ጉድ ነው! ከዶሮው የሽንኩርት ዋጋው በለጠ! የገና በዓል የበዓል ቅኝት….
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአገራች ይሁን ።ጌታይ ሆይ የተሻለ ጊዜ አምጣልን።የአገራችን ሁኔታ በጣም ከፋ
እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ በረከት የሆኑ እናት እርሶም እድሜ ጨምሮሎት ምድሪቱ ስትባረክ የምድሪቱን በረከት እዩ አሜን እንዲ አይነት አመስጋኝ እናቶች በምድራችን ይብዙ : :
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ለሕዝባችን ፍቅርን ያድልልን 50 ያሉትን ቄጠማ እኔ ሀገሬ እያለሁ 1 ብር ነበር
እናቶች ደስ ስሉ አገር ሰላም ይሁን
የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው! ኖረው አልኖረው፣ ኑሮ ተወደደ አልተወደደም፣ ታመመም አልታመመም ከአፉ እግዚአብሔር ይመስገን! ይላል እግዚአብሔርም ይሄን አይቶ እና ሰምቶ በረከቱን ይሰጣል ያወርደዋል! እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም!!! አሜን!!!
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ለህዝባችን የጥንት ሰላሙን ፍቅሩን ይመልስለት
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️
ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ለካ ሁሉን ነገር የማደምቀው የአማራ ህዝብ ነው ድል ለፋኖ💚💛❤💪✊✊✊ ባእል እኮ አይመስልም
እንኳን ለጌታችንና መድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በወንጌል አላፍርም እሱስ ትላትናም ነገም ለዘላለም ጌታ ነው ዘመናት የማይቀይረው ሞት ያላሸነፈው ሲኦልን ድል የነሳው የሲኦልን ቁልፍ በእጁ የያዘ ጌታ ነው መልካም በአልይሁንላችሁ
ታላቁና ሠፊው የአማራ ህዝባችን በድሮንና በከባድ መሳሪያ እየተገደለ እየተጨፈጨፈ ሴቶች እየተደፈሩ ሠላማዊ ዜጎች በአደባባይ በአብይ ሠራዊት እየተረሸኑ ባሉበት በዓሉ ለእኛ አይታየነም !!!!!
አሁን እኛ ትኩረታችን ጀግናው ፋኖ ብቻና ብቻ ነው ፋኖ♥♥♥♥
እውነት ብለዋል እናታችን አገራችን ሰለም ያድርግልን
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን እንኳን አደረሳችሁ መላ ኢትዮጵያን
የኢትዮጵያ ህዝብ ችሎታል ይኽን የኑሮ ውድነት 😢እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማር ❤️🙏
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
Thank you ,for posting holiday activities. You brought memories .good job !keep it up .
The women the one who sailing charcoal is amazing.
Long life and healthy for all of them ❤❤❤❤
ለኢትዮጵያ ሁሉም ሕዝቦች መልካም ባህል ይሁን
Enkwan abro aderesen Mesi ❤❤❤
ውይይይ እንዴት ደስ የሚሉ እናቶች አንደበታቸው ብቻ ይበቃል እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን :: እህታችን ጉድ እኮ ነው የኑሮው ውድነት ያስፈራል እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኘው ይህንን ደግ ህዝብ :: ያሳዝናል 😢
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰብ ሁኑኝ ስወድሽ🤗
ሠላም መሲዬ እንኳን አደረሳችሁ መሲዬ እን ግን በጣም ነዉ የከፋኚ እኔ የአለዉት ዱባዪነዉ አድየማጫውትሺ ነገር አለኚ ስልክ ላኪልኚ እሺ መልኳም በአል 🙏🙏🙏❤❤❤
❤የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ወይኔ ሰፈሬ 😊😊😊
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ገና እኮ ድሮ እኔ ባደኩበት የደርግ ዘመን አዲስ አበባ ጉለሌ ነበር እድገት ጎረቤት ዘመድም ጋ እንዳስተዋልኩት ለገና ያየሁት የገና ጫወታ ነበረ በየሰፈሩ ሜዳ ባለበት ልጆች እዛ ላይ እንገናኛለን እናቶች ጋ ቤት ዶሮ አይሰራም ዶሮ ፋሲካ እንቁጣጣሽ ነበር ሲሰሩ ያየሁት ለገና ግን ስጋ ቅርጫ ወይም ከቡራዩ ከታ እንደየአቅሙ ገዝቶ ወዮም በግ ያርዳሉ ጥብሳ ጥብሰ ቅቅል ዳቦ ጠላ አምባሻ ድፎ ዳቦ ነበር ያየሁት ሲገባበዙም ሲሰጣጡም ነበር ያየሁት
መልካም በአል ወገኖቼ❤
መስዬ እንኳን አደረሰሼ ከነቤተሰቦች ጋር ስለገበያው እግዚዮ ነው የሚባለው
መሲዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰሽ❤❤❤
የኔ እናት አሜን❤❤❤❤❤
መሲ አንኳን ለብረሃን ልደቱ አደረስሽ
በአለም ያላችሁ ኢትዮጵያን ኦርተደክሳውያን እንኳን ለብረሃን ልደቱ በስላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤
እነንኳን አቡሮ አደረሰን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
መሲዬ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሰሽ
ውድ የተዋህዶ ልጆች ልጆች እንኳን ለታላቁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤🙏🙏
Ameeeeeeen yene inat
የሰው ልጅ ሲኖር ነው እቃውንም የሚገዛው አዲስ አበባ ብቻ ይመሥለኛል ሠው ያለው የምታዩት ምግብ ይጠፋል ሠዎች ገና ሌላ ቦታማ አብይ ደማቸውን እየጠጣና እየታጠበበት እደገና ዶሮ አሣርዶ ጨረሣቸው ቤዚን ሆኖ ያቃጥልህ አንተ ሤጣን መድሀኒአለም የቅዱሳን አምላክ ይፍረድብክ
AMEN AMEN 🙏
Arrow Oklahoma
😢😢😢😢😢አሜን
አሜን የምስኪን እንባ ይፍረድበት😢😢😢😢😢
የትእቢት ውጤት ጥፋት ነውና ጣትህን ወደ ሌላ ከመቀሰርህ በፊት ቤትህን አጥራ:: ነፃ አውጭነኝ ባዩን ተው በለው::
አንኳን አብሮ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያረግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።
መሲ ቆንጆ የነኛ መልካም አንደበተ እርቱ እንኳን አደረሰን❤❤❤
ወይኔ ባይበላስ መሲ አቤት አቤት እንካን ሰደረሳችው መላው ህዝበክርስቲያን❤❤መልካም በአል😊
ሠላም ለሁላችንም እህህህ ዘድሮስ ከኑሮ ውድነቱ ሠላም ማጣቱ😢😢😢😢😢😢 በስንቱ እንቃጠል አይዞቻሁ ይሄም ያልፍል 😢😢😢😢 መልካም በአል
መልካም ገና
Amen 🙏 enkuane abroa aderesen 🙏 Amen 🙏
ኑሮው ይሁን ብቻ ሰላም ለሀገራችን
የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሁንላቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
Amen egziabher kibret yestesh ❤
አሜን 🙏🙏🙏
መሲዬ እንኳን አደረሠሽ
ሽንኩርት ተወደደ እየተባለ ቤት ግዙ ስትሉ አይደብርም እግዚኦ ፈጣሪ ናልን ብቻ ነዉ ማለት
ያሰላምምምሰሰ
እንደ ሀገራችን ስው ጠንካራ የለም በውነት የኑሮ ውድነቱ እይውራም
ሀገሬ ግን ድሀ ሊኖርባት አልቻለም በስማም የ10ብር ቄጤማ እና ከሰል 50ብር ሌላዉ እንዳለ ሆኖ ብቻ ሀገሪቷን በዓራቱም ማእዘን ሰላም ያድርግልን!
በጣም ያሳዝናል
ማነው በስደት ሆኖ እንደኔ ሆድ የባሰው 😢😢😢
አይዞሽ እማ
አብሺሪእህቴ
እኔ አውነት በተለይ በዓል ሲደርስማ በቃ ወፈፍ ነው የሚያደርገኝ ሆድ ይብሰኛ 😥😥😥😥
እንኳን። እደሩሣችሁ❤❤❤
ኣእንኩዋነ አብሮ አደረሰን❤❤❤ ይገርማል ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር አልተቻለም😢😢
Ameeeeeeen Ameeeeeeen hunkan abro aderesan❤❤🎉🎉🎉
መስዬ እንኳን አደረሰሽ 🥰🥰🥰🥰
ኑሮ ውድ በሁሉ ቦታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው እግዚአብሔርን ራራልን ማለት ነው ሁሌ መአት ማውራት ቁጣን ያብሳል!!! ተመስገን ማለትን ይጠቅማል
መልካም በዓል ስደተኛ እህት ወንድሞች አምና ያደመቁት የጎንደርን ጥምቀት እስካያቸዉ ቸኩያለሁ ስለጠፉ እህ መከራችን😢 ከ አዉሬ ዉጭ አማራ ክልል የሚያስፈራ የለም ነበር ሰላም ያለዉ እኛ ክልል ነበር በጠበጡን አላህ ይበጥብጣቸዉና ከርታቶች የኔ ወንድሞች መልካም በዓል fano king❤
እኮን አብሮአደርሰን ጥምቀት ዘድሮ አለ ብለሽ ነው ጎደር😢😢😢
ባይኖር ጥሩ ነው ምክኒያቱም ህዝብ በድሮና በኩባድ መሳሪያ ኡብይ እየገደለው ነው ስለዚህ አደባባይ ታቦታቱ ሳይወጡ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ፆሎት ምህላ ተደርጎ ቢጉባ እግዚአብሔር አይቶ ተመልክቶ እሄን ክፉ ስራአት ያስወግድልናል አሁንኮ አደባባይ ብንወጣ እሄ መንግስት ተስፋ የቆረጠ ስለሆነ ቦንብ ሊያፈነዱ ይችላሉ አይታወቅም
መሲዬ አምሮቢሻል ፀጉርሽ ሁሌ ተተኮሺ
እንኳን ለታላቁ ለገና በአል አደረሰን ✝️💖 ፈጣሪ ሆይ አተ ይቅር በለን ባሪያ በነገሰ ጊዜ ምድሪቱ ትናወጣለች በጦርነት የተወለደ አውሬው መንግስት እሳት ይዝነብበትና እናቶቻችን በረሀብ በጦርነት አለቁ አይ እማማ ኢትዮ 😮😮😢
Temesegn ❤❤❤
አረ፡ጉድ፡ነው፡በጣም፡ውድ፡ነው፡ፍትህ፡ለህዝቡ
Enkone adersachew mesiya holachome éthiopien selamachew yebzalge ❤❤❤
ወይኔ ወይኔ የሀገረ ሰው ምንኛ ተጉድቶል በኑሮ ውድነት በዝህ እኮ አይነት ደሀ መኖረ አልቻለም ያረብ ምን አይነት ዘመን መጣብን ከ5አመት በፍት 75ብረ የሚሸጠው ክሰል 2700ብረ አለችው አረ ኡኡኡ ምኑን አይተን ሀገረ እንግባ
እእእ
🎉መሢ፡ንካን፡አብሮ፡አደረሠን
ሰላም ለሀገራችን😢
መልካም ነው አሮስቶ እያደረጉ መብላት ነው ተገላገሉ እናቶቻችን 6ሰአት በኩሽና ከመዋል
አይዞሽ አገሬ ግን ብሩ ይታተማል እንዴ ከየት ይመጣል በግስ የካሳንችስ ምሁሮቻችን በጎች ሳር የለ ወረቀት ስለሚበሉ ምሁሮቹ በጎች
መላዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች. እንካንም ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ ❤
መሲዬ እንኳን አደረሰሽ ፀጉርሽ ግን የበፊቱን ነው የሚያምርብሽ የኔ ሀሳብ ነው ከይቅርታ ጋር
😎😁
መሲዬ እነዛ እህትማማቾች ከምን ደርሰው ይሆን አንዷ አይኗ አያይም ይቅርታ ስማቸው ስለጠፋኝ ነው ከእናታቸው ታርቀው ይሆን
❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡኡ፡ምን፡ጉድ፡ነው፡ኡኡ
Mesiye yene konjo enqan aderesehi
አቤት አቤት እኔ ከሀገሬ ስወጣ ቄጤማ 1/2 ነበር ወይኔ ሐገሬ ለካ አብዷል ኑሮዉ
Mesyewa enkon lebrhane ldetu kene betesebsh beselam adereseh 🙏❤melkam beal
በስማም የኑሮ ዉድነቱ መቸነዉ ሰዉ ጠግቦ የምበላም ሽንኩር ከዉጭ ነው የምገባው እንደ ወይ ሰላም የለም ወይ ረሀብ አልቀነሰ አምቆ ህዝብን ጨረሰ
ማዘር ከሰል ሚሸጡት አድደሮ ይሰራል አላሉም አድቌጠሮውን ሆሆሆ ከየት መቶነው ደሮ ሚሰራው. ሽሮ ሰርቶ ብና ያፈላል ከዛውጪ ወፍ የለም ግን እደዝህ ነውንሮውሚቀጥለውወይ 😢😢😢
እንዃን አደረሰን የሰላም የፍቅር የይቅርታ ይሁንልን።
ሶስት ዶሮ ነበር እኛ ቤት የሚታራደው ለአመትባል: የምስራበት መስራያ ቤት እስተዳደሩ እንኩዋን 600 ብር ነበር ደሞዙ: የከሰሉ ዋጋ ጭራሽ ሰቀጠጠኝ!!!
መሲ እንኳን አደረሳችሁ በመላዉ አለም ለምትገኙ ኦርቶዶክሳዋን መልካም በአል ይሁንልን❤❤❤❤
በእኔ ሀገር ከ12 አመት በፊት ቄጤማ ዉድ ተብሎ 25ሳንቲም ነበር የምንገዛዉ
የዛሬ6 አመት 2ብር ነበርቀጤማ😢
በእያመቱ ይጨምራል
እካን አደርሰሽ መሲ and ቤተሰቦች
ብቻዋናው ሰላምነው ሰላም የሌለባቸው አካባቢወች አሁን እደናተ ወተን በገባን ሰላምሆነን እያሉ ይሆናል በሉም አልበሉም ወሎውስጥ አሁን ቤተሰቦቻችን የሰላምአየር ናፍቋቸዋል ከጁታጀምሮ 😢 አሉበስቃይ
ኡኡኡኡኡኡ እረ ህዝብ እንዴት ይኖራል 😭😭😭ይኼ መንግስት እግዚአብሔር ይንቀለው ህዝብ ለመጨረስ ለጦርነት ሰውንም ገንዘብም ያፈሳል ሰው እንዴት ነው የሚኖረው እረ ኡኡኡኡ እግዚአብሔር ድረስለ ኢትዮጵያ ህዝብ🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭😭
ልክነው ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ካለ ሁሉም እደያቅሙ ይኖራል ሀገራችን በበረክት ትኖራለች ቤግበሠብሡት በረክት ክለለው ኖሮ ቤረክሥም ዋጋየለውም በረክትን ለሀገራችን ብዝት ያድርግልን መልካም ባል ለመላው ክርሥትና ተክታዩች በሙሉ❤❤
እረ ኡኡኡኡኡ ነጋዴውች ምን አሰበው ነው እረ መንግሰት ምን እየሰራ ነው እኔሰ ሀገሬ ልገባ ነበር ይቅርብኝ መሰል ውይኔ ሀገሬ የኑሮ ውድነት😢😢😢😢
ኮመቶች ሰዉን ባንገምት ጥሩ ነዉ አርግዘሽ ነዉ ?ወፈርሽ ነዉ አይባልም አያገባችው ሰለሰዉ ሂውት
😢😢😢😢😢😢😢ውይ ሀገሬ ያስፈራል
መሲዬ እንኳን አደረሰሽ መሲ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ወይስ አይኔነው ከባፊቱ ወፈር አልሽብኝ
😍😍
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Betam des yemil program new
የኢትዮጵያ ሕዝብ ይበልህ መያ መስሎህ ታወራለህ ሱዳን ዳባ ሲወደድ ነው የወጣው ገና ገና ድንጋይ ያስበላሀል እስከ ለሊት ቆመህ የመረጥከው
😘😘😘😘😘
ጉድ. የኑሮ ውድነት ያረብ🤔
95%%% አርሶ አደር ባለበት ሀገር ሽንኩርት አለመኖሩ አጃየብ ነው ። ዶሮውስ ቢሆን ፣ቄጤማውም እንዲሁ
እንዴት እንዴት ላይ ደረስን መቼም ጊዜው እልልም ጊዜውማ ይመሻል ይነጋል እኛ ተቀየርን እንጂ እግዚአብሔር አልረቀየረብንም ፀሀይና ዝናብን ፣ቀን እና ጨለማንም ያፈራርቃል እግዚአብሔር ይመስገን👏
ይታሰብበት መላው መንግስት ሆይ .....
በነገራችን ላይ ዶሮ፣ሥጋ ፣አላስፈላጊ ነው ። ጭንቅላታችሁ ከሚዞር ባይገዛስ ፣ባይበላስ ። ቤተክርስቲያን ሂዳችሁ፣ ንግስ አንግሳችሁ፣ዘምራችሁ ደስ ብሎአችሁ ዋሉ።አውደአመት መብላት መጠጣት አይደለም ።
ሰላም ከሌለ እንዴት ስራ ይሰራል ገንዘብ ኖሮሞ የሚገዛው ነገር መኖሩ ይገርማል ገበሬው መስራት አልቻለም ሽንኩርት አትክልት ላልሺው ለአዲስ አበባ ሰው የአዋሽ ምርት እንደልብ ነበር የሚገኝው በመስኖ ነው የሚሰራው ዛሬ ኦነግ ገብቶ ገበሬው እንዳለ ወደናዝሪት ለቆ ቤቱን ዘግቶ ወቱዋል ሁለት ቀን መንገድ ዝግ ነው ወደ ኦሮሚያ ያለውስ ነገር እንዴት ይምጣ አማራም ጦርነት ነው ለዛ ነው እቃ የተወደደው
@@meaziwendemumeaziwendemu7012
ይህ ነውኮ ከባዱ ነገር አርሶ አደር በጦርነት ማምረት አልቻለም ቢያመርቱም ያቃጥሉታል ።ጮኽት ሰሚ ጠፋ !!
እግዚአብሔር ሠላሙን ያምጣልን መአዚ
Enkuwan aderesesh mesiye
ዘሩቀለጠ ኡኡኡኡኡ እንኳንም ተሰደድኩ ልጆችንሰ ምን ሰረቼ አበላችዉ ነበር ሆሆሆሆ ከልጆችም ብረቅም አላሀምዱሊላህ
እማማ ምነው ዋሹ በባእል የ30 ብር ከሰል ዶሮ ይሰራል ይላሉ ክክክ የእኛ ሀገር ዶሮ እኮ በጣም ጠካራ ነው 😮
ወይኑሮ😢
ወይ ጉድ አውዳአመት በኢሃዲግ ግዜ ቀረ 😢
❤❤❤❤😍😍😍
ወይኔ ደሮ 1200ጉድ ፈላ እንኳንም ሃገሬን አራቀው በዚህ ሰአት ኢ/ያ ብሆን አብድነበር ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ ያገሬ ሰወች እንደው ከባድነው😢😢
Le ዋንትያ Negeriwate birr 💵💵💵ende Soil Lemetebetenew .
Yena wedeshalew