‪@TamagneShow‬

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Рік тому +6

    በእውነት በራሴ አፈርኩ የአሜሪካ ፕሮፌሰር እንዴት አንድ እንግሊዘኛ ሳይጨምር ይህን ያክል ቃለምልልስ ያደርጋል በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት እንግሊዝኛ መቀላቀል እርድና የሚመስለን እህት ወንንድሞች ከእኔ ጭምር እኚህ ታላቅ ሰው በአሜሪካ የትምህርት ጥማቸውን ጠጥተው ያረኩ በጃንሆይ በቀዳማዊ ኃይለሥላሤ ጀምረው ከነጮች ጋር የኖሩ እንግሊዝኛ ሲናገሩ እንደጢባጢቤ የሚ ጫወቱበት ከእኚህ ምሁር ስልጡን ሰው እንማር ታማኝ ለአንተም ለፕሮፌሰርም ከነ ቤተሰቦቻችሁ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ን ከጤና ያድላችሁ🙏

  • @Tiru110
    @Tiru110 Рік тому +3

    ውድ ወንድሜ ታማኝ በጣም ብትዘገይም አሁንም እሳቸውን በማቅረብህ እድለኛ ነህ።
    እኔህ ታላቅና ጠንካራ ትሁት ኢትዮጵያዊ የተነሱበትና የደረሱበት ደረጃ ለእኛና ለሚመጣው ትውልድ ጉልበትና ምሳሌ የሚሆኖ በውጭ ያለውን ኑሮአቸውንና ልጆቻቸውን ለቁም ነገር ካደረሱ በሗላ ወደ ተወለዱበት ገጠር ተመልሰው ለተማሪዎች የገነቡትን ሳዳምጥ በጣም እገረማለሁ ለወገንናቸውና ለህሐገራቸው ኩራት ናቸው።
    እድሜያቸውን ያስረዝመው።

  • @fatimakemal2317
    @fatimakemal2317 Рік тому +2

    I don't understand how u feel comfort when u say ANTE especially for this kind Ethiopian abat.

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 Рік тому +4

    Very interesting show! Thank you Prof, tbank you Tamagn.

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 Рік тому

    አምላኬ እንዳንተን ያሉቱን ሰዉ ያብዛልን ተባረክ ልጆችህን ቤተሰቦችህን ያብዛልኝ
    🙏🙏🙏

  • @melisewmarekegn744
    @melisewmarekegn744 Рік тому +3

    woow amazing...lemayet betam yemifeligachew sew neberu prof...thanks tamagn

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Рік тому +2

    The GREAT PATRIOTIC ETHIOPIAN SCHOLAR
    #PROFESSOR #ADUGNAW#WERQU ☑️✅Thank you

  • @mohmdTwfig
    @mohmdTwfig Рік тому +2

    እደሜህን አላህ ያርዝመው ጋሸ ማር የሆነ አነጋገር

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 Рік тому +1

    ታማኛችን የጋበዝክሏን ምርጥ ሰው ነው

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 Рік тому

    Thank you so much 🙏💚💛❤️

  • @TheBerhaney
    @TheBerhaney Рік тому +1

    Wow what a great man .

  • @hebtam4966
    @hebtam4966 Рік тому

    የኔ አባት አዱኛ ወርዱ

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 Рік тому +1

    Tamagn it's unbelievable you don't know rular area.
    Thanl you professor I really understand you

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 Рік тому +2

      TAMAGNE Said He knows it Very well, He is Asking for the Audience's sake
      #LEMEFRED #ATCHEKUL

  • @Zemenzemen-ty8qo
    @Zemenzemen-ty8qo 11 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Cool_clipz12312
    @Cool_clipz12312 Рік тому

    Long time pic

  • @aliyemohammed942
    @aliyemohammed942 Рік тому

    Please my brother oromon ate tela

    • @Cool_clipz12312
      @Cool_clipz12312 Рік тому

      Ezigale

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 Рік тому +3

      OROMON YEMITELLA ETHIOPIAWI YELEM, #BEOROMO #SEMM YEMISERQUTEN#YEOROMO #CADREWOCH NEWE HULUM YEMITELAW ☑️