እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 5 років тому +1055

    *💙ማነዉ እንደኔ አባቱን ከልቡ የምወድ አባቴዋ እወድሀለሁ💚💛❤*

    • @zahraali486
      @zahraali486 5 років тому +3

      አባበጠምዉድድድ

    • @አልሀምዱሊላህየማሜሚስትኡ
      @አልሀምዱሊላህየማሜሚስትኡ 5 років тому +10

      ግን ሙቶብኛል ሁሌም በልቤ እስደት ላይ ሁኘ የሞተብኝ አላህ ይራሀሙ ሁሌን እወደዋለሁ

    • @hizx330
      @hizx330 5 років тому +14

      ባይኖርም እወደዋለሑ በሥደት ላይ ሁኝ አባቴን አጥቸዋለሑ ግን በልቤ ዉሥጥ ነዉ እህህህ ያአላህ 😭😭😭

    • @tamarasara4231
      @tamarasara4231 5 років тому +1

      Enam btam btam new ymwdw kfwn msmat maytim anfngem .abata ulam ewdhnw

    • @zeharereshedzeharereshed3469
      @zeharereshedzeharereshed3469 5 років тому +6

      እኔ ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 років тому +147

    ሰኢድ አላህ ይጨምርልህ ከመጥፎ ቦታ የማወጣ የለም የሚጨምር እንጅ
    አላህ ፍቅር አላህ ወደ ሚውድ ነገር ይምራችሁ

  • @እማእወድሻለሁናፋቂልጅሽነ

    ሚስኪን ሰኢዶ ማሻ አላህ ደስስስ ሲል ከሱ በእድሜ ለምበልጥ ለዛውም ካልሆነ ቦታ ማንሳት ማለት
    .......በጣም ፍቅሩ ያስቀናል ብቻ አይለያቸው ።

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 5 років тому +362

    ፍትህ ለናዝራዊት በቻይና የሞት ፍረድ ለምትጠበበቅ እህታችን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ዱዋ እናድረግላት አላህ ይረዳሽ እህቴ

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv9969 5 років тому +155

    As wr wb የረበና ሰላምታ በናንተ ላይ ይሁን የሀገሬ ልጆች ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ሰላም ለኢትዮጽያ ሀገራችን

  • @abdurehmanseid5686
    @abdurehmanseid5686 5 років тому +618

    በቻይና ሀገር ላይ የሞት ፍርዲ የተፈርደባትን ዱአ አዲጉላት ለቤተሰብ እቅፍ ያብቃት

  • @tsigiebruktsigiebruk9921
    @tsigiebruktsigiebruk9921 5 років тому +73

    እናቱን እደኔ የናፈቀ ማን ነው እናቶች ሺ አመት ኑሩልን ማምየ ኑሪልኝ

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 років тому +768

    እደኔ ዘረኝነትን የሚጠላ like ቡሉኝ እንተዋወቃለን ወይ ሀኒ ውስጤነሽ ወደፊት ውሀ አጣጬን ካገኘው ይዤው እመጣለው ማን ከማን ያንሳል ሆ👫

    • @ሰላሰያን7
      @ሰላሰያን7 5 років тому +1

      ማኪየ ሰብሰክራይብ ኣርግልኝ

    • @EthioAfroMedia
      @EthioAfroMedia 5 років тому +1

      የሱሉልታው ቃጠሎ እና እርዳታ ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ቤተሰቦች 👉👉 ua-cam.com/video/XivBMSrdWzY/v-deo.html

    • @temesgenlambamo4976
      @temesgenlambamo4976 5 років тому

      በቃ አብረን እንሄዳለን ማክዬ ፡ ሆሆሆሆ

    • @bitanaads3571
      @bitanaads3571 5 років тому

      ዘረኛን ከሀገር ያጥፋል ፈጣሪ

    • @umuminaqadi7905
      @umuminaqadi7905 5 років тому

      👍

  • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
    @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 5 років тому +504

    እናቴን በናፍቆት ልሞት ነው😭ያረቢ እናቴን ጠብቅልኝ እንደ እኔ እናቱን የናፈቀ አጋርነቱን በላይክ ያሳየኝ 😢

  • @makiaahmad3024
    @makiaahmad3024 5 років тому +40

    እኪ እደኔ እነ ሠኢዲ ሥላቸነፉ ደሥ ያለዉ ወላሂ የምሬን ነዉ ደሥ ያለኚ ሚሥኪን ናቸው

  • @እሙአማር-ነ6ሰ
    @እሙአማር-ነ6ሰ 5 років тому +25

    ሰኢድየ እንባየን አመጣሀው ከእድሜየ ቀንሶ ለእሷ ይስጥልኝ አልክ ደስ ሲል ። ሁላችሁም ተወዳዳሪወች ደስ ትላላችሁ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +92

    አላህየ ከኢትዮጵያ ዘረኝነትን አጥፋልን. ሁላችንምያአዳምዘርነን.

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 років тому +61

    እነ አዚዛ በጣም ግልፅ ናቸው ደስ ሲሉ ሁሉም ደስ ይላሉ የዛሬዎቸየ ግልፅ ናቸው ሲበዛ

  • @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ

    ሀኒቾ ቀሚስሽ ሲያምር 👌👌👌
    ማነው እንደኔ የሀኒቾን ቀሚስ የወደደላት

  • @lsbsks4104
    @lsbsks4104 5 років тому +235

    እደኔ ወልዶ መሳም የናፍቀዉ እሲ በላይክ አሳዩኝ የሃገሬ ልጆች 💕😘😘💕💕

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 років тому +315

    ከምድር ገፀ ዘርኛ እና ፅረ ስላም የሆኑ ከምድር ገፀ ያጥፍልን የምትሉ እጃቹ አወጡ

  • @ነፂየአጣዬዋ
    @ነፂየአጣዬዋ 5 років тому +118

    እርጉዝ ነኝ በሰላም ተገላገይ በሉኝ

    • @اااا-ص9م4ط
      @اااا-ص9م4ط 5 років тому

      አላህ በሰላም ይገለግልሽ

    • @fhf6975
      @fhf6975 5 років тому +3

      በሰላም ይገልግልሺ እኔም 5ወር እርጉዝ ነኚ

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 5 років тому

      በሰላም ተገላግይ አናትዬ

    • @semutube2755
      @semutube2755 5 років тому

      Allah beselam yigelagelesh ehet

    • @sofianurga1355
      @sofianurga1355 5 років тому +1

      @@fhf6975 እኔም 5 ወር ነው

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 років тому +114

    እንተዋወቅ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ እናተስ 💚💛❤💚💛❤

  • @እማየኔናፍቆትኡሚሀያቲ
    @እማየኔናፍቆትኡሚሀያቲ 5 років тому +175

    ዛሬስ በግዜ መጣችሁ ፍትህ ለናዝራዊት

    • @mercimarsha5449
      @mercimarsha5449 5 років тому +2

      mar tu neg ፈጣሪ ይረደት

    • @tigistgirma4179
      @tigistgirma4179 5 років тому +1

      Allahe ferdshen kelale adrgo ke bet seboches yagnagnesh

    • @samrawitsamrawit9317
      @samrawitsamrawit9317 5 років тому

      ድንግል ከነ ከነልጇ ትጠብቃት

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 років тому +91

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ😊
    ሰላም፣ፍቅር፣ጤና ለኢትዩጵያና ለህዝቦቿ
    ከይር ከይሩን ሰላም ሰላሙን ያሰማን አቦ🙏
    💚💚💚💛💛💛💓💓💓

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb2310 5 років тому +103

    ናዝራዊት ከቻይና ገብታ በዚህ ፕሮግራም ላይ እድንልያት ያብቃን

  • @ዙዙወሎየዋ-ዠ3አ
    @ዙዙወሎየዋ-ዠ3አ 5 років тому +106

    ዘረኝነትን አላህ ከምድር ያጥፋልን ሁላችንም እንፀልይ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +207

    እናቱንና አገሩን የናፈቀ ብቻ ላይክ

    • @kholoudali3233
      @kholoudali3233 5 років тому

      እኔ

    • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
      @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 років тому +1

      ማይናፍቅአለብለሽነውውዴቢሞላልንፈጣሪፈቅዶከቤተሰብበሰላምያገናኘንአሚን

    • @kholoudali3233
      @kholoudali3233 5 років тому

      አሜንማማየይከይቅርታጋአዲጥያቄልጠይቅሽጠፍተሽእደሁየምሰሪውልጠፋነበርይመቻልእስኪሹክበይኝማማየብጠይቅብጠይቅእሚመልስልኝአጣሁ

    • @tg3766
      @tg3766 5 років тому

      @@kholoudali3233 የኔእህትየከፋችግርካሠሪዎችሽካልገጠመሽአትጥፊዉዴ

    • @kholoudali3233
      @kholoudali3233 5 років тому

      @@tg3766 እሽማማየአይችግርእካንአልገጠመኝምያውብሩአነስተኛነውእዛላይቦታውገጠርሁኖብኝነውውጭላይየሚሰሩትስትነውማማየ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 років тому +19

    አዚዛ እና ሰኢድ ስላሸነፉ ደስ ብሎኛል ሚያሳዝን ነገር አላቸዉ ከመጀመሪያ ሳየዉ ባሸነፉ እያልኩ እየፀለይኩኝ ነበር

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 років тому +24

    የደሴ ልጆች ፍቅር ነን አዚዛና ሰኢዲ ሰልካኮች ወሎየ💝💝💝💝

  • @azalechadera2795
    @azalechadera2795 5 років тому +79

    የመዳሜን ጭቅጭቅ የሚያስረሳ ሾው በጣም ነው የምወደው 😍👍💞

    • @mohammad5957
      @mohammad5957 5 років тому

      me too

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому

      ክክክክክክክክ አብሽሪ ያልፋል ማሚ

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 5 років тому

      አርእሧ ምንም አያሥርሣ እግዚአብሔር ለኛትግሥቱን ይሥጠን

    • @lulufkr5984
      @lulufkr5984 5 років тому +1

      Ayizoshe ehet

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 5 років тому +43

    እስኪ ማነው እንደኔ በናት ናፍቆት ሁሌ የሚያለቅስው በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በስላም ለቅድስ አገራቹ ይብቃቹ

  • @REYOOFALBLOOSHI
    @REYOOFALBLOOSHI 5 років тому +31

    እረ ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም እንጩህ ፍትህ ለናዝራዊት ድምፅ እናሰማ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ኑኦ አብርን እንሳቅ እንተዋውቃልን መጥዋል የት ናችሁ ስዎች ኑኦ ልጅ ውልዶ መሳም የአማርው ላይክ ይግጭኝ !*

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 років тому +9

    አንደኛ ነኝ ላይክ ገጫጭኝ ስሞትላችሁ አምሮኝ ነዉዉ 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😥😥😤😣😢😡😠😞😏😒😅😆😆😉😉😊😘😘😖😖የለ እንደኔ የመዳም ሸቃላወች የሆናችሁ

    • @star-hb6hw
      @star-hb6hw 5 років тому +1

      አድ ላይክ አርኩሺ መድገም ቢቻል እደ ምንም ብየ እደግምሺ ነበር ለምን ትሞቺ ክክክክክክክ

    • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
      @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 років тому

      @@star-hb6hw እሽ በጣም አመሰግናለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +40

    ሀኒቾ እንኳን በደና መጣሸ እህቶቼ ወንድሞቼ እንዴት ሰነበታችሁ ስምንቱ እንዴት አለፍ ለሁላችንም እግዚአብሔር የሰውን መወደድ ይሰጠን 💝💝💝💝

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    የነገዋ ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን .... 😍😘

  • @meraeebrahm4374
    @meraeebrahm4374 5 років тому +5

    ሀንቾ ፍቅር አድናቂሽ ነኝ.. በነገራችን ላይ በቻይና እስርላይ ላለችው ልጂ ፀሎት አርጉላት በሰላም አገሬ ይመልሳት

  • @FatBadawe
    @FatBadawe 5 років тому +18

    ዘሪኝነት ይውዳም ፍቅርና ስላም ለሀገርችን ይሁን

  • @rahmatjamal9824
    @rahmatjamal9824 5 років тому +8

    ወይ ሰእድ አለህ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል በሀሪ ነው የለህ

  • @jwhji3801
    @jwhji3801 5 років тому +1

    ,ውይይት ዛሬ እዳሸንፉ የፈለኩት እነሰኢድ ነበር አሸነፉ የስ ደስ ሲል ሰኢድ አላህ ጥሩነትን አብዝቶ ይስጥክ ሄርን መስራት አላህ ይወደዋልና

  • @ሰላሰያን7
    @ሰላሰያን7 5 років тому +42

    እደኔ ዘረኝነት የሚጠላ ካለ ሰብሰክራይብ 👈 አግርጩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የድንግል ማርያም ሰላማችሁን እንደ ምድር አሻዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛላችሁ ግን ሃንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ግን አስታየት አለኝ ግን በሃይማኖትሽ ታፍሪያለሽ ወይስ የሚዲያ ስራ ስለምሰሪ ነዉ የሰዉ ልጅ ሕይወት ምንም ዋስትና የለንም እግዚአብሔር ግን የሁላችን ዋስትና ነዉ ታዲያ ዛሬ እንሙት ነገ እንሙት አናዉቀዉም ሕይወት ከባድ ነች ማህተምሽን ከአንገትሽ አንድ ቀን አድርገሽ አንድ ቀን የምታወልቂዉ አይደለም ሰዉ እምነት በልብ ነዉ ይላሉ ግን እምነት ተግባርም ያስፈልጋል ለማንኛዉም ስላማችሁ ይብዛልኝ ካጠፋሁ ይቅርታ ሁላችሁንም

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +47

    ክክክ ከ 4 ሰአት እስከ 10ሰአት ጠብቆ
    ያገባት ልጅ በጣም አደነቁት

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 5 років тому +27

    ፍትህ ለናዝራዊ ፍትህ የኢትዮጲያ መንግሰ ሰለ ፈጣሪ ብለህ ድረሰላት ? ከክፉ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያገሬ ልጆች

  • @انااثيوبيبلاديالحبشيه

    ሠኢዲ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ዱኒያ ወል አኼራ ኢሻአላህ ጥሩ ትዳር ያርግላችሁ አትለያዩ

  • @Tube-nm8hq
    @Tube-nm8hq 5 років тому

    እዉነት ተፈጥሮ ግን በጣም ትገርማለች በቻይና የሞት ፍርድ የተፈረዳበት እህታችን በጣም ነዉ የምታስለቅሰዉ እኔ በተፈጥሮየ አልቃሻ ነኝ ሀላሂ በጣም ነዉ አንጀቴን የበላችኝ እህቶን ስሰማ ኢቢኢስ ላይ ስትናገር በጣም በጣም ነዉ ያስለቀሰችኝኝኝ ሀያት አላህ ኸይሩን ነገር ይምረጥልሽ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ መቸም ሁሉም ነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 років тому +23

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅችሁ ክፍውን ያርቅል አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @zahrayahya1985
    @zahrayahya1985 5 років тому +64

    ዘረኞችን ያጥፋልን ባኣላህ ይሁኑባቹ አሚን በሉ

  • @kubkub7881
    @kubkub7881 5 років тому +5

    ዛሬስ የምፈልገው ሰው አሸነፈ እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +28

    እስኪ ሀኒን እንደ እኔ የሚወዳት የት ናችሁ
    ሀኒ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር

  • @abdurehmanseid5686
    @abdurehmanseid5686 5 років тому +94

    ውዲ እህትና ውዲሞቸ ላገራችሁና ውልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @helenquint1398
    @helenquint1398 5 років тому

    የክርስቶስ ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደየ እምነታችሁ ሰላምን ይብዛላችሁ ፍትህ ለናዝራዊት በ China ሀገር ለምን እንደ ታሰረች እንኳን ሳታውቅ ድንገተኛ የሞት ፍርድ ለምትጠባበቃት እህታችን እባካችሁን ለእህታችን ድምፃችንን እናሰማ እንደየ እምነታችን በፀሎታችን እናስባት አይበለውና ነግ በኔ ነው እግዚአብሔር መልካም ነገርን ያሰማን ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ለሀገሬ እመኛለሁ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +29

    ሰኢድና ሚስቱ በጣም ነውደስ ያሉኝ

    • @sadamekonen2627
      @sadamekonen2627 5 років тому +2

      በጣምምም ሚስኪን ናቸው

    • @giftimeassalhediseseleshuk7584
      @giftimeassalhediseseleshuk7584 5 років тому +2

      በጣም ድስ ይላሉ በተለይ ድግሞ ክሱስ ነው ያላቀቀኝ ካልሆነ ቦታ ነው ያነሳኝ ብላለች እንድዚህ ያለ ወንድ አገኝም አላህ እድሜ እና ጤና ጨማምሮ ይስጣቸው

  • @ነኢምነኝየኮቻዋ
    @ነኢምነኝየኮቻዋ 5 років тому +38

    *_የዛሬዉ መልስ ትግስተኛ ትግስተኛ የበዛበት ነዉ ክክክ እኛንም ታጋሽ ያድርገን_*

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 5 років тому +3

    ዘርኝነትን ከምድር ገፅ ያጥፍልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሳምንት ሰው ይበለን ሀኒየ ስወድሽ ከልቤ ነው የኔ ፍልቅልቅ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 років тому +1

    የኔም ባለቤት እጅግ ትግስተኛና ዝምተኛ ነው
    ለማንኛውም የዛሬወቹ ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 років тому

      ሰኢድናአዚዛ መብሩክ ታምራላችሁ አዚዛ አለባበስሸን አስተካክይ ውድእህቴ

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 років тому +4

    Waw ዛሬገና የምደግፈው ሠው አቸነፈ በጣም ደሥ ብሎኛል እናዝዛ አሣዛኝ ነገር ናቸው ባልና ሚሥቶች ሁሉቱ ቀጫጫ ሣሣዝኑ

  • @ابو-ظ1ص
    @ابو-ظ1ص 5 років тому +11

    እስቲ እንድኔ ሃገር ገብታቹ መገባት የናፈቃቹ ላይክ በሉኝ

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 років тому +27

    እግዚአብሔር ላገራችን ፍቅርን አድነትን ሰላምን ያብዛልን ሀኒቾ ስወድሽ

    • @Mንኝ
      @Mንኝ 5 років тому

      ሀኒየቆጀ ፍግግታሺ ድስይላል

    • @zenatzaina3177
      @zenatzaina3177 5 років тому

      አሜንንን

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    ሰለመ እግዚአብሔር የበዛበት ለሊት ይሁንላችሁ
    የእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ጥላ ከላላ ትሁናችሁ
    መላዕክት ጥበቃ የበዛበት
    የያዕቆብ ለሊት ይሁንላችሁ

  • @sadahf112
    @sadahf112 5 років тому +18

    ከ4 አመት ቦሀላ ከምወደው ጋ ልንጋባ ነው አልላህ ያሣካልሽ በሉኝ

  • @امتوفيقامتوفيق-ر7د
    @امتوفيقامتوفيق-ر7د 5 років тому +2

    ዘረኝነት ተዋት ክብ ነት ብለዋል የኞ ነብይ ሱለላሁ ዓለይሂ ወስለም አገራችንን ከዘርኝነት አላህ ይጠብቀን

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +34

    ያላገባችሁ. አላህ ደህና ውን. ትዳርይወፍቃችሁ. ከመዳምሸቅል አላህ በሰላም. ያላቅን. ያረብ.

  • @ትግስትከጎደር
    @ትግስትከጎደር 5 років тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ለቅድስት አገራችን ሰላም ደስታ ፍቅር ያብዛልን የምየን ኢትዮጲያ ክፉ አያሰማን ፍቅር ያድለን

  • @ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ

    ሰኢድ እና አዚዛ እንኳን ደስ አላቹህ 👍👍👍👏👏👏👏

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 5 років тому +28

    ፉትህ ለናዝራዊት። እባካችሁ ድረሱላት ወገነቸ ነገ በኛላይ። ይደርሳል።

  • @masholkw4161
    @masholkw4161 5 років тому +14

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጽያን እና እግቦቿን አንተ ጠብቃቻው ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @fatimaahmed5968
    @fatimaahmed5968 5 років тому

    ዎድምሰኢድ አላህይጨምርልህ እዳተያሉአስተዋይ ሰቦችንምአላህያብዛልን በጣምደስስ ትላላችሁ ቀጣይሒዎታችሁ ያማረና በፍቅርየተሞላበት፡ሒዎትይሁንላችሁ አስተዋይና፡አርቆአሳቢ ሰዉሲበዛእዎዳለሁ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +12

    እስኪ እንደኔ ሀኒን የሚወድ ላይክ ይግጨኝ እኔ በጣምም ነው ይምውዳት ሀኒን😍

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 5 років тому

    እግዚያብሄር አምላካችን ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን ወላዲተ አምላክ እኛም ከስደት መልስ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን በእውነት እመቤቴ ማርያም የልባችንን መሻት ትሙላልን አሜን አሜን አሜን

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 років тому +7

    ሀኒቾ ቀሚሥሺ ሢያምር ሠላም ሠላም ብያለሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሠላም ሁኑልኝ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያርብ

  • @helenwerku8229
    @helenwerku8229 5 років тому +1

    Eseye ekane Agegu betame Yasazenalu

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ

    ፍትህ ለናዝራዊት አበራ በዱአቹሁ በፄለት አርሷት የኔ ቆጆ አሏህ ኸይር ወሬ ያሰማን

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому

    የመዳም ቅመሞች ካገራችን በሰላም ገብተን ጥሩ ትዳር ሰቶን ለዚህ ፕሮግራም ያብቃን

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 5 років тому +11

    ውድ ያገሬ ልጆች እርጉዝ ነኝ በሰላም ይገላግልሽ በሉኝ ነዱአ አስቡኝ አደራ

    • @martabalskmtmkrathubya8259
      @martabalskmtmkrathubya8259 5 років тому

      Kkkkkkkkkk

    • @እረምድኸምስኛ
      @እረምድኸምስኛ 5 років тому

      ማረግዝበት ቀን ናፈቀኝ ብልሽ ታምኝኛለሽ ውይ

    • @Tube-vh6ot
      @Tube-vh6ot 5 років тому +1

      @@እረምድኸምስኛ የኔ ማር ኢሻ አላህ ፈጣሪ ይሰጥሻል ዱአ አድርጊ ውዴ

    • @zaasdghjkyvkhdd5497
      @zaasdghjkyvkhdd5497 5 років тому

      Alah nselam yegelglshe. Sulih lge yadrgeldhe

    • @Tube-vh6ot
      @Tube-vh6ot 5 років тому

      @@zaasdghjkyvkhdd5497 አሚንንንን ያረብ ማር

  • @مريممحمد-ض1ر7د
    @مريممحمد-ض1ر7د 5 років тому +2

    እዲያው እደኔ አግብቶ በፍቅር ወልዶ ደስተኛ ሆኖ መኖር ያማርው በለይክ ያሳየኝ አላህ የፍቅር ትዳር ይስጠን ያርብ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 років тому +5

    ሀኒዬ የዘመን አቃጣዬ ሰላም ነሽ ፍልቅልቅ ስወድሽ ዘመን ላይ አያድርስ ነው

  • @ገነትበላይ
    @ገነትበላይ 5 років тому

    እግዚአብሔር ትዳረሰችሁን ይባርክላችሁ። ተወዳጆች !ሐኒቾ ፍቅርየየየ ኑሪልኝ ! ለናዝራዊት እግዚአብሔር ፍትህን ይድጥልን!

  • @አልሚነኝየተስፍይእህት

    ዝምተኝነት እኔስ አልጠቀመኝም በጣም ተጎድቻለሁ ከኔ ተማሩ እህቶች

  • @fatumabintadem2541
    @fatumabintadem2541 5 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥች በጣም ደስ ብሎኛል ውድቸ ዛሬ የወድሜሰርግ ነው በስደት ሁኘ አብሬው ተጎኑ ባልሆንም ደስብሎኛል ደስታው ደስትታየ ስለሆነ

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 5 років тому +6

    Selam le Ethiopia hegera nefekegn 😭😭😭😭😭😭

  • @fikirtealemayehu8641
    @fikirtealemayehu8641 4 роки тому

    Are senite bexamii tamiralachuu ye sefare lijochii❤💙💙❤❤❤

  • @የመርየምልጂ
    @የመርየምልጂ 5 років тому +16

    ደብሮኛል እስት ሀንቾ ፈተ አረግኝ የኔ ፋድሻ😍☺

  • @adisgerma9474
    @adisgerma9474 5 років тому

    አሳሳቢ ጉዳይ ብዙ እህቶችን በቁማቸው የበላ የብዙ እህቶችን አንገት ያስደፋ ድርጅት፡-ሰላም ጤና ይስጥልን በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና የፋስቡክ ጎደኞቸ በመጀመርያ የከበረ ሰላምታየን ሁላችንን በፈጠረ ፈጣሪ ስም እያስቀደምኩ የሰማሁትንና ያየሁትን እጅግ በጣም ያሳዘነኝን ጉዳይ በውስጤ ከምይዘው ልተፍሰውና መፍትሄ ይገኝለት ያልተበላ እንዳይበላ በሚል ሃሳብ እነሆ ሃሳቤን ላካፍላችሁ በየትኛውም አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ እና ብዙ ተከታዮች ያላችሁ ትልልቅ ፔጆች ያላችሁ ሰዎች የርዳታ ጥሪየን ተቀብላችሁ እንደምታስተላልፉልኝ ሁላችንን በፈጠረ ፈጣሪ ስም እየጠየኩና ተስፋ እያደረኩ በሰማሁት ነገር እጅግ በጣም አዝኛለሁ እጅግ በጣም ከፍቶኛል እውነት ሰው የሆነ ፍጥረት እንደዚህ ይጨክናል እንደዚህስ ያደርጋል ተሰማኝና ምርር ብየ አልቅሻለሁ እንባየ ፈሶ እንደማይቀርና ወገኖቸ በቁማቸው ተገፈው እንደማይቀሩ በውስጤ ተስፋን ሰንቄ ሃሳቤን ላካፍላችሁ ወደድኩ በአረብ አገር የሚገኙ እህቶች እንድሁም ለመረጃው ቅርብ ያልሆኑ ብዙ የመገናኛ ብዙሃንን እማይጠቀሙ ስልክ ለመደወል እማይፈቀድላቸውና ፊስቡክ እማይጠቀሙ የተለያዩ መረጃዎችን ስለማያገኙ አለማወቃቸውን በመረዳት በዚህም በዛም ብለው እህቶቻችንን እያጭበረበሩ በጠራራት ፅሃይ ዘረፋ የሚፈፅም ድርጅት አለ ይህም ስሙ ቲያንስ (Tiyans) ይባላል ቲያንስ ከ120 አህጉራት በላይ ድርጅት አለን በማለት መቀመጫውን ኬንያ ናይሮቢ ሱዳን ካርቱም እንድሁም ቻይና በማድረግ ብዙ እህቶቻችንን 500 ዶላር 1000ዶላር 1500ዶላር 2000 ዶላር ከፍላችሁ ተመዝገቡና 6 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሚሊነር ትሆናላችሁ ከአረብ አገር ግርድና እናወጣችሁአለን እያሉ ይህንን ነገር ለማንም አትናገሩ ለወጡን እራሳችሁ ታያላችሁ ስኬት ለማምጣት በራስ መወሰን ነው ቲያንስ ታማኝ ነው በእምነት የሚሰራ እያሉ እህቶቻችንን የ4ወር የ6ወር ደመወዛቸውን እየተቀበሉ ድርጅቱ ውስጥ ተመዝግባችሃል ብለው በተለያዩ ሃገራት የምንዛሮ ገንዘቦች ብር ከተቀበሉ ቡሃላ ከድርጅቱ ሪሙቭ እያደረጉ ብዙ እህቶቻችን እያለቀሱ ይገኛሉ ።ስለ ቲያንስ የምታውቁና መረጃው ያላችሁ የሃይማኖት መሪዎች የተለያዩ የድርጅት መሪዎች የፖለቲካ መሪዎች እባካችሁ ለነዚህ በሰው ሃገር እየተሰቃዩ ሌትና ቀን እረፍት ሳይኖራቸው እራሳቸውን ዝቅ አድርገው እየሰሩ ያጠራቀሙትን ገንዘብ በቁማቸው እየተገፈፉ ነውና ስለቲያንስ አጭበርባሪው ድርጅት ያላችሁን መረጃ እያደረሰ ስላለው ጉዳት እያደረሰ ስላለው የሃዘን ሰቆቃ ሰምታችሁ ትክክለኛውን መረጃ ዘርዘር ያለ ሀሳብ እንድትሰጡን በትህትና እየጠየቅሁ ይህ ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ብቻ የሚመለከት ሳይሆን መላ ኢትዮጵያውያንን ስለሚመለከት ዶላራችሁን ወደ ኢትዮጵያ ከምትልኩ ለኛ ስጡንና ዶላሩን እኛ አብዝተን በትንሽ ጊዜ ውስጥ ሚሊነር እናረጋችሁአለን እያሉ መከራ አይተው የሰሩትን ደመወዝ በተለያዩ ሀገራት ምንዛሬዎች ስም ይቀበሎቸዋል ለምሳሌ በዶላር በድርሃም በሪያል በፓውንድ...እየተቀበሉ ብዙ እህቶቻችን በተለይ ግንዜቤ የለላቸው በእብዛኛው የክፍለ ሃገራት ልጆችንን በእምነታቸው ቲያንስን እየወከሉ ቲያንስ ታማኝ ቅን ነው በማለት ቲያንስ ማለት በእምነት የሚሰራ ስራ ነው በትንሽ ጊዜ ውስጥ ሃብታም ያረጋችሃል የተለያዩ ሃገራትን ቪዛ ካርድ ይሰጣችሃል በጥቂት ጊዜ ውስጥ መኪና ትሸለማላችሁ እያሉ የሃሰት ፎቶና የሃሰት ቪድኦ እያቀናበሩ የህቶቻችንን ልብ በማማለል ገንዘባቸውን እየዘረፉ ይገኛሉ ስለሆነም ስለቲያንስ ( Tiyans) የሚመለከታችሁ ሰዎች እንድሁም ከፍ ብየ የጠቀስኳችሁ የሃይማኖት ተቆማትና ድርጅቶች በተለያዩ የሃላፊነት ቦታ ያለችሁ የፖለቲካ መሪዎች ትክክለኛውን መረጃ እንድትሰጡን በሁላችን ፈጣሪ ስም እየጠየቅሁ የፌስቡክ ጎደኞቸ ሁላችሁም የተለያዩ ሚድያዎችን ዘርን ከዘር የሚያጣላና ኢትዮጵያን በተለያዩ ጎሳዎች በመከፋፈል ብዙ ንፁሃን ድሞች እንድፈሱ የሚጋብዙ ቃላቶችን ከምንሰናሰርበት ይልቅ ለሰው መዳሃኒቱ ሰው ነውና ለነዚህ በቁማቸው ገንዘባቸውን እየተዘረፉ ለሚገኙ ወገኖቻችን ትክክለኛውን መረጃ እንድንሰጣቸውና ይኸ ቲያንስ የሚባል አጭበርባሪ ድርጅት በህግ እንድጠየቅ እና እስካሁን የዘረፈውን የህቶቻችን ገንዘብ እንድመልስ የመኩላችንን አስተዋፅዋ እንድንወጣ ሁላችንን በፈጠረ ፈጣሪ ስም እየጠየኩ ሁላችሁም ሰምታችሁና አብባችሁ ዝም እንደማትሉ ባለሙሉ ተስፊ ነኝ እህታችሁ ካለሁበት።

  • @ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ

    ሀኒቾ ከትወና በላይ በዚህ ፕሮግራም ዝነኛ ሁነሻል ዋው 👏👏👏

  • @rahmayoutube5673
    @rahmayoutube5673 5 років тому

    ሰኢድየ የፀባይ ጌታ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @tube2609
    @tube2609 5 років тому +91

    እባካቹ ሙስሊም እህቶች እዚ ላይ ስትቀርቡ ጥሩ ቅርፃቹን የጡታቹን ቅርፅ የማያሳይ ሰፋ ያለ ነገር ወይ ጁልባብ ለብሳቹ ቅረቡ

    • @rahme8539
      @rahme8539 5 років тому

      እህ ክርስቲያኖች ጅልባብ አይለብሱ

    • @tube2609
      @tube2609 5 років тому +1

      @@rahme8539 ቢለብሱማ ጥሩ ነበር እሺ ኣይሉም

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 років тому +2

      Tekuri seyetan anakachuhim ede beye areb hegeru besure tewetatirachuh asimesaye Hulu tegebar 000

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому +2

      @@mekditubeselamethiopia7049
      Jemeru degemo ene mohammed tekure seyetanoche uffffff enesu ena zenbe endete ende metelachew

    • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
      @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 5 років тому

      ወዮው አለባበሷጡጧን ያሳያል እፍይ ሴት እንዲህ ስትሆ

  • @hanneylebanon3576
    @hanneylebanon3576 5 років тому +4

    ውይ ሀኒቾ አገሬ ገብቸ ላግባ እንጂ ይዠው ነው ከች የምል ውስጤ ነሽ

  • @hayualmitube7275
    @hayualmitube7275 5 років тому +4

    Selam Endet nachu Muslim Christi ehit wendomuchy Ethiopia LEZELALEM tenure 💚💛❤

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 5 років тому +2

    ያረቢ አሀራችንን ሰላም አድርግልን ለዶ/ር አብይም መቻሉን ትግስቱን ስጠው

  • @ነኢምነኝየኮቻዋ
    @ነኢምነኝየኮቻዋ 5 років тому +62

    *_እንተዋወቃለን ወይ ተለቋል ብቻዬን ማየት አሎድም አርሂቡ ተመልካቾች ባይሆን ቀስ እያላቹ እንዳትጋፉ_* 😋😁

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 років тому +3

      አይዞሽ ያገሬልጅ መጥቸልሻለሁ

    • @sarahtesema8291
      @sarahtesema8291 5 років тому +1

      እሺ

    • @fetihaabdih1881
      @fetihaabdih1881 5 років тому +1

      ነኢም የወሎ ልጅ ክክክክክክክክ

    • @ነኢምነኝየኮቻዋ
      @ነኢምነኝየኮቻዋ 5 років тому

      @@madinalove519 ልዩ ነገር እንኳን ደና መጣሽ 🌹🌹

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 років тому

      @@ነኢምነኝየኮቻዋ ማር የወሎ ልጅ ምን ጊዜም ፍቅር ነው ውድድድድ

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 5 років тому +1

    ኣቤት የወሎ ልጆች ኮመንት ላይ እናንተ ብቻ ናችሁ በብዛት እንዳለ ነው እንዴ ተጠራርጋችሁ የወጣችሁት? ኣይዞኝ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 років тому +4

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀንየ ጡሩነው ቀጥይበት

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому +1

    ማሻአላህ ሰይድ አላህ ይጨምርላችሁ ባሁን ሰአት እንኳን በእድሜ እሚበልጣቸውን ይቅርና ትንንሻቸውን እንኳን አሮጊት እያሉን ነው

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    ኤጭ ዛሬስ 535 ሰው ቀደመኝ 😔 እንኳን ደህና መጣቹ ሀኒዬ የኔ ምርጥ 😍😘😘😘

    • @jamilajamila6175
      @jamilajamila6175 5 років тому

      Uuuuuu minewu besalam new 535 sew yekademash kkkkk ine zare mesharesh negn alsaznm

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 5 років тому

    ወንዱ ሰለጠነ ወይ? ሚስትን ማክበር እራስን ማክበር መሆኑን አዲሱ ትውልድ እየገባው ነው መሰል. ደስ ይላል. ከሃያ -ሠላሳ ዓመት በፊት ከአትዮፒያ የወጡት ወንዶችን የሚያሰለጥን እንፈልጋለን.

  • @markanjuju8472
    @markanjuju8472 5 років тому +3

    እኔም ፍትህ ለዛች ለየዋህዋ ለቆጅየዋ ላገሬ ልጅ ፍትህ ለናዝራዊት በፆለታችሁ አትርስዋት በየ እምነታችሁ

  • @አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ

    የአገሬ ልጅ ለሀገራችን ስላም እና ፍቅር ከዘርኛነት ነፃ ያርግልን ሁላችንም በይ ሀይማኖታችን ፀሎት እነርግ ኢትዮጵያ የቀደሞው ሳቅ ይመልስልን
    የተፍንቀሉትንም እግዚአብሔር ያስብልን

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 5 років тому +12

    ቆንጆ ነች 24 ሰአት ቢቆምላት አይጎዳውም

  • @المالوالبنونزينهالحياهالدنيا

    ማሻአሏህ ስኢድ ጀዛከላህ ኸይር ብዙወች ከመጥፎ ቦታ ላይ ማንሳትን አልታደሉትም

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ሁላችንም ለአገር ሰላም እንስራ የዘረኝነት ሃሳብን ለምያነሱ በምንም አይነተ መንገድ ኮሜንት ምንም አሳብ አንስጣቸው ለአገር ለወገን ሰላም እንስራ እባካችሁን

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 5 років тому

    ሁሌም ባሸነፉ የምላቸው ሰዎች ያሸንፋሉ መሀል ያላችሁት እኳንም አሸነፋችሁ

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 5 років тому +20

    ምን የሚሉት ነው ካንተ እና ከባለቤትክ ማን ቀድሞ የሚያረጅ ይመስልሀል ሀኒቾ ይሄ እኮ የፈጣሪ ስራ ነው

    • @sarababa3029
      @sarababa3029 5 років тому +2

      እኮ ግን ሴት ናትኮ ምታረጀዉ

    • @liyaadna8654
      @liyaadna8654 5 років тому

      @@sarababa3029 ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @መልካምምኞት
      @መልካምምኞት 5 років тому

      @@sarababa3029 ሴት ናት የምታረጀዉ ማነዉ ያለዉ

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 років тому

      ማርጀት የፈጣሪ ስራ ሳይሆን እኛ ነን የምናመጣው እርጅናችንን ማዘግየትም ማፍጠንም የምናደርገው እኛው ነን

  • @rosirosi866
    @rosirosi866 5 років тому

    ፀልዩ ለሀገራቹ ይቅር ይበለን ሀጥያታችን በዝቷል ፍቅር ይበልጣል እንደ ሶርያ እንደትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች