በአንድ እንቁላል እና በአራት ፍሬ ስኳር ድንች ምርጥ ቁረስ/sweet potato recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @sofiamohammed9190
    @sofiamohammed9190 6 місяців тому +3

    በዳቦ ምትክ ዱቄት ተጠቀምሽ እኮ ዱቄትና ዘይት ቢቀር በጣም ጤነኛ ምግብ ይሆን ነበር አስቢበትና አሻሽይው
    የሚጣፍጥ ይመስላል በርቺ

  • @Tesfanesh-lb9hp
    @Tesfanesh-lb9hp 6 місяців тому +1

    Zemenachin.yettebareke.amilakk.yibbarek

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 6 місяців тому +5

    ጥሩ ነገር ነው ግን ምንእየጨመርሽእንደሆነ በድምፅብታስረጂ የበለጠቆንጆነው

    • @mitengebeta
      @mitengebeta  6 місяців тому +1

      እሺ ተቀብያለሁ አመሰግናለሁ

    • @abezashsewnet571
      @abezashsewnet571 6 місяців тому +1

      ​@@mitengebetaአሪፍ ነው በርቺ ቢላውን ግን ብትቀይሪው ውዴ።🎉🎉🎉🎉

    • @ቃልዬ-ጐ9ከ
      @ቃልዬ-ጐ9ከ 4 місяці тому

      😂😂😂😁😁🤣🤣​@@abezashsewnet571

  • @Tigist-v2e
    @Tigist-v2e 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤wow nice 👌

  • @TirngoGetnet-s9y
    @TirngoGetnet-s9y 6 місяців тому +3

    ❤❤❤

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 6 місяців тому +4

    በጣም ቆንጆ ፈጠራ ነው።ብዙ ገና ያልወጣ ችሎታ እንዳለሽ ያስታዉቃል በርቺ።ነገር ግን ምድጃሽ ከማንኛው ትልቅ እሳት አደጋ ሊያስከት ከሚችል ትቀጣጣይ ነገር መራቅ አለበት ለምሳሌ መጋረጃው ትልቅ የእሳት ቃጠሎ ሊያስከትል ይችላል በማለት ወገናዊ ምክሬን ከማበረታት ጋር እገልጽልሻለው።🌸🌸🌸

    • @mitengebeta
      @mitengebeta  6 місяців тому

      ተቀብያለዉ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 6 місяців тому

    Nice.

  • @mohmmed563
    @mohmmed563 3 місяці тому

    Yseferale

  • @tsion3656
    @tsion3656 6 місяців тому +1

    እንቁላልና ስኳር ድንች ብለሽ ምን እየጨመረሽ ነው? ዱቄት ምን እንደምትጨምሪ ወይ ጻፊ ወይ ተናገሪ

    • @mitengebeta
      @mitengebeta  6 місяців тому

      ዱቄት ነዉ የጨመርኩት

  • @birtukanwubie4533
    @birtukanwubie4533 5 місяців тому

    ሀሪፍ

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 6 місяців тому +1

    በመፍጫ መፍጨት ስታጥቢ እቃ የሚታጠብበት ሽቦ ያለው እስፓንጅ አለአይደል ድንችንም በሱ ማጠብ ውልቅ ይላል ተባረኪ

    • @mitengebeta
      @mitengebeta  6 місяців тому

      እሺ ተቀብያለሁ አመሰግናለሁ😍😍😍

    • @piadam2720
      @piadam2720 6 місяців тому

      ay mechem mnm lelelew asba enji yhe teftoat aydelm blessing

  • @rahimam
    @rahimam 6 місяців тому

    👍👍👍👍👈

  • @Tesfanesh-lb9hp
    @Tesfanesh-lb9hp 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dalgiedemie4117
    @dalgiedemie4117 6 місяців тому +1

    ጠቃሚዉን የስኳር ድንች ክፍል ለምን ተላጠ?

  • @mohmmed563
    @mohmmed563 3 місяці тому

    Belaw

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 6 місяців тому

    የተጨመሩት ሶስተኛው ምንድን ነው ማብራሪያ በድምፅ ወዘተ

    • @mitengebeta
      @mitengebeta  6 місяців тому +1

      ሶስተኛ ላይ የጨመርኩት ፍርኖ ዱቄት ነዉ

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 5 місяців тому

    Thank you!

  • @trya875jamel
    @trya875jamel 6 місяців тому

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤትመሻአላህ በጣም ጥሩ ነው ቤተሠብ አድርጌሻለሁ ቤተሠብ እንሁን🎉🎉🎉🎉

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 5 місяців тому

    tiru jimer new berchi berchi!!!

  • @MengeshaMarsha
    @MengeshaMarsha 6 місяців тому

    🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @Fuirjtjfjfjjgj
    @Fuirjtjfjfjjgj Місяць тому

    ስኳር ድንቹ በስሎ ነዉ ሳይበስል

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ጥሩ ነው

  • @SumoAli-v9u
    @SumoAli-v9u Місяць тому

    Proces bezabet tolo ayidersm

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 6 місяців тому +1

    ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

    • @mitengebeta
      @mitengebeta  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @freayehugessesse4661
    @freayehugessesse4661 6 місяців тому

    Thank you so much❤ but dont take much time just show the tips onlly

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 місяців тому +2

    አሪፍ ስራ ነው በርቺ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 6 місяців тому

    WAWE DENKE SERA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @hideatg6312
    @hideatg6312 5 місяців тому

    What a lousy presentation

  • @emergencymedicine-h5x
    @emergencymedicine-h5x 6 місяців тому