ምርጥ የእንቁላል ስልስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • ምርጥ የእንቁላል ስልስ

КОМЕНТАРІ • 264

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 5 років тому +1

    እኔ በጣም የእንቁላል ወዳጅ ነኝ ፣የዛሬው እንቁላል አዘገጃጀት እጅግ ውብ እና ያማረ ነው አስጎመጀኝ ።እጅሽ ይባረክ የወለዱሽ ያሳደጉሽ ይባርክ ። በጣም ልዩ ነው።.

    • @heniheni7495
      @heniheni7495 2 роки тому

      ለእንቁላል ነው ይሄ ሁሉ ምርቃት

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому +4

    ዋዉ ልዩ ነው የእንቁላል ስልስ:: ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏🏾እናመሰግናለን::

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 років тому +8

    ምርጥ አሰራር ነው ዬኔ ባለሙያ በርቺልን😍💝

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 років тому

      thank you ሀንዬ ማር

    • @tatitube3775
      @tatitube3775 5 років тому

      Hani tube 👍👍Subscribers አድርጊኝ እንደራሪግ ቤተሰብ እንሁን👌💚💛❤10Q

  • @rfgbfghh2594
    @rfgbfghh2594 5 років тому +2

    ማሻ አላህ ከፀዳትሽ ጀምሮ ስራሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 5 років тому +55

    እኔ እኮ ለምን እደምትመችኝ ታቂያለሽ ስራሽ ሁሉም የራስሽ ነው ኮፔራይት የለውም በርችልኝ የኔ ጎበዝ 😍😍❤❤

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 років тому +5

      የኔ ቆንጆ አስታየቶችሽ ብርታቶቼ ናቸው ነገ በተሻለ ስራ እንድመጣ አቅም ሆነውኛል በጣም ነው ማመሰግነው❤❤❤❤❤💞💞

    • @sudebulti4944
      @sudebulti4944 5 років тому +1

      Mebtachu new

    • @betiiamareh2294
      @betiiamareh2294 4 роки тому

      Wow

    • @samsonga1044
      @samsonga1044 3 роки тому

      @@AdotEthiopianfood ውይ ማማየ እንደት እንደተመቸሽኝ በርች ደምሬሻለህ ብዙ እንደምታስተምሪን አልጠራጠርም

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 3 роки тому

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክየበላሁት መሠለኝ አይይ

  • @genetkebable
    @genetkebable 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +1

    ዋው ምርጥ ባለሙያ እናመሰግናለን ማር

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 роки тому

    ዋዉ በጣ ም ያምራል ይጣፍጥም ይሆናል እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 4 роки тому

    ከእርጋታሽ ጋር ቆንጆ ነው ማር

  • @hannatesfay16
    @hannatesfay16 5 років тому +3

    Yamral, endewim ahun tenesche lisraw.
    Betam enamesegnalen.

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 5 років тому +18

    ማሻ አላህ በርችልን እህት በዘር ነበር የሚያባሉን አንች እንዲህ ምግብ ብሉ በይልኝ

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 4 роки тому

    ጎበዝ እህታችን ያወቁት ማሳወቅ ቅንነት ነዉ

  • @jobasfaw7458
    @jobasfaw7458 5 років тому +3

    looks yummy! thank you for sharing. Since it take some time to prepare (the sauce) it might be better to prepare it in large amount and store it. Then just take a portion and add the eggs when you want.

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ

    Geta eyesus yibarekish

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 років тому +2

    Woww so yummy sis thanks for sharing

    • @user-er1vy2xf6o
      @user-er1vy2xf6o 5 років тому

      ሃሪፍ ነው እናመስገናለን እህታችን

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 5 років тому +5

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ

    አናመሰግናለን ምርጥ አሰራር ነው

  • @የእናቴቀበጥ
    @የእናቴቀበጥ 5 років тому +3

    በጣም ሀሪፍ ነው እጂሺ ይባረክ ለቻናልሺ አዲሰ ገቢ ነኚ..❤❤❤ እንጀራሺ ያምራል እባክሺ አሳይን እንዴት እንደሰራሺ ሞክሬ ሞክሬ ሲደክመኚ ተውኩት !!😢

  • @aselefechsamuel9917
    @aselefechsamuel9917 4 роки тому

    Wow betam arif new
    Ejishi yibarikii konijooo

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 років тому +2

    Wow yummy . እንጀራው ንጣቱ እና ልስላሴው ልዩ ነው። እባክሽን እንዴት እንደጋገርሽው አሳይን

  • @umuneg
    @umuneg 5 років тому +2

    መጀመሪያ ሽኩርቱን ብታቁላሊው ሀሪፍ ነበር

  • @alamadnuaalam2752
    @alamadnuaalam2752 4 роки тому

    ዋው በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @bogeteshome8956
    @bogeteshome8956 5 років тому

    Betam konjo newu tebareki

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya2027 5 років тому

    gobezi bechi beziw ketiy moya alesh yet nesh lmta Mar 😉😁😍😘

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 роки тому

    Yummy my sister I can't wait to make it

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  5 років тому +40

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ቆያቹ ሁላችንንም ፈጣሪ ባለንበት ጥበቃውን ያብዛልን ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስሰራ ቶሎ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱንም ተጫኑት ይህንን ቪዲዮ ከወደዳቹት ላይክ አስታየታቹን ምንም ብትጽፉልኝ በጣም ይጠቅመኛል ስለ ጊዜያቹ በጣም አመሰግናለው

    • @poppina22
      @poppina22 5 років тому +1

      ከአሠራርሽ ጀምሮ አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል እጅ ይባረክ ❤

    • @deenh9960
      @deenh9960 5 років тому +1

      Abet moya fetari joy endezich aynet rega yalech bale moya mist Stegne amen🙏

    • @foziyaadem9974
      @foziyaadem9974 5 років тому

      ሰብስክራይብአርጌሻለበርችልኝ

    • @meskim3214
      @meskim3214 5 років тому +1

      You are amazing the first person meets my expectations on you tube i will keep up with you your clean using the right equipment love ❤️ it God bless you

    • @mdmurshddalam9655
      @mdmurshddalam9655 4 роки тому

      አዴሥ ቤተሠብነኝ በጠም ቆንጅነዉ ተሠመምቶኝል

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 4 роки тому

    በርቺ እህት ባለሙያ ነሽ

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    የኔ ልጅ በጣም ቆንጄ ነው። ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ። በርቺልኝ። እኔም አንድ ነገር ልበልሽ። እንቁላል በማንኪያ ሳይሆን በሹካ ሲመታ ያፈጥናል። ሰላም ሁኚ።

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 4 роки тому +5

    ግን ቅድሚያ ሺንኩቱ ከዘይቱጋ ቢቁላላ የበለጠ ይጥማል በተርፈ በርች

  • @martaphonetastic6767
    @martaphonetastic6767 4 роки тому

    Konjooo balmoya Gobze

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku5780 4 роки тому

    Wowww baayy'ee gaaridha jabadhu

  • @almittoalmitto2009
    @almittoalmitto2009 4 роки тому +1

    Wowowo በጣም

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 років тому +1

    ዋውው ቆንጅ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ ♥♥

  • @yihenewasinake8691
    @yihenewasinake8691 4 роки тому

    mar eiko nesh

  • @elsaalmou8265
    @elsaalmou8265 4 роки тому +3

    እንደ እናቴ ከላለሽዉኮ😂❤ግን በጣም ይጥማል ተራ በተራ ለምን አታቁላይም

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 роки тому

    እኔም እንዳንቼ ነው የምሰራው በበርበሬ ፋንታ ሚጥሚጣ ነው የምጨምረው በጣም ይጣፍጣል ሞክሪው።ተባረኪ እህቴ🙏

  • @ሂክማአብድልሽኩር
    @ሂክማአብድልሽኩር 5 років тому +3

    አዶት ስለሚል ❤️❤️ እና ባለሙያ ስለሆንሽ ሰብስክራብ አደርኩሽ አጅየት

  • @IbnMasudTube
    @IbnMasudTube 5 років тому +1

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነውበርች

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 5 років тому +9

    ሽንኩርቱን ቀደም ቢል ጥሩ ነበር እናመሰግናለን

  • @bxbx9657
    @bxbx9657 5 років тому

    መሸአላህ ባለሙያ እራሱሽንኩርት አታተፍሽ ደሽሲል ተባርኪ💖

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 роки тому

    የሚገርም ሥራ ነዉ በርች

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 років тому +1

    ሰብስክራይብ አድረጌሻለሁ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት ❤

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @user-dm5so3wx7w
    @user-dm5so3wx7w 4 роки тому +2

    አሪፍ ነው እስኪ ስለ ደሮ አገነጣጠል አንድ በይኝ እሄው ደሮ ካራት ደሮ ከሁለት ከያት እያልሁ

    • @user-ut6kz4hw3n
      @user-ut6kz4hw3n 4 роки тому

      እውነት እኔም ዶሮ መገነጣጠል አልችልም በቀጣይ ብታሥረዳን ደስ ይሐኛል

  • @romanmohammed9866
    @romanmohammed9866 5 років тому

    ዋው በጣም ያምራል ይጣፍጣል።

  • @yeneneshnigussie1599
    @yeneneshnigussie1599 4 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @meryemmehammed805
    @meryemmehammed805 4 роки тому

    ሀሪፍ ነው በርቺ😍

  • @selamaassi5957
    @selamaassi5957 4 роки тому

    Wowwww

  • @martaabiko5975
    @martaabiko5975 4 роки тому

    ዎውውው

  • @catcamel7570
    @catcamel7570 5 років тому +1

    Berchi

  • @kidu715
    @kidu715 5 років тому

    Wow yeney konjo kurse anchi ga nage

  • @birukgetachew3775
    @birukgetachew3775 4 роки тому

    Thanks. Would you write the lists of ingredients with their amount in the next videos? Thanks.

  • @amiraamira-or2ee
    @amiraamira-or2ee 5 років тому +1

    Delicious

  • @rahal2261
    @rahal2261 5 років тому

    ሰላም እህቴ በጣም ቆንጆ. ቆራስ ነው

  • @faleelafaleela5485
    @faleelafaleela5485 5 років тому

    ማሻአላህ ባለሞያ ጎበዝ

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ

    ዋው ነው ቆንጆ ተባረኪ አዶት ትበር

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 3 роки тому

    አሰራርሽ ፀዳ ያለ ነዉ ማባያዉ ነጭ ዳቦ ቢሆን አሪፍ ይመሰለኛል

  • @asterberhanu4219
    @asterberhanu4219 5 років тому

    በጣም እናመሠግናለን የኔ ማር እጅሽ ይባረክ መርካሞ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 років тому

      አስቱዬ ሁሌ ሳትታክቺ ስለምታበረታችኝ በጣም ነው ማመሰግነው ተባረኪልኝ

  • @negadagnew6801
    @negadagnew6801 5 років тому

    ውዴ ድምፅሽ ያምራል

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 5 років тому +10

    ሽንኩርቱ እና ቲማቲሙ እኩል ሊበስል ይችላል??

    • @ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን
      @ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን 5 років тому +1

      እንዳሰራር።ነው።ችግር።የለውም

    • @Ethiopia_
      @Ethiopia_ 5 років тому +4

      @@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን ሊሆን ይችላል እኔ ግን እስከማቀው ድረስ ሽንኩርቱንና ቲማቲምን ባንድ ላይ ካስገባነው ቲማቲሙ ውሃ ስለሚያመነጭ ሽንኩርቱ በደረቁ እንዳይመስል ያደርገዋል ብዬ ስላሰብኩ ግን ተመችቶኛል ሀርፍ ስራ ነው ነው 👍👍👍👍👎

    • @tees1045
      @tees1045 5 років тому

      Ebdat hono?

    • @mariamsameera5609
      @mariamsameera5609 4 роки тому

      የማውቀው ግን መጀመሪ ሸንኩረቱን ነበር

  • @damakamanal9907
    @damakamanal9907 4 роки тому

    Batam arfe new yne konjo

  • @dinkuatizazu0411
    @dinkuatizazu0411 5 років тому +2

    ጎበዝ❤️❤️❤️

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ

    Tebareki

  • @tiyaatube6241
    @tiyaatube6241 4 роки тому

    betam Yamral ejish ybarek

  • @ሔዋንነኝየአዳምዘር

    ዋዉ እህት ምርት ቁርስ በርችልን
    ግ ሰሀኔን ሰረቅሽኝ እንዴ ኪኪኪኪ እዉነት እዛ ኢትዮጵያ ሳለሁ እንደነዚህ ያሉ ስሀኖች ለእህቴ ብዙ ነበራት እናም እሷጋ ነበርኩና አንድ ስሀን ባነሳሁ ቁጥር አንድ ሰሀን ሰብሬ ነበር በቻ የቤት እቃ መፍጀት ነበር አሁንም መዳምጋ እያፋጀኝ ነዉ ተከትሎኝ መቶ😧😧

  • @catcamel7570
    @catcamel7570 5 років тому +2

    👍

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ

  • @sablakonjo1838
    @sablakonjo1838 4 роки тому +8

    የአረብ እንቁላል ምን ሊበላኝ አይችልም ሽታው ይርብሸኛል በተለይ ጥብስ

  • @grmayhaile9578
    @grmayhaile9578 5 років тому +1

    Thanks more yene mare

  • @zehabababu3292
    @zehabababu3292 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 років тому

    በርች ደሰ ይላል ማሻ አላህ

  • @kasetchkasetch37
    @kasetchkasetch37 5 років тому +1

    Ye Aja kinche aserar asayign pls

  • @fatumamoh5001
    @fatumamoh5001 4 роки тому

    Aref now bateam marre barchi

  • @yordanosad6362
    @yordanosad6362 5 років тому +8

    ኮመንታሮች ግን ሳቀምሱት ነው ወይ ዋው ምናምን የምትሉት አቤት በደፈናው ነገር ናችሁ

  • @zabibakamaal7437
    @zabibakamaal7437 5 років тому +1

    Waw I like it😍 keep it up the good job

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 років тому

    Wow yummy yummy

  • @addisalemendge8378
    @addisalemendge8378 5 років тому +3

    ሽንኩርት ና ቲማቲም አንድ ላይ ይበስላል? ይሄ የሠነፎች ስራ ነው

  • @alahmedullahealekulhale5743
    @alahmedullahealekulhale5743 5 років тому

    ማሻአላህ የኔባለሙያ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አዶት ስትይ እናትንማ ማየት አለብኝ ብዬ ወደ ቻናልሽ ብቅ ስል እውነትም አዶት ነሽ የጉራጌ አጀየት ነሽ ማሻአላህ እጅሽ ይባርክ ባለሙያ ነሽ በርቺ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራብ አድርጌሻለው አዶት ደስ ስል እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @almazdamxooabbaagariiyaawa2066
    @almazdamxooabbaagariiyaawa2066 5 років тому +1

    Thank You Sohmache

  • @mas8087
    @mas8087 5 років тому

    ዋውው ደስ ይላል እኔ ግን እንቁላል አልውድም. ለባሌ ብዬ ነው ያየውት

  • @ibrahimalmohannadi2694
    @ibrahimalmohannadi2694 5 років тому

    ውይ ሲያምር እጅሽ ይባረክ አቦ ደሞ እንጀራው ልስልስ ማለቱ አገሬ ያለሁ መሰለኝ እስቲ ግብዣ ጥሪኝ

    • @abisiniyaethiopia6676
      @abisiniyaethiopia6676 5 років тому

      ክክክክክክ ውጭ አገር ግብዣ የለም ሰርቶ መብላት ነው

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 років тому

    ባለሙያ ነሽ እህት

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому

    እጂሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት ኮመት ስሰጥሽ የመጀመሪያየ ነው

  • @فضيله-ك8ق
    @فضيله-ك8ق 4 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ

    እጀና አፈር የያሄ አጅየት

  • @allthingsyemi5283
    @allthingsyemi5283 5 років тому +1

    korerima gen benglizegna mnden new? bzu gizae tetekmiyalsh tamuse konjo new?

  • @ሰብስክራይብአድርጉኝ-ለ6ለ

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ የኢትዮ ልጆች

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 5 років тому +1

    እውነትም አዶት እናቴን አስታወሽኝ በርቺ ማማዬ

  • @foziyaadem9974
    @foziyaadem9974 5 років тому

    ማሻአላህቆንጆየበርች

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 5 років тому

    እጅሽ ይባረክ ውዴ

    • @hayatdawud7801
      @hayatdawud7801 4 роки тому

      በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ቀጥይበት

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 5 років тому +6

    ኧጀና አፈር

  • @jimmaakoo2542
    @jimmaakoo2542 4 роки тому

    Wowo

  • @senysenyfewezii7439
    @senysenyfewezii7439 4 роки тому

    Betammm telke setete sereteshal yetimatime delhe ayegebabetem ok

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 років тому +1

    ቆንጆ አሰራር ነዉ በርቺ

  • @habteworkasaminw5067
    @habteworkasaminw5067 5 років тому +1

    በሞያ እንኳን እኔም አልታማም

  • @user-sk7il1lg4b
    @user-sk7il1lg4b 5 років тому

    ያምራል

  • @saedasaeda7043
    @saedasaeda7043 4 роки тому

    ጎቦዝ በጣም አሰረሩን መዋቅ እፈልግ ነበር ከንች ተመርኩኝ አመሰግነለሁኝ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 років тому

    Woww bravo my dear