Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ ድካማቸው የሚያሳርፍ ዘመናዊ ነገር አላህ ያምጣላቹ በጣም ነው የሚያዛዝኑት እናቶቻችን ድካማቸው ብዙ ነው
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን እናት እና አባቴ ጉራጌ ናቸው አንድ ቀን ሀገር ቤት ገብቼ አላውቅም ግን ወላሂ ነው የምልሽ እናቴ በምታቀረብ የምግብ አቀራረብ አዘገጃጀት ገጠር መሄድ ምንም እንዳላስብ አድርጎኛል ሁሉም ነገር የተሞላ አለን የጉራጌ ባህር እቃዎች ጂባ ዮደረ የቀንድ ማንኪያ ጭልፋ ሁሉም ነገር የተሟላ ለዚህ ነው ገጠር መግባት ብዙም የማልመኘው ሁሉም ነገር በእቤታችን አለ አልሃምዱሊላህ እናቴ አጀት የምታባለው በምክንያት ነው አላህ እናቴን ይጠብቃት 🤲🤲
እደአገርቤት አይሆንም
ደስይላ ግንሞዚቃው ጨርሶ ለማየት አይሰጥም
@@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ ያየው ሰው ምስክር ነው ለምን እዋሻለሁ ወላሂ
@@akjulan7084 እህት ምንም ቢሆን እዳገርአይሆንም አድነትአብሮመብላት ሁሉን ም አገር ይሻላል እቃው በርግጥ ማግኘት ይቺላል ግን በተለይ አድላይ ከታች እስከላይ ተሠብስበው መብላት መጠታት ከተማ ላይየለም በር ተዘግቶነው ሚበላው
❤❤❤❤❤
የኔ ማር እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዘንድሮ ምንም የቀረሽ ነገር የለም ሁሉንም የጉራጌ ባህል አሳየሽን❤❤ እናመሰግናለን❤
እደው በፈጠረሽ በጣም ጎበዝና ድንቅ የፕሮግራም ዝግጅት አቀራረብ ትችያለሽ ይህንን ችሎታሽን ወደ ቴሌቪዥን ብታሳድጊው በጣም ብዙ ወገኖችሽን ማስተማር ትችያለሽ ውጪ ሀገር ብትኖሪም ebs tv ላይ ፕሮግራም ቀርፀሽ ጠይቂ በጣም ምርጥ የሚዲያ ሰው ነሽ አደራሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ
እሰት እኮ ከጅምሩ በጣም ልፋት አለዉ እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን እሄ ሁሉ ድካም ተቋቁመው ላሳደጉን እናመሰግናለን አዶትዬ
እኔም የጉመር ያሰለጫ ልጅ ነኝ ለሶስት ወር ሀገር ገብቼ ነበር ዘና ብዬ ተመለስኩ አልሀምዱሊላህ❤
ታድለሽ❤
ነይ እህት አሰለጫ የት አከባቢነሽ አረ ጓደኛ አገኘሁ
አኔ አባጀይ ተምምርያለው እደውላቅሽ እችላላው
@@بنتمحمد-و2ر አበጃይ ትምርትቤቱ ጋር መኝ ድርቦ ሚባል ሰፈር ውዴ
@@بنتمحمد-و2ر ማሻላህ እኔ ሰፈሬ አበጃይ ድርቦ ነው ውዴ እኔ አበጃይ ነው የተማርኩት እስከ ስድስተኛ ክፍል
❤Adotye yet tefash
ዋው ጀግና ነሽ አያትሽ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው
እኔ በጣም ነው ምወድሽ ግን መዝመር አትጠቀሚ ምክኛቱም እኛ ማየት እየፈለግን አናይምበ ሁሉንም ሀይማኖት ሚያማክል ክላሲካ ተተከሚ❤
መዝሙሩ አብሾሸን አስነሳው ?
ኦህህህህ 🙆🙆🙆በጣም ድካም አለው ውይይይይ አዝናለሁ ለእናቶች 👏💐💐💐ክብር ይገባቸዋል 💐👏ወሬአችሁ ደስ ሲል እናመሰግናለን አዶትዬ👏
ዉይ ትዝባሬም ድር ቤና ጎነ ቲፈቑ ትምት ቤት ባቧጠነ እማና ትኸራደባ
የኔ ውድ ደስ ስትይ ባህልጭን ማስታወቅሽ ለሰው ያለሽ ክብር
ይገርማል ሲበላ በቀላል የመጣ ይመስላል እግዛብሔር ጉልበታቸውን ይባርክ !!!!❤🙏🙏🙏
Wow, amazing. may God bless this hard-working people ❤❤
የተንቢ ብዬለሁ❤❤❤❤ጀግናባህላችን ማውጣት ጥሩነው❤❤❤
ኸረ በህግ አለሁ በይ አሳሰብሽኝ ጌታ ይጠብቃችሁ
adot tlylche setu enkwan kamrica mfo karbhgerm syihd yzung lkaknge ylale jgna bhlwan betsbwn akbaryie❤
The preparation kocho is amazing chemistry of guragge people
❤ስታምሪ አምሮብሻል❤ ትሬፍ አዶቶ❤
እናመስግናለ ድካማቸውን አይተናል እኛ ገበያ ኤደን ስለምንገዛ በቀላሉ የሜገኝ ነው የሜመስለን ለካ ድካም አለው ❤
አቤት ባህልሽ ስትወጂ አጀየት ነሽ ቆይ ኢማሪየ የሚባል እንሰት አለ እንዴ አዶትዬ የት ነው ሰፈርሽ
አዶትዬ እደምንሽ ባህላችን ሰለአሳይሽን እናመስግናለን እኔም አገር ሰገባ የምፍቀው ነው በደብ ነው የፋኩት ♥️♥️
Abet dekam EGEZIABEHER gulbetachewen yebark
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you yene wede Ehete tabarkeleg
አዶትዮ አጅየት እናመሰግናለን እዮእዮ ገነና ናፈቄም❤❤❤
ጎበዝ የኔ ማር ባህላችን እዲ አስተዋውቂ❤❤❤❤❤❤❤❤ጉራጌና
Oh good to much process I didn’t know before
♥️♥️♥️ ስወዳችሁ ጉራጌ የስራሰው ነው ዛሬ ሳይሆን ልጅ ሆኜ ነው የሰማሁት የኢትዮዺያ ህዝብ ሁሉ እንደ ጉራጌ የስራሰው ቢሆን ኖሮ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር በዘር መጨቃጨቁን ትቶ እነደገና♥️♥️♥️ ስወዳችሁ።👏🏼👏🏼👏🏼🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
እኛም እኖድሻለን 😘😘😘
የጉራጌ ሥራ በጣም ከባድነው እናቶች ለአባቶች በጣም ከባድነው ጌታ ኢየሱስ አቅም ድጋፍ ይሁናቸው
ትሬፍ ደነንዳ ትረፈማ አቦ ጉራጌ ቁጥ ንበልን❤❤❤
Beselam nw yetsefashw?
adotaye yetanbi abo gurge tenkara hezab naw my gurgane people😊😊😊❤❤❤❤
Adotye tefasheben bselam new
Adot so proud of you. You are a culture Ambassador ❤
She is. I agree with you.
EnamesegnLen🙏
I have great respect for you and your UA-cam contains. Could you please interview your parents how they raised you. It would be a great lesson for everyone.
አረ አዶት ጠፋች በሰላም ነው
አጅየት ተባረኪዋ❤❤
Adot shera yelem enda askenasheg wow
የንፅህና ጉዳይ ያሳስባል
ስወድሽ ❤❤ ትዠቤ ወህታ ጥብጭም ኔህ ❤
አንበሳ ነሽ! አደንቅሻለሁ! ትዝታዬን ቀሰቀስሽ
Terafe Gere tebareki
ገርይ መደነት ነዉ
እዴት ያምራል
የኔ ውድ ሰወድሽጀግና ነሽ !!!❤️❤️❤️❤️
ግን የቃሩ ኧግረህነማ ኤታጠበማ😊😊❤❤❤
አጅየት ኑርልኝ
የእሰት ጥቅሙ ብዙ ነው ቆጮው ብለው አምቾው ቆጮ ከተበለ ቶሎ አይርብም እጄረ ከበለሁ ወደው ነው የምርበኝ
እረ ተይ አዶት ግን አያቶችሽ አዳብት ያድርጉኝ🙌🙌🙌
ስራችው በጣም አደካምነው
👌💞❤️ዋው
♥️🌹💕💞
የኔ ጀግና❤
❤❤ያገር ልጅ
ቋጮ የምበሉ ሰወቺ አይቀፋቺሁም በግራቸው እየረገጡ ሌላ ማሺን ቢዘጋጂለት አረፍነው
🥰
ምንሆነሸንው የጠፋሸዉ
Wow wow wow 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና የተሞና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትሬፍ
አዶል በሰላም ነው ምነው ጠፍሽ
❤❤❤
❤❤❤❤
ዋውውውውው አቦ ጉራጌ አዲስአበባ ተወልደን እድገን እኛም እኮ ከጉራጌ ተቆጠርን ወይኔ ሃገራችን ሄደን ማየት አለብን
አዶት የት ጠፍተሽ ነው
ኧጅ የትረፍ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤ቶድኽን ውሳቻ ኧተን ባነ😂
❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቆጮው በምን ይላጣል
ድሮ ቆጮ ይቆረጥ ነበር አሉ አሁን ደግሞ ይታጠባል እንዴት እንደሚታጠብ አሳይን በእናትሽ
ሀሀሀሀ ቀላልነው
Mebtebte nwe atarate michmchi kelale nwe
Weyi madote adekamanmi entarehma ekui bitren
Bewuha yibetebeta keza kachawun eyechemekish tawechiwalesh keza bematleya tateyiwalesh keza kidin arigesh kochowuna wuhaw eskemileyi titebikna keza wuhawun atilesh medfat
Kicowun degmo medabereya layimechimek aleke😂
ቢላዋው ፈራሁት ሆሆ
Zembyi ligwe tewlji yadeghubte nwe migbte esue nbre
ቁምጮ ነሽ እ/ር እዲ ያብሽኢንደሽ ፈያ ቃይ ይዥ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከስልጥኛ ሁሉ ነገሩ ይመሳሰለል የእሰቱ ስም ረሱ ለነገሩ የደቡብ በህል ተመሳሰይ ነው
የእንሰት የቆጮ የቡላ የሣር ቤት የክትፎ የጎመን ባለቤት ጉራጌ ነው ለደቡብ ሕዝብ ያረተማረዉ ጉራጌ ነው
@@Tadu1234yes
ጅባ ሲሰራ አሳይን
ኮባ $20 ብር ይሸጣል ብለው በቪዲዮ አይቻለሁኝ አዲድ አበባ በቃ ይሄንን ወስዶ መቸርቸር ነበር::
ሰለሰ ብር ነው እዛ መን ተሸክሞ ይመጠል
አዶትዬ አብይ አሰረሽ ወይ? ጠፋሽብን እኮ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️
ይህ ድካማቸው የሚያሳርፍ ዘመናዊ ነገር አላህ ያምጣላቹ በጣም ነው የሚያዛዝኑት እናቶቻችን ድካማቸው ብዙ ነው
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን እናት እና አባቴ ጉራጌ ናቸው አንድ ቀን ሀገር ቤት ገብቼ አላውቅም ግን ወላሂ ነው የምልሽ እናቴ በምታቀረብ የምግብ አቀራረብ አዘገጃጀት ገጠር መሄድ ምንም እንዳላስብ አድርጎኛል ሁሉም ነገር የተሞላ አለን የጉራጌ ባህር እቃዎች ጂባ ዮደረ የቀንድ ማንኪያ ጭልፋ ሁሉም ነገር የተሟላ ለዚህ ነው ገጠር መግባት ብዙም የማልመኘው ሁሉም ነገር በእቤታችን አለ አልሃምዱሊላህ እናቴ አጀት የምታባለው በምክንያት ነው አላህ እናቴን ይጠብቃት 🤲🤲
እደአገርቤት አይሆንም
ደስይላ ግንሞዚቃው ጨርሶ ለማየት አይሰጥም
@@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ ያየው ሰው ምስክር ነው ለምን እዋሻለሁ ወላሂ
@@akjulan7084 እህት ምንም ቢሆን እዳገርአይሆንም አድነት
አብሮመብላት ሁሉን ም አገር ይሻላል እቃው በርግጥ ማግኘት ይቺላል ግን በተለይ አድላይ ከታች እስከላይ ተሠብስበው መብላት መጠታት ከተማ ላይየለም
በር ተዘግቶነው ሚበላው
❤❤❤❤❤
የኔ ማር እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዘንድሮ ምንም የቀረሽ ነገር የለም ሁሉንም የጉራጌ ባህል አሳየሽን❤❤ እናመሰግናለን❤
እደው በፈጠረሽ በጣም ጎበዝና ድንቅ የፕሮግራም ዝግጅት አቀራረብ ትችያለሽ ይህንን ችሎታሽን ወደ ቴሌቪዥን ብታሳድጊው በጣም ብዙ ወገኖችሽን ማስተማር ትችያለሽ ውጪ ሀገር ብትኖሪም ebs tv ላይ ፕሮግራም ቀርፀሽ ጠይቂ በጣም ምርጥ የሚዲያ ሰው ነሽ አደራሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ
እሰት እኮ ከጅምሩ በጣም ልፋት አለዉ እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን እሄ ሁሉ ድካም ተቋቁመው ላሳደጉን እናመሰግናለን አዶትዬ
እኔም የጉመር ያሰለጫ ልጅ ነኝ ለሶስት ወር ሀገር ገብቼ ነበር ዘና ብዬ ተመለስኩ አልሀምዱሊላህ❤
ታድለሽ❤
ነይ እህት አሰለጫ የት አከባቢነሽ አረ ጓደኛ አገኘሁ
አኔ አባጀይ ተምምርያለው እደውላቅሽ እችላላው
@@بنتمحمد-و2ر አበጃይ ትምርትቤቱ ጋር መኝ ድርቦ ሚባል ሰፈር ውዴ
@@بنتمحمد-و2ر ማሻላህ እኔ ሰፈሬ አበጃይ ድርቦ ነው ውዴ እኔ አበጃይ ነው የተማርኩት እስከ ስድስተኛ ክፍል
❤Adotye yet tefash
ዋው ጀግና ነሽ አያትሽ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው
እኔ በጣም ነው ምወድሽ ግን መዝመር አትጠቀሚ ምክኛቱም እኛ ማየት እየፈለግን አናይምበ ሁሉንም ሀይማኖት ሚያማክል ክላሲካ ተተከሚ❤
መዝሙሩ አብሾሸን አስነሳው ?
ኦህህህህ 🙆🙆🙆በጣም ድካም አለው ውይይይይ አዝናለሁ ለእናቶች 👏💐💐💐ክብር ይገባቸዋል 💐👏
ወሬአችሁ ደስ ሲል
እናመሰግናለን አዶትዬ👏
ዉይ ትዝባሬም ድር ቤና ጎነ ቲፈቑ ትምት ቤት ባቧጠነ እማና ትኸራደባ
የኔ ውድ ደስ ስትይ ባህልጭን ማስታወቅሽ ለሰው ያለሽ ክብር
ይገርማል ሲበላ በቀላል የመጣ ይመስላል እግዛብሔር ጉልበታቸውን ይባርክ !!!!❤🙏🙏🙏
Wow, amazing. may God bless this hard-working people ❤❤
የተንቢ ብዬለሁ❤❤❤❤ጀግናባህላችን ማውጣት ጥሩነው❤❤❤
ኸረ በህግ አለሁ በይ አሳሰብሽኝ ጌታ ይጠብቃችሁ
adot tlylche setu enkwan kamrica mfo karbhgerm syihd yzung lkaknge ylale jgna bhlwan betsbwn akbaryie❤
The preparation kocho is amazing chemistry of guragge people
❤ስታምሪ አምሮብሻል❤ ትሬፍ አዶቶ❤
እናመስግናለ ድካማቸውን አይተናል እኛ ገበያ ኤደን ስለምንገዛ በቀላሉ የሜገኝ ነው የሜመስለን ለካ ድካም አለው ❤
አቤት ባህልሽ ስትወጂ አጀየት ነሽ ቆይ ኢማሪየ የሚባል እንሰት አለ እንዴ አዶትዬ የት ነው ሰፈርሽ
አዶትዬ እደምንሽ ባህላችን ሰለአሳይሽን እናመስግናለን እኔም አገር ሰገባ የምፍቀው ነው በደብ ነው የፋኩት ♥️♥️
Abet dekam EGEZIABEHER gulbetachewen yebark
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you yene wede Ehete tabarkeleg
አዶትዮ አጅየት እናመሰግናለን እዮእዮ ገነና ናፈቄም❤❤❤
ጎበዝ የኔ ማር ባህላችን እዲ አስተዋውቂ❤❤❤❤❤❤❤❤ጉራጌና
Oh good to much process I didn’t know before
♥️♥️♥️ ስወዳችሁ ጉራጌ የስራሰው ነው ዛሬ ሳይሆን ልጅ ሆኜ ነው የሰማሁት የኢትዮዺያ ህዝብ ሁሉ እንደ ጉራጌ የስራሰው ቢሆን ኖሮ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር በዘር መጨቃጨቁን ትቶ እነደገና♥️♥️♥️ ስወዳችሁ።👏🏼👏🏼👏🏼🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
እኛም እኖድሻለን 😘😘😘
የጉራጌ ሥራ በጣም ከባድነው እናቶች ለአባቶች በጣም ከባድነው ጌታ ኢየሱስ አቅም ድጋፍ ይሁናቸው
ትሬፍ ደነንዳ ትረፈማ አቦ ጉራጌ ቁጥ ንበልን❤❤❤
Beselam nw yetsefashw?
adotaye yetanbi abo gurge tenkara hezab naw my gurgane people😊😊😊❤❤❤❤
Adotye tefasheben bselam new
Adot so proud of you. You are a culture Ambassador ❤
She is. I agree with you.
EnamesegnLen🙏
I have great respect for you and your UA-cam contains.
Could you please interview your parents how they raised you. It would be a great lesson for everyone.