How to make Ful Medames at Home ፉል አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2023
  • ፉል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግዓቶች
    1. 200 ግራም የተፈለፈለ ባቄላ
    2. 2 ራስ ሽንኩርት
    3. የሾራባ ማንኪያ ዘይት
    4. 2 የሾራባ ማንኪያ በርበሬ
    5. 2 የተፈጨ ቲማቲም
    6. 1 የሾራባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
    የማጣፈጫ ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)
    - 1 ፓፕሪካ
    - 1 ቁንዶ በርበሬ
    - 1 ሮዝሜሪ
    - 1 ቀረፋ
    - 1 ኮረሪማ
    - 1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
    - 1 ሽንኩርት
    - 1 ቃሪያ
    - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ (እንቁላሉን ለመጥበስ)
    - 2 እንቁላል
    - 1 ሲኒ ወተት
    - ትንሽ ጨው
    ማባያ 1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
    ቂጣ • How to make Pita Bread...
    ዳቦ • ዳቦ መጋገር Burger Buns
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 20

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔርን ስራዎችህን በጣም ነው የምወድልህ እጅህ ይባርክ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 8 місяців тому

    እጅህ ይባረክ

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 5 місяців тому

    Thank you🙏

  • @frusye6380
    @frusye6380 8 місяців тому

    Thank you ❤

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 8 місяців тому +1

    የምትሰራውን ሁሉ ነው የምወድልህ የፎልን ቅመም ንገረኝ ❤

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 3 місяці тому

    ቦለቄን እንዴት እና ከምን ጋር እንስራው? ከንፍሮነት ባለፈ።

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 3 місяці тому

    ፍላፍል አሰራር አሳየን

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 5 місяців тому

    ግን የቅመሞቹን አይነት ለማወቅ የቱጋ እንዳለ ላገኝው አልቻልኩም ወንድምዬ

  • @ameranaschalew6206
    @ameranaschalew6206 11 днів тому +2

    የዳቦ ቆሎ አሰራር

    • @melegna
      @melegna  11 днів тому

      እሺ አዘጋጃለሁ

  • @LidiaTube.At.2023
    @LidiaTube.At.2023 8 місяців тому

    Ye kitaw aserar ?

  • @SelomehailuMolla
    @SelomehailuMolla 8 місяців тому

    Fish

  • @abeninat
    @abeninat 8 місяців тому

    ካቻፕ አሠራር አሳየን ሠርተህ ከሆነ ሊንኩን አስቀምጥልን

  • @user-mg7fr5my6x
    @user-mg7fr5my6x 8 місяців тому

    መልስልኝ እባክህ ዳቦለይ ሰሊጥ እንዲይዝ የሚቀባው ን

  • @network9236
    @network9236 8 місяців тому

    Bakelaw sekakal chew ketederegebet yebeslelenal?

  • @simtaye110
    @simtaye110 8 місяців тому

    እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ፡፡ አሰራሩ ይሄንን አይመስልም፡፡ ለማንኛዉም thank you for showing how to cook your way. 🎉

  • @HowtoHow-qz5be
    @HowtoHow-qz5be 8 місяців тому

    Ful yimachegnal

  • @yitayeshandualem748
    @yitayeshandualem748 8 місяців тому

    አባክህ ፈጠራ