Ethiopian romantic comedy film 2018 - Eyorika

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 315

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Рік тому +44

    ኑሮን ለማሸነፍ እናቻችነን ትተን ተሰደናል የሁላችነንም እናት የድንግልጂ ይጠብቅልን አሜን(፫)እናት ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 роки тому +33

    እናት ለዘላለም ትኑሪ ያረብ የእናቶቸችን ክፋት አተሰማን ያረብ

  • @Ahlam-xd8mr
    @Ahlam-xd8mr Рік тому +27

    I’m so sad, Rest In Peace my favorite actor and person from Ethiopian arthritis 😢

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 3 місяці тому +2

    እደኔ ከ 6 አመት በሗላ የሚያይ ካለ የኔ አባት ባባየ ነብስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosomesud7640
    @sosomesud7640 6 років тому +64

    የእውነት ይህ ፊልም የኔን የህይወት ታሪክ ይገልፃል ወደፊት አልራመድ ወደኃላ ህልሜ ከንቱ ሁኖ በጨለማ ውስጥ ነኝ ራሴን ካጣሁት 5 አመት አለፈኝ ዛሬ ግን ይህን ፊልም ሳይ በሞተው ልቤ ውስጥ ትንሽ ተስፋ ዘራሁ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 роки тому +12

    ዋው ምጥ ፊልም ነው እናት ክፉ አይንካት ሺ አመት ትኑር

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    እፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅር አሥለቀሥከኚ እደዛሬዉ አልቀሸ አላቅምለፊልም በጣምአሥተማሪነዉ ይሄነገርኮግን እዉነተኛታሪክምላይ ያጋጥማል ፈጣሪ ሥደት ላላችሁሁሉ ሥደትበቃብሎ ከምንወዳቸዉ ቤተሠቦቻችን ያገናኘን ብርብር ኢጭ ሥንልብዙነገር እናጣለን እፍፍፍፍ

  • @roserose7940
    @roserose7940 5 років тому +18

    ስንቶቻችም ነን ለገንዘብ ብለን እንደወጣን የቀረነው

  • @Seharasehara-ks4js
    @Seharasehara-ks4js 4 роки тому +3

    አስተዋይ ሰው ነህ ባባ አድናቅህ ነኝ "ሄሉየ ስወድሽ"💓💓💓💓💓

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому +16

    ባባዬ. አተልቅስ.አስለቀስከኝ.እናት.ለዘላለም.ትኑር

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 Рік тому +1

    ከዚህ ፊለም እንኩዋን ሁለት ውድ ሰዎቸን አጣን ጠብቁን እኛም ወደዛው ነን ቦታችን ይለያይ ይሆናል እንጂ ።

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Рік тому +2

    የአንተን የሰራህባቸዉ ፊልሞች መላልሸ በመልከት ሞትክን ለመርሳት እሞክራለሁ 😭💔ሁኖም ግን እዉን ሁኖአል ሞትህ 😭😭💔ለኛ እንዲህ የከበደን ለቅርብ ቤተሰብ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይታወቃል😭💔 ባባ ታሪኩ አንተ ዉድ የሆንክ ልጅ ምነው በግዜ እሩጫኽ አቆመ ስንት ስንጠብቅ ወየዉ ለቤተሰቦችህ😭😭💔 እግዚአብሔር ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Рік тому +2

    ባባዬ ልቤ በጣም ነዉ የተሰበረዉ ምንም አልወጣልሽ አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሠላምየቴዲአፍሮአድናቂፍቅ

    በጣምአሪፍ ነው እኔ ቆየ ካየሁት፡እናት ለዘላለም ትግር፡ፍቅርሽ የተለየ ነው፡ታሪኩ ግን ከትንሹ ልጂ፡ጋር፡የሠራዉ የአራዳ ልጅ፡አስለቀሱኝ፡አንተን ግን እከስሀለሁ እናቶቻችን፡ሞቱ፡እያልክ ትጨርሳቸዉ፡ክክክክ

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 роки тому +2

    ምርጥ ትምህርት ነው ይሄው እኔም ከዛሬ ነገ እያልኩ ቀረሁ በሰውሀገር

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 6 років тому +5

    ምርጥ ስራ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ዋው ነው!!!!! የሚያስለቅሰው ጋር እያለቀስኩኝ የሚያስቀው ጋር እየሳኩ ብዙ እውቀት ወስጃለሁ ሶደሬዎች አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!~~~@

  • @አረደሻም
    @አረደሻም 5 років тому +12

    ያለእናት ህውት ባዱ ነት 😢😢😢😢😢😢

  • @AtatuAtatu.bzuwerq1990
    @AtatuAtatu.bzuwerq1990 Рік тому +1

    😂😂😂😂 ምንሼ ነዉ ሜሪ አወላልቃ እየጠበቀችህ ነዉ ምናምን

  • @zeki7603
    @zeki7603 4 роки тому +11

    በጀመረው ቃል የሚጨርስ ድንቅ ፊልም። ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 роки тому +4

    ነፋስ ይማር አይ አተሞት ሰቱን ወገን አሳጣህን 😭😭

  • @geteayelehabteselassie6824
    @geteayelehabteselassie6824 5 років тому +5

    waw!!!! Ethiopia lezelalm tenur. leminkeratetu ehtoch wendmoch hulu Egziabher menged yihunlachew.

  • @يحيالقحطاني-ه2ط
    @يحيالقحطاني-ه2ط 2 роки тому +1

    እነት ለዘላለም ትኑር እናትና ኩፉ አያሰማን ያረብ

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ Рік тому +4

    ባባዬ💔😭

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ምግብ ከጉሮሮ ከወረደ ባዳ ነዉ አሉ አልከኝ ይገርማል

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 роки тому +1

    ሲያምር ሄሉዬ አንደኛ ቆንጆ

  • @samrawit-e.2385
    @samrawit-e.2385 5 років тому +6

    Ayyyy enate aderahn getaye ante tebklgn 😢😢😢 besew hager birr sinl endatasakken

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 4 роки тому +4

    መሻአላህ አሪይፍ ነው ይመቻችሁ

  • @ጌታሆይእጠበኝቅበሀጽያትቆ

    እፍፍፍፍፍፍ አስለቀስከኝ አቦ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እውነት አይ ድህነት

  • @roserose7940
    @roserose7940 5 років тому +12

    እናት ውለታዋ ብዙ ነገር ናት

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 5 років тому +5

    ታሪኩ እድህ ድቡሽ ቡሽ ያልክ ነበርክ ውይ እድሕ ዛሬ ሽንቅጥ ያልከው

  • @ሰአዳጌታሁን
    @ሰአዳጌታሁን Рік тому +3

    ባባየ😭😭 የግርሳት

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 Рік тому +4

    ሰራህ ሁሌም ያሰተምራ ነፍስህን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልህ

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 4 роки тому +12

    እጅግ በጣም ነው የተመቸኝ😍😂😂😂😘😘😘😪

  • @ንዘይትረኽቦምንፋቕክሓስም

    Nice movie ኣገኘሁት በ ግሪክ το βρήκα ( ቶ ቭሪካ )ነው ምባላው ኢዮሪካ ኣይደለም . Ke yqrta ga

  • @ekiramamenu4835
    @ekiramamenu4835 Рік тому +3

    ሥቄ አለቀሥኩ አይ ባባ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tgje7335
    @tgje7335 6 років тому +28

    የነት ሞት. እነ ድንጋይ መቀመጭ.እየቆየ.ነው የሚቆረቁር.. ለነት ቅዴሟ.ፍቅር እንስጥ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому +9

    ዋው
    በጥም.የሚገርም.ነው.በጣም.ደስ.ይላል.አስተማሪነው

  • @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
    @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 років тому +7

    ዋው መጨረሻው ስያምር

  • @genetmulugeta3288
    @genetmulugeta3288 6 років тому +1

    Wowwww betam des yelale gen tariku hule endi ayenet calactor seseteh aferam hule enateh setemot hule setalekes betam yaseferal lemanegnawem betam seretachutal asetemari new 10q

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube

    ነብስህን በገነት ያኖራት

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ታሪኩ እጅግ ጥሩ ሰው ነህ እንዲሁም ክርስቲያን ነህ ወንድማችን ምክርህ ልዩ ነዉ ሔለን እጅግ ጥሩ መልዕክት ነዉ የመከራችሁን ምክር ነዉ እናመሠግናለን

  • @senasena1910
    @senasena1910 6 років тому +5

    Wow it is amazing good drama thank you guys I am from Atlanta

  • @noorkhankhan2317
    @noorkhankhan2317 4 роки тому +7

    ዋው አሬፍ ትምርት ነው እናት ለዘላለም ትኖር

    • @alulu3862
      @alulu3862 4 роки тому +1

      አወ ትኑርርርር

  • @kidgetayeshareg6907
    @kidgetayeshareg6907 Рік тому

    Babaye I wish you lived for your self a little bit you might live for a little longer emmmmnmm. Good bye the generous humble man you're unreplaceable and unforgettable ever!!! R I P

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene9469 6 років тому +1

    Yemiyassiqegni sew effelliggallew ,,,,asasiqo yemibelagni le andd joke 1 birr ekefilalew be viber ye data ekefilalew CV yilak be youtube koment section ,,minabatu shi amet ayinnor 1birr

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 Рік тому +1

    ባባዬ ከማልቀስ ውጪ ምንም ማድረግ እልቻልንም ነፍስህ በጋጉች እቅፍ ትረፍ

  • @man5490
    @man5490 5 років тому +3

    Mesafu endemilew yekefat minch hulu genzebene mewded new yelal.

  • @sarasarasara454
    @sarasarasara454 5 років тому +5

    ውይ አጀነቴን በላኸው ባባ

  • @Tefelf
    @Tefelf Рік тому +1

    ከአቅም በላይ ሲሆን እምባ ይደርቃል ለካ!!!!

  • @ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ

    የእውነት ኣስተማሪ እና ደስ የምል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 5 років тому +12

    በጣም ያምራል ምርጥ ትምህርት አላህ ከቤተስቦቻችን ያገናኝን

  • @UsmanKhan-sp9lk
    @UsmanKhan-sp9lk 2 місяці тому

    ባባባባየየየየ😢😢😢😢😢😢😢

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 5 років тому +7

    ደስ ይላል!!!!!………

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 4 роки тому +2

    betam yameral enwedachewalen tizera lema nabshen begenate yanrhe. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 6 років тому +9

    Wawwwwww Bexam Des Yilal

  • @salem4086
    @salem4086 Рік тому

    I Like this guy. I am sorry for him

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 6 років тому +6

    Aderakin Amalkey enaten kifu atesamng

  • @zeki7603
    @zeki7603 4 роки тому +4

    1:00:00 አይ መደፈፈር አይ ሴትነት።

  • @auntie9077
    @auntie9077 6 років тому +17

    THANK YOU....wish for English subtitles, please....watching from Brooklyn,NY,USA

  • @weyniyenegqonijewa
    @weyniyenegqonijewa Рік тому +1

    ማመን ከቃተኝ 😫😫😪😪😪

  • @tlahun5707
    @tlahun5707 Рік тому +1

    ነፍስ ይማር አየክፉ ሞት

  • @zk5450
    @zk5450 4 роки тому +3

    እኔትሁሌምደስተኛትሁንንን

  • @roserose7940
    @roserose7940 5 років тому +2

    እውነት ነው ውድ ነገር እርካሽ ነው

  • @zufaanjifaronamakaku5157
    @zufaanjifaronamakaku5157 5 років тому +4

    Ammmeeeen timirti alewo tabaraku

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 років тому +1

    Waw betam des yemile filem new beretu betam new yemenewodachu hulum sew kefilemu bizu kumen neger bimar endet edelegna behone neber hulum filemoche legna yehiwot mekefecha masetemariya mengedoche nachew le artisetochachen erjime edemena tena kenebetesebochachew egziabeher yesetelen egziabeher ethiopian hagerachenen yebarekelen yedeseta yeselam yefiker yandenet yebeletsegeche hager yadereglen ethiopia lezelealem tenur

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Рік тому +1

    I MISS YUO SAD REST INPEACE MY FAVORITE ACTOR AND PERRSON FROOOM ETHIOPIAN ARTHRITS RIP

  • @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
    @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 років тому +3

    እውነት ያስተምራል ያሳዝናል

  • @buwalem21gizaw87
    @buwalem21gizaw87 6 років тому +4

    Betam astemari film new

  • @مريمالمريم-ع7ح
    @مريمالمريم-ع7ح 5 років тому +4

    ዋውው በጣም ደስ ሲል

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 5 років тому +6

    Thank you tilke tihmert new

  • @kemila876
    @kemila876 5 років тому +2

    በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @ሠላምየማርያምልጅ-ኈ4ኰ
    @ሠላምየማርያምልጅ-ኈ4ኰ 6 років тому +14

    wow miret new i like it

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Рік тому

    Ayyy mot kfu tinshi edime bsetewu baba nebs ymar😭😭😭😭😭

  • @amiramuzemil4856
    @amiramuzemil4856 5 років тому +5

    ይሄንን፡ፊልም፡መጀመሪያ፡ሳየዉ፡ኢትዮጵየዬ፡ኢዮሪካዋን፡አላገኘችም፡ነበር፡ጠፍቶ፡ነበር፡ዛሬ፡ግን፡አግኝታለች፡ዶ/ር አብይ፡የኢትዮጱያ፡ኢዮሪካ፡ነው፡ባይ፡ነኝ፡እኔ፡በዚህ፡ሀሳብ፡የምትስማሙ፡ሁሉ፡እንኳን፡ደስ፡አለን።

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 років тому +6

    ወዋዋዋ ጥሩ ነው ትምህራት አላው

  • @ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ

    ያምራል

  • @meselumuhammed5262
    @meselumuhammed5262 6 років тому +4

    ኮከባችን

  • @NatoNato-cj9ln
    @NatoNato-cj9ln 2 місяці тому +1

    birr 😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈🤬🤬🤬🤬🤬

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 4 роки тому +2

    እዮሪካ💓💓💓😘ዋው ነው

  • @fhdtet1488
    @fhdtet1488 Рік тому +1

    ይብላኝለናትህ ነብስይማር

    • @tamiruaregaye6557
      @tamiruaregaye6557 Рік тому

      tarye NBS batsd Genet yanurat uule blebachn nce yawe mlekamu srak Mecham ayetfam blebachen

  • @tamiratgezahegn7408
    @tamiratgezahegn7408 6 років тому +7

    10q!

  • @asteralem273
    @asteralem273 Рік тому +1

    ባባዬ አዝኛለሁ በጣም

  • @munamohamed3982
    @munamohamed3982 6 років тому +4

    በጣም በጣም

  • @mqw544
    @mqw544 Рік тому

    ማመን አቃተኝ ይብላኝ ለወላጆቹ ለጓደኜቹ እኔ የተቃጣኩ እነሱ እንደት ቻሉት ምድር ይቅለልህ ልጀ

  • @amaybest1065
    @amaybest1065 5 років тому +2

    Uuuuuuuuuuufa tebareki wudi zemen hulu yetebarek yihun

  • @shekurmussa3575
    @shekurmussa3575 Рік тому

    ከትላንት ዛሬ ከዛሬ ደሞ አሁን ይበልጣል ዋዉ ገራሚ አባባል ነዉ ዛት zat mines የኔ ህይወት ነዉ::

  • @marieetio6791
    @marieetio6791 6 років тому +7

    Wow betam astemari film new👏😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤✌!!!

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 3 роки тому +2

    Thankes😘😘ግንገናአልያሁተም👌

  • @tamiruaregaye6557
    @tamiruaregaye6557 Рік тому

    tarye nbes batsd Genet yanurat baberahm atgbe kdgagochu gone yanurat yamlekamu srak blebachn aytfam Mecham

  • @mles2576
    @mles2576 4 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍእደዚህአይነትአስታማሪፊልምአላየሁምበጣምእወዳችሗለሁ,ሄሉ ,ባባ

  • @helengemeda2773
    @helengemeda2773 6 років тому +2

    sienit lipstic new yecheresecew? akebabe enkwan atawekimm echee gegemAA

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 роки тому +2

    Wow very nice movie and powerful message for our people
    Thank you!

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 роки тому +1

    ዋው ይሄን ፍልም ስንቴ እንዳየውት እኮ አይጠገብም

  • @rasmus3594
    @rasmus3594 4 роки тому +1

    it's nice job

  • @Zubedaabiti
    @Zubedaabiti 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢babaye

  • @tyttyt3557
    @tyttyt3557 5 років тому +7

    በቃ ቃላት የለኝም ገራሚ ነው አስተማሪ ነው 👏👏👏👏

  • @gegeanalisa4422
    @gegeanalisa4422 5 років тому +1

    Wowwwwwww betam des yilal betam tilk melkt yalew new thanks

  • @zeki7603
    @zeki7603 4 роки тому +1

    50 ደቂቃ ላይ ያለው መልእክት ዋዉ።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому

    ታሪኩ ብርሃን ባባ የሰራዉን ብዙ ፊልም አይቻለሁ ግን እንደዚህ የወደድኩት እና ደጋግሜ ያየሁት ፊልም የለም ተዘራ ለማ ሄለን በድሉ ዋው ደስ ሲል

  • @ገኒየድንግልማርያምል-ሰ9ዀ

    Wwowi tariku baxami asitamari nawi sixu yisaxachuali