🛑LIVE ኤርሚ ተናገር እውነቱን እሁድ የሰንበት ቀን ነውን ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • 🛑LIVEኤርሚ ተናገር እውነቱን ከወንድሞች ጋር የተፈጠረውን ውዝግብ ውይይት!
    II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

КОМЕНТАРІ • 12

  • @mame8874
    @mame8874 3 місяці тому +1

    ሰንበት ቅዳሜ ነው ቤተሰቦቻችን እንኳን ቀዳሚት ሰንበት ይላሉ

  • @AbuchaLoho
    @AbuchaLoho 2 місяці тому

    1

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 2 місяці тому

    ሰንበት ቅዳሜ ነው እግዚአብሔር 7 ቀን ሰርቶ ያረፈበት ቀን ነው
    እየሱስ ቅዳሜን አክብሮ እሁድ ተነሰቷል
    የእሁድ ቀን ሰንበት መሆን ለክርስትና እምነት ተከታዮች ከየትኛው መጽሐፍ ቅዱሰ ተገኘ
    ኤርሚዬ ያውቀዋል ምን አልባት ከድርሳናት👍

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 2 місяці тому

    ዮም ሪሾን =የመጀመሪያ ቀን = እሁድ
    ዮም ሽኒ= ሁለተኛ ቀን=ስኞ
    ዮም ሽልሽ=ሶስተኛ ቀን=ማክስኞ
    ዮም ረቢኢ=እራተኛ ቀን=ረቡዕ
    ዮም ሃምሽ=እምስተኛ ቀን=ሃሙስ
    ዮም ሽሽ=ስድስተኛ ቀን=እርብ
    ዮም ሻባት=ስንበት =ቅዳሜ
    በእብራይስጥ ቅዳሜ ሻባት ነው :: I’m from there too
    Even የቀኖቹ ትርጉም ራሱ የተፃፋው እንደኛው ቀን ሁለተኛው ቀን እያለ ነው የሚጠራው::

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 2 місяці тому

    ዮም ሪሾን =የመጀመሪያ ቀን = እሁድ
    ዮም ሽኒ= ሁለተኛ ቀን=ስኞ
    ዮም ሽልሽ=ሶስተኛ ቀን=ማክስኞ
    ዮም ረቢኢ=እራተኛ ቀን=ረቡዕ
    ዮም ሃምሽ=እምስተኛ ቀን=ሃሙስ
    ዮም ሽሽ=ስድስተኛ ቀን=እርብ
    ዮም ሻባት=ስንበት =ቅዳሜ
    በእብራይስጥ ቅዳሜ ሻባት ነው :: I’m from there too

  • @ሃራቲ
    @ሃራቲ 2 місяці тому

    Wey ermi ante yegenebahew bet meseleh ende 10 gize betebete yemitlew benetsa yemitetekemewun ticktock

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 2 місяці тому

    ስሙት ኤርሚያስ ቀለሜን አማኙን ሲሳደብ ,,,,,,በለዉ ይሄ አማኝ የሚያዋርደዉን ነዉ የሚፈልገዉ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 2 місяці тому

    ቀለም ወርቅ አይተንፍሱ
    አንተ የጥሞና ጊዜ ይኑርህ ዞር በልና ፀልይ አንተ ላይ የደብተራ መንፈስ አለ
    የስድብ መንፈስ አለብህ ምቀኝነትና ተንኮል ነግሶብሀል ከዛ ዉጣ የተለየ ሀሳብም ትፈራለህ ስረአትም የለህም መጀመሪያ ሌላዉ ለማስተማር ከመፈለግህ በፊት

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 2 місяці тому

    ተመልከቱ ኤርሚያስን በአማርኛ እያወራ አማርኛ እና የኢንግሊሽ መፅሀፍ ቅዱስን አልቀበልም ሲል???ኢንግልሽ ስለማትችል ነዉ አማርኛ ግን ለምን??? ከዚህ ወራዳ ሰዉ ጋር ምን ታደርጋላቹ????