Betoch | “ ፊሽካው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 459

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 459 “ፊሽካው” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 459
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

КОМЕНТАРІ • 193

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 6 місяців тому +62

    ሻሸን የምትወዱ ላይክ

  • @Sariy177
    @Sariy177 6 місяців тому +61

    ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 6 місяців тому +30

    ያዛሉ ያለህ እናት ይሌለችበት ፊልም እስከመቼ ነው ፍትህ ለአዛሉ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 6 місяців тому

      አሜሪካ ገብታለች😅😅😅😅 እኮ

  • @abuyetube
    @abuyetube 6 місяців тому +37

    በህይወታችን የጎደለውን ሁሉ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ሙሉ ታድርግልን 🙏❤❤❤❤ ደምሩኝ እህታችሁ ነኝ

    • @tube5986
      @tube5986 6 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤እንደማመር በቅንነት❤❤❤

  • @saleenasala8310
    @saleenasala8310 6 місяців тому +16

    አረጋሽ ሴይፉ ላይ ትቅረብ የምትሉ

  • @hussenseid157
    @hussenseid157 6 місяців тому +29

    ዛሬ የመጀመሪያው ኮማች ነኝ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 6 місяців тому +18

    ቅመሞችዬ አይዞሺ በሉኝ ዝብሎ ክፍት ይለኛል 😢😢😢

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra 6 місяців тому +10

    500,000ሺ ብር አዲስ አበባ ላይ ቤት ፈልጉልኝ ስደት ሰልችቶኛል😢😢😢😢😢

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 6 місяців тому +7

      😂😂😂😂😂 አታስቂኝ እህቴ 500ሺ መሀል አድስ አበባ አይይይይይይይይይይይይይ አብይ ከመጣ 500ሺ እደ አድ ብር ሁናለች አላህ ይገዘን እጅ😢

    • @birhanuhailu
      @birhanuhailu 6 місяців тому +5

      ኪራይ ነው 😅 ለማንኛውም ተረጋጊ እሷንም እንዳታዘርፊያት 😁

    • @saragetasho9873
      @saragetasho9873 6 місяців тому +4

      አህቴ ነይ መጀመሪያ ላገርሽ አግዚአብሔር ያብቃሽ ብሩ ምናባቱ አንቺን ነው የምንፈልግሽ

    • @belalas4322
      @belalas4322 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂ኪራይ ነው

    • @AlamuAbra
      @AlamuAbra 6 місяців тому

      @@saragetasho9873 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nisrinnisrin5935
    @nisrinnisrin5935 6 місяців тому +9

    ቤቶች የሚወድ በላይክ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 6 місяців тому +13

    አረጋሽ ሁሌም የምታስቂኝ😂😂😂😂😍 ሁላችሁም😂😂💖💖💖

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 6 місяців тому +10

    የመዳም ቅመሞይ አሏህ የማታ እንጀራ ይስጣችህ የኔ ግበዞች እደ ጨረቃ እና ኳዋክብ የደመቀ ሂወት ይስጣችህ ያሠባችሁትን የልባችሁን አሏህ ያሳካላችህ በሠላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችህ ❤❤❤❤

    • @طيبهاحمد-ط5و
      @طيبهاحمد-ط5و 6 місяців тому

      አሚንንን አሚንንንን ያረብ አሚንንንንን ያረብ

    • @hawa7349
      @hawa7349 6 місяців тому

      አሚንንን አሚንን አሚንን ያርብ የኔ መልካም እህት😊😊

    • @emugashaw6135
      @emugashaw6135 6 місяців тому

      amen🙏🙏🙏

    • @mehamededirse457
      @mehamededirse457 6 місяців тому

      አሚንንንንንንንን❤❤❤

    • @عايشه123-ع8ف
      @عايشه123-ع8ف 6 місяців тому

      አሜንአሜንቅመሞች💞💞💞💞

  • @PcSign
    @PcSign 6 місяців тому +3

    ስደት ግን ለኔ ብቻ ነው መራራ የሆነበት አለ ግን ብር የሚያበድረኝ ፈልጉልኝ ሰርቼ እከፍላለሁ❤❤

  • @behailuendale6830
    @behailuendale6830 6 місяців тому +1

    አቶ ዘሩ የምትሰራዉ ከጠፋህ ትንሽ ጊዜ እረፍት አርጋችሁ ለሰዉ የሚመጥን ፕሮግራም አቅርቡ እባካችሁ በጣም ወረዳችሁ

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 6 місяців тому +6

    ያባይ ወሃ ሞልቶ ይፈሳል ቦይ በቦይ ምነው በህልሜ መጣክ ደና አይደለህም ወይ😢 አብየ ተመችቶኛል ዛሬ❤

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl 6 місяців тому +4

    አብየ ድምፅ አለማድነቅ🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 місяців тому +3

    ታሪኳ የቤቶች ድምቀት ❤

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት 6 місяців тому +3

    የሴት ምላሳም ይች ማነች ታሪኮ የምትባል ጉድ

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 6 місяців тому +3

    ጥሩ መልእክት ያለው ድራማ ነው

  • @hussenseid157
    @hussenseid157 6 місяців тому +5

    ቤቶችን እደኔ እሚወዳቼው ያለ አይመስለኝም

  • @ZekiaZekia-js7ss
    @ZekiaZekia-js7ss 6 місяців тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ❤❤❤

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 5 місяців тому

    የበፊቷ ማፊን ሁኝልን ማፊ ትፍጠን እንጂ ንግግሯ ቁምነገረኛ እና አብዬን ትወዳለች ትደግፋለች።

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ 6 місяців тому +1

    አሪፍ ሐሳብ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 місяців тому +2

    ታሪኳና በፍርዱ የቤቶች ድምቀት ናቸው❤❤❤❤❤

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 6 місяців тому +2

    በጩኅት ውጤት አይመጣም ❤ጋዘሩ በትክክል

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 6 місяців тому +4

    ቤቶች 2004 ትዝታ ደምሩኝ❤❤

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 6 місяців тому +3

    የማዳም ቅመሞች እንኳን ለደብረ ዘይት በአል አደርሳችሁ

  • @GirmaKassa-z1q
    @GirmaKassa-z1q 6 місяців тому +1

    Tegegn kelale yastelal

  • @retasa7652
    @retasa7652 6 місяців тому

    እኔ የሚገርመኝ ሁሉ ነገር በቁጣ ነው ድራማው ዘራፍ ሰባኪው ዘራፍ ፓለቲከኛው ዘራፍ በዘራፍ አድገን በዝረራ ልንጨርሰው ነው በቃ ምንም አያስቅም

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 6 місяців тому

      ሁሉም ዘራፍ የሚለው ከሚገባው በላይ ሰላም ይሰፈነበት አገር ስለሆነ ነው 😜😜😜

  • @tube5986
    @tube5986 6 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አረፈ ስራ ነው❤❤❤

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 6 місяців тому +1

    I watched this for 7 years with out missing any episode. After few years, I just started to mirror my own life with “Na!”. It is tough when you are procrastinating in your life. Once I was a young promising Doctor with a lot of respect, friends and families then I became a lonely taxi driver in the United States. Very tough time. But hard work always pays. With persistence and resilience, I have now my own life-beautiful wife, children and came back to my passion profession.
    Any of you there struggling in your life, I can tell you, you can do it one day. Just persist, be resilient and positive.

    • @Abel-dg9fb
      @Abel-dg9fb 6 місяців тому

      😢😢😢Not me I've been struggling for 13 years in South Africa but always crying

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 6 місяців тому +2

    እዉይ አብየ እርገጤ😭😭😭 አጀቴን በሉት

  • @saleenasala8310
    @saleenasala8310 6 місяців тому +1

    ታሪኳ ግን፣ነበልባል

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 5 місяців тому

    ህግ በሌለበት ህግ ኢትዮጵያ በብልጽግና ሞታለች

  • @tensayg7931
    @tensayg7931 6 місяців тому +2

    Its funny

  • @SuleymanSheka-qe3ej
    @SuleymanSheka-qe3ej 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 6 місяців тому

    It's a good REMINDER for🇪🇹 Ethiopian #WOMEN 50% to #ORGANIZE and #FIGHT for their #RIGHTS, equality, Safety and for all Ethiopians #PEACE. Because WOMEN #BELIEVE in #SOLVING #problems without #KILLING #EACH #OTHER. #EqualRightsForWomen
    #EndDomesticViolenceWomen
    #WomenVoicesShouldBeHeard

  • @Ikram222-dj3zy
    @Ikram222-dj3zy 25 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay 6 місяців тому

    Tarikwa yewtbalew Tarik hona letasabedegn new kemer endet abatwa nw yemtamrew
    Bekrbu ethiopia 🇪🇹 emetaleugn gashe zeru molan endedrulgn eteykachewaleugn.lemangnawem arifoche nachu yemechachu ❤ like it

  • @semu639
    @semu639 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂አረ ቤታቹ ሳቅ ይሁን ፈታ ነው የምታረጉኝ

  • @erabiaalebachewe9632
    @erabiaalebachewe9632 6 місяців тому +2

    የመዳም ቅመመሞች እንዴት ነው ስራ😢😢😢

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 6 місяців тому +3

      እደምታዉቂዉ ነዉ😢 ነገ የመዳም ልጆች በተብስበዉ ይመጣሉ አዚህ ሊከርሙ😢

    • @BatunUzu
      @BatunUzu 6 місяців тому

      Ayizosh fetari kanchigar yehun😢😢😢

    • @HABTAM-m4l
      @HABTAM-m4l 6 місяців тому

      ካባድነውያውታቂዋለሽ

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 6 місяців тому +2

      አልሀምዱሊላህ❤

  • @HawaHawi-di6nt
    @HawaHawi-di6nt 5 місяців тому

    Semra beryew melse setobetal aysekedem fishkew

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 місяців тому

    ጠጣ በዙ የተባረከ ይሁን 😅 Water is important Food is necessary 😅

  • @moiajwwymoiajwey6320
    @moiajwwymoiajwey6320 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @HabtamuTEwnetu
    @HabtamuTEwnetu 6 місяців тому

    አብየ እርገቴ ግን አዝማሪ ነረዋል መሰል ክራር በጣም ይችላሉ

  • @karamcell
    @karamcell 6 місяців тому +1

    Betochiye mirtoche

  • @fufy2285
    @fufy2285 6 місяців тому +1

    ቤቶች

  • @Eyu-r8o
    @Eyu-r8o 6 місяців тому +1

    Betoch 👍👍

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094 6 місяців тому +1

    ኳስተጫዋች፡ከነፋውስ

  • @OneEthiop
    @OneEthiop 5 місяців тому

    ፌሚኒዝም 😂😂😂😂

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 6 місяців тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 6 місяців тому

    ማሚ.የት.ጠፍች❤❤❤

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf 6 місяців тому

    አብዬ ❤❤❤❤❤ ስወዶት

  • @JomjomEthiopian
    @JomjomEthiopian 5 місяців тому

    😂😂😂😂ሻሽዬ❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 6 місяців тому

    ጡርባ ቂጥ

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 5 місяців тому

    ክክክክክክ

  • @HABIBAHOUSEMAID
    @HABIBAHOUSEMAID 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @weinshetw2935
    @weinshetw2935 4 місяці тому

    Lak asagibchew wwoooo new

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 6 місяців тому +1

    Betochin endene yemiwod like

  • @mduae2013
    @mduae2013 5 місяців тому

    😅😅❤❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 6 місяців тому

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr 6 місяців тому

    abat lijjuni bmdafarubat ethopa endet endemnhon gragabtonal mhon khona ist mokiru

  • @rizxol2
    @rizxol2 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 6 місяців тому

    በጣም እየወረዳችሁ ነው የሕፃናት ጨዋታ መሰለ።

  • @جنهجنه-خ1ع7ظ
    @جنهجنه-خ1ع7ظ 5 місяців тому

    😂😂😂

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 6 місяців тому

    ቤቶች እረ ጠቁሙኝ ፊሽከው የሚገኘው ፈልጌ አጠውት

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 6 місяців тому

    ፊትህ ለወድትዋ እናት ለአዛሉ አቶ ዘሩ የት እንዳደረስካት በአስቸኮይ ይነገረን።።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 місяців тому

    ዳማ ከሴ 😅 ልክ ነሕ ሻሼ ዳማከሴ ዶሴጁ ካልበዛ ፍፁም መድሐኒት ነው ዳማከሴ እስፖርትም ጥሩ ነው ያስተምራል ።

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 6 місяців тому

    Tarekew gin alebabesaw❤😂

  • @muehikma
    @muehikma 6 місяців тому

    አዛኑ የናፈቀቻችሁ ላይክ

  • @tsagilamma1371
    @tsagilamma1371 6 місяців тому

    Mamii yeti hedche nafkenyalechi

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 6 місяців тому

    ወይኔ ደላላዉ እና አቶ ዘሩ በጣም አሳቁኝ 😀😀😀😁😁

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq 6 місяців тому

    😂😂😂❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 6 місяців тому

    ቤቶች ካየሁ ገዳና ዘበን አለፈኝ 😂

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 6 місяців тому

    Yes it is only through work that not as of other people

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b 6 місяців тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @hana5977
    @hana5977 6 місяців тому

    Weyena yargashe eruha😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NftalemBiniyam
    @NftalemBiniyam 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤💖💖💖💗💗💘💘

  • @የማርያምልጅ-ጸ6ዐ
    @የማርያምልጅ-ጸ6ዐ 6 місяців тому

    😮😮😂😂😂😂😂😂

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤👌👌👏

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 6 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094 6 місяців тому

    😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 6 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 6 місяців тому

    😁😁👌👌👍

  • @amrh610
    @amrh610 6 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @anwr7522
    @anwr7522 6 місяців тому

    0:13 0:15

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 6 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 6 місяців тому

    ወይዘሮ አዛለች ይሄዳሉ ❤❤❤❤❤

  • @OneEthiop
    @OneEthiop 5 місяців тому

    አበበ ምርጡ ባለ ክራሩ ❤❤

  • @hamratallet2651
    @hamratallet2651 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asmeretabraham744
    @asmeretabraham744 6 місяців тому

    thank you that is good thing keep going

  • @MesekeremAdane
    @MesekeremAdane 6 місяців тому

    emuaaaaaaa! Betoch drama

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @gorgealex4424
    @gorgealex4424 6 місяців тому

    ፊሽካው 911 ነው እንዴ?

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 6 місяців тому

    አራ የ ዱሮቹን😢😢😢😢😢😢 አምጡልኝ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 6 місяців тому

    like asgebachew 😂😂😂❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 місяців тому

    ምርጥ ነው አዝናናን በርቱ!!!

  • @Mesfin-t9k
    @Mesfin-t9k 6 місяців тому

    Where she is my mama azalu

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 6 місяців тому

    የአረጋሽ ሩጫ 😂😂😂😂😂😂