አማን ሻሎም ወደ ሚድያ ተመለሰ ያሳለፈው አስተማሪ የጥሞና ጊዜያቶች በክርቡ በአዲስ መነቃቃት አንደሚመጣ ተናገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Місяць тому +2

    ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም የአማን የችግሩ መሰረት አስተምሮቱ ነዉ አንዴ ስለዳንኩ እንደፈለኩ ሀጢያት እየራሁ እመላለሳለሁ የሚለዉ ድፍረት ነዉ ለዛ መሰለኝ 4አመት ሙሉ አሁን ከተለየችዉ የሴት ጓደኛ ላይ በብዙ ነገር እያሳለፋት የነበሩት ራሷ ሁሉን ነገር እንደገለፀችዉ አሁን እዚህ ቲክቶክ ላይ ሮጠዉ የሚመጡት ገንዘብ ለመሰብሰብ ነዉ ሌላ ምንም ምክንያት የለዉም ከዛ አስተሳሰብ ትምህርት ካልወጣ ታጥቦ ጭቃ ነዉ

  • @TeferaGebeyew
    @TeferaGebeyew Місяць тому +1

    ወንድሜ፡እንኳን፡በሠላም፡መጣህ፡ተባረክ፡የሙስልሞችን፡ሙግት፡ከእፎይ፡ከክርስታን፡ከተለያዪ፡ወንድሞች፡መሥራት፡አለባችው።

  • @ritafiorentino8721
    @ritafiorentino8721 Місяць тому +1

    አማናችን እኳን በሰላም መጣህ

  • @zimbilehtewachew
    @zimbilehtewachew Місяць тому +1

    ናናናናና ....ያቅነዘነዛቸው ብዙ ሴቶች አሉ።

  • @Ehrfgz
    @Ehrfgz Місяць тому +2

    Wey ante lj😂😂😂 mndnew wede media lemewxat chekolk

  • @seyfumekonin
    @seyfumekonin Місяць тому +1

    አማን በፈጠረክ ተመለስ
    እየጠበቅንክ ነው።