የማይናወጠውን አለም ያዙ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ክፍል 1 | | Dr. Mamusha Fenta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ክፍል 1 | | Dr. Mamusha Fenta #2024 | Halwot Emmanuel United Church
    © በማሙሻ ፈንታ
    📖 መዝ 46: 1-11
    📍በዚህ በሚናወጥ አለም የማይናወጠውን የያዙ እንዴት ይኑሩ?
    ➥ የቆሙ የሚመስሉ ነገሮች (ምድርና ተራሮች) ሁሉ እስከመጨረሻው አያስተማምኑም፤ አያስጥሉም፤ መደገፊያ ሊሆኑ አይችሉም።
    ➥ መንግስታትም ይለወጣሉ፤ ይገለበጣሉ፤ ይፈርሳሉ።
    ➥ ሰው፤ ውበት፤ ገንዘብ፤ ስራ፤ ጤንነት፤ ጉልበት ሁሉም ሊከዱን ይችላሉ።
    📍በዚህ ሁሉ ግን መጠጊያችን፣ የማይንቀሳቀሰው፣ የማይከዳን፣ የማይለዋወጠው አምላካችን ነው!!!!!
    ➥ ክርስቲያን በሚናወጥ አለም ውስጥ የማይናወጠውን የያዘ ነው፤ እግዚአብሔር መጠጊያው የሆነለት ነው፤ በማዕበሉ መካከል ተረጋግቶ የሚተኛ።
    📍 በሚናወጠው አለም የማይናወጠውን የያዙ እንዴት ይኖራሉ?
    1) ያለ ፍርሀት ቁ.2
    2) በእምነት ቁ. 8-9
    3) በእረፍት ቁ. 10
    📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
    በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ሀልዎት አጥቢያ
    አድራሻ፦ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ ፊውቸር ታለንት ት/ት ቤት አጠገብ
    ☎️ +251118633493 📱+251 973 422024

КОМЕНТАРІ • 40