- 168
- 175 674
ይነገር እውነታው
United States
Приєднався 1 жов 2023
this youtube channel is a wonderful channel where you can find ethiopian protestant church teaching dabet with other religion and worship
Mastering Digital Marketing A Step by S 2025 01 15
Mastering Digital Marketing A Step by S 2025 01 15
Переглядів: 13
Відео
እኔኮ አፌ እነጂ ልቤ ንጹሕ ነው የምንል ብዙሰዎች ነን
Переглядів 8412 годин тому
“እኔኮ አፌ እንጂ ልቤ ንጹሕ ነው…” የምንል ብዙዎች ነን -ጀብድ እንደኾነ ነገር፤ መርዘኛ ምላስ ከክፉ ልብ ይቀልል ይመስል ነገር። “እኔ ሲፈጥረኝም መደባበቅ አላውቅም፣ ሲፈጥረኝም ግልጽ ግልጹን ነው የማወራው” እያልን ሰው የምናቆስል አለን። ግልጽነትን መረን ከመኾን ለመለየት ዕድሜና ብስለት ያልሰጠን -ስናሳዝን። ሰው ግን በልቡ ከሞላው በቀር በአፉ ሊወጣ የሚችል ምንም ነገር የለም -ሐቅ ነው። እርግጥ ነው አንዳንዴ ሰው በብስጭት ከአፉ ያልተገቡ ቃላት ሊወጡ ይችላሉ። ደጋግሞ ደጋግሞ የታቀደ በሚመስል መልኩ ሰውን የሚሰብር ሰው ግን “እኔም ሰው ነኝ” ብሎ ሊመሳሰል አይችልም። “ይቅርታ” ማጣፊያው ሲያጥረን የምንመዘው ራስን...
በአፍላ የፍቅር ዘመን የማይሆኑት የለም።
Переглядів 9814 днів тому
በአፍላ የፍቅር ዘመን የማይሆኑት የለም።መሮጥ-መሯሯጥ፥መምታት-መማታት፥መሳቅ-መሳሳቅ፥መብረር-ማባረር፥አረ ስንቱ!የሁለቱም ወገን ድርጊት በወጉ ለፍቅር፥ለደስታ ስለሆነ ለክፉ አሳልፎ አይሰጥም፤በመካከሉም ለቀልድ ተብሎ የሚወረወር ጠጠር አናት ፈርክሶ ሲያደማ መታየቱ ከፋ እንጅ! የ27 ዓመቷ ዩጎዝላቪያዊት ሚላንካና የ32 ዓመቱ ጉብል ኢሊጃ ተፈቃቅረው ከተጋቡ መንፈቅ አልሞላቸውም።አቶ ባል አንዳንድ ጊዜ ድንገተኛና ያልታሰበ ድርጊት እየፈፀመ ሚስቱን ያስደነግጣል፥"ውቃቢ ያስርቃል"፤ያስቃል።በአራዳው ቋንቋ ይኮምካታል እንደ ማለት ነው።ሚስትም እንደዚሁ። አቶ ኢሊጃ ባለቤቱን እቤት ትቶ ለስራ ይወጣና በዚያው ከአንድ ጓደኛው ቤት ይሄዳል...
He went to fetch salt water and stayed there
Переглядів 3614 днів тому
☀️ጨው ውሃ ሊቀዳ ሄዶ በዛው ቀረ❗️ ሁልጊዜም ከማይገባን እና ከማይመጥነን ሰው እና ቦታ ጋር ከዋልን እንደ ጨው ማሙተን መጥፋታችን የማይቀር ነው። ራስህን ሁን! መቀየር ከማይፈልግ ሰው ጋር አትታገሉ ራሳችሁን እንዳታጡት።በሰብብ አስባቡ መለየት የሚፈልግን ሰው አጥብቆ መያዝ ትርፉ የልብ ስቃይ ነው። ህመም ለማይገባው ሰው የህመምህን ልክ አትንገረው ስለማይረዳ የባሰ ያሳምምሃል። ችግርህን ለማይረዳ ሰው ችግርህን ማካፈል ትርፉ ራስህን ለሃሜት ማጋለጥ ነው። ሰዎች ተቀየሩብኝ አትበል ተደብቆ የቆየው ማንነታቸውን አወክ እንጂ! የከብት አመሉ በእለቱ የሰው አመሉ በአመቱ ነውና አትገረም።በዚህ አለም በማንም ላይ ሙሉበሙሉ ጥገኛ አት...
ዶ/ር ዘበነ #ድፍረት የተሞላበት ንግግር ተናገረ።ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት በምን ተለዩ?
Переглядів 14421 день тому
faithlin #ቤተክርስቲያን #ተናገር join this channel to get access to perks 👉 ua-cam.com/channels/4jy_FVkdn5TuMRhONiJMbw.html In this channel, Ethiopian Protestant spiritual discussions, spiritual lessons, book hymns, biblical questions and their answers are presented with other denominations. Subscribe and become family. በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት መንፈሳዊ ውይይቶች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ዝማሬዎች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እና መ...
ወንድሞች ተሰበሰቡ ውጥረቱ ቀጥሏል ዳኒ ዲያቆኑን ቁጭ አድርግ ሰበከው ያለ እውቀት ሊወያዩ የመጡ አፈሩ
Переглядів 8121 день тому
#faithlin #ቤተክርስቲያን #ተናገር join this channel to get access to perks 👉 ua-cam.com/channels/4jy_FVkdn5TuMRhONiJMbw.html In this channel, Ethiopian Protestant spiritual discussions, spiritual lessons, book hymns, biblical questions and their answers are presented with other denominations. Subscribe and become family. በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት መንፈሳዊ ውይይቶች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ዝማሬዎች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እና ...
አማን ሻሎም ወደ ሚድያ ተመለሰ ያሳለፈው አስተማሪ የጥሞና ጊዜያቶች በክርቡ በአዲስ መነቃቃት አንደሚመጣ ተናገር
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
#faithlin #ቤተክርስቲያን #ተናገር join this channel to get access to perks 👉 ua-cam.com/channels/4jy_FVkdn5TuMRhONiJMbw.html In this channel, Ethiopian Protestant spiritual discussions, spiritual lessons, book hymns, biblical questions and their answers are presented with other denominations. Subscribe and become family. በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት መንፈሳዊ ውይይቶች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ዝማሬዎች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እና ...
የካውንስሉ ሚስጥር ወጣ ካውንስሉን ሚመሩት የፖለቲካ ሰዎች ናቸው የእስር ትእዛዝ አወጣብኝ ካውንስሉ
Переглядів 429Місяць тому
የካውንስሉ ሚስጥር ወጣ ካውንስሉን ሚመሩት የፖለቲካ ሰዎች ናቸው የእስር ትእዛዝ አወጣብኝ ካውንስሉ
አቡና በዚልጅ ዝምታውን ሰበረ ሰሞኑን መነጋገርያ የነበረው ዘፈን እና ዳንስ ሰሞኑን ከፍተኛ ወቀሳ የገጠማት እሕት
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
አቡና በዚልጅ ዝምታውን ሰበረ ሰሞኑን መነጋገርያ የነበረው ዘፈን እና ዳንስ ሰሞኑን ከፍተኛ ወቀሳ የገጠማት እሕት
ሐብትሽ የነብያቱን ጉድ ዘረገፈ ከወንጌል አልፈው ወደ አመፅ ሔደዋል አመንፈስ ወተው በስጋ ተገልጠዋል
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
ሐብትሽ የነብያቱን ጉድ ዘረገፈ ከወንጌል አልፈው ወደ አመፅ ሔደዋል አመንፈስ ወተው በስጋ ተገልጠዋል
ያሳሰረኝ ኤርምያስ ነው ከመረጃ ደምረው ፋኖ ነክ ተብሎ የታሰረበት ጉዳይ በመጨረሻ የድምፅ መረጃውን አቀረበ
Переглядів 1,8 тис.Місяць тому
ያሳሰረኝ ኤርምያስ ነው ከመረጃ ደምረው ፋ ነክ ተብሎ የታሰረበት ጉዳይ በመጨረሻ የድምፅ መረጃውን አቀረበ
ሐብትሽ ስለ ዶናልድ ትራምፕ በድፍረት የተናገረው አስደናቂ ነገር ዛሬ ስለ አማን ሻሎም ልናገር አልመጣውም
Переглядів 3362 місяці тому
ሐብትሽ ስለ ዶናልድ ትራምፕ በድፍረት የተናገረው አስደናቂ ነገር ዛሬ ስለ አማን ሻሎም ልናገር አልመጣውም
ከካናዳ የተላከው ቪድዮ ጉዳይ አዲስ የዘረፋ ፋሽን በመልካም ወጣት ገርጂ ሰፈር የተገነባው የ50 ሚልዮን
Переглядів 3,9 тис.2 місяці тому
ከካናዳ የተላከው ቪድዮ ጉዳይ አዲስ የዘረፋ ፋሽን በመልካም ወጣት ገርጂ ሰፈር የተገነባው የ50 ሚልዮን
ቀና ብለው ያላዩኝ ቄሶች አሁን አንዳልክ ትዝታውን ላይቭ አቀረበልን አሜሪካ የመጡ ዘማሪዎች ይዋጣሉ
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
ቀና ብለው ያላዩኝ ቄሶች አሁን አንዳልክ ትዝታውን ላይቭ አቀረበልን አሜሪካ የመጡ ዘማሪዎች ይዋጣሉ
አንድ ወንድሜ ብቻ ነው የቀረው የአክስቴ ልጅ ሐረር ቢራ ልያጠጣኝ የዓመቱ የመጀመሪያ የውይይት ጊዜ
Переглядів 2942 місяці тому
አንድ ወንድሜ ብቻ ነው የቀረው የአክስቴ ልጅ ሐረር ቢራ ልያጠጣኝ የዓመቱ የመጀመሪያ የውይይት ጊዜ
አሳማ ይበላል በኦርቶዶክስ ፓስተር ሶፊ ያስደነገጠው ጉዳይ 😳 እስካሁን ይሔን ብናውቅ ተሐድሶ ነበርን
Переглядів 8932 місяці тому
አሳማ ይበላል በኦርቶዶክስ ፓስተር ሶፊ ያስደነገጠው ጉዳይ 😳 እስካሁን ይሔን ብናውቅ ተሐድሶ ነበርን
የዘማሪው VVIP ካርድ ጉዳይ አማን ሻሎም ዛሬ የተሰማውን ተናገረ የመዝሙር ኮንሰርት በኢትዮጵያ ለምን..!
Переглядів 3,7 тис.2 місяці тому
የዘማሪው VVIP ካርድ ጉዳይ አማን ሻሎም ዛሬ የተሰማውን ተናገረ የመዝሙር ኮንሰርት በኢትዮጵያ ለምን..!
ሐብትሽ የዘማሪውን ጉድ አወጣ የውባለም ኦርቶዶክስ መሆን ተገለፀ እኔ እያለወሰ ሐሰተኞች አይቀጥሉም
Переглядів 2,9 тис.2 місяці тому
ሐብትሽ የዘማሪውን ጉድ አወጣ የውባለም ኦርቶዶክስ መሆን ተገለፀ እኔ እያለወሰ ሐሰተኞች አይቀጥሉም
ገንዘብ ያላቸው ጴንጤዎች ዳኒ ከፍተኛ ወቀሳ ከቅዱስ ቤት ገጠመው ወንጌል ትቶ ዳሌያቸውን ለሚያሳዩ ሴቶች ጊፍት
Переглядів 5572 місяці тому
ገንዘብ ያላቸው ጴንጤዎች ዳኒ ከፍተኛ ወቀሳ ከቅዱስ ቤት ገጠመው ወንጌል ትቶ ዳሌያቸውን ለሚያሳዩ ሴቶች ጊፍት
ሶፊ ቤት የቸሰማው ምስክርነት መልካም ወጣት ድራማ ነው ያለው ሰው ሴቷ ፕሮፌት የደረሰባት የትዳር ጉዳይ
Переглядів 1,8 тис.2 місяці тому
ሶፊ ቤት የቸሰማው ምስክርነት መልካም ወጣት ድራማ ነው ያለው ሰው ሴቷ ፕሮፌት የደረሰባት የትዳር ጉዳይ
አሊ ቤት የፈጠረው አሳዛኝ ቤተክርስቲያን የትግራይ ብቻ አደለችም ሶማልያ ከባድ የሆነ አስፈሪ ሕግ አላት
Переглядів 4982 місяці тому
አሊ ቤት የፈጠረው አሳዛኝ ቤተክርስቲያን የትግራይ ብቻ አደለችም ሶማልያ ከባድ የሆነ አስፈሪ ሕግ አላት
ልሳን ላይ የቀለዱ ነብያቶች ማንም ያላየው ቪድዮ አቡና እጅ ገባ በልሳን ጉዳይ የተፈጠረው አወዛጋቢ ጉዳይ
Переглядів 2,1 тис.2 місяці тому
ልሳን ላይ የቀለዱ ነብያቶች ማንም ያላየው ቪድዮ አቡና እጅ ገባ በልሳን ጉዳይ የተፈጠረው አወዛጋቢ ጉዳይ
ጌታ ይድርስልክ
❤❤❤
እሥሥሥሥይ የናንተ ፋስተር ስፀለይ ትድናላችሁ የቂዱሳን ምልጃ አይድንም 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ሀይ እናንተ
❤❤❤yes
ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም የአማን የችግሩ መሰረት አስተምሮቱ ነዉ አንዴ ስለዳንኩ እንደፈለኩ ሀጢያት እየራሁ እመላለሳለሁ የሚለዉ ድፍረት ነዉ ለዛ መሰለኝ 4አመት ሙሉ አሁን ከተለየችዉ የሴት ጓደኛ ላይ በብዙ ነገር እያሳለፋት የነበሩት ራሷ ሁሉን ነገር እንደገለፀችዉ አሁን እዚህ ቲክቶክ ላይ ሮጠዉ የሚመጡት ገንዘብ ለመሰብሰብ ነዉ ሌላ ምንም ምክንያት የለዉም ከዛ አስተሳሰብ ትምህርት ካልወጣ ታጥቦ ጭቃ ነዉ
ወንድሜ፡እንኳን፡በሠላም፡መጣህ፡ተባረክ፡የሙስልሞችን፡ሙግት፡ከእፎይ፡ከክርስታን፡ከተለያዪ፡ወንድሞች፡መሥራት፡አለባችው።
Wey ante lj😂😂😂 mndnew wede media lemewxat chekolk
ናናናናና ....ያቅነዘነዛቸው ብዙ ሴቶች አሉ።
አንተስ እንደዉ ወሬዉን ተዉና ደህንነት ተማር
አማናችን እኳን በሰላም መጣህ
አማን በፈጠረክ ተመለስ እየጠበቅንክ ነው።
አትፍረዱበት ስለስማችን ተጨንቆ ነው ተረዱት
ተባረክ እውነት መንገድ ሕይወት የሆነውን ኢየሱስን ተመልክተን ሩጫችንን በትእግስት እንሩጥ። እነዚህ ሰዎች የአንድን ሰው መሳት የሚያወሩት ከእሱ የስህተት አካሔድ እንድንማር እንጂ ሀሜት አይደለም ወይም እኛ ፍፁማን ነን ማለታቸው አይደለም። ልክ መፅሐፍ ቅዱስ የነዳዊትን ደካማና ጥሩ ጎናቸውን እንደተረከልን ማለት ነው።
be edit yegebaw guest gn temechitognal
ወይ አቡና መቋጠሪያ የሌለህ የሆነ አጋጣሚ ስታገኝ አየር ላይ ቋቅ ይልሃል
ትልልቆቹን ሲያቅቱህ ወደ ልጆቹ መጣህ ወረድክ
ISLAM IS THS WAY OF LIFE !!!
Abuna😷😷😷 beselam new ere tew niseha geba. Kante belay ametsegna eko yelem. Ante yematewedachewen sewoch sew sisedebew des yelehal maferiya. Yekal eweketu seletefah hamet, techet yidebral ezke meche kim, eske meche mikegninet. Yonatan ga abrew live selegebu bimotu enkuan dez yelehal. Enezih wetatoch telant metew beletuh... men yidereg. Niseha geba bachiru
ይሄን ትንሽ ልጅ አገኘህ እና ተነፈስክበት ስርአትህን ያዝ ለሷ ተደርበህ መወደድ ነው በቃ እውቀት የሞላባቹ መሰላቹ እናንተ የቀደዳችሃት መንገድ ነው እሱም የገባበት ተወርውረህ ትንሹ ልጅ ላይ😂😂😂
ለየለት ሰሚ አጣህ ኣ ክፉ ሰው ሁሌም ብቻውን ይቀራል 😂😂😂
Ermiyas negroh neber bichahin tikeraleh bilo neber!
የደቡብ ክርስትና የምን መድሐኒት ነዉ ጥቅሱ ልክ አይደለም ስህተት ነዉ ለጠንቆይ የተፃፈ ነዉ ልብ ያለዉ ጭሮ ን ተናገሩ
አንቴመ ተቀጠልክ ቅጨም
11111
Abette setameruuu hahahahha
የእግዚአብሔር ቤት የዘራፊዎችና የሌቦች ሆኖ ቀረ።
ሀሰተኞችን ከነሥራቸው አጋልጥ!!
ያንተን ሀሜት መስማት ራሱ በሽታ ነው
Apostle Israel dansa, God bless you, we love you Apostle
እቺ መሊጥ አዲስ ትዳር ጀማሪ ደግሞ ምነው እነ አቤል አቡናን ልሁን አለች
የሰለቸ ነው አለፈበት እኮ ኦርቶዶክስ እያወራ ነው ሰለ ሀሰትኛ ነቢያት ምን አለ ንፁሁን ወንጌል ብትሰብክ
be strong
ምላሳም ነው መምከር ሲገባው🙏
ሌሎችን ከማሰናከል ውጪ ምንም አያንፅም አቡና ጌታ ይቅር ይበልህ
የወንጌል እንቅፋት ሆነሃል ከቻልክ ወንጌል ስበክ ተው
አሁን አንተ ወንጌል እሰራህ ነው ? የምታወጣው ምን ይጠቅማል ወንድም አያንፅም እሱ ቢያጠፋ ከጌታ ጋር ሂሣቡን ያወራርዳል አንተ አሁን ታዲያ ወንድምህን ጠምደህ መንግስተ ሰማይ ትገባለህ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል ተው ተው
አንተ ልጅ እባክህን ቤተክርስቲያን ነው እያዋረድክ ያለኸው አንተም እኮ ከሱስ ነው የወጣኸው ብዙ ዋጋ የየተከፈለልህ ሰውነህ ዩቲዩብ ላይ ስትወጣ አየሩ ላይ ያለው አጋንንት ገብቶብሐል ቆምበልና ንሰሀ ግባ የሚሻለው እሱነው ጨርቅህን ከመጣልህ በፊት ወይ ወደ አዕምሮ ህክምና ሂድ!!
ምኗ ድፍን ነሽ ? በወንጌል ስም ሰዎችን ማጭበርበር ወንጌልን ማዋረድ መሆኑን ለምን መረዳት አቃተሽ ? አንቺ የጨነቀሽ ለወንጌል ነው ወይስ ለአጭበርባሪ ሰዎች ?
አስኪ ውሽት ከሆነ ለምን መልስ ኣይስይጡም
Tsigereda getashi yonatan new weyi
Wendime tebarek ensemahalen
ሰለ ሰው ከምታወራ ሰለ ራሰሕ ግለጽ አውርቶ አዳሪው
ደግሞ ጀመረህ ? ኦርፈን ነበር
አ ን ተ ዘ ማሪ አ ው ታ ሩ ከ በ ደ ን የ ኮ ነ ን ክ እለ ት ነው ያ በቃ ል ህ
ይሄ ልጅ ግን ድሮም አሁንም ድሃ ነው እንዴት ሰው ሁሌ ለሃቹን ይተፋል
አ ቡ ና ት ክ ክ ለ ኛ ይ ሁ ዳ በ ል ቶ ጠ ጥ ቶ በ ሰ ላ ሳ ዲ ና ር የ ሚ ሽ ጥ
እስቲ መ ኮ ነ ን ት ተ ህ ጌታ ን ስ በ ከ ው