🛑 Bermel Georgis ሁሉም የአለም ህዝብ የሚድንበት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 9 днів тому +49

    ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይሄዳሉ..... የኛ ዕንቁ መምህር ወደፊት 🥰

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 9 днів тому +1

      ደምርኝ ውዶችየ❤❤❤

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 8 днів тому +1

      ትክክል እህቴ እኔና አችንም ሱሬአችንን አውልቆ ለመጣል ያብቃን እህቴ

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 8 днів тому +1

      @BatyMamo አሜን አሜን እህቴ በዚህ አመት አስቤያለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @Efteinsae
      @Efteinsae 6 днів тому

      Min geze yifellihga a hun atawelkywem!l yanchis mech honena kedmos​@@BatyMamo

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 9 днів тому +27

    መታደላችሁ 😢ሰመዓቱ አባቴ ስደት በቃሽ ብለክ ደጅህን አስረግጠኝ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 днів тому

      አሜን ሀሳብሽን ፈጣሪ ይስማሽ እኛንም ያብቃን ለደጁ ሁላችንም❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እኛንም ለቦታው ያብቃን የሊዳው ገናና አባቴ ሰማአቱ😢😢😢😢

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛንም ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ፍቃዱይሁንልኝ

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 9 днів тому +9

    እሴይ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ምመህር ወደ ተአምረኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እንዲት ሄድ በጣም ስመኝልህ ነበር
    ለሎች አባቶቻችንን ም ለዚህ
    ቅዱስ ቦታ ያብቃቸዉ
    አሜን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 9 днів тому +8

    እግዚአብሔር በሰማዕቱ በቅዱስ ጎርጊስ አከበረህ ከተማውንማ እናጅሬ ተቆጣጥረውታል መድረክ አይሰጡም ለጊዜው ነው እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ::

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 днів тому +13

    ይህ ሁሉ ሠው የትነው እሰማቱደጅነው ወይኔ ቀናሁ😢😢😢😢አይስደት ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊሰ እባክ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

    • @Emebete21
      @Emebete21 8 днів тому +1

      አሜን እህትየ ሰማእቱ አባታችን ለደጁ ያብቃን ግን የልቅሶ ኢሞጂ አንጠቀም ምክንያቱም ቪድዮው እንዳይሰራጭ ያግደዋል

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 9 днів тому +7

    የኔ መምህረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለደጆችሁ ያብቃኝ🤲🤲ሰማዕቱ መንገዱን አዝጋጅልኝ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 8 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @ZhraAhmed-xs9wg
      @ZhraAhmed-xs9wg 8 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZhraAhmed-xs9wg
      @ZhraAhmed-xs9wg 8 днів тому +1

      መምህራችን 😢😢😢😢😢ቃለሂውት ያሠማልን😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @Emebete21
      @Emebete21 8 днів тому +2

      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን። ደግሞ እህቶቼ አደራ የልቅሶ ኢሞጂ አንጠቀም ምክንያቱም የቪዲዮውን የመታየት አቅም ይገታዋል።

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 9 днів тому +4

    መምህራችን አኮራከን ጠቃይ ይጫጫ እኛ ወደፊት ግዜው የኛነው የጠቃይ ዘመን አብቅታል እስካሁን እድላችን ተጠቀሙበት ይበቃችዃል

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 днів тому +2

    እነሱ ጋር ከለወ እኝ ጋር ያልወ የበልጠሉነ እነ አተፈራ❤❤❤

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 8 днів тому +2

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላልየእውነት ቀናው። ❤ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ከመላ ቤተስብህ❤ ።
    ቃለ ህይወት ይስጥህ

  • @ThgffFgff
    @ThgffFgff 8 днів тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ውድ መምህሬ❤

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 9 днів тому +4

    ❤ቃላ ሒወት ያሰማልን መምህር ሰመዓቱ ሞገስ ይሁንህ በእውነት የአንተን ጊዮርጊስ መሄድ ስናፍቅ ነበር ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቼርነት ሆነ ተመስገን ❤❤❤ ወንድሜ ሰለሞን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    መምህር ስለ ማህሌ ማህሌ ላይ ያለችውን ሴት ያስተማረውን ደጋግማቹ ስሙት

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 9 днів тому +3

      እሽ በጣም ምወደው ትምርት በተለይ መምህር ስያስተምር ብትን አርጎነው ሚያስረዳው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AtakltiAbadi-z5n
      @AtakltiAbadi-z5n 8 днів тому +1

      ምን ላይ ነው ያለው እህት ወንድሞቼ ሊንኩን ፃፉልኝ

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 8 днів тому +2

      @AtakltiAbadi-z5n እዚው ዪቱብ ላይ አለ ከሳምንት በፊት ወደ በርሜሉ ሲሄዱ እና ሲመለሱ ነዎ ያስተማረው ባህር ዳር ላይ

    • @AtakltiAbadi-z5n
      @AtakltiAbadi-z5n 8 днів тому

      @@tegegnanjlot.a6394 እሽ ኣመሰግናለው ምን በዬ ሰርች ላርገው ስላለፈብኝ ነው ይቅርታ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 9 днів тому +4

    እልል አሜን እልል

  • @hajashajas1340
    @hajashajas1340 9 днів тому +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሳማልን መምህርየ❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 9 днів тому +4

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከርሶገርይሁን❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር✅✅

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 9 днів тому +4

    Kale Hewit yasemalen berektwo yeadrbhin 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 9 днів тому +4

    ደምርኝ የቅዱስ ጊዌርጊስ ወዳጆች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    የኛ እንቁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 9 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 9 днів тому +3

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቃልኪዳንህ በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 9 днів тому +3

    መምህር ተስፋዬ የእውነት ጀግና ውድ መምህር ነክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wansheet.Tasfayee
    @Wansheet.Tasfayee 9 днів тому +3

    Ameen.Ameen🎉❤❤❤

  • @sndayoGebrihans
    @sndayoGebrihans 9 днів тому +3

    መምህራችን አንደበትህ ሲጣፍት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 днів тому +3

    መምህርየ አተንተከትለን መተናል የኛእቁ መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 9 днів тому +2

    ቃለ እይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን

  • @HiliftiMenasebo
    @HiliftiMenasebo 9 днів тому +3

    ሰማእቱ

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 9 днів тому +1

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ 😢😢😢😢 ለመምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 9 днів тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 9 днів тому +3

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ksanethabtom
    @ksanethabtom 8 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን አግዚኣብሄር ይባርክ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃን ኣሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 8 днів тому

    የኛ እንቁ መምህር መታደላችንኩ የመምህር ልጅ መሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ፍሬ በመሆኔ

  • @hiwetbedlu9944
    @hiwetbedlu9944 7 днів тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን ታቃለህና ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ መውሰድ ከቻላችሁ ውሰዱኝ ስለ ሰማእቱ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn 🙏🏾🥰😇💕🥹😍✝️✝️✝️

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት 🙏❤

  • @netsifkadu7703
    @netsifkadu7703 8 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰማእቱ ቅዱስ ጅወርግስ ለደጁ ያብቃን ለኛ ለሰደተኞች

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b 9 днів тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔርም ብርታት ይሁንክ❤❤❤

  • @helenkiros8436
    @helenkiros8436 9 днів тому +1

    እልልልልልልልልልል ቃልህይሆት ያሰማልን ለደጅ ያብቃኝ ቅድሰ ጎርጌሰ አሜን

  • @ThgffFgff
    @ThgffFgff 8 днів тому

    ለደጅህ ኣብቃኝ ጊወርጊስ ኣባቴ❤

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 8 днів тому

    ኑርልን የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማን ያገልግሎት ዘመህን እሺ ዓመት ያድርገው ሊቀ ሰማዕቱ የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊወርጊስ መምህርየ
    ካዳንሃት ነፉስ አንዷ ነኝ

  • @KbyeDebebe
    @KbyeDebebe 8 днів тому

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የኛ እንቁ

  • @NigusuZerihun-v6l
    @NigusuZerihun-v6l 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @yilma4711
    @yilma4711 8 днів тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 9 днів тому +2

    እሰይ እንዲህ አይቸህ አላዉቅም በስብከት እልልልልልልልልልል

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ እኛ ስደት ያለነም ወደ ቅዱስ ሰጋዉ ደሙ ያድርስን😢

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ፍጣሪ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ

    እግዚኣብሔር ግዜና ሰአት አለው ክብርና ምስጋና ይግባው ሁሌ መምህሮቻችን ወደ ሰማቱ በሄዱ እያልኩ አስብ ነበር መምህር ደስ ብሎኛል

  • @መብራህተወለተመድህን

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 8 днів тому

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ በእኔ ፍቃድ ሣይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ለደጀህ አደርሰኝ

  • @brkti2123
    @brkti2123 8 днів тому

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በረከታቹ ይደርብን አሜን❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ተሰፍሸየ

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @የማርያም-የማ
    @የማርያም-የማ 8 днів тому

    መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 9 днів тому +2

    Amen amen amen amen amen amen kalehywet yasemaln ❤

  • @Emebete21
    @Emebete21 8 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በፀጋ በሞገስ በማቱሳላ እድሜ ያቆይልን።

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን መህር ፀጋዋትን ያብዛልን የኔልዬ መልካም መህር እዴት ደስ እደሚል ስብከቱ በማረያም እፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤ተመስጌን ነብሴ እረካች ማካበድ አይደለም ስብከት መስማት ካቆምኩኝ ቆየዉ ከዚን በሀላ እሰማለዉ❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 днів тому

    በጣም ደሰ ያላል❤❤❤ ቬር ላይክ። አረጉ ሰዉ። የደን❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 8 днів тому

    መምህርዬ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت 8 днів тому

    መምህሬ ቃለሂወትን ያሠማልን ወይኔ ትምህርቱ❤❤❤

  • @sphonetastic
    @sphonetastic 8 днів тому

    የኔ ጀግና እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @BirukGetachewTsegaye
    @BirukGetachewTsegaye 9 днів тому +1

    Memher enkon lezih abekah❤❤❤❤❤❤

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w 8 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🎉🎉🎉

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 8 днів тому

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን!

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 8 днів тому

    ❤❤❤❤ መምህር መታደል ነው

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 8 днів тому

    አወዎ እኔም ምስክር ነኝ ስስቴ ወንድነት በቻ አይበቃም ልብ ያለው ነው ሊሄድ አየይለም ለመሄድ የሚያቅድ የተዋህዶ ጀግና ብየሃለሁ ሰማዕቱ ይጠብቅህ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 8 днів тому

    እንኳን ያንተ ፍሬ ሆንኩ እንቁ አባቴ

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 8 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ሁለምናገርላባጎኖው

    Kale Hiywet Yasemaln mamirachin ❤❤❤❤❤❤

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 8 днів тому

    Egzahber qalehiyot yasmalin mamirye 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🕊️🕊️🕊️❤️❤️❤️

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 8 днів тому

    አቤቱ ጌታሆይ❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 8 днів тому

    እንድት ደስ ይላል❤❤❤

  • @Tizita341
    @Tizita341 2 дні тому

    Amen Kal Hiwotn Yasmaln
    Yegna Enku Memhir

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 8 днів тому

    መምህሬ❤

  • @fekaduMersha-f5u
    @fekaduMersha-f5u 9 днів тому +2

    memhir teleyalh eko

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 8 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Wansheet.Tasfayee
    @Wansheet.Tasfayee 9 днів тому +2

    🤲🤲🤲🫶🫶🫶🎉🎉👏👏👏👏👊👊

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 8 днів тому

    Amen Amen Amen Kale Hiwot yasemalene

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 8 днів тому

    ተሪቢኖስሚዲያጡሩየነብስስራእየሰራችሁነዉ,በርቱ

  • @redietshiferaw9738
    @redietshiferaw9738 9 днів тому

    Amen amen😮ameneil

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 8 днів тому

    🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🙏⛪🙏🏻🙏🏻

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 8 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 9 днів тому +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @goiteom
    @goiteom 9 днів тому +1

    Des yilal betimirt mahal advert keg bale dimtsi. Be mejemerya na mecheresh behind?

  • @MisrakMisrak-p2v
    @MisrakMisrak-p2v День тому

    Cr

  • @Efteinsae
    @Efteinsae 6 днів тому

    UA-cam lay Kuch blew yisadebu yikawrmy enjoy ezama mandefrow Ala endemyanketekitachew yawekuwatal Gena sytaseru yirbedebedalu 😂

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hiwetbedlu9944
    @hiwetbedlu9944 7 днів тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን ታቃለህና ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ መውሰድ ከቻላችሁ ውሰዱኝ ስለ ሰማእቱ

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 8 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 8 днів тому

    እንድት ደስ ይላል❤❤❤

  • @fekaduMersha-f5u
    @fekaduMersha-f5u 9 днів тому +1

    memhir teleyah eko

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 8 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር