Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን ታውቃለህና ፍፆሜየን አሳምርልኝ ለደጅህም አብቃኝ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን ያስባት በእውነት የሀገራችን ሁኔታ ቀን በቀን ባሰበት በፀሎት እንበርታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ታምር ነዉ ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን አተታቃለህና ባተፉቃድ ለደጅህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቃን. ለአንች የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ መጥቼ ለመመስከር አድርሰኝ አባቴ እባክህን ፀበል ያመጣቹ ካላቹ ስጡኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤
ሰመአቱ አባቴ ችግሬን ሕመሜን ....ታዉቃለሕ ለደጅሕ እብቃኝ 🙏🏼
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊሰ የልቤን አንተ ታዉቀዋለህ። ማረን እባክህን ።
ሳላስበዉ እህቴንና አባቴን ለደጁ ስላበቃህልኝ አመሰግንሀለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳን የጊዜው ጊዜም ደጅህን እደምታስረግጠኝ አምናለሁ
ይኸው ያንችን ስራ እየሰራችልሽ ነው።።በእውነት መንታ ልጆች ትሰጥሻለች በሙሉ እምነት እመቤታችን ምንም የሚሳናት የለም።።ሰማእቱ ሰማእቱ።።❤❤❤
ደስብሎኛል
ደስ ይላል የዚህን ያክል ስደተኛችን ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን ዳዋት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ
ሰማአቱየ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ አማምላክ እርጅኝ ደጃችሁ ናፈቀኝ በእውነት
ሊቀ ሰማእት ቅዱስጊዮርግስ እባክህ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣርግጠኝ❤❤❤
ደሙርኝ የቅዱስ ጊወርጊስ ልጆች
እርጋታሽ አገላለፅሽ ደስስስስስ ይላል
ዴብጎበዝ በርታ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁህ ያብቃን የምር በጾለት አስቡን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
ኤልሻዳያወች እንኳን ደና መጣቹኹ🎉❤ሰማዕቱ አባቴ በስደት ያለነዉን ለደጅህ አብቃን👏የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ❤
ለደጅህ አብቃኝ ስማአቱ አባቴ የኔ አለኝታ😢😢😢
እኔ ግን እጅጉን በጣም ሀጢያተኛ ነኝ ግን የእግዚአብሔር አምላክ የስስት ልጅ ነኝ በማህሪነቱ ይማረኝ በቸርነቱ ይቅር ይበለኝ ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አቢቃኝ የእግዚአብሔር ንጹህ ሰማአት ሆይ ማረኝ😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ይማርንደምርኝ
አሜን ሁላችንም ነን ግን እርሱ ማሃሪ ነው ይምረናል
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ሰማእቱ አባቴ አደራህን ስደተኛ ልጆችህን ለደጅህ አብቃን😢
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
Wed Abebech egzeabeher Amelak enquan lezehe abekashe❤Emebet nege Demo amerobeshal tebarke
የሰምአቱታሪክታምርነውሰምአቱለደጅሕአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
በጸሎታች ኣሰብኝ ክሰደት ተመልሽ ሰማእቱ ደጁ እድ ህደ ሰደተ ላይ ነኝ ወለተ ሚካኤል እያላቹ
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤Amen
በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በረካቱ ለኔና ለመላ ቤተሰብ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤ I
ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤ማረኝ ይቅር ብለህ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
ሰማዕቱ እባክህን ምህረቱን ላክልን ማስተዋሉን አድልን 😢☦️🙏🙏🙏
እህቴ ፀሎትሽ ምላሽ እንደሚያገኝ 100% እርግጠኛ ነኝ፣እምነት ብቻ ይኑርሽ ከልብሽ ካለ ጥርጣሬ፣ ደሞ እድለኛ ነሽ ቦታው ላይ መድረስሽ እራሱ፣ ለምን ካልሽኝ እኔ ቦታው ሳልደርስ ሰማአቱንና የቃራዋን ርህሪህት ቅድስት ኪዳነምህረት ጠይቄ ፆታውን እንካን ሳትቀይር የጠየኩትን የተባረከች ፍሬ በማሃፀኔ በምልጃቸው በፀሎታቸው አግኝቻለሁ፣ ፀበሉን አግኝቼ በመጠጣቴ ህመሜ ደዌ ጥያቄ ተመልሶል፣የሰማአቱ አምላክ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን።
መች ነው ቀጣይ ጉዞ
አይ አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ቃልአ ጣው አድቀንስለሳቸው እመሰክር ይሆናል
Egizabhr nebzi bateka abekiani❤❤❤❤
ውሰደኝ ሰመአቱው ውስብስዘቡን ህይወቴን አስተካክልኝ
ቅዱስጊዮ ርጊስ ደግሜ ለመሄድ ያብቃኝ አንዴ ሄጃለው።
Obboltii koo Abiyeee bayee gamadee demuu ketifii waqayoo bekadhaa kanii barabadee hin haragataa waqayoo sifii kenaa dabalee dabalee sifii yaa kenuu hin harageetaa tasafaa hin kutinii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሻዳዮች ሁሌ የምገርሙኝ አጓግታቹ የምለቁልን ነገር ምስክርነቱ የሚገርም ባይሆንም ግማሽ ደርሼ እያየው ነው ትዝ የሚለኝ እንዴት እንደገባው 😅❤በርቱ
❤❤🙏🏽🙏🏽💐🙏🏽💐🙏🏽
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ እባካችሁ ከታህሳስ ከ18 በሏላ ያለውን ጉዞ ብታሳውቁኝ ከይቅርታ ጋር ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ🙏🙏🙏
እኔእጅጉንበአጥሚየጠፉሁአጥያኝንኝሰማአቱአባቴቅደሰጊዮርጊሰፋቃድህከሆነለደጂአብቃኝልጄቸንሚአባቴአደራራራራራራለደጂአብቃኝ😢😢😢😢😢😢
ጌርጊስ አደራህን በዚህወር ውሰደኝ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሳክራይብ ኣርጉሉኝ የተዋህዶ ልጆች
Izigaberii imasaganii wedii itee silaa edeshuu baxamii dasii halenii
የባህር ዳር መንገድ ተዘግቷል እየተባለ ነው።ሌላ አማራጭ አለ
ኩቦን ማለት ምን ማለት ነው?
የወረፋ ካርድ መሠለኝ
ትወልጃለሽ የምናመልከው አምላክ ለቃሉ የታመነ ነው ብቻ ተሰፋ አትቁረጭ እህቴ ሴት ከሆነች ደሞ ቲዎቢስታ በያት የሰማእቱ እናት ስሟ ቲዎቢስታ ነው
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን ታውቃለህና ፍፆሜየን አሳምርልኝ ለደጅህም አብቃኝ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን ያስባት በእውነት የሀገራችን ሁኔታ ቀን በቀን ባሰበት በፀሎት እንበርታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ታምር ነዉ ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን አተታቃለህና ባተፉቃድ ለደጅህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቃን. ለአንች የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ መጥቼ ለመመስከር አድርሰኝ አባቴ እባክህን
ፀበል ያመጣቹ ካላቹ ስጡኝ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤
ሰመአቱ አባቴ ችግሬን ሕመሜን ....ታዉቃለሕ ለደጅሕ እብቃኝ 🙏🏼
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊሰ የልቤን አንተ ታዉቀዋለህ። ማረን እባክህን ።
ሳላስበዉ እህቴንና አባቴን ለደጁ ስላበቃህልኝ አመሰግንሀለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳን የጊዜው ጊዜም ደጅህን እደምታስረግጠኝ አምናለሁ
ይኸው ያንችን ስራ እየሰራችልሽ ነው።።በእውነት መንታ ልጆች ትሰጥሻለች በሙሉ እምነት እመቤታችን ምንም የሚሳናት የለም።።ሰማእቱ ሰማእቱ።።❤❤❤
ደስብሎኛል
ደስ ይላል የዚህን ያክል ስደተኛችን ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን ዳዋት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ
ሰማአቱየ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ አማምላክ እርጅኝ ደጃችሁ ናፈቀኝ በእውነት
ሊቀ ሰማእት ቅዱስጊዮርግስ እባክህ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣርግጠኝ❤❤❤
ደሙርኝ የቅዱስ ጊወርጊስ ልጆች
እርጋታሽ አገላለፅሽ ደስስስስስ ይላል
ዴብጎበዝ በርታ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁህ ያብቃን የምር በጾለት አስቡን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
ኤልሻዳያወች እንኳን ደና መጣቹኹ🎉❤ሰማዕቱ አባቴ በስደት ያለነዉን ለደጅህ አብቃን👏የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ❤
ለደጅህ አብቃኝ ስማአቱ አባቴ የኔ አለኝታ😢😢😢
እኔ ግን እጅጉን በጣም ሀጢያተኛ ነኝ ግን የእግዚአብሔር አምላክ የስስት ልጅ ነኝ በማህሪነቱ ይማረኝ በቸርነቱ ይቅር ይበለኝ ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አቢቃኝ የእግዚአብሔር ንጹህ ሰማአት ሆይ ማረኝ😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ይማርን
ደምርኝ
አሜን ሁላችንም ነን ግን እርሱ ማሃሪ ነው ይምረናል
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ሰማእቱ አባቴ አደራህን ስደተኛ ልጆችህን ለደጅህ አብቃን😢
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
Wed Abebech egzeabeher Amelak enquan lezehe abekashe❤Emebet nege Demo amerobeshal tebarke
የሰምአቱታሪክታምርነውሰምአቱለደጅሕአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
በጸሎታች ኣሰብኝ ክሰደት ተመልሽ ሰማእቱ ደጁ እድ ህደ ሰደተ ላይ ነኝ ወለተ ሚካኤል እያላቹ
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤Amen
በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በረካቱ ለኔና ለመላ ቤተሰብ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤ I
ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤ማረኝ ይቅር ብለህ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
ሰማዕቱ እባክህን ምህረቱን ላክልን ማስተዋሉን አድልን 😢☦️🙏🙏🙏
እህቴ ፀሎትሽ ምላሽ እንደሚያገኝ 100% እርግጠኛ ነኝ፣እምነት ብቻ ይኑርሽ ከልብሽ ካለ ጥርጣሬ፣ ደሞ እድለኛ ነሽ ቦታው ላይ መድረስሽ እራሱ፣ ለምን ካልሽኝ እኔ ቦታው ሳልደርስ ሰማአቱንና የቃራዋን ርህሪህት ቅድስት ኪዳነምህረት ጠይቄ ፆታውን እንካን ሳትቀይር የጠየኩትን የተባረከች ፍሬ በማሃፀኔ በምልጃቸው በፀሎታቸው አግኝቻለሁ፣ ፀበሉን አግኝቼ በመጠጣቴ ህመሜ ደዌ ጥያቄ ተመልሶል፣የሰማአቱ አምላክ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን።
መች ነው ቀጣይ ጉዞ
አይ አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ቃልአ ጣው አድቀንስለሳቸው እመሰክር ይሆናል
Egizabhr nebzi bateka abekiani❤❤❤❤
ውሰደኝ ሰመአቱው ውስብስዘቡን ህይወቴን አስተካክልኝ
ቅዱስጊዮ ርጊስ ደግሜ ለመሄድ ያብቃኝ አንዴ ሄጃለው።
Obboltii koo Abiyeee bayee gamadee demuu ketifii waqayoo bekadhaa kanii barabadee hin haragataa waqayoo sifii kenaa dabalee dabalee sifii yaa kenuu hin harageetaa tasafaa hin kutinii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሻዳዮች ሁሌ የምገርሙኝ አጓግታቹ የምለቁልን ነገር ምስክርነቱ የሚገርም ባይሆንም ግማሽ ደርሼ እያየው ነው ትዝ የሚለኝ እንዴት እንደገባው 😅❤በርቱ
❤❤🙏🏽🙏🏽💐🙏🏽💐🙏🏽
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ እባካችሁ ከታህሳስ ከ18 በሏላ ያለውን ጉዞ ብታሳውቁኝ ከይቅርታ ጋር
ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ🙏🙏🙏