Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ከስልምና ሀይማኖት ውስጥ ነው የመጣሁት እግዚአብሄር ይመስገን ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት ስለመራኘ ተመስገን ተመስገን ሁሌም አመሰግናሀለሁ መድሀኒአለም አባቴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ውድ እህታችን. እንኳን በሰላም. መጣሽልን በራችልን.
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ማር እግዛብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወድ ውዲትዋ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽ እልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ስለመረጠሽ የሱ እንድትሆኒ ምን ይከፈለዋል !!!
እኔም አንድ ጓደኛየ በሳኡዲ አረብ ነው የለነው እግዝያአብሔር ይመስገን በእምነት ከእስልምና ወደ ተዋህዶ መጥታለች እመበቴ ምስክሬ ናት
እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏😍
ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ፈጣሪ ይርዳቹ
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ኘሮተስታንት ነበርኩኝ አሁን ቀጥተኛው መልሶኛል ክብር ለድንግል ልጅ
ዋው እግዚአብሂርይመስገን በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ
ቃልሂወትን ያስማልን የእህታችን በረከት ይድረስብን የኛንም እቆቅልሽ ትፈታልን ዝንድ ፀሎታ ይድረስልን አሜንአሜን
Ellllllllllll
እልልልልል ፈጣሪ የመረጠሽ ነሽ እመአምላክ ካንቺ ጋር ትሁን ይቅርታ ወንድም ከሆንክ ፈጣሪ ይርዳክ
እኔ ከፕሮቴስታንት ኃይማኖት ወደ ቀጥተኛ እና እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ኃይማኖት በ፳፻፲፬ ዓ.ም (2014) መጥቻለሁ!።
አሜን እቦክህ መምህር በምትወደው አምላክ ይሁንብህ ቤተሰቦች ተበተንን እባክህ መምህር የኦርቶዶክስም እህት ወንድሞቼ እህቶቼ እናት አባቶቼ በፀሎታቹህ አስቡን መምህር ምንም ሳይጠፋ ምንም ሳናጣ ተበተንን አረ በአለም ላይ ያላቹህ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እባካቹህ በፀሎታቹህ አስቡን አረ ድንግል ማርያም ተበተንን እባክሽ ጨለማ ዋጠን ምን ሀጥያት ሰርተን ይሆን እባክህ መምህር እባክ ከድንግል ማርያምጋር ድረስልን እናት ካለህ በእናትህ ይሁንብህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ከኖርማል ኦርቶዶክስ ወደመንፈሳዊ ኦርቶዶክስ መጥቻለሁ: በቅርቡም ቅዱስ ቁርባን ከባለቤቴ ጋር ልንወስድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኣንተንም ያጠንክርልን🙏
Ename endache nbareku ahune bananku ymkorebe sawe erasu ymemote nbare ymemaselige gen ahune kbalbateyna kljochay lmkurabe eflgalhu😢
አረ እኔ አለው መምህር ቤተሰቦቼ እዳለ ፕሮትስታቶች ናቸው እኔ መገጠመኝህ ተመልሻልው መምህር እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልህ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰብሽንም እማ ፍቅር ማርያም ትመልስልሽ
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
Elllllllllllllllll enkunim temalesh wuda ahunim berchi babetu yaxnash labetesabochishim egzihber yemrachew
እሰይ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ተቀደሰችዋ እምነታችን ተመለሽ⛪✝️❤️👌
Egzaber yemasgan esye esye deseyela
አፀደ ማርያም ብለሽ አስቢኝ በረከትሽ ይደርብን አሜን.
በፀሎታችሁ አስቡን መምህር መንበረ ማርያም ነኝ
መመህሬ አቤት መድረክ ተሰቶህ ብታገለግል አቤት የሚሆነው የሚነቃው ሰው ታየኝ መመህሬ. እግዝአብሔር. ፈቅዶ በመድረክ ባስተማርከን መመህሬ ኑርልን
በጣም እውነት ነው ግን ለምንድነው መድረክ የማይሰጥክ መምህር ብሱ ሰዎች ይመለሱ ነበር በተለይ ፍቅር በሚባል ሰበብ እምነታቸው የሚቀይሩ እህት ውንድሞቼ ወይም አንዱ ሌላ አንዱ ሌላ እምነት የሚከተሉት በደንብ ቃሉን ቢሰሙት እላለሁ !!!?
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ።
Thank god
ወንድማችን በአካል ስለአየንህ ደስ ብሎናል እስኪ ሁላችንም ቪድዮወን ተመልክተን like እናድርግ አይከፈልበትም 20ሺ ሰው ይመለከተዋል ግን ከአንድ ሺ በታች like ደስ አይልም comment አድርጉ ወንድማችንን እናግዘው እግዚአብሔር ይባርክልን ወንድማችን።
እኔ ቤተሰቦቼ በአድ አምልኮ ያመልካሉ እኔ ከእሱ እርቄ ነዉ የምኖረዉ እዉስጥ እንድገባ ይገባፉኛል እናም አላርገዉ ወደ ድንል ማሪም መፀለይ መሥስገድ መፆም እናም የቅዱሳን አምላክ ይርዳኚ
@@mtg7561 የኔ እህት የቤተሰቦችሽን ክርስትና ስም ፅፈሽ ስገጂ ፀልይ መንፈሱን በስላሴ ስም እየቀጠቀጥሽ እሰሪው ግን መጀመሪያ ንስሃ ግቢ ከዛ በቀላሉ ታሸንፊዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@@mtg7561 አቤት ይርዳክ ወንድሜ እመአምላክ ትርዳክ
ቸቸ
እኔ ከክርስትና ወደ ክርስቲያን መጥቻለሁ እግዚአቤሔር ይመሥገን አምላኬ እደሞተልኝ አወቅሁ 😥
berchi egzihber yaxanash
ማሬዋ ሁላችን እንዳንችው ነን።ምክንያቱ በዘልማድ ፣በግድየለሽ የኖርነው አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ፍፃሜያችን ባናውቅም እውነተኛው መንገድ አግንተናል
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo selem mehr tesefay selkekutr ebakhn
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo Seme tigist memehr tsefay , selekkutr
አገሬ ልገባ 15ቀን ቀረኝ ለንሰሀ ያብቃኝ አሜን
እኔ ከሱሰኝነት እና ከሴሰኘነት ወጥቼ ወደ ጸሎት እና ወደ በተክርስቲያን በመጠጋቴ ቀድሞ ሲያስጨንቀኝ የነበረውን መንፈስ ተቆጣጥሪያለሁ የእግዚያብሄር ሀይልም ሀያል እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡ የእግዚያብሄር ስም ለዘለአለም የተባረከ ይሁን ለዚህም መምህር ግርማ ወንድሙን አመሰግናለሁ፡፡
የባለ ታሪካችን በረከቷ ይደርብን በጸሎት አሳስብልን ወልደጊዮርጊስ ብለህ መምህራችን 😇🙌
yikatele
ኣሜንንን
AMEN AMEN AMEN
አሜን አሜን አሜን ቀለሂየት ነሠመልኞ ❤❤❤❤❤
@@AsterAster-w4tምን አልሽ?
መምህራችን ላንተም ለቤተሰቦችህም እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ !! በአረብ ሐገራት የምንኖር ለንሰሀ ሞት ያብቃን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን !!!
አረብ ሀገር ሁነሽ ንስሐ መግባት ይቻላል እኮ እኔ ገብቻለሁ
አሜን እህቴ በነፃነት የአምልኮት ቦታ የሌለበትና እንደልብ ትህምርት በስልክ መከታተል የማይቻልበ ሀገር ነው እግዜር በቃ ብሎ ፊቱን ያብራላችሁ
@@lidiya727 እባክሽ እህቴ እኔ መግባት ፈልጌ አይሆኑም እያሉኝ
አሜን፫🙏
እኔ ከአለማይነት ወደ መንፍንፈሳዊነት ተመልሼበታለሁ መምህር ይህ ፕሮግራም በቀጥታ መድረክ አግኝትህ ብታስተላልፍ አቤት ይሄኔ ስንቱ እንደሚድን እንደሚለወጥ ሳስበው ድንቅ ይለኛል
እ/ር ፀጋውን ያብዛለህ ብዙ ትምህርት ተመሪያለሁ ካንተ ፍርተማርያም እና ወለተሰንበት ብለህ በፆሎት አስብን ብዙ ችግር አለ በቤታችን ከትምህርትህ ችግሩን ተረድቸዋለሁ ግን በጾሎት አስበን ማን ያውቃል እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ችግሩ ተቀርፎ ገጠመኝ ሆኖ ቢቀርብ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ፀልይልኝ መምህር ተስፋ ማርያም
ኪዳነ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝኪዳነ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝኪዳነ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ሰላም ላንተና ለተከታቶዮችህ ዉድ መምህሬ ሁለት ያክስቶቼ ልጆች ኢንቨርስቲ የጨረሱ ገዳም የገቡ ዘመዶች ኣሉኝ መታደል ነዉ በጣም ነዉ የሚያስቀኙን በረከታቸው ይድረሰን።ኣሜን
አሜን አሜን አሜን. በረከታቸው. ይደራብን። ምንኝ መታደልነው
Hi slmnwe wndme ebaeke begzyabre seme yememre grmane krtre setye
አሜን አሜን ኣሜን 🙏
ምንም አካን ሀይማኖቴን ባልቀይርም ጣዎት አምላኪ ነበርኩ በፈጣሪ ቸርነት ተቀይራለው አንድ አምላክ አሡ ብቻ አንደሆነ አምኛለው በገጠመኙ ትምርት የተነሣ ምስክር ነኝ
ጎበዝ የበለጠ በርች እህታችን
እኔም እንዳቺ ነኝ እህቴ በርቺ እንበርታ
enkon wede ketetegnawa meged metash emaye
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
esay des yelal berchi
ለሀገረ እንዳብቃኝ በፆሎት አስቡኝ
አሜን እማምላክ ታስብሺ እህታችን
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እመብራሀን ታስብሽ
ይህንንም ላሠማኝ ለልዑል እግዚአብሄር ክብር ምሳጋና ይሁን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ትምህርቶችህ እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይስጥልኝ
በረከቷ ይደርብን መምህር ተስፋዬ ዕድለኛ ነህ
ተባረክ እያነቃህኝ ነዉ ፈልሚያ ጀምሬአለሁበፀሎት አሰቡኝ🙏አንተ እውነተኛ የመምህር ግርማ ልጅ ነህ
እውነት ነው
ታናሽ እሕቴ ከአለማዊ ሕይወት ከንግድ ስራ ነው ተጠርታ ገዳም ገብታ የመነኮሰችው ብዙ ሰው ተሳለቀባት እኛም ሳንቀር ለካ እንደዚሕ ነበር
Tadla mn aynt memrt nw❤
ታድላ በርከቷ ይደርብን
በረከቷ ይደርብን🥰🥰👏👏
@@mujeebaliyam5541 amen 🙏
ውይ ምን አይነት ታሪክ ነው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እኛንም እደ እሷ ትጉ ያድርገን ምንኛ መታደል ነው ታሪኩን መስማትም ብቻ እራሱ በረከቷ ይደርብን
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን።
እደዛሬ ልቤ ተነክቶ ሰምቼ አላቅም ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ሊአስተምረኝ የፈለገዉ ነገር አለ ይህን ቃል እድሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን፫።
Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
አሜን እግዚሐብሔር ይመስገን መምህራችን ይችን እድሜ ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ውዳሴና አምልኮ ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ
አሜንንን
የድንግል የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን እርሷ የመረጠው ማነ ይቀውመዋል መምህርችን ራጀም እድሜ ጤነ ይድልለን በረከቱ ይድርሰን የህታችን በረከት ይድረሰን በፀሎት አሰቡኝ ወለት እየሱስ በልችው🙏🙏
መምህርዬ እኳን ደህና መጣህልን ዛሬ በህልሜ አንተቤት ሆኘ እያወራሁህ ነቃሁ ደስስስብሎኝ ነዉ የዋለዉ ስደተኛ እህታችሁ ወለተ አማኑኤል ነኝ
Askal maryam ina taklmaryam batsalotachahu asbuny sexan tanstobnyal inem iyatagalkut naw
@@rahelrahel7877 ሸሸ
Enem behlime yenaten yezar menfes siyasir ayehut
መታደል መመርጥ መታደል የህታችን በርከት ረዴት አይለየን ተዋህዶ ሃይሞኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ
ይቀጥል እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ
የተወለድኩት ከሙስሊም ቤተሰብ ነው በሆነ አጋጣሚ ቤጤ ሆንኩ ከዛን ሁለትሺ ስድስት አመት ምህረት ላይ ኦርቶዶክስ ሆንኩ ከዛም ተመልሼ ጴንጤ ሆንኩ ግን ማማለድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር ድንግል ማሪያም አታማልድም ሲሉ ዝም ብዬ እሰማ ነበር አሁን ግን ገባኝ እግዚአብሄር በእናንተ በአገልጋዮች አንደበት ሆኖ አስተማረኝ ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን ወንድሜ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ🙏
አሜን አሜን አሜንን በራችልን. እህታችን
አሜን እህታችን እንኳን ወድ ውዲትዋ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽ በርቺ እህታችን
አሜን አግዚአብሔር በቤቱ ያፅነሽ
እመቤቴ ደጉዋ ወደእውንተኛ ሃይማኖት ጠራችሽ አሜን አሜን
@@chuchumike3286 አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲 Egzaber mezgen Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🙏🙏😢😥🥰🥰🥰🥰
አንተ እንቁ መምህር ተስፋዬ ገና ታምር ትሰራለህ ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
Memhrachin e/r rejim edmena tena ystik weletegewergs bestelot agzegni 🙏 🙏 🙏 🙏
የባለታሪኳ ህእቴ በረከቷ ይደርብን በፀሎታቹ አስቡኝ እባካቹ ገብረስላሴ እና አፀደ ማርያም
አምላክ ይርዳህ ያንትን ትም/ት በመስማት ብዙ እውቀት እያገኘሁ ነው
ተከራይተህ ለምትኖረው እግዚኦ መሀሪነ ክርስቶስ የሰው ግፍ
እግዚአብሔር ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
አፀደ ማርያም ገብረ እየሱስ ወልደ ሠንበት ብላችሁ በፀሎት አስቡን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በዚህ ይቀጥል መምህር
Selki laekln mar
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ስአት እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ ተመስገን ፈጣሪ
ረቡኒ !!!! እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
😯እህቴ አትሳሳቺ ረቡኒ ማለት ፍፁም ማለትነዉ ይህ ደሞ እግዚአቢሄር እጂ የሰዉ ፍፁም የለም ካጠፋሁ አርሚኝ
እሺ ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ እኔ የማቀው መምህሬ ማለት እንደሆነ ነው እንጂ ያምላክን ሰው ለመስጠት ፈልጌ አይደለም
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Memihir egziyabher btam melikam eko new kalhiwot yasmalin
Mamehere zareh yebarek Salemh yebeza Amen amen amen 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዉ መምህር በዚህ ይቀጥልልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ሺሺሺሺአመት ኑርልን
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃል የለኝም
Memihir tesfaye ankan dena mexu bexam bexam anmesginalen idem an xenan yisxilny fexari kanteg yihun amen amen bezihu yiqaxalu bexam yastamiral lsaw liji yixaqamal🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛💛❤❤
እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ሚካኤል መዝገበ ተክለ ሀይማኖት እና ሁሉም ቤተሰቦቼ እንቺ የክርስቶስ ሙሽራ
የዚች የእህታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን ወንድማችን ላንተም እድሜና ጤኔውን ይስጥህ ከነቤተሠብህ
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሳይገባኝ ይሄንን ድንቅ ነገር እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን፫*
Ketereken.batame..naowe.mefeiegeowe
Tarekene.iengerk.efeiegaiowe.woedeme
Amen Amen Amen Egzebher mesgen 🙏🙏🙏
አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አሜንአሜን
እናመሠግናለን መምህር በዚሁ ይቀጥል የልጅቱ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜንአሜን አሜን
እግዝያብሔርን እንዳመሠግነው ስላደረከኝ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክፍቅርተ ማርያም በፀሎትክ አስበጘ
የዚቺን ቅድስት እህት ታሪክ መስማቴ መነኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ተመስገንልኝ እህቴ እናቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ትንሳኤ ብርሃነ መስቀል መምህር እባክህ ካገኘሃት አሳስብልኝ እባክህ
ወለተ ገብርኤል ነኝ እህታችን በፀሎት አስቢኝ❤❤❤
Memehir kalehiwetn yasemaln beewunet bereketu yderbn amen amen.amen
የድንግል ማርያምልጅ መሆኔ ተመስገን አምላኬ ወለተእየሱስ ብለህ አሳስብልኝ መምህሬ
መምህር ፀሎቴ ነው ማርያምን መድረክ እንዲትሰጥ ብዙዎች እንዲፈወሱ መንገድ ትጠርጋለህ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ መምህር ሙስሊም ጓደኛዬ እናንተ እየሱስ ክርስቶስ የምትሉት እኛ ኢሳ የምንለው ከገደል አወጣኝ በህልሜ ብላ ነገረችኝ ቀናሁ እኔስ መቸ ነው የማየው ያሳደገኝን አምላክ መቸ ነው የማየው ብየ ጥያቄ ጠየኩኝ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ድንቅ ነው የህታችን በረከቷ በሁሉ ህዝብ ክርስትያን ላይ ይደርብን በርታ ወንድማችን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ይስምልኝ ፍቅርት ሥልስ ብትልጥ አስብኝ የእህቴ በርክት ይድርብን
መምህር መቼ ነው አማራ ክልል ምትሄደው ብዙ ደብተራዎች የተስፋፉት ነውና እግዚአብሔር ከረዳህ ብትሄድልን ህዝቡ በፀሎት እንዲነቃ
ማማየ።።።እውነትሽን. ነው. አምላክ. የፈቀደ. ቀን. ይሄዳል በተለይ. ሰሜን. ሽዋ. መንዝ. የሚባል. ሀገራ. ትልቅ. ትምህርት. ያስፈልጋቸዋል
በእውነት አዎ ብዙ አሉ
ትክክል ነው እዛማ ያለው ነገር በጣም ከባድ ባዶ አምልኩት ያለበት ቤተስብ ነኞ
semen..shewama..teywu..atanshiwu..debtera..tekey..metagoriya..semen..shewa..newu
እማ እውነትሽነው እንደው እግዚአብሔር ብሎ እዛ ሆደክ ብታሥተምር አሪፍ ነበረ
#አቤት መታደል #አቤት መመርጥ # አቤት መጠራት እህቴ አስቀናሽኝ!መምህር ከቃል በላይ ነህ ሺ አመት ኑርልንአምላኬ ሆይ ሳይገባኝ ይህንን ለአይምሮ የሚከብድ እውነተኛ ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
መምህር እንኳን በሰላም መጠክ እግዚአብሔር ይጠብቅ የኛ ልዩ ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን እህታችን በረከቶ ይድረብን አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል በረከታቸው ይደርብን ወለተ መድን ብላቹህ ጸሉይልን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
እህታችን በፀሎት አሰቢን ወለተ እየሱሰ ብለሸ
የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን ከኔ የበረታቹሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን የኔ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህየኔ ቤተስብ ሙሉ በሙሉ የባኣድ አምልኮ ያመልካሉ እናትናአባቴን በሞት ነጥቆኛል የኔንም ህይወት ባዶ አድርጎታል እባክህን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ከሙሉ ቤተስቤ እኔ ብቻ ነኝ ያላመለኩት ስሜ ሁሉ በደብታራ ነው የወጣልኝ እረ ተሰቃየሁኝ እርዱኝ
በረከቷ ይጀርብን
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው
እኔ ወለተ ዮሀንስ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ መከራውስጥ ነኝ
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ጽርሀአርያም ብለህ
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ራ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ራ ችን ጸጋ በጤና ይጥብቅልን
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን🙏
መምህራችን በጣም እናመሠግናለን ታሪኩ በጣም የማይጠገብ ነዉ አቤቶ የናተ ጦለት ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን ከብዙ በትንሹ የኔታሪክ አለ ግን እግዚአብሔር አድቀን ቀን ይኖረኛል ብየ አምናለሁ የምድርን ስቃይ የሠማይን ደስታ እመኛለሁ ያችንም የማገኛዉ መምህራችን በሚያስተምረዉ ፆሎት ነዉ 💒🙏❤❤
መምህራችን ዘመኖት ይባረክ ከምር ጠፍቼ ነበር በእሷ ትምህርት እና በአባታችን በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ይየሰማው እናንተ በምታስተምሩት ትምህር እና ወላድቴ አምላክ መልሳኛለች ፈጣር ረጅም እድሜ ጠና ይስጦት እውነት
እባክህን መምህር የባለቤቴ እናት በጣም ችግር ላይ ናቸው ካሉበት ችግር ብታወጣቸው መልካም ፍቃድህ ቢሆን ደስ ይለኛል
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛልን እመ ብረሀን ትጠብቅህ መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ሰላሴ
Ameeen Ameeen Ameeeen kal hiwot yasemalin Mamihrachin Tsagawn yabzalih
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታ ይደርብን
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏መምህራችን 🙏🙏🙏የእህታችን ፆለት እና በረከት በሁላችንም ይደር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እህተ አማኑኤል ; ሀብተ ሥለሴተክለ ኪሮስእባክሽ እህቴ እኔንም ደካማ እህትሽን በፀሎትሽ አስቤኝ5እባክሽ እህቴ እኔንም ደካማ እህትሽን እህተ አማኑኤል ; ሀብተ ሥለሴተክለ ኪሮስ በፀሎትሽ አስቤኝ ፀጋዋ በረከትዋ በኔና በቤተሰቦቼ ላይ ይደር
መምህር ጉባኤህን እንጠብቃለን 🇪🇹💒💐🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Be ewunet kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu. Yemi girmi new ehetachen bereketesh yederben, fetsameshin yasamerelesh yene ennaat, batam dasss yemile new be ewunet, sele mayneger setota Egzihaber yemesgen ✝️✝️✝️
Egziabher ymesgen. Way ye Egziabher sra. Amen Amen Amen
መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በውነቱ ትልቅ ነገር ነው የምታስተምረን እኔ በምታስተምራቸው ትምህርቶች በሙሉ ተለውጨበታለሁ በውነቱ ያቆይልን እህችንም ያቆይልን በዚህ ዘመን እንዲህ መመረጥ መታደል ነው በፀሎት አትርሱን ወለተ ማሪያም
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኲን ደህና መጣህልን እሰይ ዛሬስ በስኣቱ ነው ያገኘሁህመምህር ኣንተን በማግኘቴ እድለኛ ነኝ እየተፍጮረጮርኩ ነው እውነተኛ ክርስትያን ለመሆን
እግዚአብሔር ያግዝሽ
@@ydenek2712 ኣሜን እህቴ
Auezoshe enatu tehoGaleshe
ኤፍታህ(ተከፈት) እንኳን ደና መጣህቃል ህይወት ያሠማልን 🤲አሜን አሜን አሜን 🤲አቀራረብ ጥሩ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እናታችን ገጠመኝንበመስማቴእግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በፀሎት እስቢኝወለተ ይሃንስ
ቃል ሕይወት ያሰማልን ለኛም ይገለጽላት ባለ ተራ ያድርገን
ይቀጥል መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ ለኛም በፅሎት አብን ስደትላይነን
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️ ፀጋውን ይብዛልህ ❤️❤️❤️የድግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በረከታቹሁን ይደብን ወለተ ሰምበት ነኝ የዓይነ ጥላ ዛር መንፈስ እንዲታሰርልኝ በፀሎ አስቡኝ❤
አረ እኔ አለሁ መምህሬ መቼም በኮመንቴ ሁሉም ያውቁኛል ሁሌም በድፍረት እመሰክራለው ከዚህ በፊት እንደነገርኳችሁ በመምህር ትምህርቶች ተለውጬ ከእስልምናወደ ክርስትና ከመጣው 2 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ቢሆን እስክሞት ድረስ ለሞተልኝ ጌታ እመሰክራለው አሁን ላይ ቤተሰብ አውቆብኝ ከቤት አባረውኛል😭😭😭😭😭😭 ግን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን😭😭😭
አይዛሽ ፀልይ ክርስትና አልጋ ባልጋ አደለም ስለቤተሰባችሽም ፀልይ ወደው አደለም መልሱን ከአግዚአብሔር ታገኝዋለሽ
@@fasikatsegaye8783 እሺ እማ
አይዞሽ እህቴ እኛ ስጋ ለባሾች ንን ዋናው ማስብ ያለብሽ የእውንቱን መንገድ የሄድሽበትን አምላክ እናትና ልጁዋን ንው 👏🏽
እኔ ከስልምና ሀይማኖት ውስጥ ነው የመጣሁት እግዚአብሄር ይመስገን ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት ስለመራኘ ተመስገን ተመስገን ሁሌም አመሰግናሀለሁ መድሀኒአለም አባቴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ውድ እህታችን. እንኳን በሰላም. መጣሽልን
በራችልን.
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ማር እግዛብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወድ ውዲትዋ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽ እልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ስለመረጠሽ የሱ እንድትሆኒ ምን ይከፈለዋል !!!
እኔም አንድ ጓደኛየ በሳኡዲ አረብ ነው የለነው እግዝያአብሔር ይመስገን በእምነት ከእስልምና ወደ ተዋህዶ መጥታለች እመበቴ ምስክሬ ናት
እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏😍
ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ፈጣሪ ይርዳቹ
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ኘሮተስታንት ነበርኩኝ አሁን ቀጥተኛው መልሶኛል ክብር ለድንግል ልጅ
ዋው እግዚአብሂርይመስገን በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ
ቃልሂወትን ያስማልን የእህታችን በረከት ይድረስብን የኛንም እቆቅልሽ ትፈታልን ዝንድ ፀሎታ ይድረስልን አሜንአሜን
Ellllllllllll
እልልልልል ፈጣሪ የመረጠሽ ነሽ እመአምላክ ካንቺ ጋር ትሁን ይቅርታ ወንድም ከሆንክ ፈጣሪ ይርዳክ
እኔ ከፕሮቴስታንት ኃይማኖት ወደ ቀጥተኛ እና እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ኃይማኖት በ፳፻፲፬ ዓ.ም (2014) መጥቻለሁ!።
አሜን እቦክህ መምህር በምትወደው አምላክ ይሁንብህ ቤተሰቦች ተበተንን እባክህ መምህር የኦርቶዶክስም እህት ወንድሞቼ እህቶቼ እናት አባቶቼ በፀሎታቹህ አስቡን መምህር ምንም ሳይጠፋ ምንም ሳናጣ ተበተንን አረ በአለም ላይ ያላቹህ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እባካቹህ በፀሎታቹህ አስቡን አረ ድንግል ማርያም ተበተንን እባክሽ ጨለማ ዋጠን ምን ሀጥያት ሰርተን ይሆን እባክህ መምህር እባክ ከድንግል ማርያምጋር ድረስልን እናት ካለህ በእናትህ ይሁንብህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ከኖርማል ኦርቶዶክስ ወደመንፈሳዊ ኦርቶዶክስ መጥቻለሁ: በቅርቡም ቅዱስ ቁርባን ከባለቤቴ ጋር ልንወስድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኣንተንም ያጠንክርልን🙏
Ename endache nbareku ahune bananku ymkorebe sawe erasu ymemote nbare ymemaselige gen ahune kbalbateyna kljochay lmkurabe eflgalhu😢
አረ እኔ አለው መምህር ቤተሰቦቼ እዳለ ፕሮትስታቶች ናቸው እኔ መገጠመኝህ ተመልሻልው መምህር እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልህ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰብሽንም እማ ፍቅር ማርያም ትመልስልሽ
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
Elllllllllllllllll enkunim temalesh wuda ahunim berchi babetu yaxnash labetesabochishim egzihber yemrachew
እሰይ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ተቀደሰችዋ እምነታችን ተመለሽ⛪✝️❤️👌
Egzaber yemasgan esye esye deseyela
አፀደ ማርያም ብለሽ አስቢኝ በረከትሽ ይደርብን አሜን.
በፀሎታችሁ አስቡን መምህር መንበረ ማርያም ነኝ
መመህሬ አቤት መድረክ ተሰቶህ ብታገለግል አቤት የሚሆነው የሚነቃው ሰው ታየኝ መመህሬ. እግዝአብሔር. ፈቅዶ በመድረክ ባስተማርከን መመህሬ ኑርልን
በጣም እውነት ነው ግን ለምንድነው መድረክ የማይሰጥክ መምህር ብሱ ሰዎች ይመለሱ ነበር በተለይ ፍቅር በሚባል ሰበብ እምነታቸው የሚቀይሩ እህት ውንድሞቼ ወይም አንዱ ሌላ አንዱ ሌላ እምነት የሚከተሉት በደንብ ቃሉን ቢሰሙት እላለሁ !!!?
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ።
Thank god
ወንድማችን በአካል ስለአየንህ ደስ ብሎናል እስኪ ሁላችንም ቪድዮወን ተመልክተን like እናድርግ አይከፈልበትም 20ሺ ሰው ይመለከተዋል ግን ከአንድ ሺ በታች like ደስ አይልም comment አድርጉ ወንድማችንን እናግዘው እግዚአብሔር ይባርክልን ወንድማችን።
እኔ ቤተሰቦቼ በአድ አምልኮ ያመልካሉ እኔ ከእሱ እርቄ ነዉ የምኖረዉ እዉስጥ እንድገባ ይገባፉኛል እናም አላርገዉ ወደ ድንል ማሪም መፀለይ መሥስገድ መፆም እናም የቅዱሳን አምላክ ይርዳኚ
@@mtg7561 የኔ እህት የቤተሰቦችሽን ክርስትና ስም ፅፈሽ ስገጂ ፀልይ መንፈሱን በስላሴ ስም እየቀጠቀጥሽ እሰሪው ግን መጀመሪያ ንስሃ ግቢ ከዛ በቀላሉ ታሸንፊዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@@mtg7561 አቤት ይርዳክ ወንድሜ እመአምላክ ትርዳክ
ቸቸ
እኔ ከክርስትና ወደ ክርስቲያን መጥቻለሁ እግዚአቤሔር ይመሥገን አምላኬ እደሞተልኝ አወቅሁ 😥
berchi egzihber yaxanash
ማሬዋ ሁላችን እንዳንችው ነን።ምክንያቱ በዘልማድ ፣በግድየለሽ የኖርነው አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ፍፃሜያችን ባናውቅም እውነተኛው መንገድ አግንተናል
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo selem mehr tesefay selkekutr ebakhn
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo Seme tigist memehr tsefay , selekkutr
አገሬ ልገባ 15ቀን ቀረኝ ለንሰሀ ያብቃኝ አሜን
እኔ ከሱሰኝነት እና ከሴሰኘነት ወጥቼ ወደ ጸሎት እና ወደ በተክርስቲያን በመጠጋቴ ቀድሞ ሲያስጨንቀኝ የነበረውን መንፈስ ተቆጣጥሪያለሁ የእግዚያብሄር ሀይልም ሀያል እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡ የእግዚያብሄር ስም ለዘለአለም የተባረከ ይሁን ለዚህም መምህር ግርማ ወንድሙን አመሰግናለሁ፡፡
የባለ ታሪካችን በረከቷ ይደርብን በጸሎት አሳስብልን ወልደጊዮርጊስ ብለህ መምህራችን 😇🙌
yikatele
ኣሜንንን
AMEN AMEN AMEN
አሜን አሜን አሜን ቀለሂየት ነሠመልኞ ❤❤❤❤❤
@@AsterAster-w4tምን አልሽ?
መምህራችን ላንተም ለቤተሰቦችህም እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ !! በአረብ ሐገራት የምንኖር ለንሰሀ ሞት ያብቃን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን !!!
አረብ ሀገር ሁነሽ ንስሐ መግባት ይቻላል እኮ እኔ ገብቻለሁ
አሜን እህቴ በነፃነት የአምልኮት ቦታ የሌለበትና እንደልብ ትህምርት በስልክ መከታተል የማይቻልበ ሀገር ነው እግዜር በቃ ብሎ ፊቱን ያብራላችሁ
@@lidiya727 እባክሽ እህቴ እኔ መግባት ፈልጌ አይሆኑም እያሉኝ
አሜን፫🙏
እኔ ከአለማይነት ወደ መንፍንፈሳዊነት ተመልሼበታለሁ መምህር ይህ ፕሮግራም በቀጥታ መድረክ አግኝትህ ብታስተላልፍ አቤት ይሄኔ ስንቱ እንደሚድን እንደሚለወጥ ሳስበው ድንቅ ይለኛል
እ/ር ፀጋውን ያብዛለህ ብዙ ትምህርት ተመሪያለሁ ካንተ ፍርተማርያም እና ወለተሰንበት ብለህ በፆሎት አስብን
ብዙ ችግር አለ በቤታችን ከትምህርትህ ችግሩን ተረድቸዋለሁ ግን በጾሎት አስበን ማን ያውቃል እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ችግሩ ተቀርፎ ገጠመኝ ሆኖ ቢቀርብ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ፀልይልኝ መምህር ተስፋ ማርያም
ኪዳነ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ኪዳነ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ኪዳነ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ሰላም ላንተና ለተከታቶዮችህ ዉድ መምህሬ ሁለት ያክስቶቼ ልጆች ኢንቨርስቲ የጨረሱ ገዳም የገቡ ዘመዶች ኣሉኝ መታደል ነዉ በጣም ነዉ የሚያስቀኙን በረከታቸው ይድረሰን።ኣሜን
አሜን አሜን አሜን. በረከታቸው. ይደራብን። ምንኝ መታደልነው
Hi slmnwe wndme ebaeke begzyabre seme yememre grmane krtre setye
አሜን አሜን ኣሜን 🙏
ምንም አካን ሀይማኖቴን ባልቀይርም ጣዎት አምላኪ ነበርኩ በፈጣሪ ቸርነት ተቀይራለው አንድ አምላክ አሡ ብቻ አንደሆነ አምኛለው በገጠመኙ ትምርት የተነሣ ምስክር ነኝ
ጎበዝ የበለጠ በርች እህታችን
እኔም እንዳቺ ነኝ እህቴ በርቺ እንበርታ
enkon wede ketetegnawa meged metash emaye
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
esay des yelal berchi
ለሀገረ እንዳብቃኝ በፆሎት አስቡኝ
አሜን እማምላክ ታስብሺ እህታችን
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እመብራሀን ታስብሽ
ይህንንም ላሠማኝ ለልዑል እግዚአብሄር ክብር ምሳጋና ይሁን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ትምህርቶችህ እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይስጥልኝ
በረከቷ ይደርብን
መምህር ተስፋዬ ዕድለኛ ነህ
ተባረክ እያነቃህኝ ነዉ
ፈልሚያ ጀምሬአለሁ
በፀሎት አሰቡኝ🙏
አንተ እውነተኛ የመምህር ግርማ ልጅ ነህ
እውነት ነው
ታናሽ እሕቴ ከአለማዊ ሕይወት ከንግድ ስራ ነው ተጠርታ ገዳም ገብታ የመነኮሰችው ብዙ ሰው ተሳለቀባት እኛም ሳንቀር ለካ እንደዚሕ ነበር
Tadla mn aynt memrt nw❤
ታድላ በርከቷ ይደርብን
በረከቷ ይደርብን🥰🥰👏👏
@@mujeebaliyam5541 amen 🙏
ውይ ምን አይነት ታሪክ ነው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እኛንም እደ እሷ ትጉ ያድርገን ምንኛ መታደል ነው ታሪኩን መስማትም ብቻ እራሱ በረከቷ ይደርብን
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን።
እደዛሬ ልቤ ተነክቶ ሰምቼ አላቅም ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ሊአስተምረኝ የፈለገዉ ነገር አለ ይህን ቃል እድሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን፫።
Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
አሜን እግዚሐብሔር ይመስገን መምህራችን ይችን እድሜ ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ውዳሴና አምልኮ ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ
አሜንንን
የድንግል የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን እርሷ የመረጠው ማነ ይቀውመዋል
መምህርችን ራጀም እድሜ ጤነ ይድልለን
በረከቱ ይድርሰን የህታችን በረከት ይድረሰን በፀሎት አሰቡኝ ወለት እየሱስ በልችው🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ እኳን ደህና መጣህልን
ዛሬ በህልሜ አንተቤት ሆኘ እያወራሁህ ነቃሁ ደስስስብሎኝ ነዉ የዋለዉ ስደተኛ እህታችሁ ወለተ አማኑኤል ነኝ
Askal maryam ina taklmaryam batsalotachahu asbuny sexan tanstobnyal inem iyatagalkut naw
@@rahelrahel7877 ሸሸ
Enem behlime yenaten yezar menfes siyasir ayehut
መታደል መመርጥ መታደል የህታችን በርከት ረዴት አይለየን ተዋህዶ ሃይሞኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ
ይቀጥል እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ
የተወለድኩት ከሙስሊም ቤተሰብ ነው በሆነ አጋጣሚ ቤጤ ሆንኩ ከዛን ሁለትሺ ስድስት አመት ምህረት ላይ ኦርቶዶክስ ሆንኩ ከዛም ተመልሼ ጴንጤ ሆንኩ ግን ማማለድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር ድንግል ማሪያም አታማልድም ሲሉ ዝም ብዬ እሰማ ነበር አሁን ግን ገባኝ እግዚአብሄር በእናንተ በአገልጋዮች አንደበት ሆኖ አስተማረኝ ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን ወንድሜ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ🙏
አሜን አሜን አሜንን በራችልን. እህታችን
አሜን እህታችን እንኳን ወድ ውዲትዋ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽ በርቺ እህታችን
አሜን አግዚአብሔር በቤቱ ያፅነሽ
እመቤቴ ደጉዋ ወደእውንተኛ ሃይማኖት ጠራችሽ አሜን አሜን
@@chuchumike3286 አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲 Egzaber mezgen Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🙏🙏😢😥🥰🥰🥰🥰
አንተ እንቁ መምህር ተስፋዬ ገና ታምር ትሰራለህ ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
Memhrachin e/r rejim edmena tena ystik weletegewergs bestelot agzegni 🙏 🙏 🙏 🙏
የባለታሪኳ ህእቴ በረከቷ ይደርብን በፀሎታቹ አስቡኝ እባካቹ ገብረስላሴ እና አፀደ ማርያም
አምላክ ይርዳህ ያንትን ትም/ት በመስማት ብዙ እውቀት እያገኘሁ ነው
ተከራይተህ ለምትኖረው እግዚኦ መሀሪነ ክርስቶስ የሰው ግፍ
እግዚአብሔር ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
አፀደ ማርያም ገብረ እየሱስ ወልደ ሠንበት ብላችሁ በፀሎት አስቡን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በዚህ ይቀጥል መምህር
Selki laekln mar
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ስአት እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ ተመስገን ፈጣሪ
ረቡኒ !!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
😯እህቴ አትሳሳቺ ረቡኒ ማለት ፍፁም ማለትነዉ ይህ ደሞ እግዚአቢሄር እጂ የሰዉ ፍፁም የለም ካጠፋሁ አርሚኝ
እሺ ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ እኔ የማቀው መምህሬ ማለት እንደሆነ ነው
እንጂ ያምላክን ሰው ለመስጠት ፈልጌ አይደለም
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Memihir egziyabher btam melikam eko new kalhiwot yasmalin
Mamehere zareh yebarek Salemh yebeza Amen amen amen 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዉ መምህር በዚህ ይቀጥልልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ሺሺሺሺአመት ኑርልን
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃል የለኝም
Memihir tesfaye ankan dena mexu bexam bexam anmesginalen idem an xenan yisxilny fexari kanteg yihun amen amen bezihu yiqaxalu bexam yastamiral lsaw liji yixaqamal🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛💛❤❤
እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ሚካኤል መዝገበ ተክለ ሀይማኖት እና ሁሉም ቤተሰቦቼ እንቺ የክርስቶስ ሙሽራ
የዚች የእህታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን ወንድማችን ላንተም እድሜና ጤኔውን ይስጥህ ከነቤተሠብህ
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሳይገባኝ ይሄንን ድንቅ ነገር እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን፫*
Ketereken.batame..naowe.mefeiegeowe
Tarekene.iengerk.efeiegaiowe.woedeme
Amen Amen Amen Egzebher mesgen 🙏🙏🙏
አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አሜንአሜን
እናመሠግናለን መምህር በዚሁ ይቀጥል የልጅቱ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን
አሜን አሜን
እግዝያብሔርን እንዳመሠግነው ስላደረከኝ
ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ
ፍቅርተ ማርያም በፀሎትክ አስበጘ
የዚቺን ቅድስት እህት ታሪክ መስማቴ መነኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ተመስገንልኝ እህቴ እናቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ትንሳኤ ብርሃነ መስቀል መምህር እባክህ ካገኘሃት አሳስብልኝ እባክህ
ወለተ ገብርኤል ነኝ እህታችን በፀሎት አስቢኝ❤❤❤
Memehir kalehiwetn yasemaln beewunet bereketu yderbn amen amen.amen
የድንግል ማርያምልጅ መሆኔ ተመስገን አምላኬ ወለተእየሱስ ብለህ አሳስብልኝ መምህሬ
መምህር ፀሎቴ ነው ማርያምን መድረክ እንዲትሰጥ ብዙዎች እንዲፈወሱ መንገድ ትጠርጋለህ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ መምህር ሙስሊም ጓደኛዬ እናንተ እየሱስ ክርስቶስ የምትሉት እኛ ኢሳ የምንለው ከገደል አወጣኝ በህልሜ ብላ ነገረችኝ ቀናሁ እኔስ መቸ ነው የማየው ያሳደገኝን አምላክ መቸ ነው የማየው ብየ ጥያቄ ጠየኩኝ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ድንቅ ነው የህታችን በረከቷ በሁሉ ህዝብ ክርስትያን ላይ ይደርብን በርታ ወንድማችን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ይስምልኝ ፍቅርት ሥልስ ብትልጥ አስብኝ የእህቴ በርክት ይድርብን
መምህር መቼ ነው አማራ ክልል ምትሄደው ብዙ ደብተራዎች የተስፋፉት ነውና እግዚአብሔር ከረዳህ ብትሄድልን ህዝቡ በፀሎት እንዲነቃ
ማማየ።።።እውነትሽን. ነው. አምላክ. የፈቀደ. ቀን. ይሄዳል
በተለይ. ሰሜን. ሽዋ. መንዝ. የሚባል. ሀገራ. ትልቅ. ትምህርት. ያስፈልጋቸዋል
በእውነት አዎ ብዙ አሉ
ትክክል ነው እዛማ ያለው ነገር በጣም ከባድ ባዶ አምልኩት ያለበት ቤተስብ ነኞ
semen..shewama..teywu..atanshiwu..debtera..tekey..metagoriya..semen..shewa..newu
እማ እውነትሽነው እንደው እግዚአብሔር ብሎ እዛ ሆደክ ብታሥተምር አሪፍ ነበረ
#አቤት መታደል #አቤት መመርጥ # አቤት መጠራት እህቴ አስቀናሽኝ!
መምህር ከቃል በላይ ነህ ሺ አመት ኑርልን
አምላኬ ሆይ ሳይገባኝ ይህንን ለአይምሮ የሚከብድ እውነተኛ ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
መምህር እንኳን በሰላም መጠክ እግዚአብሔር ይጠብቅ የኛ ልዩ ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን እህታችን በረከቶ ይድረብን አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል በረከታቸው ይደርብን ወለተ መድን ብላቹህ ጸሉይልን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
እህታችን በፀሎት አሰቢን ወለተ እየሱሰ ብለሸ
የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን ከኔ የበረታቹሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን የኔ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
የኔ ቤተስብ ሙሉ በሙሉ የባኣድ አምልኮ ያመልካሉ እናትናአባቴን በሞት ነጥቆኛል የኔንም ህይወት ባዶ አድርጎታል እባክህን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ከሙሉ ቤተስቤ እኔ ብቻ ነኝ ያላመለኩት ስሜ ሁሉ በደብታራ ነው የወጣልኝ እረ ተሰቃየሁኝ እርዱኝ
በረከቷ ይጀርብን
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው
እኔ ወለተ ዮሀንስ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ መከራውስጥ ነኝ
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
በፀሎትህ አስበኝ ጽርሀአርያም ብለህ
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ራ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ራ ችን ጸጋ በጤና ይጥብቅልን
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን🙏
መምህራችን በጣም እናመሠግናለን ታሪኩ በጣም የማይጠገብ ነዉ አቤቶ የናተ ጦለት ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን ከብዙ በትንሹ የኔታሪክ አለ ግን እግዚአብሔር አድቀን ቀን ይኖረኛል ብየ አምናለሁ የምድርን ስቃይ የሠማይን ደስታ እመኛለሁ ያችንም የማገኛዉ መምህራችን በሚያስተምረዉ ፆሎት ነዉ 💒🙏❤❤
መምህራችን ዘመኖት ይባረክ ከምር ጠፍቼ ነበር በእሷ ትምህርት እና በአባታችን በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ይየሰማው እናንተ በምታስተምሩት ትምህር እና ወላድቴ አምላክ መልሳኛለች ፈጣር ረጅም እድሜ ጠና ይስጦት እውነት
እባክህን መምህር የባለቤቴ እናት በጣም ችግር ላይ ናቸው ካሉበት ችግር ብታወጣቸው መልካም ፍቃድህ ቢሆን ደስ ይለኛል
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛልን እመ ብረሀን ትጠብቅህ መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ሰላሴ
Ameeen Ameeen Ameeeen kal hiwot yasemalin Mamihrachin Tsagawn yabzalih
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታ ይደርብን
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏መምህራችን 🙏🙏🙏የእህታችን ፆለት እና በረከት በሁላችንም ይደር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እህተ አማኑኤል ; ሀብተ ሥለሴ
ተክለ ኪሮስ
እባክሽ እህቴ እኔንም ደካማ እህትሽን በፀሎትሽ አስቤኝ
5
እባክሽ እህቴ እኔንም ደካማ እህትሽን
እህተ አማኑኤል ;
ሀብተ ሥለሴ
ተክለ ኪሮስ
በፀሎትሽ አስቤኝ ፀጋዋ በረከትዋ በኔና በቤተሰቦቼ ላይ ይደር
መምህር ጉባኤህን እንጠብቃለን 🇪🇹💒💐🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Be ewunet kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu.
Yemi girmi new ehetachen bereketesh yederben, fetsameshin yasamerelesh yene ennaat, batam dasss yemile new be ewunet, sele mayneger setota Egzihaber yemesgen ✝️✝️✝️
Egziabher ymesgen. Way ye Egziabher sra. Amen Amen Amen
መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በውነቱ ትልቅ ነገር ነው የምታስተምረን እኔ በምታስተምራቸው ትምህርቶች በሙሉ ተለውጨበታለሁ በውነቱ ያቆይልን እህችንም ያቆይልን በዚህ ዘመን እንዲህ መመረጥ መታደል ነው በፀሎት አትርሱን ወለተ ማሪያም
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኲን ደህና መጣህልን እሰይ ዛሬስ በስኣቱ ነው ያገኘሁህ
መምህር ኣንተን በማግኘቴ እድለኛ ነኝ እየተፍጮረጮርኩ ነው እውነተኛ ክርስትያን ለመሆን
እግዚአብሔር ያግዝሽ
@@ydenek2712 ኣሜን እህቴ
Auezoshe enatu tehoGaleshe
ኤፍታህ(ተከፈት) እንኳን ደና መጣህ
ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
አሜን አሜን አሜን 🤲
አቀራረብ ጥሩ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እህታችን እናታችን ገጠመኝንበመስማቴ
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በፀሎት እስቢኝ
ወለተ ይሃንስ
ቃል ሕይወት ያሰማልን ለኛም ይገለጽላት ባለ ተራ ያድርገን
ይቀጥል መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ ለኛም በፅሎት አብን ስደትላይነን
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
ፀጋውን ይብዛልህ ❤️❤️❤️የድግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️