#አግቡና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @መርየምብትጀማል-ፀ4ጨ
    @መርየምብትጀማል-ፀ4ጨ 4 роки тому +7

    ሱብሀነላ 😭😭😭😭ያአላህ አላህ ይዘንልን እንሻአላህ የወደድኩት ባላገኝም አላህን ሷሊህ የሆነዉ እዲሰጠኝ እለምነዋለዉ በጣም ነው ምፈራዉ አላህ እራሱ ጥሩ ነው ያለዉ ይስጠኝ በሁን ሳአት ወንድ ሁሉም ሳይሆን አንዳዱ የሚፈልጉት ሴት ወንድ ቀርባ ማታቅ ሳይሆን እደፈለገች ምትን ሴት ነው ሚፈልጉት ብር ያላት እንጂ አላምንም ወንድ አላህ እራሱ ይስጠኝ የልቤን አይቶ አገባለዉ እንሻአላህ ሹክረን ወንድም ሙስጠፋ

  • @ghayaaldhaheri8136
    @ghayaaldhaheri8136 4 роки тому +1

    አየ የኔ ነገር. ሳላዳምጥኮነዉ. ላይክ የማደርገዉ. የኔ ዉዲ ወዲም አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብብቦ

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 4 роки тому +2

    ማሽአሏህ ደስይላል ወንድማችን ሙስጠፉ
    አዳምጡ ያአኽዋቴ ያላገባችሁ አግቡና ውለዱ
    ዱኒያ አትሞላም ቀዳዳዋ ብዙነው
    አሏህ ሆይ እዝነትህን ለግሠን
    ጌታየሆይ በሠላምየወጣ ከሀገሩ በሠላም ይግባ
    ጌታየሆይ ሀያህን አሏህ አልብሠን
    ወሏሂ ብዙሤቶች አይቻለሁ ሙስሊም ሆነው ላኢሏሀኢለሏህ
    ቲክቶክላይ ነው ወንዶችጋ እንደዛሢሆኑ አጀብ
    ወንድ እየፈተኑ ያድራሉ ተው ተመከሩ
    ሀቂቃ እንቁ ከሆንሽ እንቁባል አሏህ ይሠጥሻል
    ግን እገሌ ባሌ እገሌ ሚስቴ ይባላል ከዛንም ቀልድነው ይላሉ በሸሪአችን
    ይሄቀልድ አለወይ ሀቂቃ
    አሁንማ ፈሣዱበዛ
    የትምህርት ቻናል ተስፉፍቶ የሚከታተለውአጣ
    ወደ ፕራንኩ ወደ ቀልዱ ወዛነው የሚሄዱት
    እኛ በስንቱ እንጠየቃለን በጀዋላችን,በጊዜአችንን ባቃጠልነው,በሸበካችን እንጠየቅበታለን,
    ልባችንን በኸይርነገር ካልጠመድነው
    አሡደሞ በመጥፎነው የሚጠምደን
    ሡበሀንአሏህ
    ወልሀምዱሊሏህ
    ወሏህአክበር
    ወላኢላሀኢለሏህ
    እኛ አራአያችንን የምንከተለው ከነ እናታችን አኢሻ ኸድሻ ከነሡ ነበር አደብ የምንማረው የታለሂጃቡ የታለ ሀያው እንደነሡ አሏህ አክበር
    አሏህ የህደን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    ብዙሤቶችአሉ ሀያእያላቸው ሁሉም አይሠደብም ባንዳንድ ሤቶች
    ምንግዜም ቢሆን ገባያላይ እንኳን የወጣሙዝ ከተገለጠ ማነም አይገዛው እንደዛው እኛም
    ስለዚህ ሀያእ ይኑረን
    አይናፉርነት ይኑረን
    ክብራችንን እንጠብቅ
    ላው መካ ታቹን አሜሪካ አንሁን
    አሏህ የህደን የስቱር አለይና

  • @hikma8283
    @hikma8283 4 роки тому

    ጄዛክ አሏህ ወንድማችን ሙስጤ

  • @ጣይባነኝስድትኝወ
    @ጣይባነኝስድትኝወ 4 роки тому +1

    Wanidim jazakalahi hayiti wanidim nuralang

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 4 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ የ

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ወድሜ እኔ ገዘቤን አላጠፋሁም ግን የቁረአንን ጣእም አሁነዉ የገባኝ ሳላከትም አልሄድብየነዉ የትዳሩጉዳይ ለአሏህ ሰጥቸዋለሁ አሁን በቁረአኔ ብቻነዉ ያተኮርኩት

    • @amm4537
      @amm4537 4 роки тому

      አላህ ያሣካልሽ ካሠብሽው በላይ ውዷ

    • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
      @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 роки тому

      @@amm4537 አሚንንንንንንንንንን ያረብብብብብብ አችንም /ም አሏህ ያልታሰበዉንርዝቅ ይወፍቅልኝ

    • @amm4537
      @amm4537 4 роки тому

      @@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም አሚን ልዩ ጀዛኪሏሁ ኸይር ከላይ ያለው ንግግርሽ በጣም መሰጠኝ ከኔ ሀሳብም ጋ ተቀራራቢነው

    • @amm4537
      @amm4537 4 роки тому

      መጣሁ እሺ ከዚህ ከቻልሽ አጥፊ ቁጥርሽን

    • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
      @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 роки тому

      @@amm4537 መርሀባ

  • @sofiyaseid3702
    @sofiyaseid3702 4 роки тому

    Wealikumselam werahmetulahi weberekatu አህለን በርታው ወንድም 💪🏻💪🏻💪🏻👏🏻

  • @ኡሙአማር-ተ3ጸ
    @ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 роки тому

    ትክክል ወንድም ጄዛክ አላህ ኸየር

  • @Hናኝየአልኢማንተማሪ

    ወአለኩም አሠለም ወራህማቱለሂ ወበራከቱሁ ኢሽ አለህ አቢሽሩ ያጃማኢንንን 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☘️☘️☘️🌹

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ. ትክክል ሙስጤዋ አሏህ ሳሊሂ የሁነውንም ይውፍቀን ያርብብ. ጅዛከ አላህ ኸይርን😍😍😍😍

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 4 роки тому

    Mashaa halla mashaa halla mashaa halla mashaa halla mashaa halla mashaa halla mashaa halla mashaa musatxafaa Atii bayenii sikabejaa obollesaa musatxafaa jedhamuu qabaa jechotaa ke hudaa Nan dhegefadhaa tik tokii iratiis garuu rabiin umrii dheresuu🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @አይሻያአለህባሪያ
    @አይሻያአለህባሪያ 4 роки тому

    ማሻ አለህ ጥሩ ትምህርት እምታስታልፈው መሰሎችህን ያብዛልን

  • @kubraweleyewa184
    @kubraweleyewa184 4 роки тому

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙስጤ ወንድሜ ጀዛከሏህ ኸይር አሏህይጨምርልክ አሏህይጠብቅህ እንዳተመልካም ወንድሞችን አሏህ ያብዛልን እኛም በሰምማነው የምንጠቀም አሏህያርገን ወንድሜ

  • @እናቴልቤለኔሲልያኑርሽH

    ጀዛከላህ ኸይር ሙስጤ 👍👍 ላይክ ግጩት

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 роки тому +1

    በትክክል ወላሂ አለህ ልቦና ይስጠን ጥሩ ትዳር ጋር ሀፊዘል ቁርአን ይሆንን ልጆች ጋር ያ አላህ
    S. A. W❤️❤️🤚

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 4 роки тому

    ምርጥ ምክር ጀዛኩም የኔወንድም

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 4 роки тому

    ኢንሽአሏህ

  • @NN-fj1bi
    @NN-fj1bi 4 роки тому

    Walkumsallam waramatulhii wabarakatu

  • @zamzamahead4980
    @zamzamahead4980 4 роки тому

    😢😢😢😢👍👍👍☝👍👍

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ለወድ ልቀልብ እኔ ፋሽን እንኳን አያታለኝም የመጣሁበትን አላማ አረሳም ኡሚዬን አባቴን ነው ጥሩ ምግብ እንኳን እመዳቤት ስመገብ አስባቸዋለሁ አሏህ ያውቅብኛል ወላሂ

  • @ዙዙቢንትአ
    @ዙዙቢንትአ 4 роки тому

    ወአሊኩምሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረከቱ ትክክልነሕ ግን ከኢቶይልቅ እዚሕ ድንን እድናቅአረገን ትዳሩም በስደት የሚታመን የለም እኔሥ አላሕየ ቁረአንንአክትሜ ከዛም ይሖናልትዳሩ አላሕ ኸይሩን ይወፍቀን ጀዛኩም አላ ኸይር

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 4 роки тому +1

    ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ሰለላሁአለይሂወሰለምበትክክል😘😘😍😍

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድም

  • @Neju197
    @Neju197 4 роки тому

    ዋክሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛኪ እልህ ሄይር

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 роки тому

    ምርጥ መካሪ ሽኩረን ለክ

  • @zd8078
    @zd8078 4 роки тому

    وعليکم سلام ورحمت الله وبرکاته جزاکم الله خير وندم

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ትክክክል ሙስጠፍ
    ዱኒያ ላትሞላ ብር እያልን በድሜያችን አንጫወት እህቶቼ
    ፀፀቱ አሁን አደለም ምታቁት
    አግብታቹ ልጅ ሳትውልዱ የዛኔ ነው ምታቁት
    እህቶቼ ንቁ የውድማችን ምክት ወላሂ ትክክክል ነው ወድሜ ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @ሀዋቢንትመሀመድወለየዋ

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም

  • @መርየምብትጀማል-ፀ4ጨ

    እንዴት ደስ ሚል ትምህርት ነው ምታቀርበው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፍዝዝ ብዬ እኮ ነው እያዳመጥኩህ ያለሁት ያለዉ ልጨርስና እኮመታለዉ

  • @hikma8283
    @hikma8283 4 роки тому

    ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም ሀብቢ ያረሱለላ

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመትሉላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወሣህለን
    ጌታየሆይ አሏህ ሀጃችንን አውጣልን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 4 роки тому

      አሚንን ያረብብብ

  • @Mohamed-zr7jw
    @Mohamed-zr7jw 4 роки тому

    ሳህ ወላ ትክክል ነህ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 4 роки тому

    አህለን ወድም ሙሥጠፋ ልክ ነህ ትዳር ጥሩ ነው መውለድም ፀጋ ነው ግን ወላሂ እዝህ አገር ትዳርን እንደ እቃቃ ጨዋታ ነው የሚቆጥሩት ብቻ አላህ መልካሞችን ከመልካም ያገናኝ

  • @ቢንትአህመድነኝየወለጋዋ

    Walikumslam worahmetulah wobrkatuhu dbugaketi muste garumo malgona yero amma kan dhagahu male kan dhagahe hojirra olfatu hinjiru rabbi nuf halafisu osso bakka hinbufatin kuno dhumneka adunyan yomu hingutu😭

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 4 роки тому

    አህለን ትክክል

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 роки тому +1

    አህለን ሽንቅጥ እስኪ ላዳምጥህ እቃ መለስን አንተው አይይይይየ

  • @KjEFSZX
    @KjEFSZX 4 роки тому +1

    ዉሥጤነህ

  • @fafiwollotube3735
    @fafiwollotube3735 4 роки тому

    وعليكم لسلام ورحمة الله وبركاته
    ትክክል ሙስጤ እኔ ብሬን አልበሉብኝም ግን ቁርአኔን ሳላከትም አልገባም ብየ እዚሁ ቀረሁ

    • @مدينتي-ع2ظ
      @مدينتي-ع2ظ 4 роки тому

      እኔም አልበለጥም
      ብሬንስ አልሀምዱሊሏህ ለወንድ አብልቸ አላቅም
      ሆሆ ሆሆ ፍንትክየለም
      አኽዋቴ ብጥ መሆን አለብን በሁሉምነገር

  • @semulove4614
    @semulove4614 4 роки тому

    Ws Wr Wb S.A.W

  • @alfiyabamud5810
    @alfiyabamud5810 4 роки тому

    አህለን,የአላህ,የአላህ,የአላህ

  • @makiyamahimudjamalumuabdal964
    @makiyamahimudjamalumuabdal964 4 роки тому

    Share. Godhame. Social midia irra facaasaa. Barumsa isaa bayeeeeeee. Namaaa gamachisaa.

  • @ኡኽትኑርቢንትD
    @ኡኽትኑርቢንትD 4 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @makiyamahimudjamalumuabdal964
    @makiyamahimudjamalumuabdal964 4 роки тому

    Ws. Wr. Wb. Obolesa kiyya qaliiiii. Bayee. Sijalanna. Sikabajnaa. Wallahi barakalahufik. Yaaa. Akey. Wallahi. Barumsa kee. Sammu bira darbe. Onne nama sena onne bira darbe. Garaa namaa sena. Wallahi.

  • @KjEFSZX
    @KjEFSZX 4 роки тому +1

    ክክክ በጉልበቷ የተበጫጨቀ ክክ ወይ ዛሬ ከማንጋር እንደምትሔድ አለ

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ አህለን ቆይላዳምጥ ቦታለመያዝነዉ

  • @امصلحدين
    @امصلحدين 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም አሌን ወድም እኔ አድልጅ አለኝ አላህ እዳሳድግልኝ ዱአርጉልኝ

  • @ፍቅር-ነ5ዀ
    @ፍቅር-ነ5ዀ 4 роки тому

    ዋአለይኩም ስላም ወራህሙቱላሂ ወበረካቱህ አህለን ወሳህለን ውድ እህት ወንድሞች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Mohamed-zr7jw
    @Mohamed-zr7jw 4 роки тому

    ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @አይሻያአለህባሪያ
    @አይሻያአለህባሪያ 4 роки тому

    እንሻአለህ እኔ በቅርብ እገባለዉ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 роки тому

    አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 роки тому

    አህለን ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    የምር ሀይለኛ ና ከባዱን እርእስ ነው ይዘህ የመጣህው።

  • @TuBe-ho8zl
    @TuBe-ho8zl 4 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ

  • @ራሕመትስደተኛዋ
    @ራሕመትስደተኛዋ 4 роки тому

    ماشالح

  • @NN-fj1bi
    @NN-fj1bi 4 роки тому

    Weden mekara musaxafa settt men taderage qoyii wadoche wesatamocha nachawe

  • @m.9093
    @m.9093 4 роки тому

    ላድምጥና. እኮምታለው

  • @መርየምብትጀማል-ፀ4ጨ

    s a w
    S a w
    S a w❤❤❤❤

  • @አለውያወለየዋ
    @አለውያወለየዋ 4 роки тому

    Ws wr wb

  • @ዜድወሎኡሙሲሀም
    @ዜድወሎኡሙሲሀም 4 роки тому +1

    ስም ያለፈህ እዚህ ነሀ ቆይ 😂😂😂😂👌
    ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ አህለን ወልጀ ነበር ምን ዋጋለው ስዴት ላይ አይመቻቻም መላክ ነው አልሃምዱሊላህ ልጀ ሷሊህ አላህ ያረግልኝ በዱአ አትረሱኝ

  • @ከድነኝየባሌናፍቂ
    @ከድነኝየባሌናፍቂ 4 роки тому

    አህለን ሙሥጤ

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ 4 роки тому

    5 አመት ሰራሁ ግን ወፍ የለም

  • @መርየምብትጀማል-ፀ4ጨ

    w w wr wb

  • @NN-fj1bi
    @NN-fj1bi 4 роки тому

    Laa halala aqarabatem seqarabata laza wadoche tabalashetowalu

  • @ሱመያቲዩብ
    @ሱመያቲዩብ 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ እርዕስህ በጣም አስቆኛል ክክክ አይ ወንዶች አስመሳይ ናችሁ ታገቡና ልጅ ሲመጣ ትፈታላችሁ በሚድያ ግን ታስመስላላችሁ እሽ አግብታችሁ ለምን ልጅ ሲመጣ ወደ ኋላ ትላላችሁ???? መልስ ስጠኝ ኮሜቴን ካየኸው ግን አይተህ እንዳታልፈው እኔ ባላይህ አሏህ ያይሀል ኃያሉ ጌታችን ሐቅ ሲናገሩዋችሁም ደግሞ ብሎክ ታደርጋላችሁ ሲመጀር ምክርና ሻወር ከራስ ይጀምራል ወንዶች እባካችሁ እራሳችሁን ልባችሁን አፅዱና ከዛም በሚድያ ወታችሁ አስተምሩ ይሄን ስል ሁሉም ወንዶች አይደሉም በእርግጥ ነገር ግን እኔ ብዙ የማውቃቸው ዩቱበሮች ቅድሚያ ለሚስታቸው ለልጃቸው ሳይሆን ወይም ሳትሆኑ በሚድያ ወታችሁ ለሚያስተምሩት ነው!!!!! ይቀጥላል

  • @ሀዋቢንትመሀመድወለየዋ

    ወንድም ጀልበብ ወይት ነወ እኔ እራአድ ነኝ መልስ

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 роки тому

    አህለን

  • @shhshs7450
    @shhshs7450 4 роки тому

    እስክ እንዳመር ዉዶቼ

  • @alfiyabamud5810
    @alfiyabamud5810 4 роки тому

    አኔም,,ጉበዝነኝ,አለጥፍም,በር,3,አምት,ነው,ለኔም,ቤት,ሰራችለው,አሁና,ለገበ,ነው,አለትበክነብኝም,አላህምደለለሂ

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 роки тому

    አሁንማ መፍትሄውም ኩበደ የእስርቤቱም ስቃይ ተጨምሯል

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 роки тому

    በየ አረብ ቤት ዱቄት መሆን ያሳዝናል

  • @kwkw647
    @kwkw647 4 роки тому

    ምክርህ ጥሩ ነው ግን አማረኛ የአንድ ብሄር ቋንቋ አይደለም