ምክር ለእህቶች እና ተመሳሳይ ጉዳይ የሌባችሁ ስሙ ተማሩበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 113

  • @ዜድወሎኡሙሲሀም
    @ዜድወሎኡሙሲሀም 4 роки тому +38

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ
    እስኪ ሙስጠፋ የምትወዱ ልቁጠራችሁ

  • @tube2024
    @tube2024 4 роки тому +17

    ሙስጤ ጄዛክዘላህ 👍👍ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ዱአ አርጉልኝ 😭በድኔም ጠንካራ እድሆን አላህ ሶብሩን እድወፍቀኝ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    ሙስጤ አህለን ሱበሀን አላህ
    የመጀመሪያዋ ጥፈተኛ ነች ሲጀመር ባል አላት በዛ ላይ የተዋወቀችዉ በሌላ ፎቶ እና አሁን ፍቅር ያዘኝ ማለት ምን ዋጋ አለዉ ልጁም ያፈቀሰዉ እሷን ሳይሆን ሌላዋን ነዉ ያፈቀረዉ
    ሁለተኛዋ ታሳዝናለች አላህ ይዲረስላት ባል ያልታመነ ማን ይታመናል ሱበሀን አላህ ይከብዳል😭😭😭
    ኮሜቶች ግን ስሙት 🎧🎧

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 4 роки тому

    ላኢላህ ሀኢለላህ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም እደራሴ አላህን እድፈራ አላህ ልቦና ይስጠን ያረብብብብ

  • @bd2971
    @bd2971 3 роки тому

    ያሱበሀን ረቢ እረወደዬት እዬሄድነው ለካ ከሴትም አለ አኡዙቢላህ አላህ ሆይ ሶብር ስጠን ያረብብ እህቶች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ገዘብም አትስጡ

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 4 роки тому +2

    ለሠጣችሁኝ አስተያየት እህቶቼ ጀዛከላህ ኸይረን ወላሂ ተሡ እድርቅ አላህ ሠበብ ጣለልኝ ሲመታኝ እኔማ በጣም ስለማምነዉ በየዋህነቴ አብሬዉ ልኖር ነበር ልፋቴን አየልኝ አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @ፋፊብትአወልየኡሚናፋቂ

    እቲዱአ አርጉልኝ እባካቹ ውስጤሰላም አይሰማኝም ብሰግድም ብቀራም እስቲለአላህብላቹዱአ አርጉልኝ

  • @foziabalay388
    @foziabalay388 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አላህ ይጠብቅህ ወንድማቺን

  • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @amoonamoontube8758
    @amoonamoontube8758 4 роки тому +1

    መገረፍ አለባት ምን ትደረግ ስላልክ ነው ጥፍተኛ ናት ምን እድህ አስደረጋት ለራሷ ተሳስታ እሱንም ማሳሳት እና በናት ወላሂ ስረአት ያዙ ብዘ እህቶች እራሳችሁን ሰለማትተማመኑ ሰው ትፈትናላችሁ ወዶቹንም. በምንም ብላችሁ ታሳምኑና ከዳኝ ምን ይመስላሉ እኔም አገጥሞኛ ል አደ የሆነ ልጅ ፈትኝ ተብየ ሰጠችኝ ከዛ ፎንቃ ድፍት ከዛን ሰአት ጀምሬ ለራሴ ቃል ገባሁ ይህ ነገር በጣም አሳፍሪ ስራ ነው ግን እኔ እደዛ ባደርግም ልጁን እውነቱን ተናግሬ ይቅርታ ጠይቄ ነው በሰላም የተለያየነው. ሆ ተው በናት ተዉ ጥሩ አደለም ልጅ ስነግረው ግን ምን አረኩሽ ምን አልኩሽ ሲለኝ በጣም ነው የደነገጥኩ ይህን የምነግርሽ ጥፍተኛ ነሽ ልጁን ይቅርታ ጠይቂ እውነቱን ተናገሪ በስ ይህ ወድጀው ልሞት ነው ያምሻል ከናቴም ተለይቸ አልሞትኩ ተረጋጊ ቀዥቃዣ ክክክክክክክ ሰምተሻል

  • @AbdurRahman-nu7un
    @AbdurRahman-nu7un 4 роки тому

    ዋአሊኩምሳላም🌹🌹🌹🌹👏👏

  • @jamilaj4628
    @jamilaj4628 4 роки тому

    ያረብ😞😞😥😥

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቀን እደራሴ ልጁን መጀመሪያ ያለውን ሁሉ ይቅርታ ላስረዳህ ብለች አስረጅው አፉ በለኝ በይው

  • @bitisilam5921
    @bitisilam5921 4 роки тому

    Wl wr wb
    Sallallaahu Aleyhi wassallam

  • @sameraoman3625
    @sameraoman3625 4 роки тому

    ማንነትዋ በግልፆይ ትገረውና ከተቀበል ይበላል አፎይታን ትጠይቀው ወደአላሕን ትመለሥ

  • @m.m9702
    @m.m9702 4 роки тому

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወድሜ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 4 роки тому

    አሚን

  • @semutube4577
    @semutube4577 4 роки тому

    wa wr wb manenatuwan tasawekewu ena yikertaa teteyekewu

  • @dbdh8030
    @dbdh8030 4 роки тому

    ማሻአላህ ወድም

  • @fatumaisma5058
    @fatumaisma5058 3 роки тому

    ዋአለይቁምሰላም ወራህመት ላህ ወበረካቱሁ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 4 роки тому

    ወአሊኩም ሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ሙስጠፍ በርታልን ወድማችን ምክርህ ማሻአላ ነዉ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 роки тому +1

    ላሀውላ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ እውነት እንደመናገር ሰላም የሚሠጥ የለም አላህ ይዘንልን

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه 3 роки тому

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ።

  • @እሙሂክማYouTube
    @እሙሂክማYouTube 4 роки тому

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትቱ

  • @askaletouak3387
    @askaletouak3387 4 роки тому

    ወለከም ሰለም ሙስጠፋ ወንደሙ 💚💛❤️✅✅✅

  • @حسبياللهونعمالوكيل-س1س

    👍👍👍👍👍👍👌👌

  • @rtyyrttg2641
    @rtyyrttg2641 4 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جذكمالله خير اخيه እኛም አላህ በሰማኑ የምንጠቀም ያድርገን ከእደዚህ አይነት ተግባር አላህ ይጠብቀን ጀሚአን ኢሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ በል

  • @tibah3653
    @tibah3653 3 роки тому

    አይዞሔ ምርጥ ሰው

  • @ማነኝየድንተማሪዋ
    @ማነኝየድንተማሪዋ 4 роки тому +3

    አላህ ይርዳሽ እህቴ ምንም አስተያየት የለኝም ዷአ አረግልሽ አለሁ ድንሽን ተማሪ ቱቢ ኢለላህ አላህ ይውጣሽ

  • @አክስቴትዩብየኮመተሮችዘበ

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘከለ ኸይር አለህ ከሙነፊቅ ይጠብቀን ለሁለችንም ህደያ ይስጠን የረብ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 4 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀዛ ከላሁ ኸይር ወንድም ሙስጠፋ አላህ ይጨምርልህ ምክርህ እኮ አይጠገቡም

  • @ዓኢሻነኝለናቷብቸኛ

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ይጨምርልክ
    እንደኔ የወንድማችንን ምክር በጉጉት ሚጠብቅ
    አወ ከሰው ላይ መማር አለብን
    ቆይ መጥቸ እጨርሰዋለሁ

  • @ዙዙፍልቅልቋነኝየእማብቻ

    ወአላይኩም አሳለም ወረህማቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ☝️ ያረብ አላህ ይጠብቃን ቀጥተኛው መንገድ ይምራን

  • @املقمان-ط1ص
    @املقمان-ط1ص 4 роки тому

    اللهم اغفر ذنوبنا انك انت الغفور الرحيم

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 4 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም

  • @fafiumumahir4769
    @fafiumumahir4769 4 роки тому

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fathihayhamdisa2894
    @fathihayhamdisa2894 4 роки тому

    ወልኩም ወራህመቱላሂ ወንድሚ አላህ ያጨምርልህ በጣም አዳነቅህ ነን በቶክቶክ በጣም ነው የምክታተልህ እነ በጣም ነው የማክብርህ አላህ ያጠብቅህ. አብሽር አላህ ያጭምርልህ ለምክርህም ለሁሉም ነግር አድንቅህ ነን በዱአ አትረሳን ወንዲሚ

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 4 роки тому

    walikum salim ahlen

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ

    ሱባሀን አሏህ

  • @ጀሚነኝህልሜንናፋቂ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @እሙሲትረላህእሙሲትረላህ

    እዴነኔእደኔ አላህን እንፍራ ፣መቸእደምንሞትአናውቅም፣እህቶች

  • @املقمان-ط1ص
    @املقمان-ط1ص 4 роки тому

    جزاك الله خير كلامك زي العسل

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 4 роки тому

    አውነቱን ተንገረው

  • @ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ

    አብሽሪእህት አለህ ይተካልሽ አምት አመትሙሎ ሰርተሽ አብሽራ አላህ ፍት የምንቀርብበትቀንአለ አብሽራ

  • @አቲካአይዱኒያ
    @አቲካአይዱኒያ 4 роки тому +1

    እር አሁን አባሳችሁት አምስት አመት ሙሉ ምን ዬሀላል ባልሽ ቢሆን እዴትነው እምሰጨው አች ዴግሞ እዳት ሰው ሰው ውዶ ልሞት ነው ይላል እህቴዬ አምላክሽን ውዴጃ ያዬውዳሽው ሰው
    ሼክላ መንይ ሽት ቤት ግብቶ እሚፀዲደነው
    አላህ ልቦና ይስጠን

  • @lbabaa533
    @lbabaa533 4 роки тому

    እህቴ አላህ ይፈርጂሺ ወላሂ እህቴ ከዱአ ወጭ የለም አላህ መላውን እንድገልጥልሺ እየሠገድሺ ዱአ አድርጊ ሠሚኡል አሊም አይቸግረውም አይዞሺ አላህ ይርዳሺ

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 роки тому

    አህለን ሙስጠፋ ምክር መች ይገባቸዋል😀
    ለማንኛውም እናመሰግናለን😍👍🙏

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 4 роки тому

    ወይጉድ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 4 роки тому

    አህለን ሙስጠፍ እህት ወደ አላህ ተመለሰ አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም 4 роки тому

    አህለን
    ጀዛከላህ ኸይር

  • @እሙራውዳነኝኢንሸአላህ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 4 роки тому +1

    አህለን ወንዲማችን ላተሥ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥልን የልጂ ፡አዋቂ እዳተ ያሉትን ፡አላህ ፡ያብዛልን ጀዛከላህ ኸይረን ፡አወ እኔም የምለዉ ፡ እዉነታዉን ፡ለልጁ ፡ትናገር ፡ አለቀ ።

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድሜ ሙስጠፍ
    ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @አኢሻኡሚንናፊቂ
    @አኢሻኡሚንናፊቂ 4 роки тому

    ያአላህ እውነቱን ተናገር እሱም ይቁርጠ አኡዙቢላህ

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ልስማው

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 4 роки тому

    ያአላህ ሁለተኛዋ ያረቢ ፡ልብ ይሠብራል

  • @ማነኝየድንተማሪዋ
    @ማነኝየድንተማሪዋ 4 роки тому

    አህለን ምርጥ ወድማችን አላህ አተንም ቢተሰቦችህንም አላህ ይጠብቃቹህ

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ

    2ኛው እህቴ አብሽሪ ገንዘበ ተሰርቶ የሚገኝ ነው ጤንነትሽ ጠብቂ ከቻልሽ ለሱ ቅርብ በሆነ ሰው አስጠይቂው ሀቅሽ ነው

  • @samirabinthuseen449
    @samirabinthuseen449 4 роки тому

    yaa Allah 😭😭

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን

    ዋለይኩምሠላም። አትጥፋሙስጠፋ

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱአህለን😍

  • @hellokwt6075
    @hellokwt6075 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @mekya1235
    @mekya1235 4 роки тому

    وعلكم السلام ورحمت الله وبركاته

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ

    ላንደኛዋ እህቴ እንደኔ አመለካከት እውነቱን አስረጂው መቼም ምክንያት ይኖርሻል ሌላ ሰው ሆነሽ ስታወሪው እውነቱን ነግረሺው ከተቀበለሽ በሀላል መንገድ ብታወሩ ባይ ነኝ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 4 роки тому

    አህለን ወድም እሢ ልሥማ

  • @ayshahal1981
    @ayshahal1981 4 роки тому

    walekumii salamii rafatulayii wabarakatuu

  • @nefisanefisa5464
    @nefisanefisa5464 4 роки тому

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @ሙንታሀሁሴንየቡታጀራልጅ

    ዋለይኩምሰላም

  • @ፋፊብትአወልየኡሚናፋቂ

    እኔእደአስተያየት ትገረውልጁ ከፈለገ ይቀጥል ካልፈለገይሂድ አስቸጋሪነው

  • @fafi6898
    @fafi6898 4 роки тому

    wa wr wb አህለን

  • @እናቴልቤለኔሲልያኑርሽH

    የኔ ብጤ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ramatmaunca8967
    @ramatmaunca8967 4 роки тому

    😍

  • @vjfff3646
    @vjfff3646 4 роки тому

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላ ወዲማችን እኔ በጣም ከፍቶኛል ይህን እሚታዩ እህቶቸ እሥኪ አሥተያየት ሥጡኝ በልጂነቴ ያገባሁት ባል ነበረኝ እኔም የ17 አመቴ ነበር በጣም ሚወደኝ በጣም በማጣት ባምሥት ወር አብሬው ሁኛ ዱባይ መጣሁ እሡም አቺ የለለሺበት ብሎ ሣውዲ መጣ ከዛም በምሀላችን ተጣላን እኔን ሥልኬን ጠልፎ ሌላ ታወራለች ብሎ ተዛም ለመነኝ እሡ የሡ ይመጣል ብሎ አላሠበም የኔን ኮዲ ሥሠጠው የሡም የኔባ ባዲ ሆነ ተዛ እሚያወራት ሤት አለች በፍቅር እያወራት አየሁ ተዛም ምልበላችሁ ተናደዲኩ ፍታኝ በቃኝ አልኩት መቸም አልፈታሺ ተሣሥቻለሁ አደ እያለ አለቀሠ በጣም እሚያወራት ደሜ ደውላ እሡን አታገኝውም ማሬ ፍቅሬ የኔነው ትለያለች እኔም ያሣንየሠማሁ ፍታኝ እለዋለሁ እሥም እያለቀሠ ሂወቴ አቺ ነሺ እያለ ይምላል እኔም እምነቴ ጠፈ እሠዲበዋለሁ ከዳተያ እለዋለሁ እናም ምን ትመክሩያላችሁ ይቅር ልበለው ወይሥ ያገሬ ልጂ አብሬው የተማርኰት ዝምዲናም አለን እሩቅ ቢሆንም እሥኪ በምሀላችን የገባችውን ተሂወታችን እዲወጣ ዱአርጒል፡ኝ እህት ወዲምቸ እሥኪ በሠው ትዳር ምገቡ አላህን ፍሩ

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 4 роки тому

    አህለን፡ወንድማችን፡እህቴ፡ወደአላህ፡ተመለሽ፡ሁለት፡ረከአ፡ሶላት፡እየሰገርሽ፡ዱአድርጊ፡

  • @ጣይባነኝስድትኝወ
    @ጣይባነኝስድትኝወ 4 роки тому +1

    እህለን ወንድም

  • @zd8078
    @zd8078 4 роки тому

    وعليکم سلام ورحمت الله وبرکاته سوبحان لله الله يفرجات

  • @ማነኝየድንተማሪዋ
    @ማነኝየድንተማሪዋ 4 роки тому

    በሁለተኛዋ አስተያየ እህቴ ሃላልሽ ካሆነ ካአላህ ጠብቂ ኢሻአላህ ዷአ አድርጊ ምንም አይጠቅመውም ውዷ እህቴ

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому

    ምክርህ እኮ አይጠገብም 😍❤❤❤

  • @amoonamoontube8758
    @amoonamoontube8758 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ አብድረህማን ሰምቸ እመለሳለሁ አኸይ

  • @የናቴናፋቂA
    @የናቴናፋቂA 4 роки тому

    😭😭😭

  • @sititube7578
    @sititube7578 4 роки тому

    አህለን ወንድም ሙስጠፋ አንደኛ ነኝ

  • @hellokwt6075
    @hellokwt6075 4 роки тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 4 роки тому

    😢😢😢😢

  • @aaaa-pn5xm
    @aaaa-pn5xm 4 роки тому

    ዉሊኩምአሰለምአለህጨምሪሂ😍😍😍😍😍👌😘👊👊💚💚💋💋

  • @hellokwt6075
    @hellokwt6075 4 роки тому

    ያራብ😢😢😢😢

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 4 роки тому

    ከጂን አላህ ይከዳዋል ዱአ አዲርጊ ለአላህ ፡ሥጭዉ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 4 роки тому

    ክክክ ኧረ ወድም ምክር. አይሰሙም ሰው እደት 1ወድ ስለከዳት ሌላ ሰው መስላ ትቀርባለች ግን ግን ግን ሙስሊም ነሽ እህቴ ሁሉም ወድ አድአይደለም እኔ በሂወቴ ምንም አርገውኝ አያውቁም እኔም አላምናቸውም እድህ ታሪክ ስለምሰማ ወዳችን ከስሜ ውጭ አላቀርባቸውም ሆ ሀራም አለይኪ

  • @KsaKsa-oh3mv
    @KsaKsa-oh3mv 4 роки тому

    አህለን

  • @ፋፊብትአወልየኡሚናፋቂ

    አህለንሙስጢሻ

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 4 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ከጥፋት መንገድ ይጠብቀን

  • @ቢንትሰኢድየአልኢማን-ኘ9ጀ

    አህለን ወድም ይህም ያልፍል አብሽሪ እህቴ😭😭😭😭

  • @sititube7578
    @sititube7578 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @azizaazizaa8477
    @azizaazizaa8477 4 роки тому

    Yaasaziin waalla

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 4 роки тому

    አይ ዱኒያ ሥቃይሽ ብዞቱ ለመጀመሬዋ እህት አላህ ይቅር ይበልሽ ምንም የምለው የለኝም ሠው ማንነቱን አላህ ይሠጠውን እንዴት ይደበቃል
    ለሁለተኛዋ እህት አብሽሪ ላች ይሀ ጥንካሬ ይሠጥሻል ህይወት ይቀጥላልና በርታ በይና የበለጠ ለማምጣት ሞክሪ
    እኔም ሦሥት አመት የሠረሁትን ባል ተብየው ከፍሎ ሢወሥደው በጣም ተናድጄ ነበር ግን ከትንሽ ቀን ቡሀላ እራሤን አሣምኔ የበለጠ ለመሥራት ወሠኩ አሁን ካመት በለይ ሠረሁ የወሠደውን ቤት አሥመለሥኩ ብርም በጄ ያዝኩ በጣም ደሥተኛ ሆኘም እኖራለሁ አላሀምዱሊላ የተሻለም ይኖረዋል አትመረሪ አመሥግኝ

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ

    ሙስጤ ከቻልክ አልፎ አልፎ ስለ ዝሙት አስከፊነት ብታስተምር ብዙ ሴቶች ዝሙት ላይ እየተጨማለቁ የሚገኙ አሉ አንድ በሏቸው ምናልባት ዳእዋ ሰምተው ሚማሩ ከሆነ እንደገና ባለ ትዳር ሆነው ከሌላ ወንድ ለሚያወሩ ሴቶች

  • @TUBE-of7ok
    @TUBE-of7ok 4 роки тому

    ከዲህ አይነቱ አላህ ይጠብቀን ግንንንን ፍቅር ይዞኛል ዱኣ አርጉልኝ

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 3 роки тому

    ለሀውለ ወላቁዋታ እለ ብላ