ጆሲ ስለ ታቦት ጥያቄውን አቀረበ / አኬ ጥያቄውን በሚገርም ሁኔታ መለሰለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii 9 днів тому +8

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን አግዚአብሔር ይመሥገን

  • @MalouEthiopia
    @MalouEthiopia 3 дні тому +3

    ቃልህዎት ያሰማልን ጣግውን ይብዝልህ ውድምችን 🙏🙏🙏🙏

  • @NetsanetBekele-v9t
    @NetsanetBekele-v9t 3 дні тому

    Tebarek ake

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 5 днів тому

    አክሊል ወንድሜ ለምንድነዉ አባቶቻችን ማለቴ የኦርቶዶክስ ቄሶቻችን ከካቶሊኮችአባቶች፣የምስሊሞች አቡቶች ፣ከፕሮቶንታሶች አባቶች በአንድ ቢላ የሁላቸዉእጅ ይዘዉ የሚቆርሱት እና እንዴትስ ተፈቀደላቸ መልሱ እጠብቃሎህ እድሜና ጤና እግዚአቢሄር ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @prophetfirde8691
    @prophetfirde8691 День тому

    Mndnaw mitaweraw?????????????

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 3 дні тому +1

    የጳውሎስን ህይወትና ኑሮ የምትመስል ከሆነ ጳውሎስ ለቅዱሳንና ለመላእክት እንዳተ የሰገደበትን፣ ያስተማረበትን ቦታ አሳየን።!! ወንጌልን በማጣመምህ ብዙዎችን ታስታለህ።

    • @እናቴ-21
      @እናቴ-21 День тому

      አይ ሉተሮች አይገባችሁም አይደል😀

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 3 дні тому

    ዉይ ጆሲ ትላንት አልሰማህም እራሷ ቤተክርስቲያን ያወጣችዉን ዜና ቄሱ በራሳቸዉ ስም ታቦት አስቀርፀዉ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ከሌሎች ታቦቶች ጋር ተቀምጦ ተገኝ ።የኦርቶዶክስ ሶች ዜና ዉስጥ ታገኛለህ ትላንት ነዉ የሆነዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ZemichaelAdissu
      @ZemichaelAdissu 3 дні тому +3

      ግለሰብ የተሳሳተ ስራ ሰርቶ ከሆነ የግል ድክመት ይባላል

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 День тому

      @ZemichaelAdissuendi eyalek eyetejajalek edmehen atefeje

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 дні тому +2

    1ኛ, ታቦት በወርቅ የተለበጠ ትልቅ ሳጥን ነው
    2ኛ, ታቦት ውስጥ በእግዚአብሔር ጣት የተፃፈባቸው ሁለት ፅላቶች አሉበት
    ሰው ፅላቶቹ ጠርቦ ማቅረብ እንጂ በላያቸው ላይ መፃፍ አይችልም
    3ኛ, ሙሴ ፅላቶችን እንዲተካ እንጂ እንዲያራባ አልታዘዘም!!
    🤣 በተረፈ ሌባ ሁላ የሚለውን ዘፈን ጋብዣችኃለሁ

  • @melakugeleta3514
    @melakugeleta3514 6 днів тому

    አኬ ኧረ አትፎግር ሁሉም የማያነብ ይመስልካል?

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 дні тому

    1ኛ, ታቦት በወርቅ የተለበጠ ትልቅ ሳጥን ነው
    2ኛ, ታቦት ውስጥ በእግዚአብሔር ጣት የተፃፈባቸው ሁለት ፅላቶች አሉበት
    ሰው ፅላቶቹ ጠርቦ ማቅረብ እንጂ በላያቸው ላይ መፃፍ አይችልም
    3ኛ, ሙሴ ፅላቶችን እንዲተካ እንጂ እንዲያራባ አልታዘዘም!!
    🤣 በተረፈ ሌባ ሁላ የሚለውን ዘፈን ጋብዣችኃለሁ