ነቅዕ ድራማ ክፍል 23 Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 23

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 812

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 років тому +84

    ሀብታሞች ልጆቻቸው አሞላቅቃለሁ ፍሪ አርጌ አሳድጋለሁ ብለው ትውልድ እያበላሹ ነው ልቦና ይስጣቸው በተለይ ከተሜዎች የገጠር አባቶቼ ልጅ በባህሉ በወጉ በኢትዮጰያነቱ በማንነቱ ቀርፀው ሚያሳድጉ ክብር ለገጠር አባቶች በእውነት

  • @dhdssss1322
    @dhdssss1322 6 років тому +130

    እናት ማለት ይች ናት👍👍👍👍👍

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    #ክርስቶስ ፣ቤዛችን
    #ድንግል ፣ማርያም መጎሳችን
    መስቀል ፣ኃይላችን ነው
    #በክርስቶስ #አዳኝነት #በድንግል #ማርያም #አማላጅነት #በመስቀሉ #ኃያልነት ያመነ ብቻ አሜን ይበል አሜን
    መልካም ምሽት

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ

    ምርጦች ሰወዳችሁ ነቆችዬ
    እስኪ እንደኔ የመዳም ቤት የሰለቸው እስራኤላን ከግብፅ ባርነት ያወጣ አምላክ እኛንም ከአረብ ባርነት ነፃ ያውጣን

  • @hassna9401
    @hassna9401 6 років тому +122

    ሲከፋኝ የኔም አባት እኔ አባትሽ በህይወት እያለሁ ክንደን ሳልንተራስ ምንም አይከፋሽ ይለኝ ነበር ድሮ እናቴ በህይወት እያለች አሁን ግን እናቴ የለችም ልጆቹም ተበታትነናል እሱው በህይወት እያለ ያለ እናት አለም ጨለማ ናት እናት ክፉ አይንካት 😓😓😓😓😭

    • @zeharabintseid9767
      @zeharabintseid9767 6 років тому +1

      አይዞሽ እህት ሁሉም ሟች ነን እና አብሽሪ ማር

    • @zaidazaida3481
      @zaidazaida3481 6 років тому

      አይዞሽማሪ፡አዴኔ፡ሑነሽነዉ

    • @hassna9401
      @hassna9401 6 років тому

      @@zeharabintseid9767 እሽ እህት አላህ ያበሽርሽ

    • @hassna9401
      @hassna9401 6 років тому

      አንችም አብሽሪ

    • @አምላኬአላህነውእምነቴምኢ
      @አምላኬአላህነውእምነቴምኢ 6 років тому +1

      አብሽሪ እህት እኛም ወደሡ ነን ተራ እየጠበቅን ነውጅ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 6 років тому +36

    እናትየ የኔ ውድ ከሁሉም ትበልጫለሽ ኑሪልኝ

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 4 роки тому +1

      ዉውዉው ልክ እኔዴ እኔ እናቴ ነት😘😘😘😘🤔

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 6 років тому +297

    ልጅቷ ስታስጠላ ባለጌ ግን ወላጆች ብር መስጠት ብቻ ሳይሆን ከአለባበሳቸው ጀምሮ ቀጥጥር ያስፈልጋቸዋል. እርቃን መሄድ አራዳነት ከሆነ ተሸፋፍኝ ለዘላለም ፋራ ልሁን

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 6 років тому +115

    *አንደኛ ነኝ ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም እወዳችሃለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር*

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ

    ልጆች ብዙ ፊት መስጠት ይሄው ነው ትርፉ አልሀምዱሊላህ እድሜ ለቤተሰቦቼ

  • @እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ

    ይሄ ድራማ እኮ በእውነት ትልቅ ትምህርት አለው ግን ሰሚ ትውልድ የለም ሁሉም በሱስ ተጠምዷል ያዛዝናል የኛ ዘመን እንዲህ መሆኑ እናመሰግናለን ውዶች ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
    @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 6 років тому +11

    ነቅዕ በጣም አስተማር ነው ምክንያቱም እኛ በራሳችን ቋንቋ በራሳችን ልብስ መኩራት ስገባን የሰው ገገር እንመኛለን በተረፈ እናመሰግናለን 💚💛❤

    • @maskretmama2501
      @maskretmama2501 6 років тому

      ዋውዋው በጣምያስተምራልበርቱ

  • @ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም

    ዋው ከምር አምላክ ይርዳን እኔ ይሄ ድራማ ነው ብዬ አላስብም ከምር በሀገራችን ላይ ያለውን ጉድ ነው የሚያሳዩን

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 6 років тому +52

    ዉድ ጓደኞች በሰላም ገቢ በሉኝ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ እናትን ላየት ነዉ በፀሎት አስቡኝ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 років тому +72

    ልጅቷ ስታናድ በርበሬ ነበር ማጠን😂😂😂
    አስተማሪ ነው ልጅን ከስር ኮትኩቶ ማሳደግ ግድ ነው💗

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 років тому +2

    እናትና አባት አንድ ድራማ ሰርተዋል ከዚህ በፊት ሰራተኛቸውን ያገበገቡ ዛሬ ደግሞ በጥሩ ገፀ ባህሪ መተዋል ይኸ ድራማ ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም አስተማሪ ነው ምን አይነት አወራር ነው ልጅቱ ግን ወዳልኝ አለ ያገሬ ሰው ገንፎ በቃራያ ክክክ ቆሎ በወጥ ወደ ፊት ሳይበላ አይቀርም ጓደኞች🤔🤔🤔

  • @ኪዳነምህርት16
    @ኪዳነምህርት16 6 років тому +206

    ውዶችየ ወደ እናት አገሬ ልሄድ ነው ዳዋ አድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል

    • @almazyalew4830
      @almazyalew4830 6 років тому +5

      እግዚአብሔር ይማርልሽ ማማየ ላንችም መልካም ጉዞ

    • @tinurcherie9338
      @tinurcherie9338 6 років тому

      አብሽሪ ማማዬ

    • @fatmabinyarah6831
      @fatmabinyarah6831 6 років тому

      እግዝያብሄር ከናትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ

    • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
      @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 6 років тому +1

      አይዞሺ አላህ ያሺርልሺ አችም ደህና ግቢ

    • @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765
      @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 6 років тому +3

      እግዚአብሔር ይማርልሽ ላንችም መልካም ጉዞ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 років тому

    እውነት በጣም አስተማሬ ድራማ ነው በጣም እናመሰግናለን ይህ አሁን ያልንበት. ነው እሚሳየው ደረሲ ንብርት. በጣም ምርጥ ድርሰት ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @fahmiomer4014
    @fahmiomer4014 6 років тому +6

    ድራማው ትምህረት ጥሩ ነው
    በርቱ ማጀቢያው ሙዚቃ በጣም
    ደስ ይላሉ።

  • @osmanosm1212
    @osmanosm1212 6 років тому +12

    የጉድ ቀን የጉድ ዘመን የጉድ ትውሊድ ፡፡ ልብ ላለው ጡሩ ምክር ነው

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    በጣም ትምህርት ነዉ ልጆች ሥናሣድግ ወደ ቤተ ክርሥቲያን እጅ ለአለማዊ ትምህርት አደለም ግዜ መሥጠት

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 6 років тому +15

    ልጅቱ ምንም ጥፋት የለባትም አሳዳጊ እየበደላት የነገ ሂወቱዋን ቤተሰብ እያበላሸው ነው በተለይ አባት ኡፍፍ ያናዳል

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 6 років тому +9

    ልጆቻችንን ማስተካከል እና ማርም የምንችለው እራሳችን ነን ልክ እንደናቷ አድርጎ ቢያስብ ኖሮ ማርም ይችል ነበር እባካችሁ ሴቶችም ወንዶችም ወጣቶች በሙሎ ይህ አለም ቀር ግዚያዊ በጣም ጥቂትና ውስን መሆኑን እያሰብን እግዚአብሔርን በመፍራትነ ህጉን በመጠበቅ እንኑር ሰጋዊ ፍላጎታችንን ከማሰቀደም ይልቅ የማያልፈውን አለም እናሰብ መዝሙርኛው ዳዊት በመዝሙሩ፡ የሰው ልጅ እድሜ 70 ቢበዛ 80 ነው ከዚያ በላይ ድካም ነው ብሏል። እናም 100 ላይሞላ እድሚያችን ህግና ሰርአቱን ጠብቀን እንኖር ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫ የሚስማማ ላይክ

  • @Roze-tm7ry
    @Roze-tm7ry 6 років тому +12

    ዋው ድራማው በጣም አስተማሪ ነው ደራሲውን አድናቂው ነኝ

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 6 років тому +26

    ለዚ ድራማ አዲስ ነኝ ያገሬ ልጆች ውድ ኢትዮጲያዎች እንዴት ናቹ እማ 😍

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 6 років тому +38

    ሰላም ነው ማሮች 🌻💝👍በጣም አስተማር ድራማ ነው

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 6 років тому +30

    አቤት ኮሜቶች ግን ለምን አልደወላቹልኝም ጨካኜች ናቹ ቀልብ ይስጣቹ ያባቴ አምላክ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ፀ3ከ

    ድራማው ያምራል ግን ውይይ ልጅቷ ስታስጠላ የሆነች ነጠላ ቀፍፊ

    • @ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ
      @ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ 6 років тому

      ክክክክክ

    • @cmpcmp474
      @cmpcmp474 6 років тому

      Kkkkkkkkkkkk

    • @እናቴሁሉነገሬ-ለ3ፈ
      @እናቴሁሉነገሬ-ለ3ፈ 6 років тому

      ክክክክክ

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 6 років тому +4

      ስምህ እግዚአብሔር ፍቅር ስራህ ግን የሰይጣን ፍቅር ነዉ!ምን አደረገችህ ልጅቱም እኮ የእግዛብሄር ቆንጆ ፍጡር ናት!!!አንተ ግን ባፎሚት በጥልቁ መንፈስ ዉስጥ የምትዋኝ ክፉ ነህ!እንዳንተ ኣይነቶች ክፉዎች ባፎሚት ሰይጣናት ሃገራችንን ሞልተዋታል

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ፀ3ከ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ፀ3ከ 6 років тому +1

      እዉነት ተናገር. Kkkkkk እኔ ሲጀመር ሴት ነኝ ግን ምን መስለሽ or መስለክ እኔ የጠላውት ከለሯን አይደለም በቃ እኔ ጥሎብኝ አፏን ወደዛና ወደዚህ እሚያጣምም ስውና እሚሞላቀቅ ስው አሎድም አለቀ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ

    እንደ እኔ ከዚህ ድራማ ብዙ የተማረ

  • @abrehambekele1577
    @abrehambekele1577 5 років тому +1

    ድራማ አይቻለሁ በቃ በጣም ደስ የሚል ትምርት አዘል በየግዜው ምታቀርቡት በጣም በጣም በርቱልኝ ያምራል መጨረሻላይ የምትጠቀሙትም ክላሲካል

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 6 років тому +29

    ከአባት ይልቅ እናት ናት ያልጆን ሜስጥራ ምታውቀው ትክክ ል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 6 років тому +21

    ክክክክክክክክ ገንፎ በቃርያ
    ቆሎ በወጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂ስታስቁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +22

    የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 роки тому

    የጠረጠረ ተመነጠረ እውነትም እናት ማለት ይቺ ናት አቦ ይመችሽ👍👍👍👍👍👍👍💞

  • @abdu151
    @abdu151 5 років тому +1

    አቤት ልጂቷ ኤጭ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому

    እሚገርም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱ ልጅን በልጅነቱ ነው መቆጠጥ

  • @ameenaameena9181
    @ameenaameena9181 6 років тому +5

    በተሌ መጨረሻ ላይ የምታስተላልፉት መልእክት በጣም ልብ ይነካል ቀጥሉበት

  • @ቲቲነኝስደትየመርርኝ
    @ቲቲነኝስደትየመርርኝ 6 років тому +57

    ውዶቼ ድህነት ከሀገራችን አፈናቅሎ እዳወጣን በሰላም ይመልሰን አሚንንን በሉ በዛውም ግጩኝ ማለቴ ላይክ #

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ

    ፐ ምርጥ ድራማ እያዝናና እሚያስተምር ነቅዕ ፡ቤቶች ተወዳጅ ናቸው

  • @የሳዉድዉቀዉጢየኢክራምአለ

    በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሆነ ነዉ አረታዉ ትምህርታችሁን ተከታተሉ ዳግመኛ አይገኝም እድሉ እዴት እደምለድም ከትምህርት ስዴትን መምረጤ

  • @hereg630
    @hereg630 6 років тому +1

    ነቅዕ ብዙ ምዕራፍ አልፎኛል እንድህ ጣፋጭ። እንደሆነ አልገባኝም ነበር ከእንግድህ በር ላይ ቁሜ ነው የምጠብቃችሁ።

  • @dhdssss1322
    @dhdssss1322 6 років тому +2

    ይህ ደራማ መጨረሻዉ ላይ የሚሰጠዉን መልእክት ነወ የሚመቸኝ እኔም በዚህ ደራማ መጨረሻ ላይ ለሚሰጠወ መልእክት ሰል ነወ የማየዉ አቦ ይመቻችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @اللهرييالإسلامديني
    @اللهرييالإسلامديني 6 років тому +1

    እናንተ ነቅዕ በጣም ወደድኳችሁ የምር አስተማሪ ነው ምታቀርቡት ልጆችን ሚያጠፉም ሚያለሙም ወላጆች ናቸው ልጆቻችሁን ጠብቁ

  • @fuh8605
    @fuh8605 6 років тому +5

    ይህን ድራማ. በጣም ወድጀዋለሁ. ለመጀነሪያየ. የሀገር ድራማ ሲመቸኝ በቃ ልክ እደዚህ መሆን አለበት ከተሰራ አይቀር

  • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው

    ወይ ልጅቷ ወይ አታምር ወይአታፉር አለባበሱዋ ሲያስጠላ ኢትዮጵያ ቀሚስ ነው የሚያምርብን ግን እናቷ ጀግና ናት በርቱ

    • @__bharbie__815
      @__bharbie__815 5 років тому

      Kenat asmeselebsh endet abatua endemtamr

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 6 років тому +13

    አይእናት.መደሀኒት.እድሜና.ጤና

  • @ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ

    እውነት ይህ ድራማ በጣም ጥሩ ድራማ ነው እውነት ነው ሀላፊነት ሁሉም ትውልድ ሀላፊነት ሊኖረው ይገባል !!!!

  • @ጭልሞአይቀርምየነጋልሁሉም

    እናመስግናለን አስተማሪ ነገር ነው

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 5 років тому

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ አዳድ ወላጆች የጠቀምን እየመሰላቸው ልጆቻቸውን ሲጎዱ ይስተዋላል

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 6 років тому +7

    እውነተኛ ሥብከት ሠነፎቹን ታሥደነግጣለች ትክክል100%
    ዊ ይህ ሠውዬ ድርቀቱ ኡፉ

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 4 роки тому

    እናት ለልጆቻ መከላከያ አሰተማሪ ናት የአባት ግን ያሳዝናል የጠቀመ መሰሎ መጉዳት የገዛ ልጂ

  • @welelatiku8914
    @welelatiku8914 5 років тому +1

    Wow betam astemari new like like like

  • @የሴትልጅነኝ
    @የሴትልጅነኝ 6 років тому +2

    ነቅዕዎች እናመሰግናለን ማህበረሰቡ ግን ቢለወጥ ጥሩ ነበር ልክልካችንን ንገሩን እንዲ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ

    ነቅዕ ድራማ አስተማሪነው በርቱልን እናት ግን የልጇን ፀባይ በድብ የማውቅ ፀጋ ተችሯታል እናቶቻችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @hazabebereuney7117
    @hazabebereuney7117 5 років тому

    የእናትዬዋ ብህሪ በጣም በጣም ደስ ደስ ይላል አባትዬውም ማየት ስላልቻለ ነው ግን ከሚስቱጋር መመጋገር ይችል ነበር ግን ልጅቷ ደግሞ የ100 አመት አሮጊት ነው እምትመስለው ስታስጠላ በአጠቃላይ ድራማው ያስተምራል ደስ ይላል

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 років тому

    ጀግና እናት ነሽ አናቴን አስታወስሽኝ አናቴም እዳንቺ ጀግና ነች ክብር ይገባል ለኢትዮጵያ እናቶቻችን ።

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому

    ዋውውው እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አስተማሪ ዲራማ እንደናተ አላየሁም👌👌👌😘😘የቂጣ ቀን መቸ ነው የሚከበርው😂😂😂

  • @ቲነኝቲነኝ
    @ቲነኝቲነኝ 5 років тому

    አሪፍና ኢቶጵያን የሚታደጋት ድራማ ነው የምር ሌቦችን አጭበርባሪ ሙሰኛን በሚስት ላይ ግፈኛን ሁሉን ያቀፈ ነው የምር ወድጀዋለሁ እሄንና ቤቶች ድራማ ትምርት አለው በጣም ቀጥሉበት

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 років тому +4

    ሰላም እነቆች ዛሬ አንድኛ መልካም ምሽት የአገር ልጆች ሰላሙን ያብዛላችሁ❤

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 6 років тому +1

    enkuan be selam metachu nekawoch wey sewodachu mirtocheye wude yehagera lijoch be yalachubte selmachu yebza♥♥♥

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 6 років тому

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ህሊናን የሚያስደስት ምክር ነው በዚህ ላይ እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ድራማ 😍😍👍👍

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu259 6 років тому +5

    እንኮን በሰላም መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ እህት ውንድሞቼ በለችሁበት ፍጣር ይጣብቃችሁ እወደዋለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    እናመሰግናለን
    ነቅዕ ዎች
    በርቱ ልን
    በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነው

  • @abduis4343
    @abduis4343 6 років тому +48

    ሰላም
    እኔ ጨዋ ከመሆኔ የተነሳ መጋረጃ እንኳን አንኳኩቼ ነው ምገባው 😊😊
    እና ለዚህ ጨዋነቴ
    Subscribe aregugn

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 6 років тому +17

    ማማዬ ሰዉድሸ እኮ ዉድድድ ❤️❤️uuuuuuuuuuffffffffff

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 6 років тому +1

    እናት ለዘላለም ትኑር በጣም እስተማሪነው በርቱልን

  • @zzziove3077
    @zzziove3077 4 роки тому +2

    ላይክ ተደርጌ አላቅም እባካቹ ላይክ ተባበሩኝ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 6 років тому

    ነቅወች ስወዳችሁ እውነት ሁሉም ድራማ እንደ እናንተ ቢሆን ይሄ ባለጌ ትውልድ ይማራል ሃገራችንን ባህላችንን እሚያሰደቡ ትዉልዶች ከች አሉ

  • @kebretkebret5128
    @kebretkebret5128 6 років тому

    በጣም ነው ደስ የሚለው ያስተምራል ተባረኩ ይቀጥል

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 6 років тому +7

    የውሃ ቀን ውሃ የተፈጠረበት ቀን ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 6 років тому +2

    ዋው በርቱልን ብዙ ትምህርቶች አሉት👍

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 8 місяців тому

    ኤረ ገራሚ ድራማ ♥️❤️🙏

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 років тому +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ገባገባ በሉ ነእቅ ድራማ ተለቋል ምርጥ አስተማሪ ነው ኑ አብረን እንሹፈው ውዶቸ ካለናተ you tube ባዶ ናት

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 6 років тому +1

    ጉዲ ዘመን እኔ ስደት እስክመጣ ብር በጀ ይጀ አላቅም. ለትምህርት ቤት ወጭ ካልሆነ መዝረክረክ የለም አባየ ኑርልኝ አስተዳደጌን ስላሳመረልኝ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ

    እንኳን ደና መጣችሁ ማሮቼ ምርጦቼ ስወዳችሁ እኮ ከሌሎች ድራማ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው

  • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ

    ብልቅጥ ይሁች ለነግሩ እራቁት መሂድ ስለጣኒ አድርግውት እንስሳ ብስለጥንብት ስው ግን የተዋርድ ያድርጉት ይስው ነግር ያአጅባል።

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 років тому +25

    ሠላም ለእናንተ ይሁን ለዚህ ድራማ አዲስ ነኝ እስኪ በላይክ ግጩኝ ይግጫቹህ እና አይከፈልበት😂😂😂😂😂😂

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 6 років тому +9

    ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @ahmedabdu9017
    @ahmedabdu9017 6 років тому

    አቡ ምርጥነው በጢም አስተማሪ ነው ብዙ ናትቺሁ እዳ ጠፉ ምቺትብሉኚል ምሽት ይበላቺሁ

  • @sggsgg4567
    @sggsgg4567 6 років тому

    ዋውውውውው

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 років тому +22

    *ይህንድርማ ስወደው እንደኔ የምትወዱት እስትላይክ አርጉኝ በሞቴ*

  • @ethiomuslim7864
    @ethiomuslim7864 6 років тому +13

    ከኢትዮ ድራማ አስተማሪ ከነቅዕ ውጭ አላዬሁም

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ

    የእናቲቱ ስብከት የሌለ ተመቸኝ እዉነት ነዉ ገንዘብን ባግባቡ ካልተጠቀምንበት መጨርሻዉ ሞት ነዉ ስለዚህ ሁላችንም ሀላፊነታችንን መወጣት አለብን አጉል መሞላቀቅ ይቅር

  • @emu2779
    @emu2779 6 років тому +1

    ነቅዕወችን እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ አላቅም የምር አሪፍጰትምህርት ነው

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 6 років тому +6

    ዋዉ ዛሬ አንድኝ ነኝ እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች 😍😍

  • @almaztafara2632
    @almaztafara2632 6 років тому +1

    ኧረ ቆሎ በወጥ ተመቺቶኛል አሪፍ ነዉ በርቱ አስተማሪ ነዉ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 6 років тому

    ስወዳቹ ትክክል ነው ያላችሁት ግን ሁሉም እራስ ወዳድ ነው ማንም አያገባኝም እያለ ያልፋል

  • @barakajemal3309
    @barakajemal3309 6 років тому

    Great Film i love it I will enjoy each and every episode ✌

  • @suzisuzichannel1237
    @suzisuzichannel1237 5 років тому

    ባል ሚስቱን ካልሰማ ይቀጣበታል ከልጁ በፊት ያገኛት ሚስቱን ነው ጌታ እኮ ይቀየመዋል ፈጣሪ አይደሰትም ባሎች ለሚስቶች ታዘዙ

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 5 років тому

    ይገርማል በጣም እጅግ አስተማሪ ነው ፡፡

  • @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
    @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 6 років тому +1

    እውነት ለመናገር ነዕ ቅ ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁልን አሪፍ ነው ያስተምራል። ልጅቷ ግን አበዛችው በጣም

  • @martagashaw1935
    @martagashaw1935 5 років тому

    ዋውበጣም ምርጥች እናመሰግናለን

  • @mrsjainab1784
    @mrsjainab1784 5 років тому +1

    ክክክክ የ በርገር ቀን ውውውውውይይይይ የቂጣ ቀን ክክክ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    የ፰ሺ ትውልድ ስማ የሰማ ላልሰማ ያሰማ
    ህይወት #ክርስቶስ ነው እነጂ "ህይወት ትረስት(ላስቲካችሁ አይደለም ስሙም ያስጠላኛል ተመሥገን ይሄን ያስጠላህኝ ሌላውንም አንተን የሚያሳዝኑት ሀጽያትን አስጠላኝ
    አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @aresamaasechalewyezenietho8509
    @aresamaasechalewyezenietho8509 5 років тому

    ትክክል አስተማሪ ነው ልብ ያለው ካለ

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc 6 років тому

    ዋዉ ትክክል በርቱ👏👏👏👍👍👍👈

  • @babatube9379
    @babatube9379 5 років тому

    ጀግና እናት ልክ እደኔ እማ ጀግናናናናና

  • @اااا-ف5ز5ك
    @اااا-ف5ز5ك 6 років тому

    ዋው አሥተማሪ ደራማ አናመሠግናለን

  • @zenabali8262
    @zenabali8262 5 років тому

    አባት ትክክል ባይሆንም እናት ግን ትክክል ነሽ ይሄ ገንዘብ ችግር እንጂ ሌላ ምንም ሚያመጣው ነገር የለውም