ሰበር ሰበር - ኢራን ጉድ ሰማች ተከዳች እስራኤል በአዲስ ግምባር የመን ውጊያ ከፈተች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 268

  • @BeyenechBelete
    @BeyenechBelete 3 години тому +49

    ድልን ሳይሆን ሰላምን እንመኝ ሰላም ለዓለም ሊባኖስ ያለን እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አለ በፀሎት እንበርታ 🤲

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 години тому +64

    እንዴት አደራችሁ።መልካሙን የምንሰማበት ቀን ይሁንልን❤
    ለአለም ሰላምን ያምጣልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 години тому +18

    ቤሩቶቼ እኔም ቤሩት ነኝ ከአሰሪወቸ ጋር ክርስቲያን ሰፈር ሔደናል እና አይዞን ፀሎት አርጉ የስደተኞች አባት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀናል አይተወንም🙏🙏🙏

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 години тому

      አይዟችሁ

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 2 години тому +2

      አባት...የሁሉ..ፈጣሪ..እግዝአብሄር...ነዉ...ክህደት...መዘዝ...አታምጡባቸዉ....ወደ...እግዝአብሄር...ብቻ...እንጩህላቸዉ...ለልጆቻችንና...ሊባኖስ...ምድር

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Годину тому +2

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን!!!!!!!!

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 14 хвилин тому +1

      እረባካቹሁ አስተዉሉ የፈጠራቹሁን አምላክ ወዴት እየጣላቹሁት ነዉ ሚካኤል የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆኑን አትሪሺ አባትሽ ሚካኤልን የፈጠረ እግዚአብሔር ነዉ

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 3 години тому +33

    ለአለም ሁሉ ሰላም ይሁን 🎉

  • @danbeltube3338
    @danbeltube3338 Годину тому +6

    አይ ሀውቲ አንድም ምሳኤል እስራኤል ሳይደርስ ባህር ላይ የቀረ የእስራኤል ባህር ሀይልስ ምን ይጠብቃ መሰላት ሀውቲ 😂😂

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz Годину тому +7

    አረብ እኮ ይተኛል ለዚህ ነው የሚሸነፈው በሂደህ አያገኝም አረቦች እኮ በጣም እንቅልፍ ናቸው እውነት እላችኋለሁ ኢራን እስራኤልን ዙር ብላታ አረ ወገን አረ ወገን አረቦች እኮ አለቁ አፍ ብቻ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 6 хвилин тому

      እደአረብ የሚተኛ አለ ደሞ በጣም እቅልፍ ይወዳሉ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Годину тому +9

    ቤሩት ከታማ መታ ምንም ድምፅ አልነበረም አግዚአብሔር ይመስገን እኔ ተኚቼ ነው የደርኩት. እነንተስ እንዴት አደራችሁ?

    • @ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ
      @ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ Годину тому +1

      ድምፅማ አለ እኛ ጋር ቤቱ በሀይል ነው የተናወጣ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሻፊናን

    • @kinjit-sn2bx
      @kinjit-sn2bx 54 хвилини тому

      @@ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ አሜን ዉዴ. የት ሠፈር ነሺ የኔ እህት

  • @DawitMaki
    @DawitMaki 3 години тому +21

    የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች ለእስራኤል ያላችሁ አመለካከት የፍቅር ብቻ ይሁን ።መልሱ ከእግዚአብሔር ነዉና!!!

    • @Fatyazayinefreefilsten
      @Fatyazayinefreefilsten 2 години тому +1

      የነንተን እግዘሀቤር እስረኤል አተቀዉም እንደዉም ድቀለ ነዉ ምትለዉ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 17 хвилин тому

      Ache dedeb dekoro sxes amelake mejemerya anegagrshen astekkey ebet manabashe newu dekala ezawu yaskershe aymelseshe ache ahrzab doma dellllllll lekedest ager 💪💪💪💪

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 3 години тому +4

    በስላም ያሳደረን ፈጣሪ በስላም ያውለን ቸሩ ነገር ያሰማን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን በ ስደት ዓለም የሚገኙትን ወገኖችን ይጠብቀን 🥰🥰🙏

  • @Rahima-e5z
    @Rahima-e5z 3 години тому +23

    ሊባኖስ ያለችሁ ኢትዮጵያዊ አላችሁ

  • @KalKal-t9y
    @KalKal-t9y 2 години тому +19

    አሁን ተራው የ ኢራን ነው ወደ ዲንጋይ ዘመን ትመለሳለች 😂😂😂

  • @semiraaadem332
    @semiraaadem332 Годину тому +6

    ድል ለገሌ ድል ለገሌ የምትሉ የእርጎ ዝቦች ይቅር ይበላችሁ 😮😮😮

  • @aragaw172
    @aragaw172 2 години тому +2

    ብቻቸውን የበለፀጉ ሁሉ ይከዳሉ። መከዳትም አለባቸው። አንዱ ገዥ አንዱ ባሪያ ሎሌ ሆኖ መኖር ማን ይፈቅዳል?

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 години тому +4

    The power of intelligence from reliable sources is always decisive to strike enemies .🇮🇱Israel is always 💪strongly known for her sniffing capabilities for full & precise information .

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 2 години тому +3

    ሰላም ሰው ለሰው ልጅ ይሁን 😢 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አስበን😢😢

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 2 години тому +3

    ሰላም ለአለም ልጆች ሁሉ አቤቱ ቁጣህን አብርደው🙏

  • @Areababolobabolo-y4g
    @Areababolobabolo-y4g 2 години тому +1

    የመኖች ሊወጓት እዳሉ በስለላ ደርሳበት ነሚሆን የግዚአብሔር ክንድ ከእስራኤል ጋር ይሁን አለዛ አረቦች አለምን ለማጥፋትነዉ የሚፈልጉት

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 47 хвилин тому +1

    በሊባኖስ ቤሩት የምትገኙ እህቶቼ እንኳን ለዝች ቀን አደረሳችሁ አደረሰን እስካሁን የጠበቀን ፈጣሪ አሁንም ይጠብቀን

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 2 години тому +1

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq Годину тому +2

    እስራኤል ሀያል ነች !! ብዛት ሳይሆን ጥራት ነው 🇮🇱💪💪

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 3 години тому +26

    እስራኤልን የሚጠላ እድሜው ይጠር . እናት ቅድስት ሀገር ኑሪ ለዘላአለም❤❤❤❤❤

    • @Physician636
      @Physician636 3 години тому +5

      አረ ያንተ እድሜ ይጠር ክፉ

    • @NasiradinAliyi
      @NasiradinAliyi 2 години тому +4

      አይሁድ

    • @misrragobbe379
      @misrragobbe379 2 години тому +2

      Sharmuxa

    • @brtetukaBa
      @brtetukaBa 2 години тому +3

      የነንተ እድሜ ይጠር እየሱስን እንደነቁት እነንተንም በነቁልን😂😂😂😂😂😂

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i Годину тому

      Esrayl yeysus kersto telat nat selza ena alwedatm edimyam ayteram yfetrya telat edamaw yetar

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol Годину тому +1

    ሁቴም እንኳን ጥቃት ልትፈፅም ወፍ የለም ጊዜው የእስራኤል ነው እስራኤል የነካ ዋ ብለን ነበር

  • @mengistutube2512
    @mengistutube2512 3 години тому +25

    የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም
    🔯

    • @etiow352
      @etiow352 3 години тому +3

      እሥራኤልኮ አወ ጌታዋ አይተኛም እየሡሥንም የሠቀለቺ እኮናት ማነዉ ጌታዋ

    • @getayemossu
      @getayemossu 3 години тому

      አቤት ጭቅላት አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል አሉ

    • @samonsamonmogos7721
      @samonsamonmogos7721 2 години тому +3

      🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @etiow352
      @etiow352 2 години тому +2

      እሥራኤል እኮ እየሡሥንም የሠቀለቺኮናት እንኳን ሌላዉን kkkkkk

    • @Fatyazayinefreefilsten
      @Fatyazayinefreefilsten 2 години тому

      የእስረኤል አምለክ መሲሁ ደጀል ነዉ አተነቡም ዎይ ዶቆሮ የነሱ ተከተይ ነዉ

  • @All.don2024
    @All.don2024 2 години тому +4

    የ እስራኤል አምላክ ብቻውን የ እስራኤል ጠላቶችን ያወድማል❤❤❤❤❤❤❤

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Годину тому

      ብቻዋን ናት እስራኤል 😂😂ታላቅዋ ሴጣን እነአሜሪካ ደም ገባሪዎች በነሱ ሀይል ነው ያለችው ያለነሱ ወፍ ቦዶ ናት

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Годину тому

      አረ እሳ በናንተ አምላክ አታምንም ከነመፈጠሩ አታቀውም ምስኪን ጌታ አይደለህም ብላ ሰቅላላቹዋለች 😂😂😂😂የእስራኤል አምላክ ትላላቹ ለብቻዋ ነው አምላ ያላት ለግልዋ ጅላ ጅል

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 5 хвилин тому

      የቱ ያ የተሸጠው እንደ እቃ እሱ ነው

  • @ነጋበለጠ
    @ነጋበለጠ 2 години тому +27

    አባቱ እስራኤልን አትንካ! መጨረሻህ ሞት ነውና። ድል ለእስራኤል። ሞት ለጠላቶቿ።

    • @mebrahim9
      @mebrahim9 Годину тому

      አንዷ ጠላቷ አገረህ ናት ውግናዋ ለፖላስታይን ነው ።ትጥፋ ብለህ ነው አገርህ እከክ የሆንክ ፎጣለባሽ

    • @ETAA267
      @ETAA267 Годину тому +1

      Leza newa Eyesusen ketkito Ye gedelut?

    • @nigistiberhane9150
      @nigistiberhane9150 Годину тому +1

      ደንቆሮ እስቲ ሰለ ሰዉልጅ ፀልዩ

    • @ayniaaynia9036
      @ayniaaynia9036 44 хвилини тому +1

      ​@@ETAA267እረ ለለቅሱም ቃል ቀይሩ 😂😂😂ሁሌ አንዳይነት

    • @zinet3501
      @zinet3501 42 хвилини тому +1

      ከሞት የሚተርፍ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ሁሉም ሰዓቱ ሲደርስ ይሞታል

  • @mohammedhassen7246
    @mohammedhassen7246 2 години тому +5

    የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ድል ለእስራኤል እያላችሁ በጣም ጅራታችሁን ቆላችሁ የአንድ አመት እድሜ ለማትኖር እስራኤል አታሽቃብጡ እንዳንተዛዘብ🤣🤣🤣

    • @מסרק
      @מסרק Годину тому +1

      ምን ታመጣለህ ቁራጫም ጥገኛ አተኮ በኢትዮጲያላይ ጥገኛ ነህ ኢትዮጲያ ስላለህ አገረህ መስሎህ ነው😂😂😂😂😂

    • @מסרק
      @מסרק Годину тому +2

      ከየትኛው የአረብ ሀገር ተሰዳቺሁ እደመጣቺህ እኳን ታሪክ የላቺሁም እድሜ ለክርስቲያን ቤት ለግዳ ብሎ አገሩን አጋርቶ ቢያኖራችሁ ጥጋባቺሁና አስቀያሚነታቺሁ ልክ አልፎ የቤተክርስቲያን አጥር ስታፈርሱ ታድራላቺሁ ግመሰታም

    • @מסרק
      @מסרק Годину тому +2

      ተፈለግህ ሂድ ከዘመዶቺህ ለምን ሂደህ አትዋጋላቸውም አቅም ካለህ

    • @מסרק
      @מסרק Годину тому

      እስራኤል ሀያል ናት ለዘላለም ትኖራለቺ ያንተን ዘመዶቺ ቂጣቸውን እየገረፈች

    • @danbeltube3338
      @danbeltube3338 Годину тому

      አይ ወገኛ ደሞ እግዲህ ማን ሊገጥመን ሀመስ ተደመሰሰልህ ሂዝቦላስ እንደው እንደ ሀማስ ትንሽ እንኳን ሳያከራክረን ድምጥማጡ ጠፋ የሂዝቦላ አወዳደቅ ያሳዝናል 😂😂
      ኢራን ፈርታ ተደበቀች ናስራላን ያስገደሉት የኢራን ደንነቶች ናቸው ሀዉቲን ተዋት በአንድ አየር ምት የለም 😂😂

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm Годину тому +2

    Israel 🇮🇱 can win, no doubt God is with them!!!!!!!

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Годину тому +1

    አቤት ይች ድቅ ሀገር እስራኤል ከመካከለኛዉ ምስራቅ እናጠፋታለን እያለ ሲፎክር የነበረን ይህን ቀሚስ ለባሽ አረብ ሁላ እየተዘዋወረች በደብ ቀጠቀጠችዉ ገረፈችዉ አሁን ትዕቢቱ ተፍሷል ኢራን ሳይቀር ቆም ብላ ማሰብ ጀምራለች የሰዉ ልጅ ግልበቱን ሲፈታተሽ ወደደም ጠላም ይከባበራል

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Годину тому +1

      ቀሚስ ቀሚስ የቱ ጌታህ ለብሶት እስራኤሎች ከነቀሚሱ ነበር መሬት ለመሬት ሲጎትቱት የነበረው ቄሶችስ ሚለብሱት ሲኪኒ ነው😂😂

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 години тому +10

    ሰላም ድል ለእስራኤል ውድቀት ለጦላቶቱዋ

    • @brtetukaBa
      @brtetukaBa 2 години тому

      በወደቹበት አትነሱ አንችን መሰሎችሺ 😢😢😢

  • @AbdirazakNuri
    @AbdirazakNuri Годину тому +1

    ኢና ሙስልሞች ትግስት ከኣላሃ ያትዋዳደ ስላ ሆናነው እንዳ ኢናንታ ብሆን ፋጣርም እስካውን አያቆያቹም ናባር ምክያቱም ባሱም ኪዳቹዋል አይፋራድባቹም

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 години тому +3

    صباح الخير والسرور 🇪🇹 🇪🇹

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 3 хвилини тому

    የሰው ዘርን ሐገር እየመረጡ እሰይ የምትሉ የአቤልና የቃዬልን ታሪክ የማታውቁ ወይ የምራባዊያን ከፋፋይ አጀንዳ ተቀባይ የሴጣን አባሳደር ናቹ ገዳይ ተገዳይ የአለማቱ ፈጣሪ ፉጡራን ናቸው ፈርዱን ለሱ ብተውና አምላክ ከበደለኞች ጎን ይሁን በዳይም ልቦና ይስጠው አይሻልም 💔

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 6 хвилин тому

    ሰላም እረፍት ለጋዛ ህፃነት 😢ሞት ውርደት ለኢራን ለሄዝቦላ ለየመን መሪዎች ድል ለጀግነዋ ሀገር አውርታ ሳይሆን ተግብራ ለምታሳየው ሀገር😂

  • @awekeketele1354
    @awekeketele1354 21 хвилина тому

    እውነቱን ዘግብ የመን አሰከታትሎ ተኮሰ ትላለህ ከወረ አንዴ ከሳምንት አንዴ ሜተኩስ አንድ ምሳየል ሁቲም እንደ ተዋጊ አንቆጥራቸው ዜሮ ናቸው

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 2 години тому +2

    ሰላም ሰላም ለሰው ልጆች❤😢😢😢😢

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 години тому +2

    ኢራን ፈሪ እኮ ነች ዛቻ ብቻ

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed Годину тому

    ሀዉቲ ተብየው ደግሞ ሰኡዲ ወደ ድንጋይ ዘመን የመለሰችዉን የመን አሁን ደግሞ እስራኤል ወደ ሄሮሺማ እንድትመልስ አስቦ መሆን አለበት😂😂
    አቅሙን አዎቆ መኖር ማንን ጎዳ

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y Годину тому

    ወገን ኮሜንት ላይ በመጮህ ምንም ለውጥ አታመጡም እግዚአብሔር ያለው ነው ሚሆነው።
    ሀይል የ አግዚአብሔር ነው።
    እየሱስ ይመጣል💪💪💪

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 2 години тому +2

    ባክህ ሰው ያለቀኑ አይሞትም ቀኑ ሲደርስ ኔታኒያሆም ይሞታል

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Годину тому +1

      ወይኔ የሱ ሰውዬ መጨረሻ ማሰብ እንኩዋን ከባድ ነው

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 14 хвилин тому

      Bemot esra alen metebek medanalem eyssus kerstos newu💪💪💪💪💪💪

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x Годину тому +1

    ኔተናይሆ ከሁቲ ሚሳኤል እሱ ኣልደረሰም እንዴ😂ለትንሽ ኣመለጠ

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Годину тому

      እሱ እኮ ሴጣን የሴጣን ቁራጭ እኮ ነው የፍልስጤሞችን ህፃናት ደም እየጠጣ መልኩ እራሱ ቫንባይር መስላል😂😂

  • @gafat
    @gafat 2 години тому

    ሊባኖስ የምትኖሩ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 🙏

  • @HussenKedir-r7r
    @HussenKedir-r7r Годину тому +2

    ይህ ሰላይ ስቅላት ይገባዋል አይቀጤ ቅጣት መቀጣት አለበት

  • @My_blood_its_habesha
    @My_blood_its_habesha 2 години тому +24

    ሊባኖን...ጋዛ....ኢራን....የመን🔥🔥🔥🔥
    እስራኤልን መንካት የመጀመሪያው ስህተት ነው ዋጋው ደሞ ከባድ ነው🇮🇱💪 አትንኳት የፂዮንን ሀገር ዋ!

    • @kangmoabel
      @kangmoabel 2 години тому +1

      ኢራንን ከነካች ከባድ ነው ነገሩ iran is the most powerful Islamic state that has nuclear weapons and it's strong ally with Russia እና America ደሞ ከ Israel ጓን ናት !! ብቻ ያስፈራል iran እና Israel ጦርነት እንዳይገቡ

    • @My_blood_its_habesha
      @My_blood_its_habesha 2 години тому +2

      @@kangmoabel ዜናውን በደንብ አድምጥ የኢራን አማካሪ ጀንራል እኮ ነው ከናስራአላ ጋር አብሮ የተወገደ ሱሪያ ላይ አስከሬኑን ተራ በተራ ወደተሄራን ምትልክላቸው እሄ ኢራንን መንካት አይደለም? አባቴ ማንም ምንም አያመጣም ወላ ኢራን ወላ አላህ ቢሉ ልፋቱ ጫጫታ ብቻ!

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 Годину тому

      ቆርቆሮ

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 Годину тому +1

      አ. ወላ. ደንቆሮ

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 9 хвилин тому

    እባክሽ እስራኤል ለይተሽ ምች ምስኪኑን ተይው እኛ ስራ ላይ ነን አረብሀገርውስጥ

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 години тому +1

    ሰላም ላሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ላለማችን ሰላም ለምድራችን

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 40 хвилин тому

    ድል ለውዶቼ ፂዮናውያን🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏💚💛❤ እስራኤል ትችላለች በቃ ትችላለች።

  • @asdzxc7570
    @asdzxc7570 Годину тому +1

    Aye zenedero meche yehon sllam yamene samaw?😢

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 години тому +5

    ቤሩቶች እንዴት አደራችሁልኝ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ሊባኖስ ያሉ እህት ወንድሞቻችን ሚወጡበት 🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧ክፉ አይካሽ ሁለተኛ ሀገሬ

    • @samonsamonmogos7721
      @samonsamonmogos7721 2 години тому

      🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 2 години тому

      @@samonsamonmogos7721 እና እኛ ማለቅ አለብን

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 52 хвилини тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪💪

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 Годину тому

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ❤️🤔❤️ሰላም ለ አለማቺን 🙏

  • @desanuka4947
    @desanuka4947 2 години тому +4

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤🎉🎉

    • @SheenaBh
      @SheenaBh Годину тому

      Gojame Budaa😡😡🖕

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 години тому

    በሩት ዴናናቹ ልባኖሲ ዴናናቹ እግዝቢሔር ይድረሲ እጂ መግሲት ዝምታ መርጦዋል

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t 2 години тому +1

    ሰላም ለአለም ህዝብ በሙሉ ይሁን ።

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 2 години тому +1

    ቆይ አሜርካ ለምን ዝም አለች ተባብረው መአት ያውርዱባት እሳራኤልን የሚነካ ሁሉ እቲዬጸያም ብትሆን ሞት ይገባቹሀል ።

    • @kangmoabel
      @kangmoabel 2 години тому

      America ምን ታርግ

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 2 години тому

      @@kangmoabel እሳሬኤልን ትርዳ

    • @kangmoabel
      @kangmoabel 2 години тому

      @@HHa-q9m ሳጀመር አሜርካ ለዚ ሁሉ ተጠያቂ

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Годину тому

      እስራኤል ለታላቅዋ ሴጣን ደም እየገበረችለት ነው ለአሜሪካ

  • @Dawit_Shalo
    @Dawit_Shalo 3 години тому +2

    Thanks Abel

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Хвилина тому

    እስራሄል.አበደች.መሰለኝከሁም.ጋር.ውጊያ.እረ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Годину тому +4

    እሰራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ለዳዊት ጎላዲያንን አሳልፎ የሰጠው እግዚአብሄር ዛሬም ከ እስራኤል ጋር ነው ለአብርሃም ለይሳቅ ለያቆብ የገባው ቃሉ የፀና ነው ድል ለቅስትቲቷ ምር ለእስራኤል🙏🏾🙏🏾💒💒💒💒💒🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒💒🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 8 хвилин тому

      የእስራኤል አምላክማ ተሽጦ የለ😂😂

  • @nhaile4493
    @nhaile4493 2 години тому +2

    ❤❤❤lsral

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 години тому +1

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን

  • @رضون-ض2ت
    @رضون-ض2ت 3 години тому +3

    መነሻውን አለመግባባት ነበር በኢራን እና በህዝቡላ ኢስራኤል እሄኒን አጋጣሚ በመጠቀም ነው ልትገል የቸላቹ

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 3 години тому +1

    አንድኛ

  • @AhmedAbede-me9up
    @AhmedAbede-me9up 2 години тому

    ድሉ የማን እደሚሆን አይታወቅም ጦርነቱ መቸም ቢሆን አይቆምም

  • @Salh-wr5dq
    @Salh-wr5dq 3 години тому +4

    ኢስራኤል ኣይደለቺም ኢንጊሊዝ ኣመሪካ ጀርመን ፈረንሳ ካናዳ ኢስራኤል ለቢቻዋ ምን ዓቅም የላትም

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 58 хвилин тому

    ኢራንን አረቦቹ አይወዷትን ሸረኛ ነች ሁሉም ይገዷታል

  • @Yeshi-b8b
    @Yeshi-b8b 37 хвилин тому

    ምትሃት የሆነች አገር ሆ!🤭 ሰላም ለዓለም ህዝብ ሁሉ።

  • @Fjcjmk
    @Fjcjmk 3 години тому +4

    ጥሩ ጋዜጠኛ ስትባል ግብታዊ እዘህ አታውራ ኢስራኤል የፈለገችውን የአሸባሪ ሃገር ትመታለች አትጨነቅ

    • @አይደለም
      @አይደለም 2 години тому

      ትክክል

    • @Fatyazayinefreefilsten
      @Fatyazayinefreefilsten 2 години тому

      ዚም በል ዉርደተም አለየሀም መሰለኝ ለበዶ ዎንበር ንግግር ስተረግ

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 21 хвилина тому +1

    Israel 🫶🫶🫶

  • @Biki-fd3dl
    @Biki-fd3dl 19 хвилин тому

    እስራኤል ሆይ የግብፅ ማሪ አይሲስን ግዳሉን 😄😄

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 3 години тому +19

    Israel king of wold 👑🤴👑👑

  • @SamuelDawit-rw7mx
    @SamuelDawit-rw7mx 31 хвилина тому

    Selami new Abel ,,era benati Wondime beruti ena Libanosi yemmigengu Ethiopian zegochi mengisti mn asiboali sile esu mereje astelalifilini ebakih

  • @Nardi-w6q
    @Nardi-w6q 5 хвилин тому

    እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 2 години тому +2

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y Годину тому

      እቺ ነገር ☝️አሁንም አለች አንዴ😂😂

  • @ChekoleAsnakew-vo7mi
    @ChekoleAsnakew-vo7mi 23 хвилини тому

    ቀዳዳ ብየሃለሁ ሁሉ ምታወራው ውሼት ነው እኔ እዛው ነኝ

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ Годину тому +2

    እስራኤልን አላህ ያጥፋት

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ Годину тому +1

      ነስረላህን ማረው ብለህ ዱአ ብታደርግለት ይሻልሀል😅😅😅😅😅

    • @respectmomentdd6688
      @respectmomentdd6688 Годину тому +1

      ድግሚ ደዉልለት እያነሳ አይደለም አላህ 😢

    • @bateldamte
      @bateldamte 26 хвилин тому

      መላ ነው ልጀ😂😂😂

  • @brtetukaBa
    @brtetukaBa 2 години тому +4

    ድል ለእስለም ሀገር 😢😢😢😢😢

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 2 години тому +2

    israel ኢራንን ከነካች ከባድ ነው iran is the most powerful Islamic state that has nuclear weapons and it's strong ally with Russia እና America ደሞ ከ Israel ጓን ናት !! ብቻ ያስፈራል iran እና Israel ጦርነት እንዳይገቡ 🙏🙏🙏

    • @FrehiwotSelam-u5o
      @FrehiwotSelam-u5o Годину тому

      Hizebola,hamas ,hutuzi,syria,iraq eko k fafela israeilen eyetewagache new demom iran qonselawa 7 baleselexanochu,b hagerua lay haniyen baleselxanatuan secheres k fukera wechi menem atamexam israeil alamawa kebad new end iran 300 misail leka 1 becha sew new y qoselech israeil demo iran n mewegat y hul gize helmoua new iran missaile endatesera yaregechat israeil nach chemikalu endayegeba temokerat ahunem b 5 genbare eyetewagach new gen alechallechatem y mesariya bezat sayehon ilamaw new😅

  • @kalafilms5446
    @kalafilms5446 3 години тому +1

    1st

  • @bateldamte
    @bateldamte 30 хвилин тому

    ማነው እደኔ የሂወት ተስፍ የቆረጠ 😢😢😢😢

  • @AlfaMobile-c2x
    @AlfaMobile-c2x 43 хвилини тому

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢😢😢

  • @AbdirazakNuri
    @AbdirazakNuri Годину тому

    ፋጣር ያምዋዳውን ይዋስዳዋል ያምጣላውን ሞትም ይጣላዋል

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed Годину тому

    ኢራን ፉከራ ብቻ ናት ልክ እንደ ዘመዶቻችን😂

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 Годину тому

    እልቅስ. በዱአ. እንገዛቸው. ለወገናቺን.

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o Годину тому

    La Israel tiyake alenyi✋✋✋✋🤗🤗🤗😛🤣🤣🤣🤣

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm Годину тому

    እየሱሰ ሠላሚ አሪጊልን የ😢😢😢አለማት በሙሉ

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 13 хвилин тому

    ጦርነት ለማንም አይጠቅምም

  • @מולוגטהטגנייה-ה4ד
    @מולוגטהטגנייה-ה4ד 19 хвилин тому

    እስራኤልን አትንካ ድል ለእስራኤል

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 години тому +26

    እስረኤል ለዛለላም ትኑሪ❤❤

    • @zeybaseid5496
      @zeybaseid5496 2 години тому +2

      Be Meder lay zelalemawi yelm...

    • @Dubai-s6k
      @Dubai-s6k 2 години тому +2

      ደም የጠማሽ ነሽ

    • @AHMEDDERESE
      @AHMEDDERESE 2 години тому +1

      ካፊር

    • @מסרק
      @מסרק 2 години тому +3

      እስራኤል ለዘላለም አሸናፊ ሁና ትኖራለቺ አረቦችን እያስቀዘነች ቂጣቸውን እየገረፈቺ😂😂😂😂😂😂

    • @מסרק
      @מסרק 2 години тому +1

      ​@@Dubai-s6kዘመዶችህ ናቸው ደም መጣጪ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 години тому

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ይሆናል።

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 24 хвилини тому

    ዜናው ፊትና ኃላ አደረከው

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 52 хвилини тому

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 години тому

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ

  • @JemaneshBeyene
    @JemaneshBeyene 3 години тому

    Ye beruit halkewal maletnew Egzabehair yimesgen 😢

  • @abelgezahegn2076
    @abelgezahegn2076 Годину тому

    F-35 jet sayhon.... F-15i jet new yetetekemut

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 53 хвилини тому

    ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን

  • @zd820
    @zd820 2 години тому

    እና መሰግናለን አቤል

  • @AbdirazakNuri
    @AbdirazakNuri Годину тому

    ማሞት ፃጋ ናው

  • @MartaYamral
    @MartaYamral 2 години тому

    እናመሰግናለን

  • @betyrahel6567
    @betyrahel6567 Годину тому

    zare lemen qoyeh 😢abelo

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Годину тому

    ye sewe deme ye baderawe AMLAKE yeferedebete

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 2 години тому

    ፈጣሬ ሰላሙን ያምጣልን😢😢😢😢