"አግባኝ ብዬ የጠየኩት እኔ ነኝ" /ባለትዳሮቹ/ ከወጣቶቹ ጥንዶች ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 773

  • @etsegenetbelachew1594
    @etsegenetbelachew1594 2 роки тому +32

    እኔም እንዳንቺ አይነት ባል ነው ፈጣሪ የሠጠኝ:: በአምላክ ዘንድ መመረጥ ነዉ ብዬ አምናለው ባልን እግር ማጠብ ትንሹ ነገር ነዉ ለንደነዚህ አይነት ባሎች አምላክ አያምጣው እንጂ ኩላሊት ቢያስፈልጋቸው እንኳን ብትሰጪያቸው አይበዛባቸውም:: ለጥሩ ለደግ ለመልካም ለየውሀ ለልጆቻቸው ጥሩ አርያ ለሚሆኑ አባቶች በሙሉ ክብር ይስጥልን::🙏❤ እድሜን ከ ጤናጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏👌❤

  • @allahisone7100
    @allahisone7100 2 роки тому +29

    እሱ ዝምተኛ ነው ንግግር አይችልም ምስኪን እሷ ደግሞ በእሱ ተቃራኒ
    ደስ ትላላችሁ ልጂቷ ባሏን የገለፅችበት መንገድ ድንቅ ነው ጠንካራ አስተዋይ ሚስት ነሽ 😘😘

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o 2 роки тому

      አወ ግን ጨዋ ነዉ በጣም ያሥታዉቃል

  • @tube-jo6rg
    @tube-jo6rg 2 роки тому +122

    ዉይ ይችን ልጅ ሰወዳት በተለይ ባሏን የምትገልፅበታ ቃል ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 2 роки тому +130

    ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንኳን ለፍስለታ ፆም የመጀመሪያ ቀን አደረሳችሁ። አዲስ ነኝ አበረታቱኝ ቤተሰብ እንሁን።

  • @mesfintesfaye5064
    @mesfintesfaye5064 2 роки тому +20

    ስለ ትዳር ሲወራ ብዙ ታሪካችሁ ደስ የሚል የህይወት ገጠመኞቻችሁ ለብዙ ባለትዳሮች ትምህርት የሚሆን ታሪክ አላችሁ በተለይ ችግር አፈታታችሁ የማንንም ጣልቃ አለማስገባታችሁ ጥንካሬ አችሁ ምሳሌ የምትሆኑናችሁ በተለይ የመርከባ ምስሌ አስቀድማችሁ አውቃችሁታል መልካም ትዳር።

  • @user-uu4ni4gu2f
    @user-uu4ni4gu2f 2 роки тому +85

    ትዳራችሁ እስካሁን በፍቅር የጠበቀላችሁ እግዚአብሔር የትዳራችሁ ፍጻሜ ያሳምረው!!!
    💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @GobezTemari
    @GobezTemari 2 роки тому +59

    ይሄ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ለኛ ለወጣቶች ብዙ ያስተምረናል። በጣም እናመሠግናለን!❤❤❤

    • @dagihiwifamily8876
      @dagihiwifamily8876 2 роки тому +1

      እናመሰግናለን🙌

    • @fatumaahmed3810
      @fatumaahmed3810 2 роки тому

      Meshalla
      Enem leke endanche new balebete betam new desi yemelelew befeker laye holem neger ena letedear mekebabeene ena metsaseben yalw new yen konjo betam new gegelteshow seltedar yalshen akebrute fetare befeker ken ljochacho yanoracho

  • @siniduteshome8602
    @siniduteshome8602 2 роки тому +101

    ትክክለኛ ከአምላክ የተሰጠ ጋብቻ ማለት ይሄ ነው ። አምላክ ይባርካችሁ !🙏

  • @kiflufikadu2356
    @kiflufikadu2356 2 роки тому +35

    Having such a kind of precious wife, is the last blessing in this world .❤❤❤

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +251

    ሁሉን ያደረገ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን💞🙏መልካም የትዳር ተምሳሌት ናችሁ ብላችሁ አክብራችሁ ስለጋበዛችሁን ክብረት ይስጥልን🙏ተመልካቾች ለሰጣችሁን መልካም አስተያየት እናመሰግናለን🙏የዩቱዩብ ቤተሰባችን እንድትሆኑ በአክብሮት ጋበዝን🙏

    • @samrawitabebe8943
      @samrawitabebe8943 2 роки тому +2

      weddddddd tebareku subscrib adereku hiwi dagi

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 2 роки тому +1

      Sebscrb adergulachew yemdam kememe

    • @alem502
      @alem502 2 роки тому

      ❤🙏

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 роки тому

      👍👍👍

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የምወዳቹ ❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 2 роки тому +10

    ከኔ ትዳሬ ጋር ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ያለበት ሕይወት ሁሌም ጣፈጭ ነው ለሁሉም እህቶች መቻቻል ያለበት ትዳር ይሁንልን (ይስጠን )

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 роки тому +9

    የዛሬው ልዩነው የምትገርም ስብዕና ያላት ሚስት ናት መታደል ነው።
    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም።
    እድሜና ጤናውን ጨማምሮ ይስጣችሁ መልካም የትዳር ዘመን

  • @aynalemkebede8644
    @aynalemkebede8644 2 роки тому +12

    ተስማምቶ መኖር የሚከብደው ለሰነፎች እና ለግለኞች(ራስ ወዳዶች) ይመስለኛል፡፡ ቅዱስ እግዚአብሔር በፍቅር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ!

  • @soliyanalulekal1639
    @soliyanalulekal1639 2 роки тому +14

    ለባል ማገልገል የከፍታዎች ሁሉ ከፍታ ነው እግሮቹን ማጠብ ደሞ የፍቅር ሽልማት ነው እነዛ እግሮቹ አንቺን ለማኖር ሙሉ ሆነሽ እንድትኖሪ ከታች ከላይ ደክመው የሚባዝኑ ናቸውና አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 2 роки тому +16

    ሂዊዬ ምርጥ ልጅ ናት ሰበታ ሃይስኩል እያለን ነው የማውቃት በዚ ጥሩና የተባረከ ህይወት ተምሳሌት ሆና በመምጣቷ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ደስ ትላላችሁ እረጅም የትዳር ዘመን ይስጣችሁ ❤👏

    • @dagihiwifamily8876
      @dagihiwifamily8876 2 роки тому

      አሜን 🙏አመሰግናለሁ እህቴ🙏💞💞

  • @Betselot-12
    @Betselot-12 2 роки тому +24

    በጣም የምታምሩ የምታስቀኑ ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ እድሜ ከጣና አብዝቶ በፍቅር ያኑራችህ የልጆቻችሁን ወግ መአረግ የምታዩ ያድርጋችሁ ዘመናችህ ይባረክ ❤️

    • @yeshitilamekonnen3866
      @yeshitilamekonnen3866 2 роки тому +1

      እርግማን ነው ወይስ ምርቃት? ትነበብ ሆይ

  • @BenjaminAddisAbaba
    @BenjaminAddisAbaba 2 роки тому +13

    ንፁህ የሰው ፍጡር ማለት እቺ ናት ። እውነት ትክክለኛ የእግዜር ፍጡር ናት ። ከነልጆቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @fikeraddis6723
    @fikeraddis6723 2 роки тому +16

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 😘 እኔም እግዚአብሔር ይመስገን የሚያቀራርብ ነገር አለን በትዳሬ ደስተኛ ነኝ ነሀሴ 21 2014 እስር አመት ይሆነናል እግዚአብሔር በ 3 ልጆች ባርኮናል 🙏

  • @hannajoe8326
    @hannajoe8326 2 роки тому +15

    በጣም ደስ የሚል በጣምም የሚያስቀና ትዳር ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አምላክ ከነ ልጆቻችሁ ከነ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 2 роки тому +18

    የኔ ልበ ቀና አመለ ሸጋ ትሁት ቧሏን አክባሪ ጠንካራ ስብዕና ያላት ልልጆቿ ኗሪ !!!!!!!you are liquid gold!!
    ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል?? መልሱ ልባም ወንድ ነዉ !! አዎ እርሱም ዳጊዬ ነዉ!! የወንዶች አዉራ!! አወድሻለሁ ትንሿ!!

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 роки тому +3

    እሱ በጣም ምስኪን ነው ንግግርም አይችልም ።። ታድለሻል የኔ እህት በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው።።።
    መልካም የትዳር ዘመን

  • @wondwossonlemma8983
    @wondwossonlemma8983 2 роки тому +17

    ዋው ምን ላርግሽ በምን አማርኛ እንደምገልፅልሽ ግራ ገባኝ እግዚአብሔር አሁንም ነገም በእንባ ታድላችሃል ተባረኩልኝ

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 2 роки тому +26

    ፈጣሪ ለሁሉም ጥንዶች ለተጋቡም በጓደኝነት ላሉም እንደዚ አይነት ፍቅርን ይስጥልን እጅግ በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር እመኛለሁ

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 2 роки тому +26

    በጣም ደስ የምትሉት ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ 😍😍😍

  • @serkalemwendimu304
    @serkalemwendimu304 2 роки тому +17

    እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ እኔም ባሌን1997ነዉ የጠበስኩት አሁን17አመት ሊሆነን ነዉ ሁለት ልጆችአሉን ወንድና ሴት ሴቷልጄ 11አመቷነዉ ወንዱ ልጄ 3አመቱ ነዉ የኔ እድሜ 30ነዉ የባሌ33ነዉ በብዙ መከራዉስጥ አልፈናን እኔ በባሌ ደሰተኛነኝ በኑሮዬ ደስተኛነኝ እዚፕሮግራም ላይብቀርብ ደስይለኛል

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 2 роки тому +5

    አቤት አገላለፅ ሕይወት በጣም ጎበዝ ነሽ አሱ ግን ሲያሳዝን ምንም ማብራራት አይችልም ለነገሩ ባልና ሚስት አንድ ዓይነት አይሆንም ካንች ግን ስለ ትዳር አንድ ህትመት እንጠብቃለን ሕይወት

  • @aefmefcha2578
    @aefmefcha2578 2 роки тому +22

    The girl knows how to articulate and use words that are so positive and powerful.
    I’m sure she’s well educated too.
    With her articulation and an infectious smile and beauty, I think she is a good
    candidate and a best fit to be one of ebs Sunday hosts. Don’t miss out ebs!!

  • @eyobwendemagegnbelachew1657
    @eyobwendemagegnbelachew1657 2 роки тому +2

    ልክ ናቹ የኢትዮጵያ ባህል አስቸጋሪ ነው መተጋገዝ ተገቢ ነው እኔ ከኢትዮጵያ ውጪ መኖሬ ሚስቴን ስትወልድ ባላይም ስሜቱዋና ከባድ አላፊነቱን በፍቅር እመልስላታለሁ እናትነት በጣም ትልቅ ነው 🙏❤ በዚ አጋጣሚ ውዱዋ ባለቤቴ መቅዲዬ እወድሻለሁ ።

  • @atm5614
    @atm5614 2 роки тому +4

    ምን አይነት ጨዋ ያሳደገሽ ሴት ነሽ?! (Wow Smart women !!! )አሁንም ትዳራችሁን እንደ አብርሐም ይባርክላችሁ 🙏

  • @emano5974
    @emano5974 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሲሰጥ እንድህ ነው በእውነት ያፅናችሁ አቤት እግሩን ማጠብ ምንኛ አስተዋት ሴት ብትሆን ነው ንብረት ከእናት አባት ይወረሳል ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ይሰጥል ያለው በመጽሐፍ ምሳሌ 19አቤት ምንኛ እግዚአብሔር ይደሰታል በንደዚህ አይነት ጋብቻ

  • @user-gs8pw4fk9t
    @user-gs8pw4fk9t 2 роки тому +31

    ባለፈው ፕራንክ ሲያረጋት ከወለድት አንደኞ ልጅ የኔ አይመስለኝም ሲላት ማለት ዳጊዬ ከምርክ ነው እያለች በትህትና ነበር ስትጠይቀው የነበረው በሳል እና መልካም ሴት ናት

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 роки тому +4

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ። የሚገርመው ደግሞ ሁለታችሁም ቆንጆዋች ናችሁ። ችግራችሁን የምትፈቱበት መንገድ መልካም ነው። መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሀለው።

  • @nafkoteyeneyoutube131
    @nafkoteyeneyoutube131 2 роки тому +3

    በጣም ትዋደዳላችሁ ያስታውቃል ❤ዳጊዬ ምርጥ ባል ነው ታድለሽ ፈጣሪ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን 🤲🤲

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 роки тому +2

    አላህ የባረከሽ ነሽ ይታደሉታል እንጂ አይታግሉትም ።ትክክል ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት ።አላህ ይጨምርላችሁ

  • @extremelyattractiveandfunv7410

    አይደለም ቤተሰብ ሀገር የመምራት ብቃት አለሽ ጀግና ሴት ነሽ። የምትናገሪውን በተግባር መግለፅ እንደምትችይ ነው የተረዳሁሽ። ልጅቱ ጥሩ አንደበት እና አመለካከት ስላላት ልጁ አዳማጭ እንዲሆን አድርጋዋለች። ብዙ ጊዜ ጥሩ ተናጋሪ ጓደኛ ያለው ሰው ቁጥብ ይሆናል። የተግባር ሰው እንደሆነ ነው የተረዳሁት።

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +28

    ሄዊ እና ዳጊ ስወዳቹ ደግሞም ስታምሩ ሁለት እንቁዎች ሉዪዪ ናቹ ሄዊዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ደርባቢት ❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ የምወዳቹ

    • @user-eu6ft5nm5o
      @user-eu6ft5nm5o 2 роки тому +1

      የምትፅፍበትን ፔጅ የሚያውቅ እባካችሁ

    • @weseneejigu3487
      @weseneejigu3487 2 роки тому

      ሰታምሩ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ትዳራቹሁ ጎበዝ ሴት ነሸ

  • @selamwetabera6411
    @selamwetabera6411 2 роки тому +12

    ሂውዬ በጣም ታምራላችሁ የትዳር ተምሳሌት ናችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን እርጂም እድሜ ይስጥልን

  • @heeramurad
    @heeramurad 2 роки тому +3

    ፋቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ወንዱ በጣም አይናፋር ነው ምስቱም በጣም ጎበዝ ናት ይመቻቹ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 роки тому +22

    እናንተን ሳይ አግቢ አግቢ ይለኛል በጣም ነው ምወዳቹ ስርአታቹ ደስ ይላል

    • @yoniliyu2088
      @yoniliyu2088 2 роки тому +1

      sew new

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 2 роки тому

      አግቢ

    • @tofiksultan4564
      @tofiksultan4564 2 роки тому

      Even me too,I wish married ,but I don't have a grilfried,if you are single let's try it,you right your phone number if is possible!!

  • @selama936
    @selama936 2 роки тому +4

    Wow! I am really at a loss for words. She is well-spoken, and you can tell their marriage is divine. This kind of marriage is 1 in a million. May God bless you both exceedingly

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +6

    ማርያምን ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ብልህ ሴት ነሽ በቃ ጀግኒት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 роки тому +5

    በእውነት በጣም ታምራላቹ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ፍቅራቹን ከዚ የበለጠ ይጨምርላቹ ሺ አመት ኑሩ።

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 2 роки тому +1

    እህቴ በጣም እድለኛ ሴት ነሽ በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንድ ማግኘት በራሱ በህይወት ውስጥ ከሚገኙ አንደኛውና ወሳኙ እድልም መባረክም ነው

    • @user-ye3ck3ff9o
      @user-ye3ck3ff9o 2 роки тому

      አቺ ከሱዋ ከሱ ተሽለሽ መገኝት አለብሽ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Рік тому

    በእውነት በጣም ልዩ ናችሁ በውጪም በውስጥም ሁለታችሁም ቃላት የለኝም በእውነት በልጆቻችሁ ያስደስታችሁ በፍቅር የምታረጁ ሁኑ ጣፋጮች 🥰🥰🥰🥰
    ጋዜጠኛዋ እኔ በእርግጥ ፕሮግራማችሁን አልከታተልም አዳዴ ነው በእውነት አንቺን ግን በጣም ነው የምወድሽ ደስ ትይኛለሽ ላንቺም እንደነዚህ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ እንግዲህ አንቺም እንደ ሐዊ ትዳር አካባሪ ያድርግሽ አሜን 🌼🌼🌼

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 2 роки тому +9

    I am happy to have watched this program. They are honestly in love. I wish them blessings and eternal happiness

  • @yamali1018
    @yamali1018 2 роки тому

    ኡፍፍ ! ይች ልጅ አስቀናችኝ ። ይቺን የወለደች እናት የተባረከች ወልዳ ያሳደጓት አባት የተባረከ ! እሷን ያገኘ ይሄ ሰው አቤት እረፍቱ ሰላሙ ! ከነዚህ ከተባረኩ ወጣት ባለትዳሮች ተወልደው በነሱ የሚያድጉ ልጆች እንዴት የታደሉ ! ድንቅ ነው አስገራሚ ! እግዚአብሔር እሱ ባለ ብዙ በረከት ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችው ! !

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q 2 роки тому +2

    ዋውውው ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለዉ በተግባር የታየበት ትዳር ደግሞ መልካቸዉ አንድ አይነት ርጂም እድሜ ይስጣችሁ🥰🥰🥰

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 роки тому +3

    የፍቅር ምሳሌ ናቸው በተለይ ሂዊ ባሏን አመስግና የማትጠግብ ሴት ናት ሺ አመት ያኑራቹህ እናቶች ጉርፕች ላይ የምትፅፈውን ነገሮች እከታተላታለሁ ፍቅራቹህን ያብዛው

  • @robaragoshu4374
    @robaragoshu4374 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሜሉ ጥንዶች ናችው እግዜአብሄር
    እረጅም ዓድሜ ይስጥልን ከጢና ጋር ❤❤❤❤
    ፍቅር ታላቅ ነገረ ነው❤❤❤❤❤

  • @meazabahiru8593
    @meazabahiru8593 2 роки тому +1

    እንደዚህ ደስተኛ እንድትሆን ምክንያት ስለሆንክላት በጣም ታከብርሃለች ትወድሃለች እግዚአብሔር ያክብርህ ኡፉፉፉ አንቺም ፍቅር ነሽ ጨዋ
    ቃል አጣሽ ለባልሽ ፍቅርሽን የገለሽበት መንገድ በጣምምም ደስ ይላል😍ውድድ ነው ያረኩሽ ባጠቃላይ የእውነት ናቹ ፍሬዎቻቹ ይባረኩላቹ❤️❤️❤️

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 2 роки тому

    በጣም በጣም የሚያምሩ ባልና ሚስት አቦ ደስ ሲሉ ሲያስቀኑ እግዚአብሔር ለዘላለም አይለያችሁ ተዋዳችሁ ፣ ተደስታችሁ ኑሩ ተባረኩ አቦ ደስታችሁ ይጋባል መቼም እንደዚህ አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም እንደዚህ እንዲሰማኝ ምክንያት ስለሆናችሁኝ አመሰግናለሁ።!!

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 2 роки тому +5

    ማር ዘነብ ብየሻለሁ ሄውይ ዳጊ ፀባየሰናይ መልካም ብትሆን ነው ይሄ ሁሉ ሙገሳ ቀጥልበት እዛም እዛም ጢባ ጢቤ የምትዘሉ ወንዶች እንዲህ አንዷን ብታነግሱ ንጉስ ትሆኑ ነበር ልክ እደ ዳጊ

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 2 роки тому +2

    ያረብ እንደት ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናችሁ ሹ አመት ኑሩ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 роки тому +3

    ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ሃሳብሽን በደንብ መግለጽ ትችያለሽ

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 2 роки тому +3

    Smart family which teaches a lot for the generation of this day. Thank you. God bless you and your family too!!!!!!

  • @beimnet7340
    @beimnet7340 2 роки тому +1

    She is so sweet, real and beautiful lady. They are meant to be for each other. God bless them and there kids.

  • @hanasheferaw7147
    @hanasheferaw7147 2 роки тому +15

    There is nothing wrong washing your husband feet, you're un amazing couple! 💑

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 2 роки тому

    ባል ይሄን ያህል ይከበራል ወይ ብለው የተቃወሙሽ ሴቶች የምዕራቡ የ FEMINISISM አስተሳሰብ በማወቅም ይሁን ባለማወቅም የተጠናወታቸው ሴቶች ናቸው። በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 2 роки тому +1

    በጊታ ይባርካችሁ ብዘመናችሁ ሁሉ ፍቅራችሁ ይጨምር በልጆቻችሁ እና በማህበረስቡ መልካምሳሌ ጌታ ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @rahelgetachew7743
    @rahelgetachew7743 2 роки тому +6

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ዛሬ ግን የተለዪ ጥንዶች ናቸው እግዚያብሄር ብርክ ያርጋቹ ባልሽን የገለፅሽበት መንገድ እንዴት እንደሚያምር ተባረኩ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      ሪች ደምሪኝ እህት

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +4

    ህይወት ጀግና ሴት ናት ፍቅር አገላለጿ እራሱ ይለያል መልካም ትዳር የአላህ ስጦታ ነው🥰🥰🥰

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      ደምሪኝ እህትየ

  • @jesusislord973
    @jesusislord973 2 роки тому +18

    Amazing couple ❤️❤️this is how marriage supposed to be our society needs a mind wash when it’s comes to marriage may God continue to bless their marriage and family 🙏🏽🙏🏽

  • @fisshatakele9115
    @fisshatakele9115 2 роки тому +1

    ዋው ባሎች ሁሌም ማማ ላይ መሰከል አለባቸው ተመችቶኛል እኔም ልጨምርበት ሴቶችም ከማይወርዱበት ማማ መስቀል አለብን ወንዶች

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 2 роки тому +3

    ውይ ተባረኪ እድሜ ይስጣችሁ የተመየሽውን እድሜም ያድምሽ ጎበዝ ሴት ዋደስ ይላል

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 роки тому +2

    አቤት ስታምሩ ውበት ከነ ስነስርአት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ለኛም እንደናተ የሚያምር እና የሚያስቀና ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ !!!!

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 2 роки тому

    በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ናቹህ ጥሩ አስተማሪወች ናቹህ በተለይም በአሁኑ በተበላሸ ዘመን እንደዚህ ያለ ሰው መገኘቱ ደስ ይላል እኔም ከጎናቹህ ነኝ

  • @efobka5974
    @efobka5974 2 роки тому +2

    Wow so beautiful couple ፍቅር ብቻ አይደለም ስነስርአት ጭምር እንደገና ቤተሰቦቻቸውን አክባሪዎች ናቸው ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @abdurohman730
    @abdurohman730 2 роки тому +3

    ለባልሽ ያለሽ ክብር ሴት ብሎ ዝም ነሽ አንች ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 2 роки тому

    ጎበዝ፣ አስተዋይ፣ ልባምና፣ ውብ ሴት ነሽ!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @rozamekonnen9651
    @rozamekonnen9651 2 роки тому +1

    ታድለሽ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ፍቅር መኖሩ ያስገርማል ያስቀናል መታደል ነው እ/ር ይጠብቃችሁ።

  • @rahelhaile2045
    @rahelhaile2045 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @solomonabraha230
    @solomonabraha230 2 роки тому +4

    እዚ ኣንድ ኣስተያየት ልስጥ
    እግዚኣብሄር ኣዳም ፈጠረ ኣዳም ብቻው ይሆን ዘንድ መልካም ሁኖ ስላልታየው የምትረዳው ሄዋን ኣመጣለት
    እዚህ ላይ ነው ሃሳብ የሚሰጠው ረዳት እንድትሆነው እግዚኣብሄር ሄዋን ኣመጣት
    እንድትረዳው የሚል ቃ እዩት የቤት የውጭ ለብቻው ነበር ኣዳም የሚሰራው ለብቻው የሚሰራው የነበረ ኣዳም እንድትረዳው ሄዋን መጣች
    ስለዚህ እብዲሁም ልይረዳው የመጣች ሄዋን ትልቅ እረፍት ነው የሰጠቹ ለም ብቻው ነበር የሚሰራው ሄዋን በመጣበት ግዜ ስራው ተቃለለ ለብቻው የሚሰራው የነበረ ለሁለት መስራት ጀመሩ
    ለኣዳም ትልቅ እረፍት ነው ሁለተኛው ለብቻው ነበር የምታወራው አብራየምትኖር ቀንም ለሊትም ከጎኑ የማትለየው ሄዋን ናት
    ሄዋን ከቤት ወጥታ ወደቤት ስትመለስ አቅፎ ስሞ ይቀበላታል እ ሄዋንም እንዲሁ ታደርጋለች ባል ዝቅ ብሎ ሚስቱ ስያከብራት ራሱን ነው እያከበረ ያለው ለምን ቢባል ሄዋን ከጎኑ ኣንድ ኣጥንት ወስዶ ነው ሄዋን ብሎ ያመጣት እግዚኣብሄር ስለዚ ሄዋንን ማክበር አዳምን ማክበር እራሳቸው ነው እያከበሩ ያሉ
    የእግዚኣብሄር ቃል ብያውቁ ለሚያጋጥማቸው በይቅርታ እያለፉ ፍቅራቸው ያድጋል
    ባል ለሚስቱ ዝቅ ማለቱ ሚስት ለባልዋ ዝቅ ማለትዋ ክብርህ መቀበስ ነው ብሎ ለሚያምኑ በእግዚኣብሄር እምነት ስለ ጎደላቸው ነው እስላም ቢሆኑ ኢማን በረብና ስለ ጎደላቸው ነው

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s 2 роки тому +2

    ልዩ ናቸው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ !!

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Рік тому

    ዋው እውነትነው አገላለፅሽን ሣላደንቀው አላልፍም ምርጥ ሚስት ነሽ ሁለታችሁም ስታምሩ ክብር ለሁለታችሁም

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 роки тому +9

    ባለፈው ፕራንክ አድርጓት የአነጋገሯ ለዛ አለው ርግት ያለች የሴት ሙሉ ነች

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 роки тому +3

    Marriage is God’s blessing institution .the couples are exemplary for millions .God bless you abundantly .the hosts professionalism is so profound .God bless y’all🙏🏾

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 2 роки тому

      ትዳራችሁ በጠም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 2 роки тому

    ጀግና ሴት! ጎበዝ ወንድ በጋራ እግዚአብሔርን አጋዥ አድርጎ መኖር እንዲህ ነው! በርቱ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ።

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 роки тому

    መታደል ነው ሁለታችውም ቆንጆወች ውሰጣቸውም ላያችው ውብ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፈቅራችውን ይጨምረላችው አሰተማሪ ነው

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ ከዚህ በላይ እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እሱም የሚመረጥ ልጅ ነዉ አንችም አስተዋይና ቆንጆም ነሽ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 2 роки тому +12

    ኡፍ ፍቅር የሆነች ሚስት ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!ለእኔም እንዲህ የምከባከባት ሚስት ያድለኝ🙌

    • @user-om6mw7kb6t
      @user-om6mw7kb6t 2 роки тому +1

      በቃ ላግባክ ሽማግሌ መቼ ልላክ🙈🙈🙈🤔

    • @WinnerTubeEth
      @WinnerTubeEth 2 роки тому

      @@user-om6mw7kb6t አይ ፈጣሪ ምን ይሳንሀል ሚስቴን በቲክቶክ ስጠብቅ በዩቲዩብ አገናኘኸኝ😄ለዛውም የድሬ ፍቅር የሆነች ልጅ።ምን ሲደረግ አንቺ ሽማግሌ የምትልኪው እኔው እራሴ እልካለሁ።

    • @user-om6mw7kb6t
      @user-om6mw7kb6t 2 роки тому

      😀😀በዛማ ግፋውን አልችልም እዚ ተቀናቃኝ የለም በቃ ሽማግሌዎቹ ከች ይበሉ😀😀😀

    • @WinnerTubeEth
      @WinnerTubeEth 2 роки тому

      @@user-om6mw7kb6t አሁንማ ሁለት ሆንን የትም ብንሆን ማንም አይችለንም💪😄 ለማንኛም ተዘጋጂ

    • @user-om6mw7kb6t
      @user-om6mw7kb6t 2 роки тому

      እድል አንዴ ነው ዋ ፍቅሬ አዞሮ እንዳይደፋክ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому +2

    ባልን ማክበር ጥሩ ነዉ እህታችን ተባረኪ

  • @mntewa
    @mntewa 2 роки тому +13

    ፍቅርን እደሸማ ያላብሳቹ 🥰😍

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 роки тому +1

    ወይኔ በቅናት ሞትሁ ሆ
    እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ማሮች ❤️

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir 2 роки тому +1

    ልክ እንደእኔ ባል ውስጡም ውጪውም ቆንጆ እኛም 10 አመታችን🥰

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Рік тому

    ፍቅር ሁሌም ህይወት ዘርቶ ማየት ደስ ይላል ይሄ ሁሉም ሰዉ የሚታደለዉ ነገር አይደለም እኔ በጋብቻ ስኖር አራት ወርቅ ልጆች አሉኝ 16አመቴ ነዉ ካገባዉ ትክክለኛዉን የኖርኩት አምስት አመት ነዉ ይሄ መታደል ነዉ እናተ ስታወሩ እኔ አለቅስ ነበር እንዲ አይነት ትዳር ነበር የተመኝዉት የገጠመኝ ግን ከባድ ነዉ ቢሆንም አሁንም እዛ ዉስጥ ነኝ አልፈታሁም ፈጣሪ ምን አለ ሁሉንም እንዲ ቢያገጣጥም

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +2

    ደስ ሲሉ ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕስወዳቸውየሖነሚዲያላይምአይቻቸዋለው ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ 🙏

  • @user-wl3iy4ov5i
    @user-wl3iy4ov5i Рік тому

    ቀናሁ 😥😭 ታድላ ታድሎ መታደል እንዲህ ነው
    የምር እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምረው
    fb ፔጇን ንገሩኝ 🤲

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 роки тому +6

    ሂዊዬ እውነት በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። በተረፈ እኔም የባሌን እግር ሁሌም እኔነኝ የማጥበው የእግሩንም የእጆን ጥፍር እምቆርጥለት የውስጥ ልብሱን ሳልተኩስ እንዲለብስ አልፈልግም እና አንድ ቀን ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ መሀል ይህንን አውርቼ የተሰደብኩት ስድብ የማሪያም ጠላት ነው ያደረጉኝ። እኔ ግን ያንን ማድረጌ በጣም ያስደስተኛል።

    • @brookebekele612
      @brookebekele612 2 роки тому

      What?

    • @mekidesgetachew3693
      @mekidesgetachew3693 2 роки тому

      Gobez

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 роки тому

      የቸዋረድን ዝቅ ያልን እየመሰላቸዉ እኮ ነዉ እግር ማጠብ ትህትና ነዉ እና ድንቅ ሚስት ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

    • @enatalemwondimu3858
      @enatalemwondimu3858 2 роки тому

      እግር ማጠብ ትህትና ነው እየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ የሀዋሪያቱን እግር አጠቧል እኔ እንዴ እናደረኩህ እናተም እንዲኡ አደርጉ ብሏል ገጠር እግር አጥበው ነው የሚያሰተኙሸ ሰለጠነ የተባለው ከተማ ንቀት ይመሰለዋል እንዳትሰሚያቸው

  • @wubitethiopia2302
    @wubitethiopia2302 2 роки тому +2

    The way she express her love make me cry. God bless your marriage

  • @Sekelaamsale
    @Sekelaamsale 2 роки тому +3

    ናፍቂ ፕሊስ ዩቲዩበር አዲስን እና ቃልዬን ጋብዢልኝ ከአውስትራሊያ ነኝ

  • @nunujima2196
    @nunujima2196 2 роки тому

    በጣም ደስ ስትሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችዋለው

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 2 роки тому

    ማሻአላ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የቀረውን ህወታትሁ ይባረክ እሰከመጨረሻ ኢንሻአላ

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre3466 2 роки тому

    ልክ ነሽ ትዳር ክብር ነው ባልሽ ማክበር የእግዚአብሔር ትእዛዝ ማክበር ነው ባልም እንደዚሁ ሚስቱ የሚያከብር የእግዚአብሔር ትእዛዝ ማክበር ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጠብቀው የእናንተ ትዳር ለሁሉም ሴትና ወንድ ይስጣቸው በተለይ ለልጆቼ እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @asinakechasirat7044
    @asinakechasirat7044 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው ለእነም ምሳሌ ናችሁ እነም አንድን ቀን እንደምጋበዝ አምናለሁ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ ባል ክብር ነው ጎበዝ ነሺ እህቴ እግሩን ማጠብሺ ክብር እጂ ወጀል አይደለም አቦ አሠደጊሺ ይባረክ እፋ እሶዋ ለወደደችው እኔን ምን አሥደሠተኝ እፍ

  • @gedamabera1925
    @gedamabera1925 2 роки тому

    Bewunet betam desyilal egziabher hulem abzito yibarkachihu! Wuyi Kenahu...

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +1

    ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት!!(ምሳሌ፤12፥4)
    ➡️ ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት!እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ፤ሚስት በገዛ ስጋዋ ላይ ስልጣን የላትም።ስልጣን ለባልዋ ነው እንጂ።እንደዚሁም ደግሞ ባል በገዛ ስጋው ላይ ስልጣን የለውም።ስልጣን ለሚስቲቱ ነው እንጂ። (1 ቆሮ፤7፥3_4) የእኛ ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱሳችን እንዲህ ነው የሚለው ። ዳጊና ሂዊ ቃሉን እየኖራቹሁት ነው ። በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹሁ።

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋው በጣም ደስ የሚል የትዳር አጋሮች ናቸው. በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አሁንም ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Рік тому +1

    Wow Arif temokero new Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia.