Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ዘመን መፈጠሬን ጠላሁ እግዚኦ ያንተ ያለህ መድኃኔአለም ከመቅሰፍት በቸርነትህ ሰውረን! 😭😭ይሄን ክፉ ዘመን አሻግረን😭🤲
እግዝኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ አሁንስ (ጋዜጠኛ አርአያ )አሳዘንከኝ ከምር ለሚሊየን ህዝብ በእውነት እየጮህክልን ነው ለምን ዝም አሉ ለምን ፈሩ ምን ሆነው ነው አርአያ እኮ ለእውነት የቆምክ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሆይ ስናውቅም ሳናውቅም እየሰራነውን ሀጥያት ይቅር በለን
እግዞ፣እግዚኦ፣አግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን አውጣን ስለናትህ ስለወላዲት አምላክ
ወንድማችን አረያ አሜን እግዛቤር ይመስገንእመብርሀን ትጠብቅህ አሜን❤❤❤
ኧረ የምን መሸማቀቅ??? እውነተኛዋን እና ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን አያሸማቅቀንም❤❤❤
ማህተቤ ውበቴ ስጦታዬ የአባቴ ደም የከፈለባት ውዴ ለኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ ለድንግል ልጅ ለእመቤቴ ለእየሱስ ክርስቶስ አባቴ አንገቴን እሰጣለሁ እስከለተ ሞቴ
አሜን ❤
አጌዚሆ ነው ዘንድሮ አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ
ነፍስይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መቼ አልሽማቀ ቅም ዋና ነገር ህግ ማውጣት ሳይሆን አድራሻቸው ይታወቃ ይጠየቁ ነው እንጂ አሁን ህግ አውጥተናል ብሎ ማለፍ ትክክል ነው ግልፅ ነው ይሄ አድርጉ ኦርቶዶክስ ይነሳሉ ብሎ ማነሳሳት ነው እኛ አንነሳም እንዳለከው አርአያ እውነት ነው እኛወደጦርነት እንድንገባ ነው ኦርቶዶክስ እራሳችሁን ጠብቁ በኦርቶዶክስነታችሁ ኩሩ
አቤቱ ፈጣሪዬ ምኑን እያሰማህን ነው እኔ እኔ እንቅልፍ አጣሁ ጥላሔን ማመን አቃተኝ እባካቹ ወገኖቼ እንጸልይ 😭😭😭😭😭💔💔
አንኳን አኔ ብቻ የልሆንኩ
እኛ ኦርቶዶክሶች በእምነታችን አንሸማቀቅም እዉነተኛዉን አምላክ ስለያዝን እነሱ ይሸማቀቁ በስራቸዉ 🙏🙏🙏 አርያ ወንድሜ እግዚሐቤር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏😍😍😍
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን።
Betam Yamal Yezin Yahel Kefat Abetu Maren
ወንድሜ እርያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
Amen Amen Amen
Amen Amen Enkwan abero adersene
እግዚኦ መሀረእን ክርስቶስ
Amen Kibr Lekidest Denglemaryam Yehun
Egzio Amlake ebarkh yekrblen . Egzio Egzio Egzio
እኛ በእምነታችን እንኮራለን እንጂ አንሸማቅም ምክንያቱም እምነታችን እውነት ስለሆነ🙏🥰🥰🥰
ኣሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
Ezego abate marane yekerme balane🙏🙏
እግዚኦመሀርናክርስቶስ😢😢😢
በእምነታችን ተሸማቀን አናዉቅም እግዚአብሔር የመስገን ኦርቶዶክስ እንከን የለሽ እምነት ናት ወገን ጸልዩ እግዚአብሔር መልስ ነዉ።
ማርን ይቅር በለን ጌታሆይ አረ በቃ በለን😊😊
ኡፍ እግዚዮ😢😢😢😢😢😢
አሁንስ በጣም ተንዛዙ እግዚአብሔር ይይላችሀ ልቦና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Aten nm ytbkh
አንሸማቀቅም እንኮራለን እንጂ ፅድት ያለች ሐይማኖት አለን የም ንኮራባት እንኳንም ተዋህዶ ሆንን ብለን በሙሉ ልብ ነው የምንናገረው እግዚኦኦኦኦኦኦ ነው ከዚህ በላይ ምንይምጣ ወገን እኔጃ ያሰፈራል ይኼ ከእሳትም እሳት ነው ሰው ስውን ሥጋውን ከተፈ ይዘገንናል፣
እግዚኦ መሀረአነ ክረሰቶሰ😢😢😢
ምድረ ኮራጅ እኔ እኮ በጣም ይገርማሉ 🤔🤔🤔 ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መቸም አንሸማቀቅም
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!! ቤተክርስቲያኒቷ ጠባቂዋ አምላክ ነው። በምድር ማንም እረኛ የላትም መንጋው ይጠይቃል ይለምናል እባካችሁ አባቶችን ይለምናል አባት የለም ዝም ጭጭ ብለዋል ስለዚህ አባታችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን እንጅ ያሳዝናል። የሚፈለገው የሃይማኖት ጦርነት እንዲነሳ ይመስለኛል፣ በቤተክህነቱ፣ በቤተክርስቲያናት ውስጥ ያሉትን ኢ አማኞችን መናፍቃንን አህዛብንን አጥሩልን በውስጡ ስላሉ ይመስለኛል ዝምጭጭ የሚባለው፣ ሆኖም ማንም ኦርቶዶክሳዊ በማንም ሃይማኖት ጣልቃ አትገባም ለምን ሌሎች እምነት ተከታዮች ስነ ምግባር ይጎድላችኋል? ተው ተው ተው ጊዜ ሰጠን ብላችሁ፣ አምላክ ሆይ ደግ ቅን እውነተኛ የሃይማኖት አባት ስጠን!!! እውነተኛ የማያዳላ ደግ ቅን የሃገር መሪ ስጠን!!!
እንሱ ምን ያድርጉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን መገልገያ ሲጠመቅ በሕግ የሚጠይቃቸው የለም በጣም ንቀት በዝቶል እናም ጠያቂ እንሁን ባለመጠየቃችን በፈጣሪ እንጠየቃለን!!
አኡኡኡኡኡኡፍ ቤተሰቦቻ እንዴት ይረሱት ይሆን ወዬኔ እህቴ 😭😭😭😭
ማነው ግን እንደኔ #አርሀያን_እንደ_ሰበር_ዜና_በጉጉት_እሚጠብቀው
ወንድሜ የሐገራችን የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ የፍታው አንጂ አጅግ ከባድ ነው ሰይጣን ነው ይህን ሁሉ የሚሰራ ለማን አቤት አንላለን ? ብቻ ይህን ግራ የገባው ሐጢአተኛ ልጆቹን ይመልከት አንደ አቅማችን ወደሱ አንጩሀ አናልቅስ መቼም ተስፋ አንቁረጥ
ግእዝን እማ አይሞክሩትም ምክንያቱም በገንዘብ አይገዛምና እኛ የተዋህዶ ልጆች ቀጥተኛዋንና እዉነተኛዋን እንከን የሌላትን የእዉቀት ባለቤት የሆነችዉን እምነት ነዉ እምናመልከዉ እንኮራለን እንጅ አንሸማቀቅም❤❤❤እግዚኦ ሰዉ መሆኑን ተጠራጠርኩ😢😢😢 ግን ለምን አቤት የመሬት መንቀጥቀጥ አደለም ከሰማይ እሳት አለመዉረዱ የእግዚአብሔር ቸርነት ነዉ😢😢😢😊
እግዚኦኦኦኦ እረ ምን ይሻለናል የምንሰማዉ ሁሉ የሚሰቀጥጥ ነዉ የደፈረም ይገደል ህጉ ይሻሻልልን አቤቱ ይቅር በለን
@yeshibeyene3530 ህጉ የበደለን የሚሸልም ንፁሃንን የሚገድል ነዉ። ተስፋችን የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነዉ። መልካምን ጊዜ ያምጣልን
ኢትዮጵያ አገራችን የሁላችንም ናት! አገሬን የብጥብጥ መኖሪያ የሚያረጉ ኃይማኖተኞችና ፖለቲከኞችን ዝም ማለት መተባበር ነው! መረጃ ለሌለው እናካፍላለን! ጂኒውን እናበጥራለን!!!
አሜን
💚💛❤️✝️❤️💛💚🙏
የሰራው ይሸማቀቅ እንጂ እኛ ኦርቶዶክሳውያን አንሸማቀቅም።።
@@ስርጉተስላሴ እረ ሁሌ ፍከራችሁ ይገርመኛል በሃይማኖት ተጠቅልላችሁ ትኖራላችሁ
@@bethelhemsolomon6233ዝጋ
ዝም አትለሠቸውም
እግዚኦ😢
That is true , bravo 👏 👍 🙌
Amen.Amen. Amen.
Fetari mihertun yawordelen wondeme bertalen
Egizeyabihar amilak yikir ybelen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ እመቤቴ አረ አስቁሙልን ድምፃቸው ስያስጠላ ስዘጋ አረ በእመቤቴ
እምዪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ሚስጥር ነሽ እን ልጅሽ ነኝ
ጤና ይስጥልኝ ስለ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ብትነግረን
እኛ ኦርቶዶክስዊያንን አንሸማቀቅም ለምን እምናምነዉ እናውቃለን ደረታችንን ነፍተን ነዉ እምንሄደዉ ተሸማቀንም አናቅም
ጸሎት + ፆም + በአዲስ ኪዳን ት/ት + ግብር + ፍቅር ለሰው ልጆች ሁሉ = = ክርስትያን እንሆናለን! አንብቡ ተማሩ!!!
እህህ ኮየኮ ህመም ከፀናበን ሀፃን በማሀፀን ስቀረደድ ሀፃናት ሲታረድ ገበሬ በማሳው ደሙ ሲፈስ ኮየኮ መካሻ አገታቼን መድፋት ማቅ መልበስ ከነበረበን ክርስቲያን ሆነን ቤተሰብ ባለና ሚስት ፍሬድበት መንከራተት እኛው ነን አረ ሰንቱ እኮን መሬት መቀጥቀጥ እሳት ቢዘንብ አየገባነም 😭ዛሬኮ ተዳር እደጦር እየተፈራ ነዉ በሃይማኖት ሰም ተጠግተው የወሸት ማንነት ተነግሮን አመነን ለንበረት ላልልፋበት ነበርት ሰንቶች ነን ከነሀፃናት ልጆቻቼን ፍርድቤት ምንከራተት ሰት እናቶች እዳለን ቤት ይቁጥረው 😭በቃ ባል አወሬ ሆነ ምያሳዘነው ፍርድቤት ሸማግሌ እኮ ዛሬ ታረቁ ባዩ ሰንት ችላ ምትኖረው ሰት ቤት የቁጥራት ጌታሆይ ቶሎ ና 🙏😭
እኛበእምነታችንተሸማቀንአናውቅምመቼምአንሸማቀቅምወንድሜፈጣሪይጠብቅህእናመሰግናለን
መቼ ነዉ እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ የፈጠርነዉ። አንተን እግዚአብሔር ያበርታልን።
ይቅርታ መፍጠር የሚችለው እግዜር ብቻ ነው ::😊 ከመናፍቃኖቹ ውስጥ አንዱ ቢያነበው ይሄን ኮሜንት ኦርቶዶክሶች እኛ እንፈጥራለን አሉ እንደሚሉ እርግጠኛ ነኝ ሲያነፈንፉ የሚውሉት የኛን ድክመት ስለሆነ ነው እሺ ኤሚ🥰😁👍
ለውጥ የሚነገርን ነገር እሺ ብሎ መቀል አይደለም፤ ይኸም በአሁኑ ትውልድ ያከተመ ይመስላል፤ደስ ይላል፤መስማት ማዳመጥ ማይት ተገቢ ነው፤ግን የመመርመርና የመወሰኑ አቅም ያለው በአሁኑ ትውልድ እጅ መሆኑ እየታየ ነው፤ደስ ይላል፤እንመርምር፤ሰውን ሳይሆን ሕያው ቃሉን እንከተል።
ሰይጣን እራሱ ቢያየው ጭካኔውን እየተማርኩ ነው እንደሚል አልጠራጠርም። ምን አይነት ጭካኔ ነው።
የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው?የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?
እኔ ኦሮቶዶክስ በመሆኔ መቼም አልሸማቀቅም::: !!! ጠላት ይሸማቀቅ አሜን❤
እረ ተሳስታችሃል ኦርቶዶክስ ተሸማቆ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም እኛ ኮርተን ማተባችንን በኩራት እስረን አንገታችንን እንሰጣለን ኩሩነን አላያችሁም እንዴ ማተባቸውን አርገው ሊቢያ በረሐ በኩራት ሲታረዱ ኦርቶዶክስ መለት እሱነው ክርስቶስ ማለት ነው❤❤❤ 🙏🙏🙏
እኛ አርቶዶክስ ነኚ አልሸማከቅም
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይልቅስ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጅ የሆኑ ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው የሆኑ እነሱ ይሸማቀቁ የበሉበትን ወጪት ሰባሪ ፊደል ቀርፃ የቀን ቀመር ቀምራ ሀገር ሰርታ ባኖረቻቸው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ የሚያላግጡ እነሱ ይሸማቀቁ ስለ ስሙ ተዋጊ ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር መልሱን ይስጣቸው በምድርም እንዲህ ቤታችን መጥታችሁ ስትዳፈሩ ዝም አንልም አርፋችሁ ተቀመጡ በእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖታችን አንደራደርም!!!እንከባበር አርፋችሁ ተቀመጡ ፈርዖን ከነ ሠራዊቱ በትእቢቱ ሰምጧዋል እረፉ እንከባበር !!!
ምንድ ነው የወረደብን ? 😭ምን አይነት የአውራ መንፈስ ነው የገባው በኢትዮጵያ ምድር ? እውነት ሀይለኛ አደንዛዥ እጽ በኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ ነው ይህ አረሜናዊ የተስፋፋ 😭
ኧረ በጣም ይገርማልኮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አይወዱም አልባሳትዋን ደግሞ እንደዚህ የለምንም ከልካይ ይዘርፉናል እረፉ መጨረሻችሁ አያምርም
💙💙💙💙💙💙💙
መስቀሉ የድሮው በጣም ትክክለኛ መስቀል ነው ያምራልም
❤❤
አባቴ ዘመዴ ዘንዶው ጉረሮ ላይ ነው የቆመው😂😂😂
Iwunet new.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzooo egzooooo egzooooo egzooooo amelka egzooooo 😢 what kind of the world is it,rest in peace for victim's oooh egzooooo egzooooo 💔
ይሄ ምንአይነት አረማዊነት ነው እጁ የገዛሚስቱን እንዲት እንዲት ታዘዘለት እጁ እግዚኦ የማሰማው ጉድ የለም ወይ ውይ
አልገባኝም ምን ማለት ነው መሸማቀቅ ? ማንን ነው እኛው ኦርቶዶክሳዊያን ነው የምንሸማቀቀው ? አረ ተዉ ደግሞ በሐይማኖታችን ልንሸማቀቅ ? ጉድ እኮ ነው ሐይማኖታችን ህይወታችን መኩሪያችን ናት ❤ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር ትለምልም , ሀሌ ሉያ 🤲❤
አንድ አባት እንዳሉኝ፤ሰው ከሚያከብረኝ፤ቢወደኝ ይሻላል፤አሉ፤ምክንያት ያሉትም፤ሰው ሲወድህ ይመክርሀል፤ስህተትህንም ይነግርሀል፤ስለዚህ ሰው እያማኝ ከሚያከብረኝ፤እኔም የምፈልገው ሰው እንዲወደኝ ነው አሉ።ትክክል ነው፤ዝም ብለን እያማንም፤በውሸት እሺ እሺ አንበል።እያጠፋን ነው።
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ተሸማቀን አናቅም ወደፊትም አንሸማቀቅም ከእኛ እራስ ዉረዱ የራሳቹን ፍጠሩ
ኣቤት ጭካኔ ኣረ ይቀፈኛል ወንዶች ምንድን ነው እኛ ላይ ጭካኔ።ኣሁንስ ባል ለማግባት ሳስበው ራሱ የቀፈኛል ያ የሚመሰገነው ወንድ ሁላ መች ወደ ሰይጣይነት እንደሚቀየር ኣናውቅም
Antem yesewun sim eyeketefik new ,ahun kante minenimaralen
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኦርቶዶክሳዊ በሐይማኖቱ ፈፅሞ አይሸማቀቅም! በድፍረት ሀጥያት የዘቀጡትን ከንቱ ሰዎችን ሲያይ ግን ይሸማቀቃል
Wladte amelak auchn
ኮቪድ መጣ ሲባል ኢትዮጵያን ነበር ያሰብኩት ከአኗኗራችንና ከችግራችን አንፃር ምክንያቱም አሜሪካ ሁሉ በተመቻቸበት ሀገር ያሁሉ ህዝብ ሲያልቅ ኢትዮጵያ ምን ይውጣታል ብዬ አሰብኩኝ ግን ፈጣሪ ማራት መከራዋን አራቀላት ግን ህዝቡ ፈጣሪን አላመሰገነም ከኮቪድ ይልቅ የእርስ በርስ ጦርነት ብዙ እልቂት አድርሷል ከዛም ጭካኔውም በዝቷል ፈጣሪ አሁንም ይማራት ጆሮ ጭው የሚያደርግ በዚሁ አሜሪካ የምንሰማውን ጉድ እዛው መስማት ጀምረናል::
አኬን ንስሐ ግባ ይቅርታም ጠይቅ በልልን አለ በለዚያ ውረድ ከኦርቶዶክስ ቤቴክርስትያን በልልን ቕድስት ስላሤ ያለ መስቀል ይነሳ ማለት ቀርቶ አሹፉበት
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wey gud beka zemwrachu 😂😂😂😂ere guudddd
ኦሮቶዶክስ ሁሎ የኔ ነው 😅😅😅😅
ድሮ ድሮ እውነተኛ ክርስትያኖች ዓለም ላይ ዞረው ኢየሱስን የሰበኩት ነጮች ሲሰለጥኑ ጌታን ተውት! ከዚያ ጂኒው የቅናት መንፈስ ገባቸውና ጥቂት ወንዶች፤ ሴቶችንና ሕፃናትን ደፍረው ቆራርጠው ፍሪጅ/ ምድር ቤት ቀበሩ! እኛም አገር ገባ? እሰይ ይሰቀል!!!
አይ ጴንጤ መጨረሻችሁን ያሳዬን ዘላለም ኦርቶዶክስን ታካችሁ ማፈሪያዎች
ወዶ አይሰቁ
Egzio yehes yebasenawe @14:00 minyahel bikatel nawe?
ምንስ ቢቃጠል አንተ😳 ይሄን ያህል አረመኔነት በጣም ክፉ ነህ እሺ😡😭😭😭
Egna ortodoxawyan anishemakekim betabot lay yetezabetew baderegew beseraw yerasun tilawin eyaye eyeteshemakeke ynoral egziabher mekseftun syameta le hatian yetezerega le tsadkan yterfal
ሴቶች ተጠንቀቁ መናልባት ለዜህ ያበቃው ጉዳይ በታጣሩ አይሻለም??? ከመፈረድ???
@@MaximoHadas ምንም ቢሆን ለእንደዚህ ዓይነት የጭካኔ ጥግ ተብሎ ለመጥራት እንኳን የማይገልጸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጣምምምምም ከባድ ነው
በቃ ነጋጠባ መአት ይህ መምጣሆነ ሸራህ
Pop Francise፣ ምን እያሉ ነው፡ua-cam.com/video/yLgFUIuKqLc/v-deo.html
እሱስ ይህን ዘግናኝ ድርጊት ፈፀመ። እሺ የ እናንተ ግን አይብስም አያፀይፍም በፊት ለፊት ገፃችሁ ላይ ያስቀመጣችሁት ምስልስየባሰ አያፀይፍም 🛑ቲሽ እንደሌሎች ዩቱዩብ ሸቃዮች በምስል ስባችሁ እንዲታይላችሁ ማድረጋችሁስ ምን ይባላል ?እውነት ነው የምልህ አርአያ በዚህ ምስል የተነሳ አድማጭ ተመልካቾቻችሁን ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ🛑
እስቲ ላንተ ማንው የሰጠህ እረባክህ ንቃ እንደ ህፃን አትሁን መሳቂያ
ምን አሰደበሽ እታድያ አንች ለራስሽ ንቂ
❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በዚህ ዘመን መፈጠሬን ጠላሁ እግዚኦ ያንተ ያለህ መድኃኔአለም ከመቅሰፍት በቸርነትህ ሰውረን! 😭😭ይሄን ክፉ ዘመን አሻግረን😭🤲
እግዝኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ አሁንስ (ጋዜጠኛ አርአያ )አሳዘንከኝ ከምር ለሚሊየን ህዝብ በእውነት እየጮህክልን ነው ለምን ዝም አሉ ለምን ፈሩ ምን ሆነው ነው አርአያ እኮ ለእውነት የቆምክ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሆይ ስናውቅም ሳናውቅም እየሰራነውን ሀጥያት ይቅር በለን
እግዞ፣እግዚኦ፣አግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን አውጣን ስለናትህ ስለወላዲት አምላክ
ወንድማችን አረያ አሜን እግዛቤር ይመስገንእመብርሀን ትጠብቅህ አሜን❤❤❤
ኧረ የምን መሸማቀቅ??? እውነተኛዋን እና ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን አያሸማቅቀንም❤❤❤
ማህተቤ ውበቴ ስጦታዬ የአባቴ ደም የከፈለባት ውዴ ለኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ
ለድንግል ልጅ ለእመቤቴ ለእየሱስ ክርስቶስ አባቴ
አንገቴን እሰጣለሁ እስከለተ ሞቴ
አሜን ❤
አጌዚሆ ነው ዘንድሮ አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ
ነፍስይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መቼ አልሽማቀ ቅም ዋና ነገር ህግ ማውጣት ሳይሆን አድራሻቸው ይታወቃ ይጠየቁ ነው እንጂ አሁን ህግ አውጥተናል ብሎ ማለፍ ትክክል ነው ግልፅ ነው ይሄ አድርጉ ኦርቶዶክስ ይነሳሉ ብሎ ማነሳሳት ነው እኛ አንነሳም እንዳለከው አርአያ እውነት ነው እኛወደጦርነት እንድንገባ ነው ኦርቶዶክስ እራሳችሁን ጠብቁ በኦርቶዶክስነታችሁ ኩሩ
አቤቱ ፈጣሪዬ ምኑን እያሰማህን ነው እኔ እኔ እንቅልፍ አጣሁ ጥላሔን ማመን አቃተኝ እባካቹ ወገኖቼ እንጸልይ 😭😭😭😭😭💔💔
አንኳን አኔ ብቻ የልሆንኩ
እኛ ኦርቶዶክሶች በእምነታችን አንሸማቀቅም እዉነተኛዉን አምላክ ስለያዝን እነሱ ይሸማቀቁ በስራቸዉ 🙏🙏🙏 አርያ ወንድሜ እግዚሐቤር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏😍😍😍
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን።
Betam Yamal Yezin Yahel Kefat Abetu Maren
ወንድሜ እርያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
Amen Amen Amen
Amen Amen Enkwan abero adersene
እግዚኦ መሀረእን ክርስቶስ
Amen Kibr Lekidest Denglemaryam Yehun
Egzio Amlake ebarkh yekrblen . Egzio Egzio Egzio
እኛ በእምነታችን እንኮራለን እንጂ አንሸማቅም ምክንያቱም እምነታችን እውነት ስለሆነ🙏🥰🥰🥰
ኣሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
Ezego abate marane yekerme balane🙏🙏
እግዚኦመሀርናክርስቶስ😢😢😢
በእምነታችን ተሸማቀን አናዉቅም እግዚአብሔር የመስገን ኦርቶዶክስ እንከን የለሽ እምነት ናት ወገን ጸልዩ እግዚአብሔር መልስ ነዉ።
ማርን ይቅር በለን ጌታሆይ አረ በቃ በለን😊😊
ኡፍ እግዚዮ😢😢😢😢😢😢
አሁንስ በጣም ተንዛዙ እግዚአብሔር ይይላችሀ ልቦና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Aten nm ytbkh
አንሸማቀቅም እንኮራለን እንጂ ፅድት ያለች ሐይማኖት አለን የም ንኮራባት እንኳንም ተዋህዶ ሆንን ብለን በሙሉ ልብ ነው የምንናገረው እግዚኦኦኦኦኦኦ ነው ከዚህ በላይ ምንይምጣ ወገን እኔጃ ያሰፈራል ይኼ ከእሳትም እሳት ነው ሰው ስውን ሥጋውን ከተፈ ይዘገንናል፣
እግዚኦ መሀረአነ ክረሰቶሰ😢😢😢
ምድረ ኮራጅ እኔ እኮ በጣም ይገርማሉ 🤔🤔🤔 ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መቸም አንሸማቀቅም
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!!
ቤተክርስቲያኒቷ ጠባቂዋ አምላክ ነው። በምድር ማንም እረኛ የላትም መንጋው ይጠይቃል ይለምናል እባካችሁ አባቶችን ይለምናል አባት የለም ዝም ጭጭ ብለዋል ስለዚህ አባታችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን እንጅ ያሳዝናል። የሚፈለገው የሃይማኖት ጦርነት እንዲነሳ ይመስለኛል፣ በቤተክህነቱ፣ በቤተክርስቲያናት ውስጥ ያሉትን ኢ አማኞችን መናፍቃንን አህዛብንን አጥሩልን በውስጡ ስላሉ ይመስለኛል ዝም
ጭጭ የሚባለው፣ ሆኖም ማንም ኦርቶዶክሳዊ በማንም ሃይማኖት ጣልቃ አትገባም ለምን ሌሎች እምነት ተከታዮች ስነ ምግባር ይጎድላችኋል? ተው ተው ተው ጊዜ ሰጠን ብላችሁ፣ አምላክ ሆይ ደግ ቅን እውነተኛ የሃይማኖት አባት ስጠን!!! እውነተኛ የማያዳላ ደግ ቅን የሃገር መሪ ስጠን!!!
እንሱ ምን ያድርጉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን መገልገያ ሲጠመቅ በሕግ የሚጠይቃቸው የለም በጣም ንቀት በዝቶል እናም ጠያቂ እንሁን ባለመጠየቃችን በፈጣሪ እንጠየቃለን!!
አኡኡኡኡኡኡፍ ቤተሰቦቻ እንዴት ይረሱት ይሆን ወዬኔ እህቴ 😭😭😭😭
ማነው ግን እንደኔ #አርሀያን_እንደ_ሰበር_ዜና_በጉጉት_እሚጠብቀው
ወንድሜ የሐገራችን የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ የፍታው አንጂ አጅግ ከባድ ነው ሰይጣን ነው ይህን ሁሉ የሚሰራ ለማን አቤት አንላለን ? ብቻ ይህን ግራ የገባው ሐጢአተኛ ልጆቹን ይመልከት አንደ አቅማችን ወደሱ አንጩሀ አናልቅስ መቼም ተስፋ አንቁረጥ
ግእዝን እማ አይሞክሩትም ምክንያቱም በገንዘብ አይገዛምና እኛ የተዋህዶ ልጆች ቀጥተኛዋንና እዉነተኛዋን እንከን የሌላትን የእዉቀት ባለቤት የሆነችዉን እምነት ነዉ እምናመልከዉ እንኮራለን እንጅ አንሸማቀቅም❤❤❤እግዚኦ ሰዉ መሆኑን ተጠራጠርኩ😢😢😢 ግን ለምን አቤት የመሬት መንቀጥቀጥ አደለም ከሰማይ እሳት አለመዉረዱ የእግዚአብሔር ቸርነት ነዉ😢😢😢😊
እግዚኦኦኦኦ እረ ምን ይሻለናል የምንሰማዉ ሁሉ የሚሰቀጥጥ ነዉ የደፈረም ይገደል ህጉ ይሻሻልልን አቤቱ ይቅር በለን
@yeshibeyene3530 ህጉ የበደለን የሚሸልም ንፁሃንን የሚገድል ነዉ። ተስፋችን የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነዉ። መልካምን ጊዜ ያምጣልን
ኢትዮጵያ አገራችን የሁላችንም ናት! አገሬን የብጥብጥ መኖሪያ የሚያረጉ ኃይማኖተኞችና ፖለቲከኞችን ዝም ማለት መተባበር ነው! መረጃ ለሌለው እናካፍላለን! ጂኒውን እናበጥራለን!!!
አሜን
💚💛❤️✝️❤️💛💚🙏
የሰራው ይሸማቀቅ እንጂ እኛ ኦርቶዶክሳውያን አንሸማቀቅም።።
@@ስርጉተስላሴ እረ ሁሌ ፍከራችሁ ይገርመኛል በሃይማኖት ተጠቅልላችሁ ትኖራላችሁ
@@bethelhemsolomon6233ዝጋ
ዝም አትለሠቸውም
@@bethelhemsolomon6233ዝጋ
እግዚኦ😢
That is true , bravo 👏 👍 🙌
Amen.Amen. Amen.
Fetari mihertun yawordelen wondeme bertalen
Egizeyabihar amilak yikir ybelen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ እመቤቴ አረ አስቁሙልን ድምፃቸው ስያስጠላ ስዘጋ አረ በእመቤቴ
እምዪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ሚስጥር ነሽ እን ልጅሽ ነኝ
ጤና ይስጥልኝ ስለ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ብትነግረን
እኛ ኦርቶዶክስዊያንን አንሸማቀቅም ለምን እምናምነዉ እናውቃለን ደረታችንን ነፍተን ነዉ እምንሄደዉ ተሸማቀንም አናቅም
ጸሎት + ፆም + በአዲስ ኪዳን ት/ት + ግብር + ፍቅር ለሰው ልጆች ሁሉ = = ክርስትያን እንሆናለን! አንብቡ ተማሩ!!!
እህህ ኮየኮ ህመም ከፀናበን ሀፃን በማሀፀን ስቀረደድ ሀፃናት ሲታረድ ገበሬ በማሳው ደሙ ሲፈስ ኮየኮ መካሻ አገታቼን መድፋት ማቅ መልበስ ከነበረበን ክርስቲያን ሆነን ቤተሰብ ባለና ሚስት ፍሬድበት መንከራተት እኛው ነን አረ ሰንቱ እኮን መሬት መቀጥቀጥ እሳት ቢዘንብ አየገባነም 😭ዛሬኮ ተዳር እደጦር እየተፈራ ነዉ በሃይማኖት ሰም ተጠግተው የወሸት ማንነት ተነግሮን አመነን ለንበረት ላልልፋበት ነበርት ሰንቶች ነን ከነሀፃናት ልጆቻቼን ፍርድቤት ምንከራተት ሰት እናቶች እዳለን ቤት ይቁጥረው 😭በቃ ባል አወሬ ሆነ ምያሳዘነው ፍርድቤት ሸማግሌ እኮ ዛሬ ታረቁ ባዩ ሰንት ችላ ምትኖረው ሰት ቤት የቁጥራት ጌታሆይ ቶሎ ና 🙏😭
እኛበእምነታችንተሸማቀንአናውቅምመቼምአንሸማቀቅምወንድሜፈጣሪይጠብቅህእናመሰግናለን
መቼ ነዉ እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ የፈጠርነዉ። አንተን እግዚአብሔር ያበርታልን።
ይቅርታ መፍጠር የሚችለው እግዜር ብቻ ነው ::😊 ከመናፍቃኖቹ ውስጥ አንዱ ቢያነበው ይሄን ኮሜንት ኦርቶዶክሶች እኛ እንፈጥራለን አሉ እንደሚሉ እርግጠኛ ነኝ ሲያነፈንፉ የሚውሉት የኛን ድክመት ስለሆነ ነው እሺ ኤሚ🥰😁👍
ለውጥ የሚነገርን ነገር እሺ ብሎ መቀል አይደለም፤ ይኸም በአሁኑ ትውልድ ያከተመ ይመስላል፤ደስ ይላል፤መስማት ማዳመጥ ማይት ተገቢ ነው፤ግን የመመርመርና የመወሰኑ አቅም ያለው በአሁኑ ትውልድ እጅ መሆኑ እየታየ ነው፤ደስ ይላል፤እንመርምር፤ሰውን ሳይሆን ሕያው ቃሉን እንከተል።
ሰይጣን እራሱ ቢያየው ጭካኔውን እየተማርኩ ነው እንደሚል አልጠራጠርም። ምን አይነት ጭካኔ ነው።
የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው?
የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?
እኔ ኦሮቶዶክስ በመሆኔ መቼም አልሸማቀቅም::: !!! ጠላት ይሸማቀቅ አሜን❤
እረ ተሳስታችሃል ኦርቶዶክስ ተሸማቆ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም እኛ ኮርተን ማተባችንን በኩራት እስረን አንገታችንን እንሰጣለን ኩሩነን አላያችሁም እንዴ ማተባቸውን አርገው ሊቢያ በረሐ በኩራት ሲታረዱ ኦርቶዶክስ መለት እሱነው ክርስቶስ ማለት ነው❤❤❤ 🙏🙏🙏
እኛ አርቶዶክስ ነኚ አልሸማከቅም
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይልቅስ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጅ የሆኑ ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው የሆኑ እነሱ ይሸማቀቁ የበሉበትን ወጪት ሰባሪ ፊደል ቀርፃ የቀን ቀመር ቀምራ ሀገር ሰርታ ባኖረቻቸው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ የሚያላግጡ እነሱ ይሸማቀቁ ስለ ስሙ ተዋጊ ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር መልሱን ይስጣቸው በምድርም እንዲህ ቤታችን መጥታችሁ ስትዳፈሩ ዝም አንልም አርፋችሁ ተቀመጡ በእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖታችን አንደራደርም!!!እንከባበር አርፋችሁ ተቀመጡ ፈርዖን ከነ ሠራዊቱ በትእቢቱ ሰምጧዋል እረፉ እንከባበር !!!
ምንድ ነው የወረደብን ? 😭
ምን አይነት የአውራ መንፈስ ነው የገባው በኢትዮጵያ ምድር ? እውነት ሀይለኛ አደንዛዥ እጽ በኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ ነው ይህ አረሜናዊ የተስፋፋ 😭
ኧረ በጣም ይገርማልኮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አይወዱም አልባሳትዋን ደግሞ እንደዚህ የለምንም ከልካይ ይዘርፉናል እረፉ መጨረሻችሁ አያምርም
💙💙💙💙💙💙💙
መስቀሉ የድሮው በጣም ትክክለኛ መስቀል ነው ያምራልም
❤❤
አባቴ ዘመዴ ዘንዶው ጉረሮ ላይ ነው የቆመው😂😂😂
Iwunet new.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzooo egzooooo egzooooo egzooooo amelka egzooooo 😢 what kind of the world is it,rest in peace for victim's oooh egzooooo egzooooo 💔
ይሄ ምንአይነት አረማዊነት ነው እጁ የገዛሚስቱን እንዲት እንዲት ታዘዘለት እጁ እግዚኦ የማሰማው ጉድ የለም ወይ ውይ
አልገባኝም ምን ማለት ነው መሸማቀቅ ? ማንን ነው እኛው ኦርቶዶክሳዊያን ነው የምንሸማቀቀው ? አረ ተዉ ደግሞ በሐይማኖታችን ልንሸማቀቅ ? ጉድ እኮ ነው
ሐይማኖታችን ህይወታችን መኩሪያችን ናት ❤ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር ትለምልም , ሀሌ ሉያ 🤲❤
አሜን ❤
አንድ አባት እንዳሉኝ፤ሰው ከሚያከብረኝ፤ቢወደኝ ይሻላል፤አሉ፤ምክንያት ያሉትም፤ሰው ሲወድህ ይመክርሀል፤ስህተትህንም ይነግርሀል፤ስለዚህ ሰው እያማኝ ከሚያከብረኝ፤እኔም የምፈልገው ሰው እንዲወደኝ ነው አሉ።ትክክል ነው፤ዝም ብለን እያማንም፤በውሸት እሺ እሺ አንበል።እያጠፋን ነው።
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ተሸማቀን አናቅም ወደፊትም አንሸማቀቅም ከእኛ እራስ ዉረዱ የራሳቹን ፍጠሩ
ኣቤት ጭካኔ ኣረ ይቀፈኛል ወንዶች ምንድን ነው እኛ ላይ ጭካኔ።ኣሁንስ ባል ለማግባት ሳስበው ራሱ የቀፈኛል ያ የሚመሰገነው ወንድ ሁላ መች ወደ ሰይጣይነት እንደሚቀየር ኣናውቅም
Antem yesewun sim eyeketefik new ,ahun kante minenimaralen
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኦርቶዶክሳዊ በሐይማኖቱ ፈፅሞ አይሸማቀቅም! በድፍረት ሀጥያት የዘቀጡትን ከንቱ ሰዎችን ሲያይ ግን ይሸማቀቃል
Wladte amelak auchn
ኮቪድ መጣ ሲባል ኢትዮጵያን ነበር ያሰብኩት ከአኗኗራችንና ከችግራችን አንፃር ምክንያቱም አሜሪካ ሁሉ በተመቻቸበት ሀገር ያሁሉ ህዝብ ሲያልቅ ኢትዮጵያ ምን ይውጣታል ብዬ አሰብኩኝ ግን ፈጣሪ ማራት መከራዋን አራቀላት ግን ህዝቡ ፈጣሪን አላመሰገነም ከኮቪድ ይልቅ የእርስ በርስ ጦርነት ብዙ እልቂት አድርሷል ከዛም ጭካኔውም በዝቷል ፈጣሪ አሁንም ይማራት ጆሮ ጭው የሚያደርግ በዚሁ አሜሪካ የምንሰማውን ጉድ እዛው መስማት ጀምረናል::
አኬን ንስሐ ግባ ይቅርታም ጠይቅ በልልን አለ በለዚያ ውረድ ከኦርቶዶክስ ቤቴክርስትያን በልልን ቕድስት ስላሤ ያለ መስቀል ይነሳ ማለት ቀርቶ አሹፉበት
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wey gud beka zemwrachu 😂😂😂😂ere guudddd
ኦሮቶዶክስ ሁሎ የኔ ነው 😅😅😅😅
ድሮ ድሮ እውነተኛ ክርስትያኖች ዓለም ላይ ዞረው ኢየሱስን የሰበኩት ነጮች ሲሰለጥኑ ጌታን ተውት! ከዚያ ጂኒው የቅናት መንፈስ ገባቸውና ጥቂት ወንዶች፤ ሴቶችንና ሕፃናትን ደፍረው ቆራርጠው ፍሪጅ/ ምድር ቤት ቀበሩ! እኛም አገር ገባ? እሰይ ይሰቀል!!!
አይ ጴንጤ መጨረሻችሁን ያሳዬን ዘላለም ኦርቶዶክስን ታካችሁ ማፈሪያዎች
ወዶ አይሰቁ
Egzio yehes yebasenawe @14:00 minyahel bikatel nawe?
ምንስ ቢቃጠል አንተ😳 ይሄን ያህል አረመኔነት በጣም ክፉ ነህ እሺ😡😭😭😭
Egna ortodoxawyan anishemakekim betabot lay yetezabetew baderegew beseraw yerasun tilawin eyaye eyeteshemakeke ynoral egziabher mekseftun syameta le hatian yetezerega le tsadkan yterfal
ሴቶች ተጠንቀቁ መናልባት ለዜህ ያበቃው ጉዳይ በታጣሩ አይሻለም??? ከመፈረድ???
@@MaximoHadas ምንም ቢሆን ለእንደዚህ ዓይነት የጭካኔ ጥግ ተብሎ ለመጥራት እንኳን የማይገልጸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጣምምምምም ከባድ ነው
በቃ ነጋጠባ መአት ይህ መምጣሆነ ሸራህ
Pop Francise፣ ምን እያሉ ነው፡
ua-cam.com/video/yLgFUIuKqLc/v-deo.html
እሱስ ይህን ዘግናኝ ድርጊት ፈፀመ። እሺ የ እናንተ ግን አይብስም አያፀይፍም በፊት ለፊት ገፃችሁ ላይ ያስቀመጣችሁት ምስልስየባሰ አያፀይፍም 🛑ቲሽ እንደሌሎች ዩቱዩብ ሸቃዮች በምስል ስባችሁ እንዲታይላችሁ ማድረጋችሁስ ምን ይባላል ?
እውነት ነው የምልህ አርአያ በዚህ ምስል የተነሳ አድማጭ ተመልካቾቻችሁን ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ🛑