#ጥቅስ_ሲያልቅባችሁ_አትሳደቡ
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- / @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤
በጣም የማደንቃቸዉ አባት ናቸዉ ግን የእምነት አባት ለእዉነት ብቻ ነዉ መቆም ያለበት በአደባባይ በአዳራሽ በመንግስት ድጋፍ ጭምር የሚያዋርዶት ኦርቶዶክስን ብቻ ሆኖ ሳለ !! ኦርቶዶክስ ሆኖ ፓስተሩን የሚሳደብ ማለት የፍርሀት ይመስላል አላፉነት የተሰጠዉ የሚታወቅ የኦርቶዶክስ መ ምህር በአደባባይ ሲሳደብ አላየንም አልሰማንም ጎበዝ እዉነትን ብቻ ተናገሩ አርያ በዝህ ጉዳይ እናደንቅሀለን ከ ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አርአያ ወንድማችን
መጋቢ ሐዲስ እሸቱን ብሰማቸው ብሰማቸው አልጠግባቸውም!!! ልካችንን ይነግሩን ነበር ግን ስር-ዓት አላቸው፤ እግዚአብሔርን ይፈራሉ።
@@junefirst500
ልክ ነው✔️
እንኳንአብሮአደረሰን
አሜን❤❤❤አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደረስን
😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድ
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉🎉❤
እንክዋን አደረሰህ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት የእመቤታችንን በዓለ እረፍት የሚያስተላልፉት የት ጠፉ
ሆዳችውን አሳብጥው ስለ ህግ ቢያውሩ ወሬ ብቻ መቼም አስክብርውን አያቁም።ሁሉንም አይትናል ፍርድ ከፍጣሪ እንጥብቃልን ።
ኦርቶዶክስን እና አማራን ለመጨረስ ነው ሀሳባቸው
አሜንንንእንኮአቡሮአደረሰን
Amen amen amen
ቃል ቀረን አርማችሁ ላይ የሚታየሁ ሐይጥ(ጥንቸል) የሚመስል ነገር ምንድነው ትርጉሙ እንደኔ ያልገባቸው ሰዋች ሊኖሩ ይችላሉ አስረዳን።
ምንም አይጥ ወይም ጥንቸል አይመስልም መለኮት ወይም የመንፈሳዊ መሳሪያ ነው ።
ምሰሉ የአይጥ ወይም የጥንቸል ሳይሆን የሰው ምሰል መለከት ወይም እንቢልታ እየነፋ ይመሰለኛል
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
💙💙💙💙💙💙💙💙
እግዚአብሔር ያለ ቀን የተዋህዶ ቤት ይከበራል ግድ የለም አምላክ ይፈርዳ
❤❤
እያላቸው የሚዘርፉ በዝተውብናል!!!
ይቆራረጣል ወይስ ስልኬ ይሆን? መልካም ፕሮግራም ነበር ባይቆራረጥብኝ
ይህች እህተ ማርያም የምትባለዋ ሴት ብዙ ነገሮችን እያጠፋች ነው ምነው ዝም አላቹዋት በሷ ዘርያ በጣም መጠናት ያሻል ሕዝብን በኦርቶዶክስ ስም የሴጣንን መንገድ እያካኤደች ነው መላ በሉ ጉድ እየተሰራን ነው
በብዙ አገሮች ሴትን በግድ ውደጂኝ ብሎ ጠልፎ በቤቱ አስቀምጦ ልጅ በላይ በላይ የሚያስወልድ እንዳትሸሽ! ከዚህ የከፋው ዲያቢሎስ በሰንሰለት አስሮ ከእግዚአብሔር አለያይቶ ቢሎን ሕዝብን ተቆጣጥሯል!!! በእምነት ቤት ብትሸገግ ጂኒው ይደፍርሃል እንደ ሴቷ!
❤❤❤❤❤❤❤