#የኦርቶዶክስ_ባለ_ስልጣን_ተፈረደበት
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- / @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!! - Розваги
መሳያችን የተዋህዶ ልጆች ድምፅ ነህ እጅግ እናመሰግናለን እራስህን አሳልፈ ሰተሄ በድፍረትና በጀግንንት ስለምታገለግለን መዳኒአለም ጥበቃዉን ካንተ አይለይ ወድማችን ❤❤❤
ትክክል ተባረክ ስው ካልጠጣ ከነ ስሙ ይጠፉል
ጊዬርግስን የምናምን ሁሉ ትግል እናርግ
አሜን አሜን አሜን እነደአንተ ብጥር አርጎ የሚያጋልጠዉን ያብዛልን እሱ መደሐኒያለም በቃችሁ ብሎ ምህረቱን እሰኪልክልን❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ስለምታቀርብልንመረጃ ወንድማችን አርአያ
እግዚአብሔር ይመስገን የቄስ በላይ ጉዳይ አስደስቶኛል እግዚአብሔር ስራውን አጋለጠው ፍትህ ተገኘ
ይች የግብረሶዶምአባልናት ፈጣሪ ሐገራችንን ይጎብኛት አቤትእግዚኦ
ፈጣሪ ጩኸታችሁን ይስማ ልቡ የተደፈነዉ ልቦና ይስጠዉ አርያ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏
እናመሰግናለን
ተባረክ ወንድሜ
እናመሰግናለን ወንድማችን እንደየ እድሚያችን ሆነ ን ብንገኝ እማ ጥሩ ነበር :ምህረቱ የበዛ አምላክ ይታረቀን የድንግል መርያም ምልጃ አይለየን🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አረያ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በቁም ተዋርደናል በኢሉባቡር በግልፅ ጭፈራ እግዚአብሔር ይመልከተን ከመጣው መቅሰፍት ይጠብቀን
Amen Amen mdanalm bedma enam btna ytbkh wedmach ❤❤❤❤❤❤❤
በቤተክርስቲያን ለሚያላግጡ ለሚያሾፋ ሁሉ እግዚአብሔር የጃቸውን ይሰጣቸው ።
የድንግል ማርያም ልጅ ይህንን ስለስማው ስላለው ይቅርበለኝ አምላኬ
Makashe Swade❤❤❤🎉
በጣም ያሳዝናል! የቆምን የመሰለን እንደ ቄስ በላይ እንዳንወድቅ! እንዴት በትልቅ ቦታ ሁኖ ከትናንሽ ጋር ተሰለፉ?
አርያ ተውጅ በሙሉ ማዕረጋው ጥራቸው የጠቅላይ ቤተክህነት ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የዋቃ ጉራቻ እሬቻ ፊትአውራሪ ናቸው።
እግዚአብሄር፣ይመሥገን፣ቤቱን፣ያጠራል፣በቄሤበላዬ፣የተፈረደው፣ያንሣል
አራአያ እግዚአብሔር ያክብርህ ይሄ ትክክል አይደለም ይሄሄ ጥሩ ነው እያልክ ስለምትል እወድሃለው
❤Selam araya
በዚህ ልክ በመስቀል ላይ መዘባበት ዋጋ ያስከፍላል
Amen ❤️ 🙏 Enqan Abro Aderesen ❤️ 🙏
ሰላም አርአያ እናመሰግናለን ስለ መረጃዎችህ የመማር ችግር የገንዘብ ነው ከወገኖቿ የወሰደችው ገንዘብ ከተፈናቃዮች ገና ትፈተናለች እግዚአብሔር ይፍረድ
እድሜ ያልመከራት ትልቅ አገር ያለች የትንሽ ትንሽ ባህሪ የምታሳይ የአደባባይ ሸቁጥ አድርጋ እየተቀባባች ትሞላፈጣለች የቀን ጉዳይ ነው እንጂ የጣርና የጋር መከራ ሳይመጣባት እንድትታረም ኮሜንት ለሚፅፉ ሁሉ ቅናት ምቀኝነት የሚልና ስድብ የሚረጩ ብዙ ብልሹ አሽቃባጮች ስብስብ በቲክቶክ ልቅምቃሚ እየዘገጡ ነው
Kegonih nen🙏 himemih himeme new. Beiwunet menged bemehedih mikniat yihew iwunetin Meskelun teshekimeh befikru tegeziteh iyayoh new. Berta Berta Berta🙏
Egzabher yemsgen enkuan adressen yene wendm tebarek ❤❤❤❤❤❤
Amen🙏Amen 🙏 Amen 🙏 enkuwan abro aderesen ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እኛ ሁላችን በእግዚአብሄር ፊት እንደተገለጠ መጽሃፍ ነን አንድ ለአንድ በተወሰነ ትዳር ውስጥ ባለ ደሰታ እ/ር ይመሰገናል,ሌላው ሰው ታሞ መሽናት ወይም መጸዳዳት አቅቶት ይቸገራል እኮ ታዲያ ይሄ ጌታ በሁሉ ነገር መመስገን አለበት እንጅ,ነገር ግን በጨለማ ዝሙት እየሰሩ ጠዋት ነጭ ልብስ አጣጥሎ ቤ/ክርስቲያን መሄድ ነው ነውር
ዘ
Egzio maheren 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሴትየዋ ግንአሁንም ይተኛሉ ከወንድ ጋር ከ60 በላይ ናቸው ምን ጉድ ነው የመጣብን ወገኖቼ ምን ጉድ ነው እረ ኡኡኡኡኡኡኡ
5አመት የአርምሞ የፆም የፀሎት የሱባኤ ጊዜ ያርግለኦት ሌላ ምን እንበል በቀል የእግዚአብሔር ነው::
ያሳዝናል
ከሁሉ የሚቀፈኝና የሚያናድደኝ፤ ጠምጥሞና ዩኒፎርም ለብሶ የማይመጥን ጉዳይ ውስጥ መግባት!!!
አባገዳው ቄሰሌባ ሰው የስራውን ያገኛል ለአሁኑ የቤተክርስቲያን መበጥበጥ ዋነኛውና መነሻው!!! ሌላ ብሔር ቢሆን ሀያ ዓመት
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
ሴትየዋ በዚህ ዕድሜ በጣም ብልሹና ውርደት ነው አንደበታቸው የቆሸሸ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቶቹን ያስወግድልን የጴንጤውን ሐይማኖት ታሰድባለች
እረ ወዴት እንሂድ ይህን ላለማየት .ሃይ ባይ የጠፉበት የኦርቶዶክስ ሃይማናት እግዜር ፍረድ
እንማስግንሌንወንድም፣አራህኅ፣በረተ
ኧር ወገኖቸ በሀገሬ ሁኘ ልለወጥ ዌች ሀወርሱን ሙሉልኝ 😢
❤❤❤
አለማወቅዋ ይመስለኛል ለመዘበት ሳይሆን የረጋገጡት አሉ አይደል እንዴ ፓፓሳቶች
አይ ፓስተር አሁን ወጣቱን የምታስተምሪው እንዲህ ነው ? ምን አይነት ናት???? በሰማነው ማረን መድሃኔአለም ።
ያሳፍራል ቄስ ሆኖ ማጭበርበራቸው ኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት ዘመን ነው 😊
Enzih menafeke eyetegaletu new yechi askeyami!!!
እስር ቤት ጳጳስ እንቓቑም እንዳይሉ
Amen 🙏amen🙏
😍🙏🙏🙏🙏❤
Igziabher tagadh new sibal, yale kifiya aydelem! Indeiye sirachin yikefelenal ingi!
ምነውእናቴባለቤቴእንዲህስላረገኝእኔምእሱንስላረካሁትእናመስግናለንለምነተከታዩቹሁሳይሆንለልጆቹህምንድነውየሚያስታሩትበስማም
እባክህ ወንድሜ በዚህ የቢራ ጠርሙስ ላይ የሚለጠፈው የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ጉዳይ በርታልን እሱም ይርዳህ
እራሱ እየጠጣ 🥃🥃🥃 አይደል እንዴ😂
ለመሆኑ እማማ ልጆች ነላቸው ወይም ጎረቤ ወይም ዘመድ የላቸው ም በፈጣሪ 😅
ፓስተር ሮማን፤ የትዳርን ክብር አንድ ባል አንድ ሚስት ለማስተማር ነበር አታመንዝሩ ትምህርት ሳት ብሏቸው ጓዳ ውስጥ የሚወራውን በቲቪ ወጣ ተናገሩት!!!
መማር የምትባለ ተራ ቲክቶከር ናት በድሀ ወገኖቻችን ሰም የምትነግድ በተለይ በአማራዉ ወገኖቻችን በጎንደር በቀበሮ ሜዳ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ብር የበላች ተራ ዩቱበር ናት ለብልፅግና የተሸጠች አሰመሳይ ባንዳ ናት ደሞ በመሰቀላችን መቀለድ ጀመረች እድሜ ለእነ ምህረትአብ አጀገኗት ልቦና ይሰጣት😂
Maferiya sate nesh
Inkuan abro aderesen.
ማፈሪያ የሆነች ምን ሆና ነው የምታብደው
በጣም ያሳዝናል 😂
Yeizich set bal man indehone tetartp bikerbina biteyek tiru neber. Kisfet new🥱 Igziabher beizih lik sidefer semichem alawukim.
Araya antase endet nahi selasewoche yemasganu
ኸረ ትላንት ታቦቱ በሚሄድበት ምንጣፍ ላይ ወንዶች በጫማ ሴቶች በባዶ እግራቸው ለቻልኩት ሰው ተናገርኩኝ እየገላመጡኝ ሄዱ ማይክ ለያዘው ነገርከለት አስተምር ብዬ እሺ አለ ትንፍሺም ሳይል በአሉ አለቀ ተስፋ ቆርጫለሁ በኢትዮጲያ ላይ ትቻለው እንጎዲህ ንቀት ማያመጣውን ቁጣ ኬሬዳሽ😎
ሁላችሁም you tube ላይ Day 7,ኤሶፕ ኢትዮጵያን እና ሳድስ ሚድያን ተቀላቀሉ💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙
End of the day
ዛሬ ደሞ ወደ መማር ዞርክ😂
ለእኔ ቄሲስ ሳይሆን አቶ በላይ ቢያለሁ ምክንያቱም ከዚህ ቀደም በኦርቶዶክ እምነታችን ሲሳለቅበትና ሲያሳሰት አባቶች እንዲያወግዙት ጮኸን ነበር ሰሚ አላገኘንም እግዚአብሔር ይመስጌን ጩኸታችን ሰምቶ ለእስር አበቃልን !!!
ታዲያ ለምን ንግግሯን እስከመጨረሻ እንድንሰማት ታደርጋለህ እንድትደመጥ ፈልገህ ነው? ነውረኛነቷን ከነገርኩት በኋላ አታቋርጣትም ነበረ? ለምን?
በጣም ይውልድች ሴት ናት
ይሄ ደፋር ቤተክህነቱን ሲያውክ ኖሮ አንዴ እሬቻ ሲያከብር ነበር ፈጣሪ አጋለጠው:: አትስረቅ እያለ ካህን ይሰርቃል እናንተ ትዋረዳላችሁ እንጂ ቤተክርስቲያን አትዋረድም:: አርአያ አንተ ከመናገርህ በፊት አይኔ ነው ወይስ ይቻላል ብዬ ነበር ካህኑ ታቦት ይዘው ሲቀመጡ:: ምን ጭፈራ ብቻ ከበሮም ሲመቱ ውቃቢ የያዛቸው የሚመስሉ አሉ ምን ጉድ እንደመጣብን አላውቅም ወዴት እየተሄደ ነው? ድሮም የሴት ፓስተር ይብላኝ ለልጆቿ ይህች ባለጌ በአደባባይ እንዲህ ማውራት ያሳፍራል::
አይ አይመስለኝም! በአገራችን ልምድ ወንዶች ሲያመነዝሩ፤ ባለትዳሮች ወጣት ሴት ሲያንጎዳጉዱ፤ አራዳው ሽሜ ይባላል! በአገራችን አንድ ባሕል ያለበት፤ ወንድ ልጅ ጎሮምሳ እያለ ሴቶችን በይፋ እንድ.... ይደረጋል!!!
ይቅረታ ይብልብ
Gizaw yemenafe new every 15 year yenesabachewal ,1986,20012017 yeheaw melkachewin yekeyayerebunal.
አጀንዳ እየፈጠሩ ቆመው ይመለከታሉ ውሾቹ ይጮሃሉ ግመሎቹ ይጓዛሉ የሚለውን አባባል ብትጠቀሙ መልካም ነው ፕሮግራማችሁን ወደትምህርት ቀይሩት
ሽቶውን አስተዋወቀች እንጂ አልሰራችው ደሞ አይቼዋለሁ ቪዲዮውን ዘፈኑ እሱ አይደለም ዝም ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ይቅር መማር በጣም ጥሩ አስተዋይ ባላት መንገድ ሁሉ ድሀን የምትረዳ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናት:: እሷን ለቀቅ ገንዘብ የሰረቁትን ቄስ ጠበቅ!!
የሚናገሩትን ፣የማያውቅ፣፣ ተራ፣ሴት ናት፣"ዘፍ፣በሌለበት፣ እንቧጭ፣አድባር፣ ይሆናል፣ይባላል"
ቄስ በላይ የጀዋር ጎደኛ ጀዋር ነው ያሰረቃጠቸው ሊካፈሉ
ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ስሙ በቢራ ስካር ነበር የባሰ መጣብን! አሁን ላይ ብዙ አስጎብኚዎች በዩቱባቸው ጎብኚዎች ተጠፍረው ታስረው በመንኮራክር ብዙ የመንፈሳዊ ስቃይና የማይለቅ አይምሮ በሽታን ከሰማዕቱ በርሜል ጊዮርጊስ ተረክበው ገሃናምና ገነትን አየን ይላሉ!
Egzeabeher yemasgane enkuan abero adarasaen
ጎንደርን አሰዳቢ ነች ገንዘብ የሀጢያት መሥሪያ ነው ያለን እውነት ነው ገንዘብ ኪሷን ሲሞላው ማንነቷን አስረሳት እስቲ መጨረሻውን እናያለን ዕድሜ ይስጠን
ትክክል ብልሽትሽት ያለች ግጥጥ ሙልፍጥፍጥ የምትል በእርተፊሻል በቀለም ተዥጎርጉራ
አወ፣ጎንደሬ፣ሥለሆነች፣ተንጫጫችሁ፣መሥቀል፣የተረገጠበትን፣ሥላሤን፣አላያችሁም፣አደል
ምነው ቤተክርስቲያን ስታሰራ የታመመ ለምና ስታሳክም አላከበራችዋትም ግን ማስታውቅያ ስትሰራ አወራችሁ ክፋትም ደግነትም ይነገራል እንጂ አክባሪክ ነኝ እንደዛ እየተሰደበች እያነሱ ስጥሏት ስንት ቀን ሙሉ ተቀምጣ ለ ቡግና ተፋናቃዮች ስትለምን ለምናም ስታሳካ አላወራቹላትም አላመስገናችዋትም ከወነ ወር በፍት የሰራችሁን ማስታወቅያ ዛሬ አወራቹት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እቺ የብናቤት አሳላፊ አንቱ ብለህ አትጥራ
ታቦት በዚህ ዘመን የቆመ ጣኦት ነው።እንጨት ጠርበው ተሸክመው እየወጡ በምድርሪቱ መርገምን አወጁ።ወይ ያለማስተዋል?በኦሪት ዘመን ያውም ለእስራኤል ተሰጥቶ የነበረ በኋላም የት እንደገባ የማይታወቅ ታቦት ኦርቶዶክስ አለኝ በማለት በውሸት ትርክት ህዝብ በማሳሳት ይከው ለድህነትና ለስደት ዳርጋን ትገኛለች።
ምላስህን ይቁረጥልህ የምትናገረውን ሁሉ ተቀባይ አያግኝ! አውታታ ያድርግህ
ወዳጀ መስቀል በምትሉት የተመሳቀለ እንጨት እንሳለቃለን!!ቁም ነገሩ የጌታችን መከራ እንጂ የእንጨቱ ጉዳዩ አይደለም ።ለእንጨት ምስጋና እያቀረባችሁ በምድሪቱ መቅሰፍት አመጣችሁ።
💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏
🥱🥱🥱🥱
መማር የምትባለ ተራ ቲክቶከር ናት በድሀ ወገኖቻችን ሰም የምትነግድ በተለይ በአማራዉ ወገኖቻችን በጎንደር በቀበሮ ሜዳ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ብር የበላች ተራ ዩቱበር ናት ለብልፅግና የተሸጠች አሰመሳይ ባንዳ ናት ደሞ በመሰቀላችን መቀለድ ጀመረች እድሜ ለእነ ምህረትአብ አጀገኗት ልቦና ይሰጣት😂