የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ክፍል|full acts|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 06,2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 150

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Рік тому +8

    መ ምህር ቃለ ዘሕይወት ያሰማልን መፅሐፍ ቁድስ ለማንብ ለማይችለው ለአረጀ አይኑ ለደከመ ሁሉ እረዳት ሆነሁ እንዲማር አደረጉልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @RaadTwins-pe3bi
    @RaadTwins-pe3bi Рік тому +5

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ትባረክ

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n Рік тому +4

    ምምህርዩ በውነት በጣም ነው አምደስተው ይህንን ስሰማ አበርታለሁ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 роки тому +82

    መምህር እጅግ በጣም ነው ትምህርትህን የምወደው ወደ አልጋዬ ስሄድ ሁሌም እሰማሀለሁ ሰላሜንም አገኛለሁ ተባረክልኝ

  • @abebatinsae2321
    @abebatinsae2321 4 місяці тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና የጻድቃን የሓዋርያትን ናይ ጴጥሮስ ጳውሎስ በረኸቶምን ረዲኤቶምን የክፍለና ይሕደረና ንህዝበ ክርስትያን❤❤❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 2 роки тому +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ሁሉንም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ፣አዋልድ መፅሐፍትን፣ሌሎችንም መፅሐፍት ሁሉ በድምፅ (Audio book) እንድትሰራልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb 4 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት የሰማልን መግሥተ ሰማዕትን ያዉርስልን
    ስሰለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤትልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛንም የሰማነዉን 30==60==100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @hihi-gy8zz
    @hihi-gy8zz 9 місяців тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማልና Thank u.

  • @mekonen5201
    @mekonen5201 2 роки тому +3

    እድሜህ ይርዘም አባት

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 6 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 2 роки тому +9

    መምህር በተስፋ እጠብቃለሁ ትምህርቶችህን ሁሉ አደምጣለሁኝ ተመሰጬ ነው የምጨርሰው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በእድሜ በጤና ያኑርልን 💚💛❤💐💒

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሐር ይሁን አሜን❤🙏 የሐዋርያት በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @mekditube489
    @mekditube489 2 роки тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን

  • @ብሬጓልሃገረትግራይ
    @ብሬጓልሃገረትግራይ 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመዕልና❤

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 14 днів тому

    ❤❤❤ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Рік тому +3

    የህይወትን ቃል ያሰማልን። መቼም በእኛ ዘንድ ማንበብ አልታደልንም። ስለዚህ ታላቅ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ መምህር ኑርልን። ለእኛ ለሰነፎች እንዴት በጎ ነገርን እንዳደረክልን መቼም እግዚአብሔርና እኛ ነን የምናውቀው....
    "የሐዋርያት ሥራ፣ የቅዱስ ጳውሎስ ሰንሰለት"

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    አሜን ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ቸሩ እግዚአብሔር በጸሎታቸው ይማረን አሜን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    የአባቶቻችን የቅዱሳን ሐዋርያት በረከት አይለየን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @mariyamawithana
    @mariyamawithana 5 днів тому

    እግዚዓብሔር ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን...በንባብ ቀርፆ ያዘጋጀልን ወንድማችንንም እግዚዓብሔር ይባርከዉ..!!

  • @የጌታዬእናትእመብርሀን

    አሜን ስለ ህያዉ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️ 📚📚📚
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️🌹🌹

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому +17

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 5 місяців тому

    ስለ ህያው ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ከልብ አመሰግናለኹ ቃለኽይወትን ያሰማልኝ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @eeee6695
    @eeee6695 2 роки тому +4

    ቃለህዎት ያሰማልን አሜን፫

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Місяць тому

    አሜን ❤🎉 አሜን ❤🎉 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባ 🙏🏾❤️🇪🇹☮️✝️🌎

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 9 місяців тому +1

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!! የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን

  • @Yanet-b2g
    @Yanet-b2g 11 місяців тому +2

    ግዜ ሰጥቸ በተመስጦ ትምሕርት አዳምጣለሑ ግን አድም በልቦናየ እሚቀር የለም😢ምን ይሻለኛል

  • @ዮርዲምስልነብሳ
    @ዮርዲምስልነብሳ Рік тому +2

    😔❤❤❤👏👏👏👏👏እድመ ይስጥልን ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @selomedecoste3868
    @selomedecoste3868 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i 12 днів тому

    Amen Amen Amen Qaliyoot asamalen izaberi migana hingibahun hinkaa zalamuu💒🤲🤲💚💛❤️💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @adntadnt554
    @adntadnt554 Рік тому +1

    አምላካችን ኦይ ማረን አውነት ቃልህን ስሰማ በጣም ያስገርመኛል ከአዋርያት ከነቢያት ከቅዱሳን ከሰማህታት በረከት ረድኤት ያሳትፈን

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መምህራችን🙏🙏🙏💒💒💒🏩🏩🏩

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 роки тому +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ማነው እንደ እኔ እየዳመጠ እንቅልፍ ጭልጥ የሚለው አሁንማ ሳልሰማ መተኛት አልችልም።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 місяців тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የቅዱሳን ሐዋሪያት በረከታቸው በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏ቀ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 Рік тому +1

    መምህር ይህን የእግዚአብሔር ቃል እንድንሰማው ሰበዚህ መልክ ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hggf1715
    @hggf1715 2 роки тому +2

    ቃለ ህወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለማስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን

  • @kidistemru2198
    @kidistemru2198 Рік тому +1

    ውዱ መምህራችን እኔ ስለአንተ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤናጋር ይስጥህ ሁሌም የምትለቃቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ በተለይ ደሞ ጊዜ አግኝቶ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ላልቻለ በውጩ ሐገር ለሚኖር ህዝብ ሁሉ በየስራቦታውም በየትራንስፖርት ውስጥም እንዲሰማ አድርገህ ስለአዘጋጀህልን ከልብ እናመሰግናለን!!!!!

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 роки тому +2

    ቃልህወት ያስማልን መምራችን እግዚአብሔር በእድመ በጠና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Рік тому

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @adisu4246
    @adisu4246 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አብ ይመስገን ደህናን ። እንኩዋን በስላም መጣህ ወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Рік тому

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በፀጋው ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን👏🤲🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @SadeeYwsx
    @SadeeYwsx 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ❤❤❤❤❤

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረቡኒ

  • @beklch
    @beklch Рік тому

    አቤት አታ ትስፍ ነ ካ ቅዱስ አምልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤📖📖📖📖

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 роки тому +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 роки тому +1

    Kalehiwot yasemalen Memhir 🙏

  • @belay5969
    @belay5969 2 роки тому +2

    Ameen Ameen Ameen tsegawune yabezalik memerachine kalewot yasemalin 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @etopiaetopia918
    @etopiaetopia918 2 роки тому +1

    💒🙏🙏🙏👏👏👏አሜን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @bezavanloo4898
    @bezavanloo4898 2 роки тому +1

    Kale heywete yasemalen

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s Місяць тому

    በዕዉነት ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @fantateshale3805
    @fantateshale3805 Рік тому

    ምህር ሆይ ቀለ ህይወት ያሰማልን።ለዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ጸገውን በልቦ የሰረጽሎት።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 місяців тому

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏

  • @hhi9697
    @hhi9697 11 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ ይላል ❤❤❤❤🙏🙏💕💒💕

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 6 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምምሕሬ❤

  • @Wudesolomon
    @Wudesolomon Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን መምህራችን 🤲❤️

  • @abel2182
    @abel2182 2 роки тому +3

    መምህር በጣም እየጠበኩ ነው እባክህን ቶሎ ልቀቅልህ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 2 роки тому +1

    ቃለ ሂይወት

  • @eyobshiferaw7208
    @eyobshiferaw7208 2 роки тому +3

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህራችን....እናመሰግናለን 🙏

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 роки тому +1

    Egziabihir ymesgen sle hulu neger tebarek

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 місяці тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን፣ስለቃሉ፣የቃሉባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙየተመሰገነይሁን፣

  • @barimaaza4817
    @barimaaza4817 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen 🤲 🤲 🤲

  • @ሽውት
    @ሽውት 6 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @taddya4788
    @taddya4788 Рік тому

    Kale Hiwot yasemalen ebakeh behuwalawe yalewen demthe atefalen ebakeh egeziabher yebarkeh🙏🏽

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @nardos8708
    @nardos8708 Рік тому

    Betam des ylal zewetr eyesemahu yegetan fikr hulem eyasebku kehatyat endkoteb adrgognal egzabher ymesgen amen

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 2 роки тому +1

    ቃለ ይሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistwaje6543
    @tigistwaje6543 2 роки тому +2

    Kale hiywet yasemalin enameseginalen kelib❤

  • @henokshibeshi5378
    @henokshibeshi5378 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 5 місяців тому

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    🙏🙏🙏💙💙💙ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @lemmayimamu6417
    @lemmayimamu6417 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ እግዚአብሄሩ ነፍሴን አድሷል :: ጌታ እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን:; ሁሌም እግዚአብሄር ይመስገን::

  • @makimaki388
    @makimaki388 Рік тому

    ሰላም እዴትአደራቹ ሰላማቹ ይብዛ
    በውነት በጣም ደስስስ የሚል ነው
    እናመሰግናለን

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @hgd7113
    @hgd7113 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanagurmu4599
    @hanagurmu4599 Рік тому

    🙏🎉አሜን አሜን አሜን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን😢

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @DengelMariyamAnchewAgegege
    @DengelMariyamAnchewAgegege 11 місяців тому +1

    Qale Heyewate Yasamalen mamheree 💖🙏🙏🙏

  • @hihi-gy8zz
    @hihi-gy8zz 7 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tadia7796
    @tadia7796 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክ እባክህ ከበስተ ጀርባ የሚሰማውን ድምፅ አጥፉልን ትንሽ ይረብሻል በጥሞና ለመስማት ያስጀግራልና እባክህ 🙏🏽

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 7 місяців тому

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንን አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому +1

    🙏 EgiziAbiher yimesigen 🙏

  • @meldesuyasMeldesuyas
    @meldesuyasMeldesuyas Місяць тому

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Deme-j2m
    @Deme-j2m 4 місяці тому

    amen

  • @በፀሎት-ደ5ረ
    @በፀሎት-ደ5ረ 2 роки тому

    መምህራችን ተባረኩ

  • @elanalovely3613
    @elanalovely3613 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta2590 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 2 роки тому

    አሜን 👏👏👏👏💖💖

  • @temesgentefera650
    @temesgentefera650 2 роки тому +1

    wendime yegeta tsegana selam yibizalih yemitilekachewu negeroch kemetsihaf kidus bemehonu betsm desi yilegnal kechalik hulunm yemetsihaf kidus siralin beteley addis kidanin kena yemetsihaf kidus meredat endeminorih tesfa aregalewu Tsegawu yirdak

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu 5 місяців тому

    Amnamn

  • @RosaWolde
    @RosaWolde 6 місяців тому

    Ejig betam des yilal timherth

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому +1

    🙏 Amen 🙏