የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 17,2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 573

  • @rayatube5831
    @rayatube5831 Рік тому +74

    ወንድሜ ሳሙኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ድምጽህ መልካም ነው አነባነብህም እጅግ መልካም ነው እባክህ ብዙ ስራበት መጽሀፍን ሁሉ እያነበብክ ለህዝብ አድርስ ለሁለም ሰው መልካም ነው ማየት ለተሳነውም ለሚያየውም ለተማረውም ላልተማረውም ጥሩ ነውና በርታ ወንድሜ ።

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Рік тому +1

      ቃለ ህይወትን ያስማን ወድማችን አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +98

    የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር!!
    .🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
    ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    አማኑኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    መድኅኒተዓለም ሆይ ወደኔ ና 3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    አብ ቅዱስ ነው 3X
    ወልድ ቅዱስ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
    አብ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ ነው 3X
    አብ ፍቅር ነው 3X
    ወልድ ፍቅር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍቅር ነው 3X
    አብ እሳት ነው 3X
    ወልድ እሳት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው 3X
    አብ ጉንድ ወይን ነው 3X
    ወልድ ጉንድ ወይን ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ጉንድ ወይን ነው 3X
    አብ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    ወልድ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    አንዱ አብ ቅዱስ ነው 3X
    አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው 3X
    አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
    ምስጋና ይሁን ለአብ 3X
    ምስጋና ይሁን ለወልድ 3X
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ 3X
    ሃሌሉያ ለወልድ 3X
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋ ለጠበቀን
    በብርሃኑ ኃይል ለመራን
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮም ክብርም ምስጋናም ይግባ

  • @TomasAssefa-io2pg
    @TomasAssefa-io2pg Рік тому +31

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይባረክ ቀሪ ዘመናችንን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን

  • @addisalem4768
    @addisalem4768 Рік тому +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ይሄን ቻናል በማወቄ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነኝ እውነት እውነት ደስስስ እያለኝ የምሰማው ክበርልን

  • @galxya1162
    @galxya1162 2 роки тому +18

    ቤተሰቦቼ የተዋህዶ ትምህርት ነዉ

  • @yemariammels9492
    @yemariammels9492 9 місяців тому +46

    ወንድሜ ሌሎቹንም ውንጌሎች ብታነብልን እባክህ የማንበብ ግዜ ለሌልን ለንደኔ እይነት ሰው ምን አይነት ውለታ እንደዋልክ ብታውቀው እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Рік тому +19

    ማንበብ ለሰለቸ ትውልድ , መጽሐፍ ቅዱስን በማንኛውም ሁኔታ ሆነው ማዳመጥ ያስችላል።
    ከጎኔ ሆኖ እንደሚያነብ ወዳጅ ነህ ❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Рік тому +13

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ኑርልን።
    ታላቅ ነገር አደረክልን በእውነቱ...
    "በመጀመሪያ ቃል ነበር።

  • @ማርታ-ከ7የ
    @ማርታ-ከ7የ 2 роки тому +322

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እባክህ ቀጥል አታቋርጥ ወንጌል እንዲነበብ የምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ላይክ አድርሁ 🕯️✝️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Рік тому +11

    አቤቱ ጌታችን ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን(3)
    ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚብሔር ይክበር ይመስገን አሜን (3)
    ቅዱስ ቃሉን ላነበበልን መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በዕድሜና በፀጋ ይቆይልን አሜን(3)😍😍🙏🙏
    እኝም በሰማነው ቅዱስ ቃል 30/60/100 ይማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚብሔር ይርዳን አሜን(3) አምላኬ ሆይ ማስተዋልን አድለን 🙏

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ 2 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን 🙏💙
    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ 💙
    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
    ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
    ¹⁶ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤
    ¹⁷ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።
    ¹⁸ መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
    አሜንንንን 🙏

  • @ረንድየአባቷልጅ
    @ረንድየአባቷልጅ Рік тому +13

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለቃሉ🙏
    ቃልህዮት ያሰማልን በእውነት አዳምጬ እስከ ምጨርስ ውስጤ እየታደሰ አጠረብኝ እንጂ አልረዘመብኝም እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ሆይ ሁሌም ለቃልህ ጆሮዬና ልቤ ክፍት እንዲሆን አግዘኝ😥🙏

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig 2 роки тому +34

    አቤቱጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን
    ሰለ ቅዱስ ቃሉየቃሉ ባልቤት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔርይክበር ይመስገን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን እድሜ ጤና ያድልልን መምህራችን👏

    • @gff7556
      @gff7556 Рік тому +2

      አቤቱ ጌታሆይ የወንጌልህን ቃል ለመሰማራት ትያበቃንየተዘጋጀ ነ አድረገኝ አሜን

    • @merd24
      @merd24 Рік тому +1

      9999999999

    • @merd24
      @merd24 Рік тому

      999999it's iit's 999

    • @merd24
      @merd24 Рік тому +1

      99IIT 99y

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 8 місяців тому +16

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @FetleworkTolosa
    @FetleworkTolosa Рік тому +40

    መምህር ሆይ እንዴት እንደማመሰግንህ ቃል የለኝም ፈጣሪ የአለም መድህን ቅዱስ አማኑኤል ቅዱስ ባለወልድ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ይህንን ት/ት ስብከት ከሰማሁ ጀምሮ ምን ያህል ጤነኛ እንደሆንኩኝ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ተባረክ

    • @መሲወለየዋ
      @መሲወለየዋ 9 місяців тому +10

      የኔ ዉድ ላች የደረሰልሺ ለኔም ይደረሰልኝ እማ በጣም ነዉ የከፋኝ ማሪያምን😢

    • @RMetica
      @RMetica 6 місяців тому +1

      አይዞሽ እመብርሃንን ያህል አጽናኝ እናት እያለሽማ አይክፋሽ ልትኮሪ ነዉ እሚገባሽ ❤❤❤​@@መሲወለየዋ

    • @Senaakoo-yj7kq
      @Senaakoo-yj7kq 5 місяців тому

      Ayzoshe Mamayee ❤​@@መሲወለየዋ

    • @GuGu-y7m8p
      @GuGu-y7m8p Місяць тому +1

      አይዞሽ እህቴ አይክፋሽ 😢😢😢😢እመብረሐን የከፋሽን ወደደሥታ ትለውጥልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Місяць тому +1

      Amen Amen Amen

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 Рік тому +3

    እኔ ለመጀምርያ ግዜ ነው የመጻህፍት ትረካ ስሰማ በጣም ድስ ይላል ነፍስ ያድሳል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 Рік тому +13

    አንተስ የማይቀሙህን መልካሙን መንገድ መርጠሀል ለኛም ልቦናችንን ያብራልን በሕይወት እንድንኖር ይርዳን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ጸጋ ያድልኝ ቃሉን እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለእኔ ሲል ለታረደው በግ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ብሩክ ይሁንጨአሜን ። ጌታ ሆይ ወደ ማን እኔዳለን አንተ የሂወት ቃል አለክ አሜን 💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Рік тому +6

    በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ariamsalem7473
    @ariamsalem7473 2 роки тому +18

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ

    በዉነት በጣም በጣም እናመሰግናለን ክብረትን ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 2 роки тому +13

    በእውነት ትእግስት ኖሮኝ የሰማሁት ከልቤ ውስጥ የገባ የማይጠገብ የክርስቶስ ለኛ ያለው ፍቅር የሚገርም የሚደንቅ ቃልት የማይገኝለት መግለፅ የማይቻል። ነው ቃለህይወት ያሰማልን። የክርስቶስ ፍቅር በልብችን ይንገስ ምስግናና ክብር ውዳሴ አምኮት። ለአምላካችን ይሁን አሜን!!!

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 2 роки тому +7

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቁጭ ብለን ለማናነብ ጥሩ አቅርቧት ነው

  • @bayecapital1205
    @bayecapital1205 Рік тому +6

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የወንጌሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን👏👏👏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 9 місяців тому +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏❤ ምምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎ አሜን3

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 5 місяців тому +7

    እንዴት መታደል ነው። ይህ የዮሐንስ ወንጌል እጅግ ደስ የሚል መንፈሴን የሚያንፅና ነብሴና ልቦናዬን ሃሴት የሚያደርገኝ ነው። በተለይ ለሊት ሲደመጥ።
    ስለተረክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 2 роки тому +14

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ይቅርታ ግን ከሰማውት ሁሉ አንድ ነገር ግር አለኝ የዩሐንስ ራእይ 22:8:9አልገባኝም ታዲያ እንዲ ከሆነ ለም ምስሎቻቻው ስር እንሰግዳለን ይቅርታ ሚያብራራልኝ ካለው ውዳለሁ 🙏❤️

    • @harryblu1375
      @harryblu1375 8 місяців тому

      Beteredashiw hiji gilts new

    • @TedhomeWoldesemayat
      @TedhomeWoldesemayat 3 місяці тому

      ለምስል መስገድ አምልኮ በእውነትና በመንፈስ ነው የሚለውን የጌታ ቃል ይቃረናል።

    • @betelhemabebe2763
      @betelhemabebe2763 3 місяці тому

      Miknyatum le amleko neber liseged yenebere which we don't
      You can see the clear intention be english or other language Bible
      Egna orthodox gn le kibr nw enji ye amliko adelem

    • @AbeThegreat-bx7yi
      @AbeThegreat-bx7yi 3 місяці тому

      ያልገባሽ መጠየቅ ትክክል ነሽ የኔ እህት
      መላእክት እመቤተችን ቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት ለእነሱ ምንም ከፍ ከፍ እንዲደረጉ ኣይፈልጉም አምላካቸዉን ያስቀድማሉ
      ኢየሱስም በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ
      ዮሐንስም እኔ ኣንተን ማጥመቅ ቀርቶ የእግርህን ጫማ ማሰርያ መፍታት የማይገባኝ ከንቱ ነኝ
      ቅዱሳን በኣንደበታቸው ትሑታን ናቸው
      ስያከብሩት የሚያከብር ኣምላክ ነው ያለንና እኛ ደግሞ ፈጣሪያችን ስለ ኣከበሩ እሱም ስለ ኣከበራቸው እናከብራቸዋለ🙏🙏🙏
      ይቅርታና ግን ከየትኛው ነሽ
      ሀ. ክርስትያን(ኦርቶዶክስ)
      ለ. ሙስሊም
      ሐ. ፕሮቴስታንት

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 роки тому +11

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእዉነት መምህራችን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

    • @hiwottsegaye2186
      @hiwottsegaye2186 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hiwottsegaye2186
      @hiwottsegaye2186 6 місяців тому

      😢😢😢😢🎉😢🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉😢😢😢😢😢😢🎉😢😢🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢

  • @meskerememanaye9058
    @meskerememanaye9058 Рік тому +14

    መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በጣም እናመሰግናለን መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @UaeUae-q6t
    @UaeUae-q6t 10 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemataworkdessalegenworkne4533

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ም!!!!አቤቱ አምላክ ሆይ አንተ ታላቅ ነህ ዘላለም ክበርልኝ!!!

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 роки тому +5

    በጣም እናመሰግናለን ወንድምዬ ይሄን ክላሲካል የት ነው የማገኛው ?

    • @wawwwww8809
      @wawwwww8809 2 роки тому

      አይጠፋም እልክልሻልሁ

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 2 роки тому

      Ethiopian classical ብለሽ ፃፊ ይወጣል

    • @helenhaile1017
      @helenhaile1017 2 роки тому

      5 hazente saseb enam alkeslhuew muzmure kedme tigsha

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን የድግል ማረያም ልጂ ይክበር ይመስጌን አሜን አሌሉያ አሜን ኤልሻዳይ አዶናይ የረዬ ይክበር ይመስጌን እኔ አጥያተኛዋን ጎበኝኝ እኳን አደረሳቹህ ለመስቀል በሀል። ተመስጌን

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 Рік тому +4

    አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህወትን ያሰማልኝ ዕድሜና ጤና ይስህ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @Genet-j1l
    @Genet-j1l 10 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እግዚብሔር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @emannathan
    @emannathan 3 місяці тому +3

    ወንድሜ እርጋታክ እንዴት ደስ ይላል። እንዳተ የተረጋጋውን ቅዱስ መንፈስ ይስጠን።

  • @ማርያማዊት-ረ3ዐ
    @ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 роки тому +7

    አሜን አሜን ከሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን መምህራችን 🕊🕊🕊
    የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይፃፍልን በውነት አሜን

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 Рік тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጸጋ ያብዛልን Amen ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ጆሮዬ ቃልህ ልቤ ህግህን እዲፈፅም እርዳኝ አሜን መምህር እድሜ ይስጥህ

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለህይወትን ያሰማልን መህምራችን💒💒💒🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 роки тому +14

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እንዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን ሰምተን ከመጥፋት ይጠብቀን🙏 ወገኖቼ ለምን ላይክ አናደርግም ግን? ተልካሻ ነገር ቢሆን ስንት ላይክ በነበረው አዳምጠን ላይክ ላይክ እናርግ በእግዚአብሄር ስም 🙏💒

  • @ሰባቱመንጦላይት
    @ሰባቱመንጦላይት 2 місяці тому +3

    Amen እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Рік тому +5

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ!! በእውነት ጥዉም አንደበት ነው ያለዎት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Рік тому +1

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 роки тому +6

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln💒🤲💒🤲💒🤲🥰🥰🥰🥰

  • @zuriyashmelesezuriyashmele5485
    @zuriyashmelesezuriyashmele5485 8 місяців тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን የእግዚያብኼር ምረትና ቸርነት አይለየን አሜን

  • @salamp1142
    @salamp1142 Рік тому +4

    በእውነት ምስጥ ብየ ነው የማዳምጠው❤❤❤❤❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይቀጥሉ

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 2 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜንን♥♦

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 11 місяців тому +3

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እዴት ደስ ይላል የእግዚያብሄር ቃል ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ አሜን

  • @ገኒዪቱቡ
    @ገኒዪቱቡ 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም የርክበ⛪⛪ ቃለሂው ያሰማለን⛪⛪⛪⛪

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg Рік тому +4

    መምህር በጣም ነው ይምክታትልህ ሁሉንም ወንጌል በታቅርብልን ልቤ እንኳን ቢክፍት 😢 ❤

  • @እየሩሳሌምነኝየማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 Рік тому +4

    Amen Amen Amen Egziabher yikber ymesgen kale hiwet yasemalin amen ❤️

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 роки тому +5

    ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🕊️

  • @amarechkonjo3205
    @amarechkonjo3205 Рік тому +4

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን 💙💙

  • @masarratb2407
    @masarratb2407 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይድናል ይታደገል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🦋🦋🦋🦋🦋🦋🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀👈👈👈👈

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 11 місяців тому +3

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤናና በእድሜ ያቆይልን

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 2 роки тому +21

    እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ቃለ ህወት ያሰማን!

    • @naminami8243
      @naminami8243 Рік тому +1

      Ameen🙏 Ameen 🙏 Ameen🙏♥️♥️♥️♥️♥️ qaale yhot yasemaligni

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 2 роки тому +13

    It's really good! may our God father bless you from Zion. please do the same to all parts of Bible , and then other awald ethiopian orthodox tewahido books.

  • @majetetube
    @majetetube Рік тому +9

    ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ይበልልን

  • @ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት በርክትን ያስማልን መምህር. ሲክፋኝ. ቃሉ ያጸናኝል

  • @tekleye24
    @tekleye24 2 роки тому +3

    EDME YESTELGN MEMEHIR

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም አይነ ልቦና ያብራልሽ

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤የሰማነወን በልባችን ያሳድርብን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tigistteshome834
    @tigistteshome834 Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን በርሜ በፀጋ ያኑርልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የምንሰማው በልቦናቺን ያሳድርብን አሜን፫🤲🤲🤲🤲😥

  • @SamiraSamira-gx2pi
    @SamiraSamira-gx2pi 2 роки тому +11

    አቤቱ የወንጌልህን ቃል ልንሰማ የነቃን የበቃን ያድርገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @hfj4001
      @hfj4001 Рік тому +1

      አሜን ፫
      ይቅረታ (×)ይህን ከምትጠቀሚ ፫ይህን ተጠቀሜ

  • @konjoisma6880
    @konjoisma6880 2 роки тому +5

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 роки тому +19

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: መምህራችን:እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን:

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 роки тому +26

    እግዚአብሔር አምላክ በጤናና በእድሜ ያቆይልኝ ውዱ መምህራችን ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Рік тому +4

    አብዮቱ አምላካችን እደቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 роки тому +3

    Amen Beewenet Egziabhere yesitelen Memhir 🙏kalehiwot yasemalen

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 4 місяці тому +3

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj Рік тому +3

    ሰለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Рік тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    • @danielbeketa6229
      @danielbeketa6229 11 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @fasualex5746
      @fasualex5746 9 місяців тому

      P😊p😊😊ppp pp😊p😊😊😊😊ppp

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 2 роки тому +4

    ይሕን ያደረገ እግዚሐብሔር ስሙየተመሰገነይሁን🙏🙏🙏💒♥

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለእኛም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር እንድናስተዉል ይርዳን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 4 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 місяців тому +2

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን🙏
    የሐዋርያ አባታችን ወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ በረከቱ ይደርብን .በጸሎቱ ይማረን 🥀🌹🌺🙏🌿🌺🌹🥀🙏🥀🌹🌺🌿🙏

  • @አብሳሪዉገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪዉገብርኤልአባቴ 9 місяців тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ናፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤🙏🙏🙏

  • @EhhfDhhf
    @EhhfDhhf Рік тому +2

    እግዚአብሔር ቃል ነበረ ቃልም ስጋ ሆነ🙏🙏🙏🙏🙏መምህር በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏

  • @dguhfdghj2846
    @dguhfdghj2846 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @ሸዋላይነውቤቴ
    @ሸዋላይነውቤቴ 3 місяці тому +2

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 6 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜን፣በምመህራችን፣ላይአድሩ፣ያሥተማርን፣ልዑልእግዚአብሄር
    የተመሠገነይሁን፣ለምምህራችን
    ቃለህይወትንያሠማልን❤❤❤

  • @kasayanbaw
    @kasayanbaw Рік тому +3

    ተመሥገን የኔ ጌታ ቃለሂወት ያሠማልን

  • @AsffAsam-sv5kw
    @AsffAsam-sv5kw 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዉነትኛ የእግዚአብሔር አበት🙏🙏🎵🎤💔

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 місяців тому +2

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Рік тому +3

    አሜን ይቆየን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን ይጠብቅል ፀጋዉን ያብዛልን፣

  • @mariammariam8863
    @mariammariam8863 2 роки тому +1

    kalweit yasamalne edemana tana yisitilne mameirachen

  • @enu16
    @enu16 2 роки тому +2

    በስመአብ እስካ ዛሬ ሰብስክራይብ ሰላደረግ ነው ምከታተለው 🙄

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 роки тому +2

    amen amen amen be eweneti kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime betena yanurilen geta hoyiiii endimewedihi aneti tawekalehiiii😭😭

  • @emuyehanisis1563
    @emuyehanisis1563 Рік тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏ይቀጥል

  • @hannaaberha5081
    @hannaaberha5081 2 роки тому +3

    Kalehiwot yasemalin memihir. Egziabhier yagelglot zemenotin yibark. I thank God everyday for giving us a person like you. God bless you and keep you safe. C

  • @belay5969
    @belay5969 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርቸነ🙏🙏🙏💖💖በረተ

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @BaraniBarani-qk8xt
    @BaraniBarani-qk8xt 17 днів тому +2

    Ewunet kal hiyat yasemalin memihr yalhut bsidet nw bmenfesaw hiyawt indiberta gulbet yhongn yantaw timhart bbetu yatsinak bsidat lalchu dingil mariyam xila kelalla tihunachu❤❤❤ 6:43 6:45