NEW | እናታችን ማርያም | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 410

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  3 роки тому +62

    ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
    Telegram: t.me/nsebho_ethiopia_bot

    • @habtediriba3734
      @habtediriba3734 2 роки тому +7

      Indaw be maryam silkachew kalchu lakulny be maryam

    • @DgFt-zf5dk
      @DgFt-zf5dk Місяць тому

      😮😮​@@habtediriba3734

  • @selammekoyet4598
    @selammekoyet4598 8 місяців тому +3

    Amen amen amen qalehywetn yasemaln abatachn

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio Місяць тому +4

    ምስጥሩ የማያልቅ እግዚያብሄር ይመስገን ኣርቶዶክስ በመሆኔ ደስ ይለኛል የአባቶታችን አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @yeneneshhussen
    @yeneneshhussen 8 місяців тому +2

    Enate yemelish yelibe mahitem yemenoraye misetore yebete moges miseteregna hule yemetareshi enate emebeta ❤❤❤❤❤❤

  • @getietesega9465
    @getietesega9465 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይባርክልኝ።

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን🤗💒ተዋህዶ ን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😥🙏❤💞💞💞💞💞💞❤

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን 🙏

    • @halimamohammed3676
      @halimamohammed3676 3 роки тому

      እናታችን ድንግል ማርያም የአምላክ እናት

  • @tigstuffhomaygad6169
    @tigstuffhomaygad6169 3 роки тому +3

    Amen Amen Amen Kal hiwot yasemalin egzaber emasgen Abatachen bareketachow ederibin 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @elsabethmekuanint5847
    @elsabethmekuanint5847 2 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!

  • @yomerizion9430
    @yomerizion9430 3 роки тому +93

    ኦርቶዶክስ መሆኔን ይበልጥ እንድወድ ያደረገኝ ሚስጥርዋ ነው።ይሄንን ትንትን ኣድርገው የሚያስተምሩ ሊቃውንት ያለባት ሃይማኖት እምዬ ተዋህዶ ናት።ኣባታችን ጸጋውን ያብዛሎት።

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j 9 місяців тому +4

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firefiretube8987
    @firefiretube8987 2 роки тому +3

    አብዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ዬ ድንግል ማርያም ምልጃ አላይን ⛪️💕💕💕😥

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 💚💛❤️🤲💒💒

  • @tube564
    @tube564 3 роки тому +62

    በመጀመሪ እስከ ዚች ሰአት ያደረሰን እግዚአብህር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 2 роки тому +6

    በ አባታችን አደበት አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    በ እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 роки тому +24

    ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእም ቀዲሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትኰት ስሙ!!!!!!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

    • @derejeteklemariam4245
      @derejeteklemariam4245 8 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊lllllll😮llillkk😮😮

    • @derejeteklemariam4245
      @derejeteklemariam4245 8 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊lllllll😮llillkk😮😮

    • @SelomeSelome-m7w
      @SelomeSelome-m7w Місяць тому

      ከትምህርቱ ጋር የእርሶ አገላለጽ ይገርማል ሁላችሁንም መድሀኒአለም ይጠብቅ በቤቱ ያፅናን አሜን።

  • @-abrenenzemrtube1977
    @-abrenenzemrtube1977 2 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @dawitterefe4515
    @dawitterefe4515 2 роки тому +2

    Amen abatachn kale hiwotn yasemal

  • @sonofelamida
    @sonofelamida 2 роки тому +6

    ኪደናምህረት ሰላም እና ፍቅር ታድለን ኣሜን ቃለሂወት ያስማልን

  • @mihretgetnet9540
    @mihretgetnet9540 3 роки тому +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @betelehemKasa
    @betelehemKasa Місяць тому +2

    ቃለ ሂወትንብያሰማልን❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 роки тому +3

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 3 роки тому +4

    Amnn amnnn amnnnnn Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln abatachnn Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet
    Ewnt Siyastmru welew biyadro ayslchnm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏1000 Amet nurulgn abata

  • @zelataye639
    @zelataye639 3 роки тому +8

    ቅድሰተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሀን ድንግል እናቴ ምርኩዜ ቃላት ያጥረኛል እናቴ ያንቺን ደግነት ጣእሟን ፍቅሯን የማያውቅ ያልታደለ ፍጥረት ነው በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre204 3 роки тому +6

    የሔዋን የሚጎዳ ማሰሪያዋ ባንቺ የተቆረጠላት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ።

  • @Mesrak-m3w
    @Mesrak-m3w 9 місяців тому +4

    አግዚአብሔር አድሜ ይ ሥ ት ል ን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому +2

    የእማ ፍቅር በረከት እረዴት ይደርብን
    ቃለህይወት ያሰማልን በአዉነት
    አባታችን👏🌹🌾🌻🎤

  • @RobelMesgena
    @RobelMesgena 2 місяці тому +2

    ፀጋውን ያብዛሎት 💚💛❤️

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 роки тому +2

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejem edemena tena yesetelen

  • @ልድያልድያ
    @ልድያልድያ Місяць тому +1

    አሜንአባቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yeshihunde2916
    @yeshihunde2916 3 роки тому +1

    Amen kale hiywet yasemalin!

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Місяць тому

    የኔ እናቴ ማርያም የኔ እናት ማርያም አደረሽን መከረው በዜቶአል ከልጀሼ ለምህን😢

  • @Fariehaferiha
    @Fariehaferiha Рік тому +2

    ❤❤ያለምከንየት አኮ ነዉ የሚወደችዉ አባተችን ዕደመና ጥና ይሰጥልን

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 3 роки тому +7

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን እረድኤት ጣዕሟን በረከቷን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን።

  • @yetanmenber4523
    @yetanmenber4523 3 роки тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wogayehudemissie1619
    @wogayehudemissie1619 8 місяців тому +3

    እመቤቴ ደስ ይበልሽ የጌታዎች ጌታ የአለም ጌታ ካንቺ ጋር ነውና የአስተማሪዎቻችንንም ጤና እና እድሜ ስጭልን እኛም ከሰውም ሠው እንድንሆን ልቦናችንን አእምሮአችንን ክፈችልን!!!!!!!!

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Рік тому +1

    አባታችን ቃለህወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤💕🙏💕❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @habtimtekle1053
    @habtimtekle1053 2 роки тому +1

    Amen amen amen👏👏👏

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 3 роки тому +3

    አሜንንንን አባታችን ገብረኪዳን አምላከ ቅዱሳን እድሜ ጤና ይስጥልን እመአዶናይ ትርዳን🙏🌺

  • @MartaShimelis-mk9vo
    @MartaShimelis-mk9vo 5 місяців тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @fitawfitaw
      @fitawfitaw 5 місяців тому

      ለማን ነው መንግስተ ሰማያት ያወርስልን የሚለው ይቅርታ

  • @selina6814
    @selina6814 2 роки тому +2

    መራራውን ህይወታችንን በድንግል ማርያም አማላጅነት ይጣፍጥልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን በውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @assefanegash4747
    @assefanegash4747 3 роки тому +8

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መጋቢ እድሜና ጤናን አብዝቶ ሥሉስ ቅዱስ ይሥጡልኝ ብሩሕ አባት የሥሉስ ቅዱስ መልካም እረኛ !!!

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ከ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ከ 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @lijdagmederbe
    @lijdagmederbe Рік тому +6

    በእንተ ማሪያም ማሀርነ በጾለታችሁ አስብን. ወልድ እየሱስ ነኝ ከስደት

    • @FioreNguse
      @FioreNguse 9 місяців тому

      Egzeabhir wede agerbetih beselam yimelsh fetare kante ga yihun wendime

  • @mesaydereje1736
    @mesaydereje1736 3 роки тому +4

    አባታች ፀጋውን ይልበስህ የአገልግሎት ዘመናትና ይበዛሎት የመቤታ ምልጃ አይለዪት

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 3 роки тому +2

    Amen amen amen kale hiwoti in yasemalin abata China tsegawuni bereketuni yem betachini milija kegna ga yihuni amen agera China etohbeya selam yaderi gilini 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭⛪⛪⛪⛪

  • @abebe5602
    @abebe5602 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ ወላዲቶ እመምብሕአን ለቅድስት ለድንግል እናታቸው ለቅድስት ድንግል ማርያም ያላደረገቺልኝ ነገር የለም ሁሌም በረከት ተአምሮቶ ከአጋር ነው!!!

  • @teshomeTesfaw
    @teshomeTesfaw 4 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን አባታችን እድሜ ዘመንዎትን ሣብ እረዘም ያድርግለዎት አቤቱ እርስዎን የሰጠን አምላካችን ጌታችን ሕያው እግዚአብሔር ይመሥገን ክብርና ምሥጋና ለእሱ ይሑን

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 2 роки тому +4

    አባታችን ቃሎት ያሰማልን መልካም እረኛ በጎችን ተግቶ ይጠብቃል።

  • @FioreNguse
    @FioreNguse 9 місяців тому +3

    Kalehiwot yasemalin abatachin

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 7 місяців тому +11

    የማለዳ እናታችን ❤❤❤❤❤ደስ ሲል አስባችሁታል በጥዋት ተነስተን የማለዳ እናት እንዳለን ስናስብ በተለይ በአረብ አገራት ተጨንቀን በናፍቆት በልጅ ናፍቆት በቤተሰብ ናፍቆት ተቃጥለን ተኝተን ስንነሳ የማለዳ እናት እንዳለችን ስናስብ አቤት ያለው ደስታ ኡፍ ተመስገን አምላኬ❤❤🎉🎉

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ

  • @abiadena8914
    @abiadena8914 3 роки тому +6

    ቃለሒወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪⛪⛪⛪

  • @fgggehhd5259
    @fgggehhd5259 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በፆለታችሁ አስብን አስጀምሮ ላስጨረሰን ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 роки тому +18

    አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 роки тому +6

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማሩን የመከሩን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 роки тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን! እንደማር የሚጣፍጥ ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው። አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋርር ያድልልን!!!

  • @hdjf72
    @hdjf72 3 роки тому +5

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን እባታችን በእውነት እድሜና ጠና ትስጦት እመቤታችን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @BelayHune
    @BelayHune 3 місяці тому +2

    ቃል የለኝም ቃለሒት ያሰማልን የዘመናችን ድንቅ ስጦታችን መልካም አባታችን

  • @eskindermekonnen1591
    @eskindermekonnen1591 3 роки тому +2

    አባታችን!ቃለሕይወት ያሰማልን!!!የአገልግሎት ጊዜዎን ያርዝምልን!!!

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 3 роки тому +4

    እግዚአብሔርይመሰገን ቃ ለህወትያሰማልን አባታችን በእውነት ጸጋ ውንያብዝለወት 🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 3 роки тому +1

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saedaal4649
    @saedaal4649 3 роки тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጡህ

    • @SamsungAs-yg8je
      @SamsungAs-yg8je 3 роки тому

      እዱሜና ጤና ይሰጡህ አሜን አሜን አሜን

  • @NgsoMlasa
    @NgsoMlasa 4 місяці тому +1

    Enku abat egziabher ytbkln burakewet ydresegn amen❤

  • @BirhanMolla-b6n
    @BirhanMolla-b6n 5 місяців тому +3

    ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ መካነ ፍስሐ ምጡቀ በአእባነ ባሕር ዘተነድቀ ማርያም ደብተራ እንተ ኢትከደኒ ሠቀ ጽሒፈ ውዳሴኪ እምኢሐልቀ ሶበ ኮነ ጥቀ ዝናመ ክረምት ቀለመ ወሰማይ ረቀ

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre204 3 роки тому +7

    መንፈሳዊ በረከትን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ደህንትከአስተሳስብከልወጣ

    ፋጣሬ መልካሙን ቀን ያምጣልን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @fk3365
    @fk3365 3 роки тому +2

    እርሥዎን የሰጠን አባታችን ቅዱሥ እግዚአብሔር ይመሥገን ። ዕድሜ ከጤና በእናታችን አማላጅነት በልጇ ቸርነት ይብዛልዎ ።

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 місяці тому +1

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህር እውነት ተስምተው የማይጠገቡ አባት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ታሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ታዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ አሜን።

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 2 місяці тому +1

    እውነትትትትትትትትትት አባቴ በጣም ነው የምወድወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ ከማር ከወተት ይልቅ የሚጥም ስብከት አጥንት ያለመልማል እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔርይመስገን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርአምላክ ቃለህወትያሰማልን አባታችን በድሜና በጤናይጠብቅልን

  • @GirumZemede-gh4lu
    @GirumZemede-gh4lu Рік тому +1

    መድሀኒዓለም ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን አባታችን❤

  • @loveisthepartoflifegodislo9216
    @loveisthepartoflifegodislo9216 3 роки тому +2

    Amen kale hiyewt yasemalin

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን እረጅም ያድርግልን🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏💕😍

  • @meklitnigusu2945
    @meklitnigusu2945 3 роки тому +5

    ቃለሒወት ያሰማለን በድሜበጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @marya4461
    @marya4461 3 роки тому

    አሜን 🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽 አሜን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 роки тому +7

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ውድ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 7 місяців тому +3

    እባታችን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ ይለኛልእግዝያብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @bktilahun3945
    @bktilahun3945 Рік тому +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የፈጠረ አምላክ ይክበር። አሜን

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 Рік тому

    እጹብ እጹብ እጹብ አባታችን❤❤❤እድሜያቸው ያርዝምልን የድካማችን ብዛት አይቶ ጠእመ ፍቅርዋ ያሳድርብን❤❤❤❤😢

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +2

    አባታችን የትዋህዶ እቁ ቡረኬውት ይድርስን እውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነበር እውነት የእማ ፍቅር ድግል ማርያም ሚስጥር ሲያብራሩ ድንቅ ነው እምነቴን በይበልጥ ጥንቅቅ አድርጌ እንዳውቅ ካድርጉኝ የተዋህዶ እንቁውች መምህራን እንዱ ናዎት እድሜውትን እንደማቱሳላ ያርግልን 🙏

  • @chernetbekele9695
    @chernetbekele9695 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማወት የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእድሜ ዘመነወት ይባረክ አሜን እረድኤት በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እርስወን የሰጠን አምላክ በእውነት ክብር ምስጋና ይግባው የእርሱን ስም ጠርተን እርሷን አንተውም እና እናቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይግባት አሜን አሜን አሜን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርከው አባታችን

  • @yueltesfahiwet5837
    @yueltesfahiwet5837 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስማልና አብትችን🙏🙏🙏🙇

  • @ayehubizuenyew1181
    @ayehubizuenyew1181 3 роки тому +21

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    ፫//በእውነት

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 роки тому +4

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @addiskassa1961
    @addiskassa1961 2 роки тому +1

    መግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @lakechwoldesenbet7482
    @lakechwoldesenbet7482 3 роки тому

    አሜን(3)ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጠና ያቆይልን

  • @tenshasinaweletweled8632
    @tenshasinaweletweled8632 7 місяців тому +3

    ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእመ ቀዲሙ ኪያኪ ሠናይ ዘፈጠረ ለቤዛ አለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትኰት ስሙ

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 8 місяців тому +2

    Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier Aban kal hiwet yasemalen 🙏

  • @AlmzAlmz-d8e
    @AlmzAlmz-d8e 4 місяці тому +2

    ቃልሂወት ያሰማልን

  • @bezamar9450
    @bezamar9450 3 роки тому +3

    አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያበዛለወት ቃለህይወት ያሰማልን