Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱስ ቃልህ ስለ አገልጋይህ ስምህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን የቃልህ ፍቺ ብርሃን እንዲበራልን መንፈስ ቅዱስ እርዳን ህዝብን በቅድስና የሚያገለግሉትን ስለ ትጉህና ታማኝ አገልጋዮች እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ፓስተርዬ ተባረክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተባርከናል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብህ ዘመንህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን
ፓስተር፡ ጌታ ይባርክህ በርታ፡“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ አይዞህ፣ በርታ፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” መዝ 27፥14 (አ. መ.ት)
'የቃልህ ፍቺ ያበራል ህፃናትን አስተዋይ ያደርጋል' ፓስተርዬ በትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ፀጋውን እንደ ካባ ይደርብለህ 🥰🙏
መቸስ ይሄ ድንቅ እግዚኣብሔር ሁሌም ይክበር ከፍ ይበል ይሄንን ድንቅ የሆነ ጥበብና ኣስተምሮ ባንተራስ ፍትፍት ኣርጎ ያኖረ። ፖስተርየ የማይጠገብ ነው ቃሉና ኣንተ ላይ ያኖረው ያማማር ችሎታ::🙏🏽 ተባረክ
ፓ/ር ዘመን ይለምልም.
ጌታ ይባርክህ
Really God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
Thank you so much pastor 🙏may GOD bless you and your everything
የዘላለም ንጉስና አምላክ ይባርክህ
May The Almighty God bless and keep you and your beloved family!🙏💕
ተባረክልን ፓሰተርዬ በኢየሱስ ሰም ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 እናመሰግናለን ❤
Pastor tebarek......after live new eyesemahu yalehu.
Dear our brother
Tebarek
AmaizingBless y
God bless your heart 🙏
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
Geta yebarkeh Pastor
Amen
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏
Amen. God bless you Pastor.
Waw tebarek pasor
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Selam Selam ye Egziabher betaseb ena pastor Asfaw
Shalom pastor , thank you for prayer.
Bless u bro
ተባረኩ ፓስተር
ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት፡፡ ትምህርትህ ድንቅ ነዉ፡፡ ጌታ የማስተማርን ጸጋ አፍስሶሎታል፡፡ ስሙ ይገነን፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ አያያዞን ግን ቢያስተካክሉ ደስ ይለኛል፡፡ እንደግል ማስታወሻ አጣጥፎ ባይዙ ጥሩ ነዉ፡፡ ብዙ ሰዎች ትምህርትዎን ስለሚከታተሉ መልካሙን ወደ ጎን ትተዉ መጽሐፍ ቅዱስ አያያዞን ኮፒ እንዳያደርጉ ጉዳዩን በቅንነት ይዩት፡፡
Amen hallelujah.
Amen 🙌
እባክህፀልይልኝወድሜአሁንእየደከመኝነው34አመትሖነኝከሴጣንጋር ስታገል እባክሕ እርዳኝ
7
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱስ ቃልህ ስለ አገልጋይህ ስምህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን የቃልህ ፍቺ ብርሃን እንዲበራልን መንፈስ ቅዱስ እርዳን ህዝብን በቅድስና የሚያገለግሉትን ስለ ትጉህና ታማኝ አገልጋዮች እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ፓስተርዬ ተባረክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተባርከናል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብህ ዘመንህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን
ፓስተር፡ ጌታ ይባርክህ በርታ፡
“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ አይዞህ፣ በርታ፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።”
መዝ 27፥14 (አ. መ.ት)
'የቃልህ ፍቺ ያበራል ህፃናትን አስተዋይ ያደርጋል' ፓስተርዬ በትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ፀጋውን እንደ ካባ ይደርብለህ 🥰🙏
መቸስ ይሄ ድንቅ እግዚኣብሔር ሁሌም ይክበር ከፍ ይበል ይሄንን ድንቅ የሆነ ጥበብና ኣስተምሮ ባንተራስ ፍትፍት ኣርጎ ያኖረ። ፖስተርየ የማይጠገብ ነው ቃሉና ኣንተ ላይ ያኖረው ያማማር ችሎታ::🙏🏽 ተባረክ
ፓ/ር ዘመን ይለምልም.
ጌታ ይባርክህ
Really God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
Thank you so much pastor 🙏may GOD bless you and your everything
የዘላለም ንጉስና አምላክ ይባርክህ
May The Almighty God bless and keep you and your beloved family!🙏💕
ተባረክልን ፓሰተርዬ በኢየሱስ ሰም ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 እናመሰግናለን ❤
Pastor tebarek......after live new eyesemahu yalehu.
Dear our brother
Tebarek
Amaizing
Bless y