Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መጋቢ አስፋው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሪያለውና ፀጋ ይብዛልህ
ፓሥተር እኔ በአሑኑ ሠአት ሥለ መፀሐፍ ቅዱሥ እንደ አንተ አድርጎ ተንትኖ የሚያሥተምር የለም የእግዚአብሔር ፀጋ ሙሉ ለሙሉ ጌታየ እግዚአብሔር ሠጥቶሐል አዎ የእግዚአብሔር ፀጋ።።ፓሥተርየ የማይጠገብ ነዉ ትምሕርቶችሕ ሑሉ።ዘመንሕ ይባረክ መዉጣት መግባትሕ ይባረክልኝ።
Pastor God bless you
ዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይበአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ የእኔ ፡ ጌታልጽና ፡ በመንፈስህ ፡ እንዳልረታአርቄ ፡ እያየሁ ፡ ጽድቅ ፡ አክሊሌንበተስፋ ፡ እንድጓዝ ፡ እርዳኝ ፡ ልጅህንየርስቴ ፡ መያዣ ፡ መንፈስህያጽናናኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ እንዳልረሳህየማትሰለቸኝ ፡ የማትረሳኝረዳት ፡ ለጉዞዬ ፡ ለነፍሴ ፡ አጽናኝዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህሃሣቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህሃሣቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይመቼ ፡ ትመጣለህ ፡ ፊትህን ፡ እንዳይ?በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ!በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ!
ክብር ለጌታ ይሁን የዳንኤል አምላክ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን የዳንኤል አምላክ የእኛም አምላክ ነህና እድለኞች ነን ለዘላለም ስም ይባረክ ጌታ ሆይ ከእግሮችህ ስር አትጣን ከቤትህ ከፊት አትጣን መንፈስ ቅዱስ ሆይ እንደ ዳንኤል ይህን ክፉ ዘመን በፅድቅ እንድንኖር ፀጋህ ይርዳን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይቀድስህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የዳንኤል አምላክ ቀኝህን ይያዝ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ፀጋ ያበርታህ ይደግፍህ ይጠብቅህ የእግዚአብሔርን ቃል ያለመሰልቸት በትጋት ጊዜህንና እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን።
አሜን
OH YES SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
ታበርክ ፓስታር
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትውልድህ ሁሉ ለበረከት ይሁን 🙌🙌 የሚገርም መገለጥ ና መረዳት🤔 በአንተ ውስጥ ያለው ፀጋና መረዳት እንዲጋባብኝ ፁሎቴ ነው 💐💐💐
Me too
ዊኒ የበለጠውና የላቀው የጌታ ጸጋ ባንቺ ላይ ለትውልድ በረከት ያድርግሽ!
@@asfawBekelepastor አሜን አሜን 🙏ተቀብያለሁ 💐💐💐
ፓስተር ተባረክ
Tebarekln Pastor.
Bless you!
ተባረክ
I learned a lot from this. God bless you more.
Pastory zemnot yebark
Amennn Tebarekilgen
Tebarek pastor🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽❤❤🌻🌻
Amen Amen Amen geta yibarkih paster enwedhalen ❤🙏
Thank you Pastor for such amazing teaching. tabaraku
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON, ANOINTED,SWEET, TOUCHABLE,DYNAMIC,SHARP, GENUINE,EFFECTUAL AND UNIQUE MASSAGE PRAISE THE LORD::
ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Amen Amen 🙏
በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ፀጋውን ያብዛልህ ፓሰተርዬ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
Tebarklgn
ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝታ ይባርክህ ስሰማህ መንፈሴ ሃሴት ያደርጋል ።
ፓስተር አስፋዉ በነገር ሁሉ ጌተ ይባርክህ እኔም ከተማሪዋችህ አንዱ ነኝ ጌታን አገለግለዋለሁ ለረጅም ዓመታት ሱዳን ወስጥ በወንጌላዊነት አገልግያለሁ አሁን ደግሞ አወስትራሊያ አገር እንደ እረኛና የወንጌል አገልጋ ነኝ ስለዚህ በጣም ደስ በሎኝ እማራለሁ ተባረክ ተሰፋየ ደሰታ ነኝ
ወንድሜ ወንጌላዊ ተስፋየ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ! በጸሎትህ አስበኝ፤ በአገልግሎትህ ሁሉ ጌታ ከቀድሞ በበለጠ ክብር ይታይብህ! የፍሬ ዘመን ይሁንልህ! ማራናታ!
God bless you more!
1:45:17እስከዛሬ ድረስ ረድቶናልበድንቅ በተአምር መርቶናልከእንግዲህም ቢሆን ጌታ ያውቃልሁሉም በእርሱ ያልቃል
Thank you pastor amazing teaching..
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው መልካም አባት የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ በዚህ ትምህርት በጣም እየተባረኩበት ነው!!
ተባረኪ ለበረከት ሁኚ፤ ለሌሎችም የተማርሽውን አካፍይ፤ በአጥቢያ ቤ/ክ ሌሎችንም አገልግይ
Stay blessed🙏🏿
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
Thank you pastor
Amen amen
Stay Blessed with your beloved family paster!
ዘመንህና ኣገልግሎትህን እግዝአብሄር ይባርኸህ
Geta abizito yibreki pastor.
IT'S TRUE SENIOR PASTOR ASFAW::
IT'S TRUE SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
ክበርልን መምህር። ፪፬ቱ ሽማግሌዎች እነማን ናቸው?
selam Kidist 24 ሽማግሌዎች 12ቱ የብሉይ አባቶች+12ቱ የጌታ ደቀመዛሙርት ናቸው ብለው ብዙ ሊቃውንት ይገምታሉ። ይህም ከንጥቀት በኋላ የሚሆነውን ነው ጌታ ለዮሃንስ የገለጠለት....
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS AND HORRIBLE ACTION IS THIS?
Amen
Amen 🙏
መጋቢ አስፋው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሪያለውና ፀጋ ይብዛልህ
ፓሥተር እኔ በአሑኑ ሠአት ሥለ መፀሐፍ ቅዱሥ እንደ አንተ አድርጎ ተንትኖ የሚያሥተምር የለም የእግዚአብሔር ፀጋ ሙሉ ለሙሉ ጌታየ እግዚአብሔር ሠጥቶሐል አዎ የእግዚአብሔር ፀጋ።።ፓሥተርየ የማይጠገብ ነዉ ትምሕርቶችሕ ሑሉ።ዘመንሕ ይባረክ መዉጣት መግባትሕ ይባረክልኝ።
Pastor God bless you
ዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይ
በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ልጽና ፡ በመንፈስህ ፡ እንዳልረታ
አርቄ ፡ እያየሁ ፡ ጽድቅ ፡ አክሊሌን
በተስፋ ፡ እንድጓዝ ፡ እርዳኝ ፡ ልጅህን
የርስቴ ፡ መያዣ ፡ መንፈስህ
ያጽናናኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ እንዳልረሳህ
የማትሰለቸኝ ፡ የማትረሳኝ
ረዳት ፡ ለጉዞዬ ፡ ለነፍሴ ፡ አጽናኝ
ዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህ
ሃሣቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህ
ዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህ
ሃሣቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህ
ዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይ
መቼ ፡ ትመጣለህ ፡ ፊትህን ፡ እንዳይ?
በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ!
በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ!
ክብር ለጌታ ይሁን የዳንኤል አምላክ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን የዳንኤል አምላክ የእኛም አምላክ ነህና እድለኞች ነን ለዘላለም ስም ይባረክ ጌታ ሆይ ከእግሮችህ ስር አትጣን ከቤትህ ከፊት አትጣን መንፈስ ቅዱስ ሆይ እንደ ዳንኤል ይህን ክፉ ዘመን በፅድቅ እንድንኖር ፀጋህ ይርዳን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይቀድስህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የዳንኤል አምላክ ቀኝህን ይያዝ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ፀጋ ያበርታህ ይደግፍህ ይጠብቅህ የእግዚአብሔርን ቃል ያለመሰልቸት በትጋት ጊዜህንና እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን።
አሜን
OH YES SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
ታበርክ ፓስታር
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትውልድህ ሁሉ ለበረከት ይሁን 🙌🙌 የሚገርም መገለጥ ና መረዳት🤔 በአንተ ውስጥ ያለው ፀጋና መረዳት እንዲጋባብኝ ፁሎቴ ነው 💐💐💐
Me too
ዊኒ የበለጠውና የላቀው የጌታ ጸጋ ባንቺ ላይ ለትውልድ በረከት ያድርግሽ!
@@asfawBekelepastor አሜን አሜን 🙏ተቀብያለሁ 💐💐💐
ፓስተር ተባረክ
Tebarekln Pastor.
Bless you!
ተባረክ
I learned a lot from this. God bless you more.
Pastory zemnot yebark
Amennn Tebarekilgen
Tebarek pastor🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽❤❤🌻🌻
Amen Amen Amen geta yibarkih paster enwedhalen ❤🙏
Thank you Pastor for such amazing teaching. tabaraku
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON, ANOINTED,SWEET, TOUCHABLE,DYNAMIC,SHARP, GENUINE,EFFECTUAL AND UNIQUE MASSAGE PRAISE THE LORD::
ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Amen Amen 🙏
በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ፀጋውን ያብዛልህ ፓሰተርዬ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
Tebarklgn
ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝታ ይባርክህ ስሰማህ መንፈሴ ሃሴት ያደርጋል ።
ፓስተር አስፋዉ በነገር ሁሉ ጌተ ይባርክህ እኔም ከተማሪዋችህ አንዱ ነኝ ጌታን አገለግለዋለሁ ለረጅም ዓመታት ሱዳን ወስጥ በወንጌላዊነት አገልግያለሁ አሁን ደግሞ አወስትራሊያ አገር እንደ እረኛና የወንጌል አገልጋ ነኝ ስለዚህ በጣም ደስ በሎኝ እማራለሁ ተባረክ ተሰፋየ ደሰታ ነኝ
ወንድሜ ወንጌላዊ ተስፋየ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ! በጸሎትህ አስበኝ፤ በአገልግሎትህ ሁሉ ጌታ ከቀድሞ በበለጠ ክብር ይታይብህ! የፍሬ ዘመን ይሁንልህ! ማራናታ!
God bless you more!
1:45:17
እስከዛሬ ድረስ ረድቶናል
በድንቅ በተአምር መርቶናል
ከእንግዲህም ቢሆን ጌታ ያውቃል
ሁሉም በእርሱ ያልቃል