68 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት 3ክፍል በአንድ ሚሌን ብር የሰራው ቤት ከስደት ተመላሽ ወንድማችን ጀግና ቆንጆ አድርጎ በርካሽ አሰርቶታል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

КОМЕНТАРІ • 207

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Рік тому +15

    ወንድምዬ በመጀመርያ አመሰግናለው እኔ የጭቃ ቤት ልስረ እቅድ ነበር የበለፋው ቪዲዮ አይቼ ሀሰቤን ቀረኩ ቡዙ ብር የምጨረሰ መሰሎኝ እውነት እያሰብኩ ነበር የዛሬ ቪዲዮ ታስፋ ስጭ ነው ደስብሎኛል ለሳባ ቅጥል ቆሮቆሮ ሙሉ በሙሉ ሁለት ሚሊዮኒ ብቅ ነው ኤራሴ ቁጭብዬ አሰራለው እኔ ብሎይኛል ወንድሞችዬ አመሰግናለው❤❤❤

  • @TadaMuhammad-xh2vp
    @TadaMuhammad-xh2vp Рік тому +8

    እረ ከዚህም በታች ይሰራል ማሻአላህ ጡሩነው ግን አከፍሉ አላአጀበኛም ስልሳ ቆሮርቆሮ ማለትኮ በጣም ትልቅ በት ይሰራል እኔ ወድሜ ነው እየሰራልኝ ያለው ማሸአላህ በጣም አሪፍ አርጎ እየሰራልኝ ነውፊንሽግ ነው የቀረው አርባ አምስት ቆርቆሮ ነው ሁ ለትመኝታቤት ጥሩጥሩአድትሽ ክፍል ለቃቤት ሽትቤት ሳሎኑ በጣ ትልቅ የሚባል ነው ልስንና ግን ሁሉም በሁሉም ስምት ካምሳ ነው የፈጀው በሚገርም ዲዛይን የሰራልኝ ማሸአላህ በዚሁ አጋጣሚ ወድሞችሽን አላህ ይጠብቅልሽ በሉኝ❤❤❤

    • @HayathusseinAli-ng9kz
      @HayathusseinAli-ng9kz Рік тому +1

      የብሎኬት ነው እህቴ ስንት ፈጀብሽ አጠቃላይ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Рік тому +13

    ጎበዝ ይሔንን ያገባች እድለኛ ናት አላህ ደግሞ በድናችሁ እምትጠነክሩ ያርጋችሁ አመለሧሊህ የሆኑ ልጆች የሚያድጉበት አኼራችሁንም እምታሥታውሱበት ያርግላችሁ አላህ ከዘረኝነት መጥፎ ወረረሽኝ ቫይረስ ይጠብቃችሁ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +4

    ጀግና ልጅ ነው ወላሂ እኛ ይሄው 5 አመት ሆነን አንዱን አንዱን ሲባል ብቻ አልሀምድሊላሂ ብቻ ስንቶቻችን ነን ጠንካራ ቤተስብ አተን ዝም ብለን የተቀመጥን

    • @liyamogessara7282
      @liyamogessara7282 Рік тому

      waye 13 ameta naw menem nager yelignm kemsha banenkuign ahun 1.5 align bele enkan bezahe bata atahu ketam laye ena temsegn naw yezare lijoche gubazuche nachu

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f Рік тому +16

    እኛኮ ተቸገርን የሚሰራለት የለለው ምን ያድርግ ስንመጣ እዳንል ወቅት በጨመርን ቁጥር እሱም ይጨምራል በታማኝ ነት እንደራሱ አድርጎ የሚሰራ ከተገኘ አኽራውን ፈርቶ ማለት እኛ ባናያቸው አላህ ሁሉንም ያያል ምክንያቱም የሚሰራልን የለለው አማራጭ የለንም

    • @Kedijahussin-mu1vg
      @Kedijahussin-mu1vg Рік тому

      የኔ ዉድ ህጋዊ ከሆሺ ብሩ ካለሺ ለ4 ወር ሂደሺ አሠርተሺ ነይ ዋናዉ ብሩ ካለ 2 ወር እራሱ አይፈጂም እኔ እራሱ ሂጀ ጨርሸ መጣሁ የተወሠነ ነዉ የቀረዉ አገር ሠላም ይሁንና ባልተቤቴ ሂዶ ያስጨርሳን

    • @user-tb4jp6hh9f
      @user-tb4jp6hh9f Рік тому

      @@Kedijahussin-mu1vg ህጋዊይ አይደለሁም ሄጀ መመለስ አልችልም ከሄድኩ እዛው መቅረት ነው ማሻ አላህ ተባርክ አሏህ ህጋዊ ከሆንሽ እድለኛ ነሽ ደህና አድርገሻል እራስ ቆሞ እንደማሰራት የሚያህል የለም

    • @Kedijahussin-mu1vg
      @Kedijahussin-mu1vg Рік тому

      @@user-tb4jp6hh9f ህጋዊማ ካልሆሺ ከባድ ነዉ እኔኳ ወረቀት አለኝ የአድ ልጂ እናትም ነኝ እዚሁ ነዉ እሩሱሙን እየከፈልኩ ይዠአለሁ አገር ገብቶ እዳይገላታብኝ ብየ

    • @user-tn6bi2lk5d
      @user-tn6bi2lk5d Рік тому +1

      እኔ መሠረቱ ድረስ ብቻ 1ሚሊየን ፈጀብኝ ረ ሰው እደት እየሰራነው

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Рік тому +5

    እፍፍፍፍ ጀግና ወንድሜ እኔም እንድህ የሚሰራልኝ ጀግና ሰው ማጣቴ እንልደዳለሁ አላህ ሆይ እርዳኝ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Рік тому +4

    በጣም ይገርማል ጎበዝ እኔ ከዚህ በላይ ጨርሻለሁ ለእንጨት ቤት ለዛውን አላለቀም

    • @zainabseid7067
      @zainabseid7067 Рік тому

      ልክ እዴኔ 1٠ 200000 ጨርሼገናነው አላለቀም

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Рік тому

      ​@@zainabseid7067ስንት ክፍል ነው ?

    • @zainabseid7067
      @zainabseid7067 Рік тому

      አምሥት ክላሥነው መቶ ቆርቆሮ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Рік тому

      @@zainabseid7067 መቶ ቆርቆሮ ከሆነ በጣም ሰፋፊ ነው ክላሱ ለዛ ነው አይዞን

  • @alemmuheymer5788
    @alemmuheymer5788 Рік тому +4

    ዛሬ የምፍልገዉን ነገር ነወ የነገርከኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @user-hk2un8lu1r
    @user-hk2un8lu1r Рік тому +2

    እደው የጨት ቤት ጋር ምን አታገለኝ ጀዛከላህይረን ወድሜ ጥሩ ነው ለኛ ለመዳም ቅመሞች የጨቤት ውሀአነሰው ዝናብ በዛበት ጭቃው ይረገጥ እረ ጠጣው ብዛቱ የጨቤት የምር ባድግዜ በቤሎኬት ሰርቶ ግልግል ኢሸአላህ በአላህ ፍቃድ

  • @faavv3751
    @faavv3751 6 місяців тому +1

    ተካንቶኪ ያለው ባይገባኝም ባማርኛ አስረድተሀናል እናመሰግናለን

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +7

    ቤት ሰሬወች ያልሰራችሁ ቦለኬት አሰሩ የጪቃ ቤት በጣም ወድ

    • @SITiRAAdem225
      @SITiRAAdem225 Рік тому

      እሽ እኔ ገና ልሰራ ነው 68 ቆርቆሮ 1 ሚሊየን ከፈጀ እኔ የምሰራው ቤት 90 ቆርቆሮ ቤት ነው ምን ያክል ይፈጂብኛል

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 Рік тому +3

    ጎበዝ በርታ ጥሩ መርጃ ናው

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 Рік тому +3

    ማሻአላህ 1100በጣምአሪፍነው የኔ 2.4ወሥዶብኛል 91ቆርቆሮያውምገናአላለቀም ሢሚቶ 200ኩታልወሥዷል

    • @tsegamebri
      @tsegamebri Рік тому

      አወ የኔም እስከ ውጭ በር 2.5 ጨርሶብኛል

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      @@tsegamebri ሥትቆርቆሮነው ያች ዝምብለውነውበቅናሺምንምነገርየለምየኔምከነአጥሩና በርጭምሮነውግንአላለቀምገናየኔ

  • @user-eq7cw1zb7k
    @user-eq7cw1zb7k Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ያምራል

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g Рік тому +4

    ቀጣይ ያሚሪካ ላሞች ዋጋ ስራልን አብሮነት??

  • @muniraalhanoon6265
    @muniraalhanoon6265 Рік тому +2

    Masha allah Rabin sihagergaru🎉

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 Рік тому +5

    የመጀመያ ተመልካች ነኝ 😊😊😊 እቺን የምታክልቤት መስራት እፈልጋለሁ

    • @mekiya917
      @mekiya917 Рік тому +2

      እኔምእፈልጋለሁkkk

    • @user-dk6co9uf4s
      @user-dk6co9uf4s Рік тому +1

      አላህ ያሳካልሽ እኔስ ተገላግያለሁ

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Рік тому

      ​@@user-dk6co9uf4sበደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ

  • @AhmedSeid-je2pt
    @AhmedSeid-je2pt Рік тому +1

    ❤❤Thanks for sharing keep it up

  • @Siifjira1000
    @Siifjira1000 Рік тому +1

    Galatoomaa dhugaa

  • @chg7617
    @chg7617 Рік тому +3

    መሻአላህ❤

  • @hikma5
    @hikma5 Рік тому +5

    ስደትላይ ሆነን ቤት በሰዉ ማሰራት ማለት እድሜ መጨረስ ማለትነዉ እህቶቼ ቤት በሰዉ ከምታሰሩ ትሪፍ ቦታ ግዙ ብራቹም አዉጥታቹ በትክክል አይሰራላቹም

    • @5gtube
      @5gtube  Рік тому

      ትክክል ❤

    • @user-uo5er8gb4c
      @user-uo5er8gb4c Рік тому +2

      ትክክልእኔስትቺዉልገባነው ቀለምእናኩሪስይቀራዉል ደከመኝአራታመትፈጀብኝ😢

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 Рік тому

      በትክክል

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Рік тому +1

      ወላሂ ትክክክክል ቤቱ በጥራት አይሰራ ወይ እኛ በፈለግነው ድዛይን አይሰራ ድካም ብቻ

    • @semira1396
      @semira1396 Рік тому

      ​@@user-uo5er8gb4cእማ እኔም እዳች መሥተዋትና ውሥጡ ይቀራኛል ሴትዮየም አቃጠልችኝ ተደናገረኝ እፍፍፍፍ ድካሙ

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g Рік тому +4

    እኔም ሰርችለሁ አልሀምዱሊላህ 😊

    • @mekdestube1319
      @mekdestube1319 9 місяців тому

      ስንት ክላስ ነዉ ስንት ፈጀብሽ ልሰራ አስቤ ነበረ😢 ዉዴ

    • @fozyaadem
      @fozyaadem 2 місяці тому

      ለምን አመልሺም???

  • @user-ss5nw2bp7o
    @user-ss5nw2bp7o Рік тому +1

    እናመሰግናለን ስጠብቀዉ ነበረ ይኸን መረጃ እሮመኛ እንጂሩ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Рік тому +3

    ዋው ያምራል የደስታ ቤት ይሁን

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 Рік тому

      አሚንአላህእድሚናጤናየያዝያርገውውውውውው

  • @warkenshgadisa5181
    @warkenshgadisa5181 5 місяців тому

    WOWOWOWOWOWO
    Bayyee dasii Namaa jedhaa Waqayyoo ani manaa ijaruun mallaqaa bayyee waan nama gafatuu nati fakkatee edaa salphadhe ......

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Рік тому +1

    በአላህ ወደሀርቡ ወይም ኮምቦልቻ ህጋዊ ቦታ ፈልግልኝ

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Рік тому +4

    ሠላም ወድሜ ዳታ ከየት አገኘህ መቸነዉ የሚከፈተዉ💔💔💔💔

    • @user-dy5wt7ex9z
      @user-dy5wt7ex9z Рік тому +2

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @አለውያ
      @አለውያ Рік тому

      ወይ፡ካፋርክልል፡ወይ፡ከደወይ፡ያሳስራሉ፡ሸበካማለትነው

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Рік тому +1

    ፦ን ቦታዉ ህጋዉይ ነዉደ ማሻ አላህ እናመሠግናለን ሞሚ

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 Рік тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም ለምታቀርብልን መረጃወች እኔ ኮቻ 150 ካሪ ገዝቸ ነበር ብሉኬት ልሰራ ፈልጌ መሰረት ብቻ ለማውጣት እስከ 1.ይፈጃል አትችይም ወጩ ከባድ ነው ይሉኛል ብሉኬት ሆኖ ከላይ ቆርቆሮ ከሆነ ደግሞ ለመሰረት ብቻ 600 ሽ ይፈጃል አሉኝ አሁን እሄን ካሉኝ እዳውም ትንሽ ቆይቷል አሁን ደግሞ ከዚያ በላይ ነው የሚሉት እስኪ እዳው እስከስት ይፈጃል ካላስቸገርኩህ ንገረብ እኔ ሀሳቤ ምኞቴ ብሉኬት ቤት መስራት ነበር ለትራንስቦርትም ያመቻል ቦታው እዛው ድረስ ምኪና መግባት ይችላል አደናግሮኛል ምን ማረግ እዳለብኝ በቃ ካልሆነ በሉኬቱን ልቶወው እያልኩ ነው ንገረኝ ላስቸግርህ እስከስት እደሚፈጅ ጀዛክ አላህ ኸይር ቪደወ ስራልን እድል ማወቅ መስራት የሚፈልጉ ይኖራሉ ሸር አደርጋለሁ ስራልን

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Рік тому +4

    70 ቅጠልቆርቆሮ ሥንትይፈጃል የጭቃቤትነው ??

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Місяць тому

    ትክክል ወንድሜ

  • @alemenshtube
    @alemenshtube Рік тому +2

    Wow.garidhaa❤️

  • @user-hb7ps4dh7g
    @user-hb7ps4dh7g Рік тому +2

    ገራሚ ነዉ እናመሰግናለን

  • @rundasegebeyehu979
    @rundasegebeyehu979 Рік тому +1

    Galatooma!

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 10 місяців тому

    አላህይጠብቅህውድምዋ እኔእራሲ የዚሪአመት እግባለሁአሰራለሁይሸአላህ

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Рік тому +1

    Woow mashalaa congratulations ❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +2

    ማሻ አላህህህህህ

  • @nejatehussein4723
    @nejatehussein4723 Рік тому +2

    ባለቤቱ ሚስት ከሌለው ዳሩኝ የቤቱን እቃ እኔ እችላለሁ 😊

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Рік тому +1

    እኔ በጣም ነው የቆጨኝ 😢ለምን በቡለኬት አላስጀመርኩም እያልኩ በእንጨት ቤት ነው እያሰራሁ ያልሁት ኮርስ ላይ ደርሻለሁ ግን እስካሁ ወደ 800ሺ ይሆናል ያወጣሁ ይህን ያክል ማውጣቴ ካልቀረ እያልኩ ብቻ ብችል ፍርስ አርጌ ቡለኬት ባረገው ምኞቴ ነው😅 ባሌን እንዲህ ስለው ከቡለኬት በምንም አያንስ እንዲህ አትበይ እያለ ያጽናናኛል ውይ ወጭው

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 Рік тому

      እረጥሩነው።አመሰጋኝሁኝ።እኔ።አደየተገረፎ።ሊሾሁኖ።8መቶሺ።ጭጭጭአለ።ገናቅረጥአለ።ኮረኒሰአለ።ጅብሰ።መሰታውት።😨

    • @zdyoutube2558
      @zdyoutube2558 8 днів тому

      ከቦታውጭ ወይስ እቦታጋራነው

  • @aminaali-k1r
    @aminaali-k1r 27 днів тому

    መሸአላ 2:59

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 Рік тому

    ማሸ አላህ ነው እኔም አሰቤአለሁ ያሳካልሽ በሉና ዱአ አድርጉልኝ

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 Рік тому

    Maasha Allaah nama iitti jiraatu rabbiin sihagodhu

  • @nuhamtube1047
    @nuhamtube1047 Рік тому

    ወንድም እኔ መሠረት አውጥቼ ሴፍቲ ታንከር ተሰርቶ ፌሮ ለሙሉ ሚበቃ አሸዋ እና ጠጠር ባ10 ጎማ አስወርጄ ነው ያቆምኩት 120 ቆርቆሮ ነው ከዚ ቡሀላ ምን ያህል ይፈጅብኛል እባክ አትለፈኝ?

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +1

    ጎበዝነው የእውነት 🎉❤ በርቱ

  • @YouTubechnge
    @YouTubechnge Рік тому +1

    እኔሀርቡ ገዝቸነበር የምሪቱን በቡልኪትነው የሚሰራው ግዴታ አሉኝ

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Рік тому +1

    አሰራሩ እንጂ አሪፍ ነበር የጤና ቤት ያርግለት

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Рік тому +2

    Wooooow🎉

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Рік тому

    Congratulations

  • @user-ms5be8qf1b
    @user-ms5be8qf1b 11 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @hussenali4552
    @hussenali4552 11 місяців тому

    Korekoru enda taye endate naw madaregaw please nagergn Cheka bate naw gen kelaye korkoro enday taye madergi felige naber endat naw madergaw please 🙏🙏🙏🙏

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 9 місяців тому

    ማሻአላ

  • @aminakader5745
    @aminakader5745 Рік тому

    Mashaallaha mashaallaha rabbi nagaan keesa siihaatesiisu

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Рік тому

    ጥሩ ፤ዋጋ ፤ነው።

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Рік тому

    እንኳን ደስ አለህ

  • @wensht1459
    @wensht1459 Рік тому

    ❤❤❤🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ይርዳህ

  • @user-uc8rf3bk5y
    @user-uc8rf3bk5y 8 місяців тому

    ማሻአላህ ግን እኔ የኋላውን ቡልኬት አድርጌ የፊለፊቱን በእጨ ለመስራት ስምንት መቶ ሀምሳ ነው ያሉኝ😢

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому

    ወሳኝ ቪዶዮ በጣም ቆንጆ ቤት ቅልበጭ ያለች

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 10 місяців тому

    በጣም ይገርማል።።። እደው ሠው እያጭበረ በረ አስቸገረን 😱😱😱እራስን የመሠለ የለም

  • @Fafiitube
    @Fafiitube 5 місяців тому

    Mashallaha barita jabadhaa

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 місяців тому

    ሰወደው እህ ልጅ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +1

    ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ወበረካቱ

    • @saudah8298
      @saudah8298 Рік тому

      በቃ አለዛ ቤትያለው ጥሩባልፈልጉልኝ

  • @mafa2217
    @mafa2217 Рік тому

    Wooww galatooma

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 Рік тому +1

    እኔ ብሎኪት ብቻ ለአምስት ክፍል አንድ ነጥብ ነው የጨረስኩት ምንም ሳይስራ ብሎኪት ብቻ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      ዝምበያቸውአቦዝምብለውነውእኔለመሠርቱብቻ 700,000ውሥዶብኛል አጠቃላይ ከነአጥሩ2.4ወሠደ ቀለም ናሌላምሥራይቀርኛልዝምብለውነው ኑሮውከብዷል

  • @zaraase663
    @zaraase663 Рік тому

    Gattin Meshale Dabala Demma Bar Yoo Hojane Birri qabane Gela yoo Jeennle

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Рік тому +3

    ጭቃ ቤት ከመስራት ብሎኬት መስራት ይሻላል

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Рік тому +2

    እዲ ቆይ ብረት 100ሺ ስንት ብረት ቢሆን ነው የኔ 60ቆርቆሮ ነው ያሰብኩት ግን ብረት ከ160ሺ በላይ ያስፈልግሻል አሉኝ😢

    • @5gtube
      @5gtube  Рік тому +1

      ትክክል ያስፈልጋል 100 ሺ በላይ ነው የፈጀው ብረት

    • @user-ec8fd4iz1d
      @user-ec8fd4iz1d Рік тому

      @@5gtubeመ ኮይቤት እሳ የኝወንድም

  • @Lemma_DD
    @Lemma_DD День тому

    ጨለማ ነው። ስትል video ማየት አቆምኩ 😢😢😢

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Рік тому +1

    የምረል

  • @diboram-ss1we
    @diboram-ss1we 10 місяців тому

    Lakkofsa nuf keeni mee kan isaa hojaate kana

  • @user-xs4hf7fe1b
    @user-xs4hf7fe1b Рік тому

    Wowow 👍👍👍👍👍👍

  • @wudduti4133
    @wudduti4133 Рік тому

    ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @seenaa604
    @seenaa604 8 місяців тому +1

    Care meqaa

    • @5gtube
      @5gtube  8 місяців тому

      ጠቅላላ የቤቱ 50 ካሬ ይሆናል

    • @ahmadAhmab-pe1ew
      @ahmadAhmab-pe1ew 17 днів тому

      50😩​@@5gtube

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Рік тому

    Ytena yselam yfiker bet yehun…..

  • @user-nf7qf6iq9o
    @user-nf7qf6iq9o 8 місяців тому

    ግን ክልል ነውዴ ቡልኬት ከጭቃቤት ባያስም ቡልኬት ይሻል ይመስለኛል ብቻ አዱንም አላወኩት እሚቀለውን

    • @user-nf7qf6iq9o
      @user-nf7qf6iq9o 7 місяців тому

      እኔም አላወኩት ግን ቢያስም ቡልኬት ይሻልይመስለኛል

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 Рік тому

    የጭቃቤትጀምሬ አንተደልከውነው

  • @BTSARMYLOVER17677
    @BTSARMYLOVER17677 Рік тому

    እሲኪ የዉጪ በር ዋጋዉን ንገረን

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 Рік тому

    ዋውውው በጣምውብነው

  • @wewee5720
    @wewee5720 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Рік тому +2

    ማሻአላህ
    ያሰብኩትን ስላቀረብክ። ሹክረን

  • @user-yz4be7jc7s
    @user-yz4be7jc7s Рік тому +1

    የጭቃቤት ከዛበላይነው የፈጀው. ገና ብዙይቀሰዛል😢😢😢

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 місяці тому

      ትክክክክክልጌበዝወንደማለትእንደዝህነውእስይ

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 місяці тому

      ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @user-ug5bu2km9g
    @user-ug5bu2km9g 4 місяці тому

    እስኪ የኔንም ቀርፀና አሳየኝ. መርሳ

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly Рік тому

    የሳኡድ ሀዋላ ስንትነው የምታውቁ

  • @user-wb7kv4pb2m
    @user-wb7kv4pb2m 2 місяці тому

    ግን የመቼ ነው

  • @አለውያ
    @አለውያ Рік тому

    ማሻአላህ

  • @medinaadem5547
    @medinaadem5547 Рік тому

    ቦታ ዴሴ ፍፍፍእስከስንትይገኛል

  • @BTSARMYLOVER17677
    @BTSARMYLOVER17677 Рік тому

    60 ቅጠል የእንጨት ቤት ስንት ይፋጃል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Рік тому

    ይህ ልጄ አህመድ ነው ሚባለው

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt 8 місяців тому

    ሲሚንቶ ገዝቼ ባስቀመጠው ይበላሻል እሰኪ የምታውቁ ንገሩኝ በአላህ

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 Рік тому +1

    መሀመድ ከቻልክ በኦሞ ላክልኛ የእሱን ቤት ድዝይን

  • @fgty4821
    @fgty4821 Рік тому

    እኔም ከነቦታዉ 1.3አካባቢ ጨርሷል 4 ክፍል ሁለት ሽንት ቤት 95 ቆርቆሮ ቦታዉ 300ካሬ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      የትነሺደግሞቦታብቻውድአይደል 1,3የምትይ

    • @fgty4821
      @fgty4821 Рік тому

      @@lubabahusen4517 አዋሽ ነዉ ቦታዉን የዛሬ 5 አመት በርካሽ ነዉ የገዛሁት አሁን ተወዷል

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 Рік тому +2

    እኛ እስክ ምንመጣ ድሞ ይጭምራል ዋጋው

    • @5gtube
      @5gtube  Рік тому +1

      ቢጨምርም ቆማችሁ ስታሰሩ በደንብ ይሰራል

    • @saraethiopia8073
      @saraethiopia8073 Рік тому

      @@5gtube 🙏

  • @user-fv8je4zf4x
    @user-fv8je4zf4x 11 місяців тому

    የሌላም ቤት አቅርብልን❤

  • @woreilutube2009
    @woreilutube2009 7 місяців тому

    ዋይይይ ቅጨኝ ቡዙ ይጨርስ መስሎኝ አለማወቅ 7:56 😊

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j Рік тому

    እኔብቻ አሏህ ሊፊ ዛቁኒብሎኝ ለጭቃቤት 2 , በላይ አወጣሁ😢😢

  • @user-jl8oe3fd2s
    @user-jl8oe3fd2s Рік тому

    80ንየ ቆሪቆሮ በስንት እንሳረለን አሰይን

  • @zedusman
    @zedusman 8 місяців тому

    ወንድም እኔ 100ቆርቆሮ ቡልኬት ቤት መጀመር አስቤ ነበር ምነያሆል ይፈጂብኛል❤

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 6 місяців тому

      የኔም ጥያቄነዉ መልስልን

  • @sadasaidhasan2121
    @sadasaidhasan2121 Рік тому

    50 ቆርቆሮ የገጠር ቤት ስንት ነው ሚፈጀው ከነ ወልኩ

  • @A-bh7it
    @A-bh7it 8 місяців тому

    እረ በጣም ውድ ነው

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Рік тому

    የት ነዉ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +1

    ብቻ