🛑ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ ባይ ባይ የመን የመንን ተሰናበትኳት😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube Місяць тому +4

    welcome seya

    • @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ
      @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ Місяць тому

      ወላሂ ሰኢድ ወንድሜ አንድ ዘመዴ ከጠፋ ስድት ወር ሆነው የድንበር ብር ገብቶለት ጉዞ ጀምረው ነበር ግን ደላሎቹ ትክክለኛ መረጃ አልሰጡንም ሲፈልጉ ጉዳት ደርሶባቸዋል ይላሉ ሲፈልጉ እስርቤት ናቸው ይላሉ ወላሂሂ እናቱ ሚስቱ ተጨንቀዋል ምን አልባይ ቀይ መስቀል ወይም ከተሰበሰቡበት ቦታ ካለ ብትረዳን ከቻልክ መልስልን ለእናቱ ስትል ሙሉ መረጃውን እንልክልሀል ተባብረን መልካም ሰው ነህ ብዙ ግዜ አይሀለሁ አግዘን

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm Місяць тому +4

    በጣም መጥፎ ትዝታ አለኝ ከባሀሩ ሠናአ አደን በቃ ሁሉም ቦታ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፎ ሳኡድ አረቢ ከመወደው አገር ገባሁ ።

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 Місяць тому +1

    መልካም ጉዞ ሰይድ በዚህ ዘመን ታማኚ ሠዉ አተን አየሁ

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    አሁንም ሀበሻ አለ ወይ Yemen ውስጥ ? እኔ ድሮ ሰነዓ ንሬለሁ ከጦርነቱ በፊት አሪፍ አገር ነበረች የመን @ ጎደኞቼን ሁሉንም አሜሪካ ወሰዶቸው

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 26 днів тому

    መልካም መንገድ ሰእዶ ለገኝህ ፋልገሎ ከመጣህ እንዴት ነት ሱመያ❤

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf Місяць тому +2

    አሰላምአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካቱ ማሻላሕ ሐገርገባክ እዚሠውዲ ከድበር ሚገቡት እደው አሥርአመትሞልቶዎቸዎል ያሥብላሉ በጣምነው የሚያሣዝኑት

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Місяць тому

    ወላሂ የመን የታሰረ ወድም አለኝ ከቻልክ ብጠይቅልኝ ደስ ይለኛል እሚቻል ከሆነ ኪታቦችን ገዝተህ ብር እልክልሀለሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +1

    መልካም መንገድ ሰይድ እደዚህ ሆነውነው የሚሄዱት

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq Місяць тому +1

    እንዴትነው ከየመን ወደ ኢቶቢያ መመለስ የሚቻለው

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +2

    መልካም ጉዞ

  • @zuzu3ozuzu305
    @zuzu3ozuzu305 27 днів тому

    ሳዳው ሙላት
    የሚባል ልጅ ፈልግልኝ😢
    ወንድሜየ ነው ሀገሩ ጎጃምነው

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 Місяць тому +1

    መልካም ጉዞ ወድሜ

  • @miftaguratueb5864
    @miftaguratueb5864 Місяць тому +1

    በመተወቅየ መሄድ ይቸለል

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm Місяць тому +1

    መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ

  • @miftaguratueb5864
    @miftaguratueb5864 Місяць тому +1

    ሰለም የግበህ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому

    መልካምጉዞ አቡጀሚላ ሱመያንእናልጆችህን ለምንይዘሀቸውአትሄድም

  • @tube8843
    @tube8843 Місяць тому

    እህ ሚስኪን ህዝቤ የወሎ ህዝብ በየቦታዉ መሰደድ😢😢😢😢

  • @AlanAlan-y6z
    @AlanAlan-y6z 27 днів тому

    Karaa nagahaa Siif haa tahuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammadSani-k3o
    @MohammadSani-k3o Місяць тому +1

    መልካም ጉዞ ❤❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Місяць тому

    ኢትዮጵያ መኖር ካሰባችሁ ባህርዳር ወይም ደሴ ኮምበልቻ ብትኖሩ ጥሩ ነዉ

  • @salasala5700
    @salasala5700 27 днів тому

    ማሻ አሏህ

  • @user-zb3bq5nt6c
    @user-zb3bq5nt6c Місяць тому

    በሰላም ግባ ወንድሚ

  • @dyhggdg3585
    @dyhggdg3585 Місяць тому +1

    መልካምግ ዞ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Місяць тому +1

    መልካም ጉዞ ወድም ቤተሠብ ደምሩኝ እግዚአብሔር አምላክ ካተጋ ይሑን🙏🙏

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy 26 днів тому +1

    ውዶቼ ማሚ ቦረና ብላችሁ ሰብኣድርጉት

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ Місяць тому

    መልካም ጉዞ የምትሉ

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 Місяць тому +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍

  • @warqii192
    @warqii192 Місяць тому

    Nagaan galii qalii nama

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 Місяць тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BarkaS-mt2cp
    @BarkaS-mt2cp Місяць тому +1

    🙏🙏🙏💔💔

  • @miftaguratueb5864
    @miftaguratueb5864 Місяць тому +1

    በምን አይነት መልኩ ነዉ የምትሄደዉ መሄድ ፈልጌ ነበር

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому

    ሰነአ በባሀርስመጣአይቸውአለሁ

  • @MohammadSani-k3o
    @MohammadSani-k3o Місяць тому +1

    ዕዝዥ

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin2353 Місяць тому

    Cotu egu atrohal 1kuter chemrbet melkam menged