በጥላቻ ተወጥሮ ፍትሐ ነገሥቱን ያራከሰው ሐሳዊ "ካህን" እና የመጽሐፉ ምንነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @TedlaMelakuERC
    @TedlaMelakuERC  8 годин тому +9

    ሐተታን ይደግፉ፥
    www.gofundme.com/f/support-hateta-to-spread-knowledge-and-information/donations

    • @samssontesfay6736
      @samssontesfay6736 7 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m Годину тому +1

    መሀይም ሰው ስራው ማናናቅ ብቻ ነው። ለመሀይም ሁሉ መልስ መስጠት አያሰፈልግም ለጃችን ተድላ🙏🏾📚🙏🏾

  • @mesfinmulat4076
    @mesfinmulat4076 30 хвилин тому

    በሰላም በጤና እረጅም እድሜ ኑርልን

  • @yisakayalew3153
    @yisakayalew3153 7 годин тому +8

    በጣም በጣም በጣም ከልብ አዋቂ ነህ!!!!

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 6 годин тому +9

    ይህ ሰው እኮ ፕሮቴስታንት ነው ፣ካህን ሊባል አይገባውም።በፍፁም የቅድስት ቤተ ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ታሪክ በፍፁም ጥላቻ ያበደ ሉተራዊ ነው ።

    • @melkamumengiste
      @melkamumengiste 19 хвилин тому

      ተሀድሶ ነው የፕሮቴስታንት ወድም 😂

  • @ewnetutesfaye74
    @ewnetutesfaye74 21 хвилина тому

    እናመሰግናለን ሐተታ ልጅ ተድላ።

  • @danielwoldeslasie2212
    @danielwoldeslasie2212 7 годин тому +6

    ልጂተድላ መላኩ ወረደ እግዚአብሔር ይባርክህ ለጥንታዊት ኢትዮጵያ ተዋክዶ እምነትና ማንነታችንን የሚያቆሺቱን ተራ ትንንሺ ካድሬዎችን በእውነት ጂራፍ ሙልጭ አድርገህ ስለምትገርፍልን ክብር ይገባሃል

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 7 годин тому +6

    የዚህን ሙህር ሚዲያ ሸር ሸር እናድርግለት!! አንተ የኛ ጀግና እነዚህን ደረቅ ጭንቅላት አስተምርልን!!! ክብር አምሀራ!!!

  • @Yitulala
    @Yitulala 7 годин тому +4

    ልጅ ተድላ ኑርልን በጣም ገርሞኝ ነበር ስሰማቸው ዳንኤል እበት ጋር አንድ ናቸው ልጅ ተባረክ የኔ ምሁር❤❤❤❤❤❤

  • @alemgmichael2127
    @alemgmichael2127 8 годин тому +9

    ግሩም : ትንተና :
    በርታ ወንድም አለም ::
    እንደዚህ ያሉ ሀሳይ መሲህ ካህን : ክዘር ፓለቲካ ጋ የተቆራኙ ስለሆኑ : ይህች ስንዱ እመቤት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን : ለኢትዮጵና ለአለም መድህን መሆኗን ትቀጥላለች : የጊዜ ጉዳይ ነዉ ።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 6 годин тому +2

    ወንድማችን ልጅ ተድላ በእጅጉ እናመስግንሀለን እንዲህ እንዳንተ የታሪክ ማንነታንን ባለማወቅ ለተደናበረው የዛሬ ትውልድ ታሪካዊ የሀገራችንን ከፍታ የነበረበት ደረጃና እውቅና የሚያስተምሩ ይብዙልን እናንተ የታሪክ አዋቂዎች ናችሁ ለዚች ትልቅ ሀገራችን ቤተክርስትያናችን ኦርቶዶክስ አለኝታ ግድግዳ እየሆናችሁ የቆማችሁልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ያኑርህ ኑርልን እናመስግንሀለን ተባረክ!!

  • @AmareAmex-f5s
    @AmareAmex-f5s 7 годин тому +5

    እናመሰግናለን!

  • @TgGtteshome
    @TgGtteshome 6 годин тому +6

    ይህን ሰው ካህን ነው ማለት ነውር ነው ።ሰውየው የመናፍቃን ቅጥረኛ ሲሆን ጠ/ቤተ ክህነት አውግዞ መለየት ነው

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 4 хвилини тому

      ቅጥረኛ አደለም በራሱ የቆመ ነው። አውግዛዋለች ምን ተፈጠረበት? ምንም
      ቸርች ላፍርስ አላለም ሀሳቡን ብቻ ነው ያስተላለፈው 😂

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 6 годин тому +2

    ለእንደነዚህ አይነት ለዞረባቸዉ ሰዎች እንደ አንተ አይነት ምሁራዊ መልስ ያስፈልጋቸዋል አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 Годину тому

    Thank you

  • @Nezbir
    @Nezbir 7 годин тому +2

    Thank you so much brother Lij Tedla.

  • @DfA4795E3
    @DfA4795E3 2 години тому

    ትክክል። ስንቱ የሚጣላበትን ስልጣኔ እኛ እናራክሰዋለን። አይ አለማወቅ
    በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል አሉ።

  • @natankebede6837
    @natankebede6837 7 годин тому +2

    እናመሰግናለን ልጅ ተድላ 🙏

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 4 години тому

    በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @saravilla9921
    @saravilla9921 4 години тому

    Wendem alem tebark enodehaln

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 13 хвилин тому

    እውነት ነው ለሆዱ ያደረ እንደዚህ አይነቱ ቄስ ነኝ ባይ ነው ዛሬ የቤተክርስቲያንን ክብር ያረከሰው።

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew 7 годин тому +2

    ለቤተ ክርስቲያን የሚጠብቁ አባቶች ቢኖሩ ይህ ሰው የቤተ ክርስቲያንን ልብሰ ተክህኖ ሲያቆሽሽ ዝም ብለው የሚያዩት አባቶች ናቸው የሚገርመው

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 36 хвилин тому +1

    እዉነቱን ነዉ። ግብፅ ጥቁር ፃድቅ አይሆንም ብላ ስታስጨንቅ የነበረች ናት። ኦርቶዶክስ በቅኝ ግዛት የገዛችበት ሀይማኖታዊ ዘዴ ነበር። አይዞህ እዉነት ያማል

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 7 годин тому +15

    ልጅ ተድላን፣ መምህር ዘመድኩንን፣ ድምፁ ቶሎ ቶሎ ባይሠማም አቻምየለህ ታምሩን፣ ፕሮፍሰር ሀብታሙ ተገኝና ጋሽ ተክሌ የኋላን ከአማራ ፣ ብቸኛው እንዳልል መምህር ፋንታሁን ዋቄን ጨምሮ ፕሮፌሠር ፍቅሬ ቶሎሣን ከኦሮሞ እና ሌሎችንም ሀገሬ በዚህ ዘመን አፍርታ ትውልድ እንዳይጠፋ እየሠራችሁ ያላችሁትን ሣይ በበኩሌ ተስፋ ይሰማኛል።

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 7 годин тому +3

      "ስጋ ጥሩ ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ" ይባላል በውሸት እና በማስመሰል እራሱን የሰቀለን ሰው ማሀይሙን ዘመዴን መጨመርህ ልክ አይደለም ሌሎቹ እንኳን ምሁሮች ናቸው ዘመዴን ከዚህ ስብስብ አውጣው።

    • @BirukAiynayehu-r9t
      @BirukAiynayehu-r9t 5 годин тому +1

      ፍቅሬ ቶሎሳን እንኳ ተዎው ውሸታም የታሪክ ፀሐፊ ነው ።

    • @mimiworku4129
      @mimiworku4129 4 години тому

      ​@@yemsida1758 የመምህር ዘመዴ ሥም ሲነሳ ዲያብሎስ እንደ ያዘው የሚጮኸው እና የሚነስረው ጉዱን የተጋለጠበት ነው።

    • @Abebebelow
      @Abebebelow 2 години тому

      Please stop mixing up things.

    • @NoMistrust-l8m
      @NoMistrust-l8m 2 години тому

      @@yemsida1758ትክክል! ዘመድኩን ቀባጣሪ ያልተፃፈ የሚያነብ ወገንተኛ ነው።

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike6534 3 години тому

    God bless you brother

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 2 години тому +1

    መናፍቅ ለፈለፈ ብለን መልስ መስጠት የለብንም😮😮😮

  • @Zemene-xz1np
    @Zemene-xz1np 7 годин тому

    እናመሰግናለን ልጅ ተድላ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 7 годин тому +2

    ❤ሰላም ሰላም ልጅ ተድላ እንኳን ደሕና መጣሕ❤

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 7 годин тому +2

    ❤ላይክና ሼር ሼር እናድርጋ ወገኖች ❤

  • @solomon-cn8jy
    @solomon-cn8jy 7 годин тому

    Berta

  • @derejewendafrie
    @derejewendafrie 7 годин тому

    ልጅ ተድላ !!!እናመሰግናለን!!!

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 7 годин тому +2

    የረሣሁትን ለመጨመር :- ሥለታሰሩ ለመዘንጋቴ ይቅርታዬን በትህትና እያቀረብኩ ታላቁን ጋዜጠኛና የታሪክ ተመራመሪ የወላይታውን ልጅ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱን ለኢትየጵያችን መዳን አንዱ ትልቅ መድህን መሆናቸውን አክላለሁ።

  • @crvdsl
    @crvdsl 5 годин тому +2

    Hello brother thank you! Church is universal... was universal.... catholic this days the head is Vatican. Done.

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 6 годин тому +1

    ይኸ ግለሰብ ጽጌ እኮ የተወገዘ የተለየ ነው።ተሃድሶ (የተሻሻለው ፕሮቴስታንት ) ስለሆነ ይዘላብድ እንጂ ከቤታችን የለ።

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  6 годин тому +1

      ቢሆንም ልብሰ ተክህኖ ለብሶ ብዙዎችን ስለሚያስት ዝም አይባልም።

  • @liaabebe8394
    @liaabebe8394 7 годин тому

    👍

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 7 годин тому

    እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ልጅ ፡ ተድላ ፡ አስረግጠህ ፡ ንገረው ፡ ይሂን ፡ የሰይጣን ፡ ጉማጅ ፡ መነኩሴ ፡ ነኝ ፡ ባይ

  • @Yitulala
    @Yitulala 7 годин тому

    ሼር ላይክ ሼር ሼር አድርጉ አስራት ክፈሉ❤❤❤

  • @tad2000elec
    @tad2000elec 5 годин тому +2

    ልጅ ተድላ ማስተካከያ፣
    ካህን አይደለም። ያፈረሰ ነው። ቀጥሎም በኑፋቄው ከቤ/ን ተወግዞ የተለየ ነው።

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  5 годин тому +2

      መልካም፥ ልብሰ ተክህኖ ለብሶ የማያውቁን ብዙኀን ስለሚያስት መነገሩ አስፈላጊ ነው።

  • @elsad1086
    @elsad1086 8 годин тому

    👋👋👋🙏

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 3 години тому

    ይህ እኮ ልብስ ገዝቶ ተመሳስሎ ያለ እንጂ ካህንም ምዕመናን ሳይሆን ከአንደበቱ የእግዚአብሔርን ቃል አስመስሎ መርዝ የሚተፋ የተኩላ ድምፅ ነው

  • @MeseretAdnew-n1q
    @MeseretAdnew-n1q 6 годин тому

    ጥልቅ እውቀትና ትንታኔ ሙሉ በመሆኑ ክቡርልን

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 7 годин тому

    ሲያዩት እራሱ የካህን ግርማ ሞገስ የለውም።

  • @BehailuAbelKebede-bi7xz
    @BehailuAbelKebede-bi7xz 6 годин тому

    ጠቋር የሚባል አጋንንት የሰፈረበት ሰውዬ ነው ።

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 години тому

    ልጂ ተድላ በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣህ እምየ ኦርቶዶክስ እኮ ሳይሆኑ ሆነዉ ዉስጧን እያቀሸሹ ያሉ የቤተክርስት አገልጋዮች እኮ የክህደት ሚሽን ከጀመሩ 33 አመት ተቆጠረ ግን እኔ አንደ አንድ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተከታይ የምለዉ ከወያኔ ጀምሮ አስከ አሁን ድረስ በሲኖዶሱ ዉስጥ ከላይ እስከታች ያሉት በግልጽ በማስረጃ
    ካህን ሳይሆኑ ካህን ሆነዉ
    ዳቆን ሳይሆኑ ዳቆን ሆነዉ
    ጳጳስ ሳይሆኑ ጳጳስ ሆነዉ መዘምራን ሳይሆኑ መዘምራን ሆነዉ ወስጥ ድረስ ገብተዉ እንደፈለጉ ሲሆኑ ባልሰማ ባላየ አሁን ላለንበት መከራ እና ዉርደት ያደረሷት እነሱ ናቸዉ ለምን ብለዉ ፊት ለፊት የተጋፈጡ የክርስቶስ እዉነተኛ ሃዋሪያቶችን እያሳደዱ እንዲህ ዛሬ በነጻነት ሚሽናቸዉን ጨርሰዉ በድፋረት አንዲኪዷት አድርገዋል ፈጣሪ የስራችሁን ይክፈላችሁ

  • @AndyLeMan-j9c
    @AndyLeMan-j9c 4 години тому

    Give us a little more from the guy.
    Thanks.

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 години тому

    ልጅ ለድላ መልአኩ ውሃ ከጥሩ ነገር ከሥሩ ይባላልና ጽጌ የዛሬን አያድርገውና በቅርብ አውቀዋለሁ ቅኔ አዋቂ ዝማሬ መዋሲትና ቅዳሴን ከነምልክቱ የፃፈና ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተመረቀ እጅግ ብሩህ አእምሮ የነበረው የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነበር ነገር ግን እነ ዲያብሎስ ክብረት ከቤተ ክርስቲያን መንጥቀው ያልጣሉት ምሁር የለምና ፅጌ ምንም ባልሰረው ሥራ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ከሰሱት ጳጳሳቱ በአሉበት ተጠየቀ በዜሮ አሸነፋቸው ሥራውን እንዲሰራ ቅዱስ ፓትርያርኩ ፈቀዱለት እነ አቶ ዳንኤል ክስረት ግን ለጊዜ ከቤተ ክርስቲያን ዘወር ብሎ ይቆይ አሉ ፓትርያርኩ የደብረ ሊባኖስ አበምኔቱ የሥጋ ዘመዳቸው ስለሆኑ ከዚያ ቆይቶ እንዲመለስ ላኩት እነ ዳንኤል ክስረት ተክለ ኃይማኖት እግሩ የተቆረጠው በጸሎት ሳይሆን በጦር ሜዳ ነው ያለው ከሀዲ መቷል ብለው ለገዳሙ ተናገሩ ወጣት ሰብስቦ ሒዶ ከአስዳዳሪው እጂ ተቀብሎ ቀጥቅጠው ሙቷል ብለው ጥለውት ሔዱ አንድ የእግዚአብሔር ሰው አንስቶ አዲስ አበባ አሳክሞ ከሞት ዳነ ፅጌ ሳይወድ በግድ ጴንጴ ሆኖ እንደዚህ በሚአሳዝን ሁኔታ ላይ ይገኛል ስለዚህ ልጅ ተድላ ሆይ አሁን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አባልም ካሕንም አይደለም ሻሹና ካባው ማድመቂያና እይታ እንዲስብ ነው ለማለት ነው ዳንኤል ክብት ስልህ ሁሉንም አይወክልም ነገር ግን ማኀበር ቅዱሳን ማለቴ ነው ፅጌን ለዚህ ያበቃው ከእግዚአብሔር ቤት የነቀለው ኒውክለር የሌለው መንግሰት ቢኖር ማኀበረ ቅዱሳን ነው ለብዙ ምሁራን ነፍስ ተጠያቂ ድርጅት ነው

  • @wassihunyitbarek5661
    @wassihunyitbarek5661 Годину тому

    Menafk nachw lij tedla

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 5 годин тому

    Thank you brother for explaining but that guy isn't a priest he is ignorant politician.

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 7 годин тому

    Thank you Lij Tedla

  • @YikeberAddis
    @YikeberAddis 7 годин тому

    ግሩም የሆነ ሀሳብ ነዉ የምታቀርበዉ በተለይ እንደ እኔ ላለዉ ብዙ ሀሳብ ለሚያብሰለስለዉ ወጣት።
    አንድ መጽሐፍ እያነበብሁ ነበር ሙሉ ይዘቱ ማለት ይቻላል ጥያቄ ፈጥሮብኞል የኢትጵያ ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዴግ የሚል፤ ደራሲዉ ፍስሀ ያዜ ካሳ ይመስለኞል ድርሰቱ ሙሉ በሙሉ ጥያቄ በሚፈጥር መልኩ ለአገዉ እና ለኦሮሞ ነገስታቶችም ከንግስተ ሳባ በፊት የነበሩት ማለት ነዉ ነገዳቸዉ ከኩሽ እንደሆነ ቀጥሎም ሴማዊያ ከሩቅ ምስራቅ አንደመጡ ለማብራራት ይሞክራል።
    የዐማን ህዝብ ታሪክ ስረ መሰረቱን ማወቅ እፈልጋለሁ?
    ስለ አነበብኸኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @KidanemariamGebreyesus
    @KidanemariamGebreyesus 6 годин тому

    ካህን ለምን አልከው ክህነቱ ከተሻረ እኮ ቆይቷል

  • @marysam9193
    @marysam9193 Годину тому

    አሁን ሚሽናቸዉን ከጨረሱ በኃላ በድፋረት የሚፈልጉትን መልእክት በስሟ እያስተላለፉ ነዉ እና ሳይሆኑ መስለዉ በስሟ እንደፈለጉ የሚክዷትን
    ቄስ እንትና ጳጳስ እንትና ዘማሪ እንትና እየተባለ በስሟ ማንም እንደ ፈለገ ያቀረሻል!!!

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 16 хвилин тому

    የልጅ ተድላን እውቀት አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
    ለምታጋራን እውቀት ክብር አለኝ።
    አዋቂ ለራሱ አያውቅም እንዲሉ (ጠንቋይ…)
    ፋኖን ሊያፈርሱ የተሰለፉትን ለምን ማርካቸው?
    እስሀብአበ??????

  • @AMEN271
    @AMEN271 Годину тому

    ወንድማችን ተድላ ከሰውየው ጋር ፊት ለፊት ብተገናኙ መልካም ነው ፍትሐ ነገስት ትክክለኛ መጽሐፍ ነው የምትለው ይህን እውነት ነው የምትል ከሆነ ችግር አለ ማለት ነው ግብፆች ለምን ከኢትዮጵያውያን መምህራን ለምን እንዳይሾም ብለው ከለክሉን ለ1600 ዓመታት ከእኔ ጋር እስኪ እንገናኝና እናውራ

  • @dawitwold9177
    @dawitwold9177 7 годин тому

    ሰውዬው መናፍቅ /ከሃዲ ነዉ በክፍ መንፈስ ስለተያዘ ጸልዪለት።አንተ ግን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ።

  • @Leul.Tezazu
    @Leul.Tezazu 7 годин тому

    ሰዉየወ ጴኔጤ ከሆነ ቆይታል ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን ከወጣ ቆይቷል

    • @tesfayeabebe3836
      @tesfayeabebe3836 7 годин тому

      የትነው ያለው ቄሱ?

    • @derejewendafrie
      @derejewendafrie 7 годин тому

      ኦኬ!!!ለካ ለዚህ ነው ክርስቲያናዊ ገጽታ የማይታይበት።

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Годину тому

    ENDEWE YEMAYESEMA YELEMENA!YEHENE YAHEL MATELALATE ?BETAME DEFARE MEHONE NEWENA YE ABATOCIACIN YE TARKACENEN EWNETEGNA HAKE MARAKESE?ER KEMENE YETEFETERU GUDOCE YEHONU? YAWEME BE HAYELEGNA TELACIA ?YE NEKETE ANEGAGERE?SENTUNE SYENEBESCE ?ETHIOPIACENE ?CELO ADARYACENE?SENTUNE ERKUSE TESCEKEMA NORA NORUWAL?

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 8 годин тому

    ልጅ ተድላ ! አየህ አጉል ትህትናን አሽቀንጥረህ ጥለህ አካፋን አካፋ ለማለት መድፈርህ በራሱ ትልቅ ጅማሬ ነው። አንተ ሰብዕና የላቀ ከመሆኑ የተነሳ ጊዜውን ያልዋጀ ሆኖ ለአድማጩ የምታወራው ከሪያሊቲው ጋር የተጋጨ ይመስላል ።
    ምን ለማለት ፈልጌ ነው ? አንተ ማለት ያለበትን አንተ በለው ፤ አንተ ብለህ በመጥራትህ ክብርህን አይቀንሰውም ። ዛሬም ድረስ እስክንድር የተባለ እንሽላሊትን መደገፍህ እጅግ ይገርመናል ። እባክህን courage ይኑርህ ለማለት ነው