ስሚራን አስልቅስኳት በተኮሏ እሷን ያየ ይቅጣ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @Tube-fu3fb
    @Tube-fu3fb 3 місяці тому +76

    ዳውድ ለሚስቱ ያለው ክብር ለየት ይላል የምትሉ ላይክ

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 3 місяці тому

      ከጀማማ ይሻላል

    • @user-qo3cl3jm9c
      @user-qo3cl3jm9c 3 місяці тому

      አረ ከጀማል ጋር በቅሎ እና አህያ ናቸው😂​@@Abranjenat

    • @user-jj8xy2td1x
      @user-jj8xy2td1x 3 місяці тому

      በጣም

  • @zehara53o
    @zehara53o 3 місяці тому +32

    ፕራክም ይሁን ምን በቃ ዳውድ ለሚስትህ ያለህ ክብር የሚደንቅ ነው ጓደኛህን ምከረው እሱ ሚስቱን አያከብርም ጀማል ተብዬ የሆነ ገገማ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 3 місяці тому +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣የተመታሽ ልጅ አሳቅሺኝ ዉዴ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому +1

      እሷምያውናት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@@GggGggg-cg3wdደምሪኝ🎉🎉

    • @user-rv1lc3kw2e
      @user-rv1lc3kw2e 3 місяці тому

      የነዳውድ ይለያል የልጅ አስተዳደግ ስራአታቸው ለሚስቱ ያለው ክብር የጀማል እኮ እሶም አታከብረውም እሱም እንደዛው

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 3 місяці тому +46

    ዛሬእስቲ የመዳምቅመሞችዬ አታሱፍሩኝ ደምሩኝ ደስይበለኝ ከኩሽናልውጣ😥😥😥

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ ሰኪናዩ የኔ ቅመም ደበብ ያለች ቆጆ አቦ አላህ ያሳድግሽ

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 3 місяці тому +20

    ያሁኑ ውበታችሁ ነው ሀሪፍ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 3 місяці тому +8

    ሀሀሀ ተበልተሻል መጀመሪያ ካሜራ ሳታይ ነበርጂ ካየህ ቡሀላማ ሲገባ ዝም ብሎ ገብቶ ካሜራ ሲያይ

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 3 місяці тому +10

    ኡሙ ሰኪና ና አቡሰኪናየ ምንም ቢሆን ሀገርን የመሰለ ነገር የለምና እኛንም ለሀገር ያብቃን እስኪ ደምሩኝ ስደተኛ ኤህታችሁ ነኝ❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому +2

      ደመርኩሽ፣ውደ❤አንችም፣ደምሪኝ፣ጀማሪነኝ🎉🎉

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 3 місяці тому +4

    እኮ ፍቅር ከካሜራ ጀርባ ማፊ አዝናለሁ

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 3 місяці тому +4

    ሲገባ አሠላሙ አለይኩም እናኮን ሳይል ገብቶ ካሚራ ሲያይ የኔውድ ሀሀሀ በካሚራ እሚታዩቱን ጥንዶች እያያችሁ እንደነ እከሌ ያለ ይሰጠን አትበሉ

    • @ylefali
      @ylefali 3 місяці тому

      ወላሂ በሳቅ ሰራላት😂😂😂

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 3 місяці тому +11

    ካሜራ ሳታይ እንዲ ብትሆን ነበር አሪፍ ነበር

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 3 місяці тому +2

    ከሁሉ ኢትዮበሮች እናንተ ትሻላላቹ በራሳቹ ሙድ በጣም ዘና የምታረጉ ሁላታቹም ቆንጆ ናቹ ማሻአሏህ❤❤❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 3 місяці тому +8

    ወይ ዳዉይ ቀልድህ አይጠገብ ክክክክክ
    የልጅ ምሁር ነህኮ ድብን ያልክ አራዳ 👍ሰሙዬ ግን ተይ ይሄን ተንኮልሺን የተመታሽ ልጅ 🤣
    ወንድ ማለት የሰሜን ወሎ ወንድ ነው የራሱ እንጂ የሴት እጂ የማይመለከት ዛሬ ስንት ዋለ ምንዛሬ ይላል የደቡብ ወሎ ወንድማ እንግዳ አጃኢብ አለመታደል ከሞት ይብሳል አለች እናቴ 🤣🤣🤣🤣

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 3 місяці тому

      ክክክክመነውልኮምትነበር ተውኩት

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 3 місяці тому

      😂😂😂

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 3 місяці тому +3

    ሰሙየ የኔ ቆጆ አለበባስሽ ደስ ስል❤❤❤

  • @user-kv9xu7is6e
    @user-kv9xu7is6e 3 місяці тому +6

    ግንኮ ማሳጠብ አለንበረባቺሁም ሙስሊም እቤቱ ስእል አያረግም ማነኛዉነም ስእል

  • @busyline1119
    @busyline1119 3 місяці тому +2

    እር ወላሂ. ልጆቻችሁ ደስስትሉ

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 3 місяці тому +3

    ማሻአላህ ልጆቻችሁ አላህይጠብቅላችሁ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 3 місяці тому +1

    ሠኩዬ ቆንጆ ሙባርክ ቆንጆ እናት አባታቹ ቆንጆ አቤት ማማራቹ እሥከጀነተል ፍርዶስ አይለያያቺ❤❤❤❤ ሠሙቲ በጣም ነዉ የምወዳት

  • @user-ou5qj7gj6b
    @user-ou5qj7gj6b 3 місяці тому +3

    ማሻአላህደስትላላችሁ

  • @AmynEna-vv3fg
    @AmynEna-vv3fg 3 місяці тому

    ዳውድ ወላሂ ጎበዝ አራዳ ነህ እንደዚህ ነው ሰው ማለት ፀብን አደባባይ ማውጣት አያስፈልግም የግል ጉዳይ ስለሆነ አድናቂህ ነን

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +2

    አላህ ያዋዳችሁ

  • @gbeesaum
    @gbeesaum 3 місяці тому +3

    አይ ዳውድ ካሜራውን ሳይ ሁሌም እዲህ አክብራት😂😂😂😂😂

  • @zainabkwt5818
    @zainabkwt5818 3 місяці тому +1

    ሠሙ ሺቲሽ ማሻአላህ ነዉ
    ሻርቡትቅ ሺቲ ሥወድ

  • @susu21250
    @susu21250 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 3 місяці тому +3

    🎉ጉድ ሰራሺ 😂😂😂😂😂😂አይ ዳዉድክክ

  • @user-ks8dp1kj8s
    @user-ks8dp1kj8s 2 місяці тому

    ዳውድ ሰራላትኮ 😂አይሰሚራ ዛሬ ተገኝተሻል😂😂

  • @user-zh6oi5rx2l
    @user-zh6oi5rx2l 3 місяці тому +1

    አሚንንንን

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 3 місяці тому

    ክክክክክክክክ

  • @newid5082
    @newid5082 3 місяці тому +1

    አድቀን አዉጭበት የዛሬዉ አልተሳካልሽም ተበልተሻል

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому +4

    እየተደወለበትእንደትአያየውም ካሜራውንሲያይ አሳቡን ቀየረ እኔ ጠረሀዋን ሲያስተካክልነው እንዳየው የገባኝ

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 3 місяці тому +1

    በጣም ታምራላችሁ❤️❤️

  • @user-du5nc4ot2i
    @user-du5nc4ot2i 10 днів тому

    ሰራልሽ😅

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h 3 місяці тому +1

    የኔ ውድ የምትለው ካሜራ አይተ ነው አላለችም😂😂😂😂

  • @አሚራቲዩብ
    @አሚራቲዩብ 3 місяці тому

    ወላሂ ማሻ አላህ ሌላ ነገራቹ ቢቀርም የልጆቻቹ አደብ ይመቸኛል አለህ ያሳድጋቸዉ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 3 місяці тому

    ማሸ አለህ አለህ ፊቅር ሰለም ጤና ደስተ የቢዘለቹ ቢት ኮረረፉም በውስጥ ጨርሱ ሚዲየ አትውጡ❤❤❤❤

  • @user-nk6ip3mr6g
    @user-nk6ip3mr6g 3 місяці тому

    ዋዉኢቶ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    አረ ወላሂ ሀገረነው
    ሰውያስመሰላችሁ
    በተለይ ሰሚራን
    ሰሚራ ሳኡድ
    ወላሂ ብስቁል
    ብላነው ተዋሼሁ
    ተመልካች ይመስክረ

  • @user-gp4ou6mr6t
    @user-gp4ou6mr6t 3 місяці тому

    ማሻአላህ ሽላይክቢደረግ ደስይለኝነበርስወዳችሁ የሳቄምንጭ

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t 3 місяці тому +1

    ሰሙ ተበላሽ የዳውድ ካሜራ አስተያየት 😂😂😂😂😂

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ትለያላችሁ ጠካሮች ታታሪ የልጅ አዋቂዎች በልጆቻችሁ ተከባችሁ ደስ ሲል አቦ ይመቻችሁ

  • @SaudiTaif-hn9lo
    @SaudiTaif-hn9lo 3 місяці тому

    የኔወዴት❤❤ያገርልጀች

  • @turky3346
    @turky3346 3 місяці тому +2

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x 3 місяці тому

    ዳውዲ ሰራላት

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 3 місяці тому

    ስታምሩ

  • @user-mq8ji2uc3v
    @user-mq8ji2uc3v 3 місяці тому +2

    ሰራልሽ ሰሚራ😂😂😂😂 ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @whya5801
    @whya5801 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @byky3031
    @byky3031 3 місяці тому +1

    ኢትዮ ነዉ ወላሂ ያማርባችሁ ወዛችሁ እራሱ መሻአላህ ወላሂ

  • @user-lj5jw1bz3e
    @user-lj5jw1bz3e 3 місяці тому

    መሸአላዛሬውበቱንጨምሮባችሁል

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወዩወዩ እሙ ሰኩ ተበላሽ

  • @shawakaba
    @shawakaba 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂Hojikee ❤😂😂😂😂🤙🤙🤙

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 3 місяці тому

    የኔ ደጋግሞ ማየት ተበላሺ ሰሞ❤❤❤😂😂

  • @jelilu6
    @jelilu6 3 місяці тому

    masha alah des tilalachihu

  • @Zeynu-tj9tj
    @Zeynu-tj9tj 3 місяці тому

    ክክክክክወላሂእደትእዳሳቁኝ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому

    መጀልሱ ሲያምር የምር ዋዉ ነዉ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 3 місяці тому

    ምርጥ ባል እና ሚስት ናቹህ 💚💛❤️💘💘💘💘💘💘🥰🥰🥰

  • @zamz7113
    @zamz7113 3 місяці тому

    ወይኔ😂😂😂😂😂በሳቅ 😂😂😂ሰሙ ተበላሺ

  • @user-zy6wk3qj5w
    @user-zy6wk3qj5w 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂ሰሚራ ተበልተሻል

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 3 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አቦ
    ይመችህ
    Kkkkkkkkkkkk

  • @ZeniaBh
    @ZeniaBh 3 місяці тому

    ሰሚራ የገሬ ልጅ እንዴትነሽ አዲስ እንዴትናት

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂ካሜራውን

  • @user-uf7jb7zq3g
    @user-uf7jb7zq3g 3 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 місяці тому

    ጀማል ቢሆን እስካሁን የስድብ ምሀት ነበር የሚያወርድባት 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aishaseed6827
    @aishaseed6827 3 місяці тому

    ማሻላህ

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 3 місяці тому

    ሀሀሀሀሀሀሀካሜራ አይቶአተ ቀጣፊ አላለቺም

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u 3 місяці тому

    ዳውዲ የአይን የሚመሳ ምልልስ እፈልጋለሁ የሀርቡ ልጂ ነኝ ዋጋው ስንት ነው

  • @TemreAssen
    @TemreAssen 3 місяці тому +2

    ሣኡድፊልተርሥላለነውክክክክክ

  • @user-cz3ke3zm2w
    @user-cz3ke3zm2w 3 місяці тому

    Sartolishaal yemiir😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 3 місяці тому

    እውነት የቤት ገመና እዛው እሺ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 3 місяці тому +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሃገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን መልሶልን እኛም ሀገራችን ገብተን በራሳችን ቤት ፏብትን እምንልበትን ቀን ቅርብ ያርግልን ከሰዉ አኗኗሪ እነት ያዉጣን የዳዉዴ እና የሰሙቲ ዘመዶች እኔንም አበረታቱኝ ወጉ ይድረሰኝ ይቱበር ልባል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ከመዳም ኩሽና እናት ዩቱብ mather tube ነኝ ዛሬ ቱኬ አስገቡኝ የሃገሬ ልጆች ስዎዳችሁ

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 місяці тому

      አሚን ውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ደመርኩሽውደ❤አንችም፣ደምሪኝ፣ጀማሪነኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@@saadas9954ደምሪኝውደ❤

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k 3 місяці тому

      አሚንንንንን

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 місяці тому

      @@ekramemohamad7392 እኔም ልደምርሽ ደምሪኝ ኢክርወይ እኔም አድስነኝ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 3 місяці тому

    ❤❤ሥወዳችሁ ዳዉድ❤እሙ ሠኪናየ❤ ምርጦች❤

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 3 місяці тому +1

    እደት እደሳኩ😂😂😂 ወለሂ ተገለጠች ሰሚራ

  • @WalidKadi-lj4cf
    @WalidKadi-lj4cf 2 місяці тому

    እረ በስቅ መትክ😂😂😂😂😂

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h 3 місяці тому

    ካሜራውነ አይተ ነው ዛሬ እንደዚህ የሆንከው 😂😂😂😂

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 3 місяці тому

    ማሻአላህ የልጆቹ አደብ 🌹

  • @AbdreKemal
    @AbdreKemal 3 місяці тому

    mashaallah

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m 3 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ካፊርን አትመሣሠሉ ፎቶግርግዳላይልሰቅሉነዉደ አላሕን ፍሩ ሐራምነዉ::

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 3 місяці тому

    የኔምሰኪን አሳዘነይኝ አተህነውማአላለይም😂😂😂ግንስነስርአታቹሁደሰይላል ልጆቻቹሁን በሰርአት ስለምታሳድጉ አድናቂያቹሁነኝ💪💪💪ካሜራውም ሽምግልናውን ይቀጥልእምትሉ😂😂👍👍

  • @busyline1119
    @busyline1119 3 місяці тому

    😂😂😂😂እር ሰሚራ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому

    አወ ባልሽማ ከአገር ከገባ ነዉ የወፈረዉ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂አረ ወየው

  • @busyline1119
    @busyline1119 3 місяці тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ😂😂❤❤❤

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 3 місяці тому

    አይይይ ሰሙ ተበላሽ አልተሳካልሽም😃😃

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 3 місяці тому

    ክክክ

  • @ksaksa4449
    @ksaksa4449 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 3 місяці тому

    ካሜራውን፣አየባት😂😂😂😂😂

  • @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ

    አሰላማሊኩም ገን ልጆችየትሁነዉነዉ ነረመጠድ ❤🎉❤ማሻአላህ❤🎉

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 3 місяці тому

    ካሜራውን አይቶብሻል ክክክክ ፕራኩ አልተሳካም

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅 አረ በሳቅ ሞኩኝ

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому

    እስላም አሌኩም ውዴች አበቢረታቱኒ በቂ ነናቲውዴች❤❤❤❤❤

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 3 місяці тому

    አይመዋረዲ😂😂😂😂😂 ሠሚራ

  • @HuggGg-fb3xu
    @HuggGg-fb3xu 3 місяці тому

    የዳውድ ንግግር ያስቃክ ካሜራውን ሲይ አሳቀኝ😅😅

  • @ወለየዋH
    @ወለየዋH 3 місяці тому +1

    አይሰሜራ😅😅😅😅😅😅

  • @user-zp3vf2ft9n
    @user-zp3vf2ft9n 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂አቤት

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂የሳቄምጮች

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 3 місяці тому +3

    ለካሜራ ብቻ ነው ማለት እምትዋደዱት

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t 3 місяці тому

    ወላሂ አደት እደሳቁ 😂😂😂😂😂

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c 3 місяці тому

    😅😅አየባት ካሜራውን😅😅😅😅

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +1

    ወላሂ አይቶታል ክክክክክ

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @sikosilo5627
    @sikosilo5627 3 місяці тому

    ወላሂ አሁን ነዉ ያማረባቹህ