Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ወላጅ እናቴን ያጣሁት በመኪና አደጋ ነው...ከእናቴ ሞት በኃላ አባቴም ደስታ ራቀው..ሁሌም ለኢትዮጽያ የሚያቀነቅነው ተወዳጁ ጸሀዬ ዮሀንስ Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 бер 2022
  • ባለቤቴ ዘፋኝ ሳይሆን ቄስ መስያት ነው ያገባችኝ... bit.ly/3KdxmWW ድምፃዊ ጌታቸው ሀይለማርያም
    ወላጅ እናቴን ያጣሁት በመኪና አደጋ ነው...ከእናቴ ሞት በኃላ አባቴም ደስታ ራቀው..ሁሌም ለኢትዮጽያ የሚያቀነቅነው ተወዳጁ ጸሀዬ ዮሀንስ Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 2 роки тому +779

    ፀሐዬ ዮሀንስ ማለት ሁልጊዜም የማይቀየር ሁሌም አንድ አይነት ጨዋ ትልቅ ሰው ፀሐዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ነው ያለህው ጌታ እግዚአብሄርጤናህን ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥህ ይጠብቅህ ይባርክህ በርታ

  • @tirsityimam7462
    @tirsityimam7462 2 роки тому +301

    ፀሀዬ የሰው ልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @awi9597
    @awi9597 2 роки тому +32

    ዛሬ ገና የተከበረ ሰው በሰይፉ ሾው ቀረበ! ፀሀዬ የምንግዜም ምርጥ ሰው......ረጅም እድሜ ጤና ይስጥቅ! " ምትክ አልባ እናቴ" ነው የሚለው ለእናቱ የዘፈነው

  • @addisababa8897
    @addisababa8897 2 роки тому +10

    በጣም የሚገርም ስው ነው ፅሀዬ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተስቡ ይገርማል ብቻ ባጋጣሚሚ ከሁለት ወንድሞቹም ጋር እረዳትነት ስርቼ አውቃለሁ ከተከስተ ዮሀንስ እና ከመስፍን ዮሀንስ ጋርበጣም ጨዋዎች ናቹ ስላየሁህም ደስ ብሎኛል።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +344

    የአመቱ ምርጥ እንግዳ😘 ፀሀዬዬዬ እግዚአብሔር
    እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ነው የምወድህ!

  • @djale9584
    @djale9584 2 роки тому +531

    ፀሀዬን ያላቸው ፍቅራችዉን በ Like ግለፁለት !💚💛❤️

    • @ethiopialovetube33
      @ethiopialovetube33 2 роки тому +6

      Meto Like bichal aderegalew 🤩🤩😘😍😍😍😍🤗

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬💚💛❤️🇨🇬🇨🇬

    • @loveharmony7381
      @loveharmony7381 Рік тому

      @@ethiopialovetube33 ffffffff

    • @rosagiorgiprim6746
      @rosagiorgiprim6746 Рік тому +1

      በጠም ነው የምወደው በተለይ ሻማዬን አብርቼ አራስቱ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 місяці тому

      ሣቂታው ፀሐይዬ❤❤❤

  • @mekdialemu3917
    @mekdialemu3917 2 роки тому +15

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንዳተ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @yohanisendalew7836
    @yohanisendalew7836 2 роки тому +6

    ሰይፍሻ በእውነት በጣም ዛሬ አከበርኩህ ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ፀሀየ አስተዋል ሀገር ወዳድ ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሱ አገር ፍቅር ቢኖረን ፀሀየ ትለያለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 2 роки тому +223

    እስከዛሬ ብዙ እንግዳ ጋብዘሃል በየሱስ ስም በጣም የምወደውና የማከብረው ፀሐይዬ በጣም አክባሪህ ነኝ እጅግ በጣም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      እህትደምርኝበቅንነት ውዴ ቤተሠብእንሁን

    • @milaafwork2802
      @milaafwork2802 2 роки тому

      Ye Ewenat dess yemil kalemteyk

    • @robertsun7214
      @robertsun7214 2 роки тому

      True

  • @rehanayutube2866
    @rehanayutube2866 2 роки тому +253

    ፀሀዬ ቃላት የለኝም አገር ወዳድነትህ
    ለኢትዮጵያ የሰራሀው ሙዚቃ እውነት ቃላት የለኝም ግሩም ድንቅ ሰው ነህ ለኔ ልዩ ነህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    ለሁሉም ስራህ አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ የኔ አባት

  • @brukmulu90
    @brukmulu90 2 роки тому +46

    ኢትዮጵያ መልክ ቢኖራት ፀሃየን ትመስል ነበር ኑርልን አባቴ!!

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb 4 місяці тому +5

    ፀሐይ ዮሐንስ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣር ከጊዜ ጋር የማትለወጥ ኢትዮጵያን ዊ ወንድማችንን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +317

    የጥንቱ ወርቃማው አንዱ:-
    Artiste, 'ፀሀየ የሆንስ' ምርጥ የኢትዮጵያ ስው!ጤና ,እድሜ እንዲስጥሕ ሁላችንም ኢትዮጵያን እንመኚልሀለን!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 2 роки тому +310

    ፀሀዬ ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ 😘😘😘😘😘ሠይፍሻ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን

    • @selamyihonal.9290
      @selamyihonal.9290 2 роки тому +5

      @YouT T belew are tew abidukiyar inji tshaye tigray Ethiopia new silemakachew new.

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      @YouT T እንደማመር

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      @@selamyihonal.9290 እባክሽ እንደማመር

    • @slunas2320
      @slunas2320 2 роки тому +7

      he is from Eritrean

    • @Lol-ru1si
      @Lol-ru1si 2 роки тому

      @YouT T Yea I heared about that too.

  • @etk153
    @etk153 2 роки тому +22

    በመንግስቱ ግዜ ኢትዮጵያ
    በወያኔም ግዜ ኢትዮጵያ
    በብልፅግናም ግዜ ኢትዮጵያ
    ፀሀይ ሆኖ!
    የፀሀይን ምግባር ያሳየ!
    አንደፀሀይ የማያረጅ!
    ክብር ይስጥህ🙏👑

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 роки тому +3

    እያንዳንዱ የተናገረው ነገር እውነት ነው እኔ ለጸሐዬ ወላጆች ቃላት የለኝም ከመልካም ቤተሰብ ነው የወጣው መልካምነት ከመቃብር በላይ ነው ጸሐዬ የሰፈሪ ልጅ እንወድሐለን ❤️❤️❤️

  • @teshefikerniw3048
    @teshefikerniw3048 2 роки тому +166

    በሰሜን አሜሪካ የኢትዮያ እግር ኳስ ዳላስ በነበረው የዛሬ አራት አመት ገደማ አቅፌው ይህንን ሁሉ ዘመን ኢትዮጵያ ሆነህ ኖርክልን ብዬ አቅፊ ስሜው አልቅሼ ማመስገኔ እስካሁን ውስጤ አለ እጅግ የማከብረው ድምፃዊ ነው:: እድሜ ይስጥህ

    • @fikremariamayele6350
      @fikremariamayele6350 2 роки тому

      እኔ ደሞ የገጠመኝ እዛው ዳላስ ለመጀመራ ነው ያውቁት ምግብ ልንበላ እጃችን ስንታጠብ አንዱ አንተ ፀሐይ ነህ ሲለው አው አልመልስም እንደ ሴለው ነው በጣም ገጠመኝ ነው

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      እባክሽ እንደማመር

  • @endris960
    @endris960 2 роки тому +173

    አንጋፋው እንቁው ድምፃዋይ ፀሐዬ ስወድህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝሁልህ🙏

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 роки тому +18

    እንዴት እኮ እንደምወደው በእመቤቴ ❤️❤️❤️❤️ሙዝቃወችህ ሁሌም ያስለቅሱኛል እንደአዲስ ነው የምሰማቸው አይሰለቹም እኮ ❤️❤️❤️

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 місяці тому +3

    ፅሀይሂ ምርጡ ስው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስላም ጢና ካንት ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትንሩ

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 2 роки тому +149

    ዘር እና ቋንቋ ያልገደበው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፀሐዬ ዮሀንስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏🇪🇹🇪🇹

    • @betehamekonnen9800
      @betehamekonnen9800 2 роки тому

      Ewent new meret ethiopiawi

    • @negestqueen
      @negestqueen 4 місяці тому

      ብቻዬን ነዉ እኔ የማሰታወሰ!
      ይሄን ዘፈን ከሚሊዬን በላይ ጊዜ ነዉ የሰማሁት!
      በዚህ አጋጣሚ ሰለ ዘፈኖች በጣም ከልብ እናመሠግንሀለን🙏🏻

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b 2 роки тому +202

    ፀሀዬ ዮሀንስ ከዘረኝነት የጸዳ በኢትዮጵያዊነቱ የኮራ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና ነክ እግዚአብሄር ካንተጋ የሁን አሜን💚💚💚💛💛💛🧡🧡🧡

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      እባክሽ እንደማመር

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 2 роки тому

      😀😀😀.....

    • @smd7650
      @smd7650 2 роки тому

      Really 🤣 demo banderachu tekeyre ende 💚💛🧡👈😜😆😂🤣

    • @elsateame952
      @elsateame952 2 роки тому +2

      ኤርትራዊ ነው።

    • @smd7650
      @smd7650 2 роки тому

      @@elsateame952 eshe tekebelenal yalchehuten yeseferen leji enant kalachu 😂 kefelegachu gen wesedut gift 🎁

  • @user-dc8dk8il3z
    @user-dc8dk8il3z 2 роки тому +11

    ፀሀዬ ዮሀንስ የሰው ዘር ለመጣው ለሄደው ፋሽስት የማያሸረግድ በሰንደቁ የማይደራደር የአባቶቹ ልጅ 💚💛❤🙏

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 2 роки тому +4

    ይሄ ሰው በኢትዮጵዊነት ጥላ በሰውነት ከፍታ ላይ ያለና የሚኖር ስራው ሁሉ ለህዝብና ለሀገር ክብር የሆነ ሩቅ አሳቢ የጥበብ ሰው ነውና አብዝቸ እወደዋለሁ
    ፈጣሪ ያሰበውን ሁሉ ሞልቶ ይሰጠው ዘንድ ምኞቴ ነው🙏

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 2 роки тому +61

    ፀሐዬ በወጀብ እና በማዕበል እማትወዛወዝ የኢትዮጵያዊነት መለኪያ አገር ወዳድ የሰው ጥግ
    ከቴዲያችን ጋር የሆነ የአገር ነገር ሰርታችሁ ባዳምጥ ምኞቴ ነው ! ኑርልን

    • @Hamza-Ali_
      @Hamza-Ali_ 2 роки тому

      የማትቀየር ?ስለ ትግራይ ህዝብ ስቃይ ተናግሮ ቢሆን ኖሮ ዘረኛ ይባል ነበር

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 роки тому +172

    አሜን 🙏🙏🙏 የኔ ጨዋ ዘናጭ አንደበተ እርቱ መቼም የማትቀየር ሁሌ ሰለሐገር ስለ እናት አንደዘፈንክ ኑርልን የዱሮ የትምርህት ቤት ጓደኛዬ ❤❤❤

    • @user-ip8bi1ui8d
      @user-ip8bi1ui8d 2 роки тому +1

      ደምሩኝ በትትና

    • @hhdgdhvdydyd8142
      @hhdgdhvdydyd8142 2 роки тому

      ባንዳ የአክሱም ህዝብን ሲጨፈጨፍ ድምፁ ያላሰማ ሰው ነው

  • @recipesforyou1984
    @recipesforyou1984 2 роки тому +3

    ሰላም ጸሓዬ ዮሓንስ አኔ ኤርትራዊት ነኝ አዲስ ላይ ያንተን ዘፈን እየሰማሁ ነው ያደግኩት። ሁሌም አቆምህ ያስደስተኛል ወላዋይ አለመሆንህ። You look good men, keep it up. Peace for Ethiopia-Eritrea and the whole world.

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Рік тому +2

    ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገረ አንድ ናቸው እፍፍፍፍፍ ያሰለቀሰኛል ደም. መከራወ አለፍን
    ኢትዮጵያዊ ኑርልኝ

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 2 роки тому +95

    ክብር በልልን
    አርቲስት ፀሃዬ ዮሃንስ ስፍራውን የማይለቅ ኩሩ ኢትዮጵያዊ
    አከብርሃለሁኝ
    እጅ እነሳለሁኝ ስለማይናወጠው ስለማይዋዥቀው ጥብቅ ኢትዮጵዊነትህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @wunetuyiferdal7577
      @wunetuyiferdal7577 2 роки тому

      Wunet Wunet

    • @yekiteawowsonicetanks4612
      @yekiteawowsonicetanks4612 2 роки тому

      የማትቀዬር አክብረህ ተከብረህ የምትኖር
      ምርጥ ሰው ፀሀዬ እድምና ጤና ይስጥህ

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 2 роки тому

      ሁለየም እማትቀየ ፅሀዩ ትልቅ ሠዉ አሥታዎይ ነህ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 роки тому +132

    የኔ ጌታ ፀሃዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ በቅርበት ስለማውቅህ እድለኛ ነኝ ከዘረኝነት የፀዳ የሰው ልክ

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 роки тому +1

      እንደማመር

    • @ethiopialove2553
      @ethiopialove2553 2 роки тому

      @@almyyoutube95 እሺ

    • @smtube3485
      @smtube3485 2 роки тому

      እውነት. ነው

    • @teddyreta3077
      @teddyreta3077 2 роки тому

      ይገርማል::

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 роки тому

      Tikikil !!!!!
      Le ene Tsehaye malet tuzita , yevethiopia mastawesha new !!!!!
      KE ne betesebe new yeminiwedew ye minakebrew !!!!!!!!!!!!!!
      Edmena Tena yistew !!!!!!!!!!!!

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 2 роки тому +3

    ፀሀይ ማለት ብርሃን ነው ብርሃን ካለ ጨለማን ያፈካል ይህም ማለት ፀሀይ ዮሀንስ የኢትዮጵያ የማይለወጥ ብርሃን ነው። እድሜህን ያርዝመው የኔ አሳቢ አስተዋይና ቅን ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ።

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 роки тому +30

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኩሩ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤ አሁን ዘፈኑ ይበቀሃል ቀሪ ዘመንህን ለክርስቶስ ስጥ ምናልባት አግዚአብሔር ለዚህ ይሆናል ከብዙ አደጋ ያተረፈ ጌታ ይወድሃል
    አሁን የቀረህን ግዜ ክርስቶስ አየሱስን አንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበል የቀረ ግዘህ የተድላ ይሆናል

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 2 роки тому +3

      netsu orthodox newe menafeke mehone ayefelegem

    • @emuemu9129
      @emuemu9129 2 роки тому

      @@-Godisreal አፌ ቁርጥ ይበልልው🙏😘

    • @abreshi5025
      @abreshi5025 2 роки тому

      ኧረ ንገርልኝ እማ😂😂 !ዝም ብሎ ይዘባርቃል ንስሀ ግባ አትሽሎክሎክ , ንቃ አሁን አንተን መንገድ እና ትራንስፖርት በስም ማጥፍት ብትከሰስስ መንጃ ፍቃድ ኧ ሂ ሂ, ክብርህን እንዳታጣ, ሳይፍሻ እንደሆን እንጀረዋ ነው

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 2 роки тому +218

    አቦ!!!ስለ ወታደር ልጅነት ስለ መሰከርክልን ፈጣሪ ያክብረህ ፀሀዬ!!!🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому +1

      እባክህ እንደማመን

    • @hey_MekedsAbebe12
      @hey_MekedsAbebe12 2 роки тому +3

      አሜን መስክሮልናል በጣም ደስ ይላል የወታደር ልጅ እኮ ሀገር ወዳድ ናቸው እውነት💚💚💛💛❤❤

    • @user-kb8wi3ck2q
      @user-kb8wi3ck2q Рік тому

      דנה

    • @user-kb8wi3ck2q
      @user-kb8wi3ck2q Рік тому

      🇧🇯🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇬🇳🇬🇳

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 2 роки тому +106

    ፀሐይዬ የወርቅ ሚዛን ኢትዮጵያን እንዲህ ስለምትውዳት ላንተ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው !!!

    • @tigestmegersa9884
      @tigestmegersa9884 2 роки тому +2

      ፀሀዬ ምርጥ ተጫዋች ተባረክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ

    • @wunetuyiferdal7577
      @wunetuyiferdal7577 2 роки тому

      Abet anaregha wunetim ye work mizan

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 роки тому +4

    "አቤቱ፧ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ" (ሰቆ. ኤርሚያስ 5፡21)፡፡ ይህን ጸሎት የምንፀልይበት ጊዜ ነው፡፡ ፀሐዬ ጤናና ዕድሜ ይጨምርልህ!!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 роки тому +10

    Wow… His mannerism, character, intellect, and his love for his Country is impressive! Not to mention his love for God. Humble soul ❤️

  • @anwarkedir1636
    @anwarkedir1636 2 роки тому +123

    እውነተኛ ሀገር እና ህዝብን ወዳድ ሰው ከመጣው ከሄደው ስርአት ጋር አብሮ የማያሸረግድ ልዩ ሰው

    • @wunetuyiferdal7577
      @wunetuyiferdal7577 2 роки тому +1

      Tku

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 роки тому +1

      BETAM .......
      Sew min yilegnal .......hizb makber.....ye diro sew yemibalew ......malet new meselegn!!!!!!!

    • @user-vr6tf6el7c
      @user-vr6tf6el7c 2 роки тому

      ትክክል

  • @weynshetw6614
    @weynshetw6614 2 роки тому +47

    ፀሀዬ እንደ ስምህ ፀሀይ ነህ።
    ኑርልን።

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe Рік тому +1

    Had I been fortunate enough, I would have rewarded Tsehaye some precious things that noone ever was granted.

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 роки тому +4

    ልጅትዋ ነው ምልክትዋ ሀይለኛ ዘፈን በፀሀዬ ዘፈኖች የማይረሳ ትዝታ እለኝ በጣም የማከብረው የምወደው ኢትዮጵያዊ💞💞💞

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 2 роки тому +92

    ፀሀዬ ትልቅ ሰው! ድሮም እወድሃለሁ አሁንም እወድሃለሁ:: እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏼 He is iconic figure of Ethiopia 💚💛❤️ Thank you Seifu for interviewing this amazing human being!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +44

    ቃላቶች የሉኝም ኮሽ የማይልበት ከዘረኝነት የፀዳ በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር ለሃገሩ ጥልቅ ፍቅር ያለው ፀሃዬ ዮሃንስ ከነማይሰለቹ ዘፈኖች ከማይጠገበው ድምፁ ጋር ሁሌም በነበረበት አቋሙ የፀና ኢትዮጲያዊ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ !!!

  • @shifferawhajito9098
    @shifferawhajito9098 2 роки тому +1

    ፀሐዬን መግለፅ ባልችልም ቆራጥና ወለም ዘለም የማይል ጀግና ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው :: ባካልም አናግሬው አውቃለሁ ኢትዮጵያውነቱ የማይለወጥ አስደናቂ ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: ረዥም እድሜ ተመኘሁ ::

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 роки тому +3

    ፀሐዬ ዮሐንስን ሳይ ያደግኩበትን ወርቃማዉን ጊዜ ያስታዉሰኛል እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥህ እንቁዉ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 роки тому +118

    ፀሐዪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 2 роки тому +46

    Brilliant guy ፀሃይ ይሆንስ ክበርልኝ የኢትዮጵይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይወዴሃል ያከብርሃል ዘወትር ለዘላለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 роки тому

    ፀሐዬ የማይረሳው ትልቅ የፍቅር ሰው። ሰላየሀለህ በጣም በጣም ደሰ ብሎኝል በዚላይ ያለፉትን ፎቶውችህን ሳይ እውነት ፎቶው። ከጊዜው ጋር እንዴት ደስ እንሚለረ ዝምብዬ አስብኩት እጅግ በጣም እንውድሐለን ኑርልን ጤና ከረጅምእድመረ ይስጥህ አሜን

  • @tsinat982
    @tsinat982 2 роки тому +3

    ፀሐይ ብለው ስም ያወጡልህ እናት አባትህ የተባረኩ ይሁን እግዚአብሔር ክብር ይጨምርልህ❤️ ኢትዮጵያን በአፍ ብቻ ሳይሆን ሁለመናህ ይመሰክራል ሁላችንም እግዚአብሔር እንዳንተ ያድርገን

  • @user-py9pe6ct6u
    @user-py9pe6ct6u 2 роки тому +46

    እንደ እናተ አይነት ትልልቅ ዘመን የማይሽራቹ ኑሩልን አከብርሀለው ንፁ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o 2 роки тому +92

    ስለክብሯ ያዜምክላት ያከበርካት የኢትዮጲያ አምላክ ያክብርህ ጤናና እድሜ ተመኘሁልህ

  • @helenbirehane2248
    @helenbirehane2248 2 роки тому +2

    ፀሐዬ ዮሐንስ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን!!!🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 роки тому +2

    የኔ የምንግዜም አንደኛ ነህ እኔም ማአከላዊ እዝ አካባቢ ነው ያደኩት ስሜትህን እጋራዋለሁ እረጅም እድሜ አመኝልሃለሁ ከነቤተሠብህ😍

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 2 роки тому +38

    ፀሀዬ ዮሀንስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘረኝነት ያልተጠናወተው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዛ ላይ ምርጥ አራዳ የቤላ ልጅ ዝ ክብር ይገባኻል🙏🙏🙏👌👌👌

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 2 роки тому +44

    እውነት ግን ስሟ እራሱ ሲጠራ ስሜትን ይነካል ሁፍፍፍ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሉም አልፎ አንድ የምንሆንበት ቀን ይመጣል ለሁላችንንም ልቦና ይስጠን በምህረቱ ይጎብኘን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @gelayetesfaye4998
    @gelayetesfaye4998 2 роки тому +1

    ፀሐዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል በወቅቱ የወታደር ልጅ ነበርኩ ዘፈንህን ሁሉ እወደዋለው ዛሬም እንደጥቱ አገር ወዳድ ነህ እኔም ማበብ እወዳለሁ ታሪክ መርሳት አልወድምመጸፉህን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር በየት በኩል ማግኘት እችላለው አረብ አገር ነኝ

  • @nazrawitsintayehu6000
    @nazrawitsintayehu6000 2 роки тому +2

    ፀሀይዬ የኔ ጌታ፡- ንፁህ ኢትዮጵያዊ ከልጅነተ ጀምሮ ከአንተ ሙዝቃ አልተለየሁም በጣም አከብርሃለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ሁል ጊዜ ከአንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን

  • @hashbrownproductions7513
    @hashbrownproductions7513 2 роки тому +35

    ፀሀዬ ፀሀዬ ፂሀዬ !!!! እግዚአብሔር ዘመንህ ቤተሰብህ ይባር ክ አንተ ሳዬ የድሮዋን ኢትዮጵያ አስታዉሳለሁ ነፁህ ምርጥ ኢትዮጵያ ፀሀዬ በጣም እንወዳሀለን ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

    • @teddyreta3077
      @teddyreta3077 2 роки тому

      አንተን ሳይ የድሮዋን ኢትዮጵያ አስታውሳለሁ :: ልክ ነው

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 2 роки тому +54

    በጣም ምርጥ ሰው ነህ ፀሀየ እንደ ሌላው አሽቃጭ ሳትሆን ምርጥ የህዝብ ፍቅር ያለህ ትልቅ ሰው .... በጣም ነው እምንወድህ ❤❤❤❤❤❤

  • @DrMohammedNuri
    @DrMohammedNuri 2 роки тому +8

    Am very much happy and impressed to know that Tsehaye loves Reading 📚....This is Amazing 👏...Tsehaye should be a true Role Model to most Artists in our country

  • @mhartsolomon2316
    @mhartsolomon2316 2 роки тому +1

    ሰይፍሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ እንግዳ ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን ፀሀዬ ውድድድድ ተባረክልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 роки тому +19

    ፀሃየን ሳይ እናቴ እና ሀገሬ መጀመሪያ ይመጡብኛል😘
    ፀሀየ ዮሀንስ ትልቅ ሰው። ከፍ ብለህ ከፍታህ ላይ ያለህ አንጋፋ ባለሞያ ነህ። ክፋ አይንካብኝ ሁሌም አክባሪህ ነኝ 🙏🏻

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 2 роки тому +65

    Tsehaye is special. He deserve honorary doctorate.

  • @DrMohammedNuri
    @DrMohammedNuri 2 роки тому +3

    Tsehaye is all time Real Ethiopian Legend! Am his biggest Fan .

  • @atd605
    @atd605 2 роки тому +6

    During the derg time it was always about our mother Ethiopia 🇪🇹 ❤ Thank you Tsehaye we love you!!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +29

    ፀሐዬ ዮሐንስ ማለት ለኛ ልዩ ሰው በጣም የምንወደው ነው ።
    ከመጣው ጋር የማያጎበድድ የጀግና ልጅ ጀግና ነው።
    ለሀገሩ ያለው ፍቅር ታማኝነት በጣም ይደንቃል ሁሌ እንደተከበርክ ትኖራለህ ፀሐዬ💚💛❤

  • @awolnur6796
    @awolnur6796 2 роки тому +21

    ፀሀዬ ዮሀንስ ደስ የሚል ተጫዋች ዘመን የማይሽረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 2 роки тому +3

    እማያረጅ ድምፅ ጸሀዬ ዮሀንስ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያ ዊ እርሜህ ይርዘም ከጤና ጋር

  • @yousseftamrat4736
    @yousseftamrat4736 2 роки тому +1

    ፀሐዬ ዪሐንስ በውነት ለመናገር ከልጅነቴ ጀምሮ ማዳምጥህ ጓደኞቼ ሁሉ እስካሁን ያንተን ሙዚቃ ሲያዳምጡ ይደውሉኛል እሚገርምህ ብዙ እድሜዬን አዳምጫሀለሁ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @reem-r8659
    @reem-r8659 2 роки тому +27

    💚💛❤ፀሐየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም የምንወድክ የምናከብርክ ከዘረኝነት የፀዳክ አረጅም እድሜ ተመኘሁልክ 💚💛❤

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 2 роки тому +33

    እንዴት ደስ እያለኝ እንዳየሁ ፀሀዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 роки тому

    ቃላት የለኝም ፀሐዬ ዮሀንስ እጅግ በጣም እወድሀለው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ስላየሁክ ደስብሎኛል ሰይፍሻን እናመሰግናለን

  • @polarfighter6996
    @polarfighter6996 2 роки тому

    ፀሐዬ አንተ ልዩነሕ ከዚሕ ባየበት ከሚበረግግ የነዋይ እንጂ አገር ፍቅር ከሌለው ቆቅ ትውልድ ታመኝና ነፃ በመሆንሕ የሁልጊዜሕ አድናቂሕ ነኝ በዚሁ ቀጥልበት ለአገራችንም ጥ,ላ,ሁ,ን, ,,,!!

  • @foziyaseid5058
    @foziyaseid5058 2 роки тому +100

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን! ፍቅር ይበልጣልና ጀሊሉ ፍቅር ይስጠን😍
    ዘረኝነት ጥንብ ሲሆን ዘረኛ ሰው ደግሞ ጥንብ አሳ ነው😍 #ፀሀዬን የምትወዱ የት ናችሁ?😎

  • @bekelemarta7134
    @bekelemarta7134 2 роки тому

    ፀሀዬ ወንድሜ የአንተ እናት አሟሟት እጅግ በጣም ቢያሳዝንም እኔም በናቴ ሞት እጅግ በጣም ልቤ የተሰበረ ነው እና የአንተ ዘፈን ማን እንደናት የሚለውን ስሠማ እንባዬ እንደጎርፍ ይፈሣል የሰፈሬ ልጅ በጣም አከብርሐለሁ እወድሀለሁ

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 2 роки тому

    ፀሀየ ዮሀንስ ማለት የተለየ ሰው ሰው አክባሪ አገር ወዳድ ጨዋ ይገርመኛል ያለው ፀባይ በሀገር ወዳድነት የማይቀየር የኢትዮጵያ ልጅ እምናከብረው ልዩ አርቲስት ድሮም በአቋሙና በሚዘፍናቸው ዘፈኖች አድናቂው ነኝ ስለፀሀየዮ ዮሃንስ ብዙ ማለት ይቻላል እድሜና ጤና ይስጠው ::

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +22

    ዋው ፀሀዬ ዮሀንስ እንዴት እንደምወድህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ፈጣሪ የሰው ልክ 🙏🌼🌼💚💚💛💛♥️❤️😍

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 роки тому +30

    ፀሀዬ የኔ አንደኛ ሙዚቃ አልሰማም ብዬ ዛሬ ያንተን አዲስ ስራ ሳይ ቅድም አዳመጥኩት ለኔ አንደኛ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልክ ሰይፍሻ ፀሀዬን❤ በመጋበዝክ በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f 2 роки тому +2

    እረጂም እድሜና ጤናን ፈጣሪ አብዥቶ ይስጥህ ፀሀየ በእውነት ስለ ሀገር የዘፈንካቸው ዘፈኖችህ አስለቀስከኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን አሜን፫

  • @getachewayetaged2370
    @getachewayetaged2370 2 роки тому

    ዘመኑንን ሙሉ ለሀገሩ የዘመረ ምርጥና ብርቅዬ የሀገር ልጅ፡፡ ሌላዉን በአርምሞ ዝም ብሎ ሙያዉን ሆኖ የኖረ የሰዉ ልክ ነዉ ጸሀይዬ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +29

    ፀሐየ የእውነት ቃል የለኝም ስወድሕ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 2 роки тому +51

    እውነት እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን በጣም ነው ደስ የሚለው ፀሃዬ

  • @lemmaeshetu968
    @lemmaeshetu968 2 роки тому +1

    ተወዳጁ ፀሀዬ እኔም የወታደር ልጅ ነኝ የተወልድኩትም ካምፕ ውስጥ ነው የአገር ፍቅርና ወታደራዊ ስነ ስነስርአት እያየሁና እየተማርኩ ያደኩኝ !!

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 2 роки тому +4

    የማያጎበድደው፣ የማያሽቃብጠው ክብሩን የጠበቀው ምርጡ ጸሀዬ ዬሃንስ ሁሌ የምታስቀድማትና የምትወዳት ሃገር በእጅጉ ትወድሃለች እኛም እንወድሃለን።

  • @550891
    @550891 2 роки тому +26

    ፍጹም የማትለወጥ ድንቅ የኢትዮጵያችን ልጅ ጸሃዬ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥህ።

  • @user-ro3kq5vt6j
    @user-ro3kq5vt6j 2 роки тому +12

    እውነት እስከ ዛሬ ብዙ እንግዳ ጋብዘካል ፀሀዬ ግን ለኔ ዛሬም ነገም ሁሌ የማደንቀው የምወደው ስለሆነ ለኔ አንደኛ ነው ::ማን እነደ ሀገር የዛሬ 37 አመት ትለያለህ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 роки тому +1

    እንዲህ እድሜ ጤና ኖሮህ ሳይህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጸሀዬ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሺአመት ኑርልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍❤❤

  • @yanetetshume
    @yanetetshume 2 роки тому +4

    ስለአንተ መናገር ይከብዳል ፍቅር ብቻ ነህ❤️💗💕💕

  • @alem23able
    @alem23able 2 роки тому +18

    ጸሀየ ትልቅ ሰው !
    በጣም ነው ምወድህና የማከብርህ!
    እግዚአብሔር እረጅም ጤና እና እድሜን ይስጥህ!

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 2 роки тому +26

    ፀሀዬ የእውነት ቃል የለኝ በጣም ነው የምወድህ ዘፈንህን ስሰማ እባዬ ይፈሳል በተለይ ምን እንዳገር የሚለው ኡኡኡፍ ዘመን የማይሽረው እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 роки тому +1

    የአመቱ ምርጥ የሴፍ እንግዳ አርቲሰት ፀሀይ ዮሀንሰ ፍጣሪ እድሜ ጤና ይሰጥህ ፀሀይዬ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 роки тому +1

    ጸሐዬ ማለት ከመልካም ቤተሰብ የወጣ ከጨዋ ማሕበረሰብ የወጣ አርቲስት ነው ጸሐዬ በጣም የምወድሕ የማከብርሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሕ ጸሐዬ ምርጥ ሰው 💚 💛 ❤️ 🙏🙏🙏

  • @juweryahamza2923
    @juweryahamza2923 2 роки тому +19

    ፀይዬ ዩሃንስ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ያራዳ ልጅ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከደስታ ከፍቅር ጋር ይስጥህ 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @melkamalemayehu
    @melkamalemayehu 2 роки тому +8

    ፀሃዬ ለኔ ለምስኪን ኢትዮጵያን ተስፋ ሰጭ እና ተምሳሌት ነው ! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ! እኔ ትልቅ ፕሮግራም የማዘጋጀት እድል ቢያጋጥመኝ ከፕሮግራሜላይ ከፊት ቁጭ ብሎ ባየው የምመኘው ሰው ነው ! እንወድሃለን !

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 4 місяці тому +1

    bravo Tsehaye. ኢትዮጵያን ትወዳታለህና። ተወዳጅ ሆነህ ትመሰገናለህ።

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 роки тому

    እሚገርመው ከልጅነቴ ጀምሮ በሚገርም ሁኔታ የማደምጠው ድምፅ የፀሃዬን ነው የማይለወጥ ስብዕናና ድምፅ በጣም አደንቅሃለው አከብርሃለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 2 роки тому +15

    ፀሐይዬ በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ የማከብርህ ሁሌም ሀገር ወዳድ ነህ የኢትዬጵያ እንቁ ነህ ለኢትዬጵያ ትንቢት ነው ዘፈንህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብህ እመኝልካለው 🙏(👑ፀሐዬ❤ፀሐዬ🇪🇹ፀሐዬ😍 በምን ቃል እንደምገልፅ አላውቅም ብቻ ግሩም ኢትዬጵያዊ ነህ!🇪🇹

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 2 роки тому +15

    ፃዬ ፃዬ ስወድህ አቤት እናቴ ነብሶን ይማራት ስትወድህ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልክ።

  • @sabasileshi1961
    @sabasileshi1961 2 роки тому +1

    ሁልጊዜም ከማይሰለቹኝ ዘፋኞች ውስጥ ፀሀዬ እና ንዋይ ይገኛሉ እንደገና ለሁለት እየተቀባበላችሁ የምዘፍኑት ምርጥ ስራ ብሰማ ምኞቴ ነው ልክ እንደ” ዶሮ ውሀ ጠምቷት ” አይነት ከሰው ልብ የማይጠፋ ሙዚቃ !!!

  • @solomondemissiea1230
    @solomondemissiea1230 2 роки тому +1

    Tsehay Yohannes, a man of utmost consistency and unwavering Ethiopian Nationalism. Salute !!!!!

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 2 роки тому +21

    እግዚአብሔርን ያከበረ የተከበረ ነው። በጣም ነው የማከብርህ ምርጥ ሰው💚💛❤ 👏👏👏