Hey Abiy, you are amazing...thank you so much my brother. Keep it up. You may don't know..but you are saving many lives. May God bless you may dear 🙏💚💛❤.
We really thank you very much & God bless you more , We all Ethiopian youth people's must wake up and move forward with Abiy until the end ! GODDOLIASS MEANS GOD IS GREAT!
እየነቀስክ አውጣው የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያበርታህ !!! I will participate your project . I am live in USA I will support you my bro. I really appreciate your great job please keep up!!! ❤❤❤.. Abbey Ahemed is 666 and LGB . His face and acting definitely his guy. Good bless you my hero. We loves you❤️🧡💚 ይህ የረከሰ ቆሻሻ ኢትዬጵያዮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ኢትዮጵያንም አስባት 😭😭🙏🏿
አሜን
አሜን
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
Amen
Ihe hulu ke pente yemimata tata naw
ጌታ እየሱስ ሁሌም ጥበቃዉ ከአንተ አይለይብህም አብሮህ ነዉ
እንዳልሽ ይሁን! ብለናል፡፡
በብዛት አብይ ይልማ የሚአቀርበውን ሁሉ ማየትም አደገኛ ነው፡፡ "በምትሰሙት እንዳትወሰዱ ተጠንቀቁ" ስለተባልን፡፡ መ.ቅ. ማንበብና ማሰላሰል፣ መፀለይ የዘወትር ተግባርሽ ማድረግን ቀጥዪበት፡፡
@@selamawyhager6931
💚💛❤️
Bible manbeb/metseley tru new! Unfortunately, enante ye Cult teketay Menafekoch, hulunem neger berezachihut! You twisted everything! Abiy Yelema, yemiseraw telek ye Orthidox Chrristian sera new! Hezbun ke Chilemaw Alem adega lemetebek new! Zemenun eyewaje new! Enante Menafekoch, "Wallflowers" nachihu! Wey ateseru, wey ataseru! Wake-up!!👈
ይህ ጊዜ በብዙ ፀሎት የምንበረታበት ሰአት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
ኡብዬ የኔ መምህር ፈጣሪ ከክፉዎች በደሙ ይሸፍንህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ለህወቴ እትርፌያለሁ በጣም ብዙ ውለታህ አለብኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤
Thanks! Ltvewa Niwea
ብሩክዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንድሜ አብይ ይልማ እግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው አስደናቂ እውቀት ስሙ ይባረክ አንተም ተባረክ ፡
አብይ ዬ ወንድም አለም ሰላም ሰላም ፍቅር ፍቅር ላንተ ይሁን 😍😍 የኛ ጀግና : እንኳን ኖርክልን : እድሜና ጤናውን ደሞ አብዝቶ ይስጥህ
መድህን አለም ክርስቶስ ኢየሱስ ሀሳቡን በአንተ እየሰራ እንደሆነ እናውቃልን።
ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ !
በእውነት ማመስገኛዬ ነህ!
ጌታ ክርስቶስ በደሙ ይከልልህ!
እግዚአብሔር ይመስገን!
ክረ
ነፍፍፍ እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!!!!!
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምአለም ብቻ አንተንና ጥቂት መሰሎችህን አብዝቼ አጨነቅለችኋለሁ በርታልን
እናመሰግናለን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ህዝባችንን ያንቃልን ይጠብቅልን እሄን የረከሰ ሴራቸው😥🥺 የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ያክሽፍባቸው 🤲
ውድ መምህርና ጋዜጠኛ አብዬ ፈጣሪ ከክፉሰወች አይን ይጠብቅልህ እጅግበጣም በጣም ነው የምሳሳልህ እመቤቴ ጥላዋን ትጣልብህ
አብያችን እግዚአብሔር ይረዳሀል አይዞን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ለኛ
❤❤❤❤❤ መምህራችን አብይ ይልማ እንኳን መጣህልን
ትዉልዱን ለማንቃት የእርኩስ መንፈስ ሴራ ሰለምታደርገዉ ፕሮግራም በጣም አስደናቂ ነዉ ለሁላችን ልቦና ሰቶን ወደ እግዚአብሔር በፀሎት የምንፀናበት ጊዜ ነዉ ያሰብከዉ አሳብ በሰፊዉ ወደ ህብረተሰቡ ለመምጣት የምታደርገዉ ጥረት ሚበረታታ ነዉ እግዚአብር ይርዳክ በፀሎ እናግዝአለን በርታ ወንድማችን
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
ወንድሜ አብይ ይልማ እግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው አስደናቂ እውቀት ስሙ ይባረክ አንተም ተባረክ ።❤❤
አብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም አትለይክ በጣም ነው የምንወድክ❤️❤️❤️❤️❤️
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልነ ትውልድን ለማዳን የምትሰራው እግዚአብሔር አምላካችን ለሰጠህ ጥበብ ምስጋና ይድረሰው በርታልን የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን እንወድሀለን
ጌታ መንበራቸውን ይገለባብጠው በርታ አብያችን ጌታ ለነሱ አይምሮ አሳልፉ አይሰጠንም በንሰአ ብቻ መመለስ ነው በርታ❤
ሰማያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግናለን
Hey Abiy, you are amazing...thank you so much my brother. Keep it up. You may don't know..but you are saving many lives. May God bless you may dear 🙏💚💛❤.
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
😢😢😢😢ኡፍፍፍ የሰማይ አምላክ ያንሳው ይሄን ሰውዬ። የሰማይ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ እመብርሐን ትጠብቅህ የትውልዱ ጠባቂ አድርጎህ ፈጣሪ ያስቀመጠህ ሰው ነህ እንወድሃለን❤❤❤
የሰራዊት ንጉስ ሀገራችንን ይታደግልን እጂ ማርያምን ሰውየው መሪ የተባለውማ ለቅጣት የተቀመጠ መሪ ነው ያሳዝነኛል ያገሬ መጨረሻ😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነዝህን ክፉ ዎች ከኢትዮጵያ ምድሪ ያጥፈልን
አብዬ ውድ ወንድም በርታልን መድሐኒአለም ይርዳህ የልብህን መሻት ከሀጢያት በቀር ይፈፅምልህ።
መምህር አብይ ይልማ የእውቀት እና የአእምሮ ባለቤት እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አንተም ከፈጣሪ በተሰጠህፀጋ እያገለገልክ እና ሐእንደኔ አይነቱ መሀይም መብራት ሆነሃል እየሆንክም ነው በርታ እግዚያብሔር ይባርክህ ሁሌም በመፅሀፍህምበፕሮግራምህም እከታተልሃለሁ ...ተባረክ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ....
ነቅቶ መጠበቅ አስፈላጊ በሆነበት በዚህ ፈታኝ ጊዜ፣ ስለምታደርገው የማንቃት ተግባር እጅግ ክብር አለኝ
የውነት አምላክ በስራህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን።
ውድ ወንድማችን እንደው ምን ልበልህ? የዚህ ዘመን ጀግናችን ነህ። ስላንተ በጣም እንጨነቃለን። አንተ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ አርበኛ ወታደር ነህ። እሱ ክቡር በሆነው ደሙ ይሸፍንህ፣ ይከልልህ፣ መንግሥቱን ያውርስህ! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ እንግሊዝ የሆክ ልጅ እንወድሀለን እንቅልፍ ንሳቸዉ
ወይ አብዬ ፣ ከክፉ አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ። ከነዚህ ከሰዉ ጭራቆች ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
Thank Memhir Abiy Le Muslimoch Melkam Beal Siletemegnek 👍👍👍
Abey, you are doing a fantastic job. Let the Almighty God keep his eyes on you.
እናመሰግናለን ❤❤❤🎉
ዘርህ ይባረክ!!!!
አድነን ነው ጌታ የእርሱ የሆኑትን ያዉቃል የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከአመፅ ይራቅ ይላል ቃሉ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪያችን አዳኛችን አዳሻችን ሆይ ና የምድር አመፅ በዝቷል አድነን
እነሱ እያንዳዳን ነገር የሚናገሩት ነገን አስበው ነው መሪያችን ንግግሩን የተናገሩት በመልካም ጎኑ ሲሆን አበይ እድንቃም አንቄያችን ስለሆንክ ተባረክ
ሐያሉ ሰማአት የቆራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛው ይጠብቅህ የዘመናችን ሰማህት ነህ አብይ ይልማ በእውነት
በእውነት በጣም ያማል ለወንበሩ ሲል እቺ የመሰለች አገር ለሰዶም አሳልፎ ሰጣት በእውነት ልብ ይሰብራል እውነት ግን እግዚአብሔር ተንበርክክን እንለምነው ከእነዚህ አውሬዎች እጅ እንዲያስጥለን በእውነት እግዚአብሔር መቸም አሳልፎ አይሰጠንም በእውነት ጠቅላዮ እግዚአብሔር ይገስጸዋልም ይዋጋዋል አምናለው ስንት የተከበሩ አባቶች እና እናቶች መነኮሳት ያለባት አገር ለአውሬ አሳልፎ እንዲሰጠን አይፈቅድለትም
መምህር እድሜህን ያርዝምልን በእውነት የምትሰጠን መረጃ ከነ ማስረጃ ተጨባጭየሆነ ነው በጣም ነው ማከብርህ ነቅተን ተጠንቅቀን እንድንኖር እየረዳኸን ነው ትውልዱን እንዲነቃ ነው የምትሰራው በተረፈ የድንግል ማረያም ልጅ ሃገራችንን ይጠብቅልን።
እግዚአብሄር አምላክ ጠብቆቱ አይለይህ ፈጣሪ አንተን አንደበት አድርጎ እየሰራ ነውና
ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ጥበቃውን አብሮነቱን ያብዛልህ
ተባረክ አብይዬ!!! አንተን አምላክ አነቃህ! እኛም ባንተ ነቃን! እየነቃንም ነው። እኛም ለሌሎች ብርሀን እንሆን ዘንድ share...
I think this guy, have a good understanding of what going on the present time, . Please spread the word, wake the masses.
ሁሌም ለምትሠጠን እውነተኛ መረጃ ከልብ አመሠግናለሁኝ።
We really thank you very much & God bless you more , We all Ethiopian youth people's must wake up and move forward with Abiy until the end ! GODDOLIASS MEANS GOD IS GREAT!
እመቤቴ ማርያም ያምላኬ እናት እባክሽን ይቺን ንፁህ ሀገር ከልይልን ጠብቂልን አሜን
እውቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች
ታላቋ አግዚአብሔር የለችም!!
የኔ ውድ ወንድም በመንገድክ ሁሉ አላህ ይጠብቅክ ከልብ አክባሪክ ነኝ❤
ዐብይ ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ🙏 በርታልን ለወገንህ ብዙ እውቀት እየሰጠህ እያነቃህ ነውና እናመሰግንሃለን ።
ፈጣሪ አምላክ ይህን የረከሰ ተግባር ከሀገራችን ምድር ያጥፋልን።
በጣም እናመሰግናለን አብያችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ
Thanks!
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተባረክ ታማኝ በቀደም ቀንጭቦ አሳይቶት ማን ያብራራልኝ እያልኩ ነበር ያው ኮፒ ፔስተነቱን ለማጋለጥ ነው ብዬ ዘለልኩት በተረፈ ያሰብከውን ይሙላልህ 🙏🙏🙏👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤
እግዚአብሔር ይህ ባርክ
የወንድማችን ወይም የእህታችን ጠባቂ መሆን ማለት በአሁኑ ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙንን ነገሮች ሁሉ ወደ ጎን ለመተው ፈቃደኛ መሆን እና አንድን ሰው እንዴት መርዳት እንዳለብን ከእግዚአብሔር መመሪያ ማግኘት ማለት ነው።
አይ የኔ መንጥር እድሜና ጤና 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍🇨🇬
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ እመኣምካክ ኣትለይክ🙏🙏❤️
Hi Abiy, May Jesus Christ be covered with his blood 🙏. Thanks for sharing important information!
Thank you, Abby Yilma.
በርታ,የእውነት ነው የምለው የአሰራት በኩራት ብር ለዚህ ጉዳይ እረሱ መዋል አለበት ለምን ብትል እናንተ የምታሰተምሩት ከምንም በላይ ትውልዱን የሚታደግ ነው❤❤
አሜን አሜን አሜን ይገረማል ይህንን እዝብ ሞኝ አርገኮ እዝቡም ተይዟል እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ውድማለማችን አተ ክምታየዉ ካማታያቸዉ ቅዱስ ገብረየል ይጠብቃቹህ እስቴዲዋሙስጥ የመሰሩትን ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰህ!!
በትክክል ብለሀል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጥነት እየመጣ ነው።
አቤቱ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቀን🙏 መምህር አብይ በርታልን ሀገርን ትውልድን ለማዳን ለምታደርገው ሁሉ ክብር ይገባሃል እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ 🙏
በርታ ጀግናየ
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ኢትዮጵያ ንም ከአውሬው መንፈስ ይጠብቃት የሚያስፋፍትንም ያጥፋቸው።
ዘመንህ ይባረክ !! በበለጠ ጌታ ይግለጥልህ
መምህር ዐብይ እውቀትህ አይወሰድብህ !!!! እመብርሃን ከመናፍስት አገዛዝ ትጠብቅልን ከነ ልጇ ሀገራችንን ✋✋✋
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏
እናመሰግናለን።
አግዚኦ ማረን አምላካችን
አግዚአብሔር ይታድገናል
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እባክህ አካሔድህ
በጥንቃቄ ይሁን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ በርታ ስራህ ግሩም ነው❤❤❤❤❤
❤❤❤Wow asdnaki memhir abiy ylema brta
ውዱ መምህራችን እንኳን ለዳግማ ትንሣይ በሠላም አደረሰህ
Thank you bro!
Many Thanks ❤
ይገርማል
ሰላም ለአንተ ይሁን ኢድሙባሪክ shame less የሆነ ይታዘቡኛል አይልም!!! 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እኔ ግን የኖቤል ሽልማቱ ይገርመኝ ነበር :: እንዴት ሰው አንድ ነገር ሳይሰራ ኖቤል ይሸለማል? አሁን ሁሉ ነገር ግልፅ ነው: : ምን ይባላል : እግዚአብሔር ለዚያች ምድር ይድረስላት::
ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: እናመሰግናለን
አረ መከራችን ረዘመ !😭 የምሕረት አምላክ እግዚአብሔር ቶሎ ና ጠ/ሚኒስትሩ ከቆየ ገና ብዙ ነገራችን ይበላሻል ።
መምህራችን እግዚአብሔር ከነዚህ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች በደሙ ይሸፍንህ። ይህ ዘመን በትንቢቱ ከተነገረዉ ሁሉ በጣም በጣም ከባድና የሚያስፈራ ነዉ። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን።
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
ኑርልን!
አቢይ ዘመንህ ይባረክ
ቆንጆ ተጨማሪ ነገር ነው ስለሰውዬው የነገርከን። ሰውዬው ክፋቱና ጠቅላላ ሥራው ሰይጣናዊ መሆኑን ላልተረዱ ከዚህ በላይ ምን ይጨመር?
አንድ ዐይን በመናፈሻ
ፒኮክ በቤተ መንግሥት
አብርሆት ቤተ መጽ/ቤት
ብልጽግና ፓርቲ ሌሎችም ሰይጣናዊ መለያወችነ እያስቀመጠ ነውኮ
በቅርብም በአዋጅ መብታቸው የሚሉትን ለማረጋገጥ ጥርጊያ ጀምረዋል፤ አማራ ልዩ ኃይልና ፋኖን ማስወገድ፣ ከተሳካ
በርታልኝ የኔጀግና
ቤተሰቤ ዐብይ ጥረትህ አስደናቂ ነው፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡
ወንድሜ መቼም እነዚህ ሰይጣኖች የሚያሰሩህ አይመስለኝም እግዚአብሔር ረድቶህ ትውልድ የሚድንበት ማዕከል ለመትከል ያብቃህ
Egzabher Kante Gar New Memhir Enkuwan Dena Metah🙏🙏🙏
ልብ ሰባሪ አፀያፊ ምግባር አፀያፊ ግዜ
እባካችሁ ተረባርባችሁ አገራችንን አትርፉልን
መምህር ሰላምክ ይብዛ።
thanks techer aby you are wonderful
በርታ መምህር
እግዚአብሔር ምድራችንን በደሙ ይሸፍን!! ሁሉም ሰው ይህን መስማት አለበት።ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ ይባርክህ ፍቱን ላንተ ያብራልህ❤❤❤
እየነቀስክ አውጣው የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያበርታህ !!! I will participate your project . I am live in USA I will support you my bro. I really appreciate your great job please keep up!!! ❤❤❤.. Abbey Ahemed is 666 and LGB . His face and acting definitely his guy. Good bless you my hero. We loves you❤️🧡💚 ይህ የረከሰ ቆሻሻ ኢትዬጵያዮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
በረታ አብይ ተባረክ