ምክርን በመስማት የሚገኝ ድል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 79

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 дні тому +8

    አሜን ተባረክ ኤርሚነት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን። እዉነት ነዉ በምንሰራዉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባለን መጠየቅ አለብን። ብዙዎቻችን የሆነ ነገር ስንጀምር እግዚአብሔርን ሳንጠይቅ እንጀምርና ሲበላሽብን ምነዉ ጌታ ሆይ ለምን እንዲህ ሆነ እንላለን ኦ አባ ፀጋህን ስጠን።

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 2 дні тому +52

    ኤርሚ ትናት ስምህን ጠርቼ ስፀልይልክ ነበር በጌታ ፈት ነው ምነግርህ ባተ ምክንያት በንሳሀ ተመልሼ አሁን ከየሱስ ጋር ያለኝ ህቡረት ኦኦኦ ሚገርም ነው ተባረክ ደሞ ተናፈቀሀል❤❤❤

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 2 дні тому +7

    አሜን አሜን አሜን
    ባንተ ያለ የእግ/ር መንፈስ
    በጣም ነው የምወደው
    ተባረክ ዘር ትውልድካ ንጎይታ ይገዙኡ

  • @woldeyesusabebe872
    @woldeyesusabebe872 День тому +3

    ኤርሚ በዚህ ዘመን አንተን ያስነሳ፣ በአንተ ሆኖ የተናገረን፣ የመከረን ጌታ ይባረክ። ሌላ ምን እላለሁ።

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 дні тому +7

    ኤርሜአችን 🙏

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል

    እውነት ነው ጌታ ሆይ ያልጠፋነው ከምህረትህ የተነሳ ነው ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ አንተ የምድራችን በረከት ❤❤❤❤

  • @FantahunDesta-p6v
    @FantahunDesta-p6v 2 дні тому +1

    John 14.6 Jesus is the way the truth and the life

  • @dobamo
    @dobamo 2 дні тому +12

    ኤረሚ ተባረክ ፀጋ ይብዝልህ

  • @omg7745
    @omg7745 2 дні тому +3

    ኤርምዮ የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ነው ይሰማኛል ተባርከሀል

  • @fereweineykiflom5583
    @fereweineykiflom5583 2 дні тому +6

    amen

  • @EnanaEshetu
    @EnanaEshetu 2 дні тому +4

    አሜን አሜን እግዚአብሄር ይባርከህ ኤርሚ 🙏 ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @SofiaHiba-gq7ng
    @SofiaHiba-gq7ng День тому +1

    ኤርሚ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ቃል ስታገለግል ገና አሁን ማየቴ ስለሆነ ክርክር፣ስድብ፣ ቁጣ፣ጩሀት ነበር እባክህ በስፍራህ ፅና።

  • @berekettsegay852
    @berekettsegay852 2 дні тому +4

    አሜን ኤርሚዬ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 2 дні тому +2

    እኛንም እግዛቤሔር ይርዳን ድምፁን አንድንሰማ ተባረክ ስብከትህ ተሰማምቶኛል ፀጋው ይብዛልህ!

  • @bk7202
    @bk7202 2 дні тому +4

    ተባረክ ኤርሚ

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta 2 дні тому +3

    Amen Amen hallelujah eyesuse getaa New 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 дні тому +4

    ተበረከ ወንድሜ ኤርሜ ትምህርት አይጠገብም ዘመንክ ይለምልም ከነቤተሰብህ

  • @ayalneshtemsgen2539
    @ayalneshtemsgen2539 4 години тому

    ጌታ ዘመነህን የባርከው

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል

    አሜን ለዘላለም ተውደናል❤❤❤

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 2 дні тому +4

    Amen amen🙏🙏

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 дні тому +1

    ተባረክልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 2 дні тому +4

    Ermi silayausilayau dasi bilonli

  • @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ

    እርሚየ የጽድቅን ወንገል በቅንነት በሙሉ ሀይል ሰለምትናገረ ጌታ ዘመንክን ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤🙏

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 2 дні тому +1

    God bless you it's a wonderful preaching

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 2 дні тому +9

    ኤርሚዬዬ በጣም ተናፍቀሀል ባለህበት ቦታ ሁሉ ፀጋውን ያብዛለህህ❤❤❤

  • @yordasemere194
    @yordasemere194 2 дні тому +3

    Amen Amen hallelujah God bless you and family brother Zemenh Hulu yeteabrek yhun Amen

  • @senasafikre
    @senasafikre 2 дні тому +2

    ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ኤርሚ የት እንደገባ ለማወቅ ብዙ ጠይቀ መልስ አላገኘውም ወንጌን በሱ በኩል ሲሰማ ልቤ ይነካል አመሰግንሃለው ስላየውት

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 2 дні тому +2

    Ermi Geta Eyesus kiristos zemanik hulu yiberakowu wendime 🎉🎉🎉

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 2 дні тому +6

    አሜን ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ ይባርክህ ተባረክ ኤርሚዬ ከቲክቶክ ጠፋክ በሠላም ነዉ

  • @EmuEmu-qt5kt
    @EmuEmu-qt5kt 2 дні тому +2

    Amen 🙏

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 День тому +1

    ተባረክ ተባረክ

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p 2 дні тому +2

    Ermyee sila ayehukh das blongal tebarekln zemanh ybarekh Ameeennnn yemisema joro yemyastewul libonachin ysten geta 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesayyejesus5869
    @mesayyejesus5869 День тому +1

    Ekone eremi beselam metake aheleghelotk ysef

  • @sinidumarkos5230
    @sinidumarkos5230 День тому +1

    አሜን አኤርሚ ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 2 дні тому +1

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MekadiHailu-t6r
    @MekadiHailu-t6r 2 дні тому +1

    ተባረክ ዘመንህ እንዲህ ይለቅ

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 2 дні тому +3

    ወንድም ኤርሚ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @yitayalazimera5458
    @yitayalazimera5458 2 дні тому +3

    ኤርሚያስ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 2 дні тому +1

    God bless you It's a Wonderful World

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 2 дні тому +1

    ሃሌ ሉያ አሜን ወንድማችን ተባረክ🙏

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 День тому +1

    ERMI GETA EYESUS ZEMENEHEN,BETEHEN YEBAREK🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @ጁሐርመሐመድ
    @ጁሐርመሐመድ 2 дні тому +2

    ኤርሚዬ ዘርህን ያብዛው

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 2 дні тому +3

    ሰላም ለናተ ይሁን ኤርሚ ጌታ ይባረክ
    ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @hawijaleta3445
    @hawijaleta3445 2 дні тому +1

    Ermiye egzer yemesgen. Betam enodehalen enfelegehalen. Ante miyamrebek kalun setgeltew new.. ke buwaltegnoch sefer enkuwan wetak,, TikTok kemilut megagna enkuwan ameletk. Geta yemesgen.🙏

  • @tigitigi1841
    @tigitigi1841 2 дні тому +1

    ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @praisejesus9480
    @praisejesus9480 2 дні тому +2

    Praise The Lord God Almighty for his grace and forgiveness 🙏
    He also raised persons like you for generation to bring back his people to himself with his mighty workers and advice .Keep up working for the kingdom of God and your reward is great on day of the LORD! Stay blessed ❤

  • @fekratyefa1920
    @fekratyefa1920 2 дні тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @meront4898
    @meront4898 2 дні тому +1

    GOD bless you and your family ❤

  • @tulluuwarabo
    @tulluuwarabo День тому +2

    I miss you . Bless you.

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 2 дні тому +2

    አሜን እግዚአብሔር በምክሩ ይምራን እግዚአብሔር ይባረክህ ኤርሚዬ👍❤

  • @TigistAynalm-ln8lh
    @TigistAynalm-ln8lh День тому +1

    ኤርምዬ ጌታ ይባርክህ ተናፍቀሀል ወንድምነት ❤❤❤❤❤

  • @samsungacountacount8551
    @samsungacountacount8551 21 годину тому

    ❤❤❤❤ እንዴት እንደምውድህ ኤርሚያስ ማርያምን

  • @winanawimaranata
    @winanawimaranata 2 дні тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Amen

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 дні тому +3

    ኤሪሚዬ ❤ተባረክ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 дні тому +2

    Ermi God bless you

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 2 дні тому +1

    ❤❤🎉🎉 ኤርሚዬ🎉🎉🎉😊

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lilitisali
    @lilitisali 2 дні тому +2

    🎉❤❤❤

  • @HabtomMarkos
    @HabtomMarkos 14 годин тому

    Erim tabarak

  • @gemechualemu6548
    @gemechualemu6548 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 День тому +2

    በቃ አስተማሪ እንደዚህ ረጋ ብሎ ነው ማስተማር ያለበት ምክኒያቱም የሰው ሁሉ አሰማም አንድ ሰላልሆነ ይሔ ግን ለሁሉም ይመቻል በርታ ወንድሜ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 дні тому +2

    ኤሪሚዬ ብርክ በል በርታ ወንድሜ አንዳዴ ወደ ቲክቶኩም ብቅ ብትል ጥሩ ነው ❤❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq День тому +3

    ከቶክቶክ ክርክር እኳን አወጣህ ወድሜ

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus91 2 дні тому +2

    Ermias teru bota agegntewal. Tiktok atemta eza hun

  • @tsigeredasesero1814
    @tsigeredasesero1814 День тому +1

    Good to see you. May God bless you 🙏

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 2 дні тому +1

    Tebarek Erimye ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fljsenaimir
    @fljsenaimir 2 дні тому

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 День тому

    God bless you,Armiey!!

  • @ayujenberie6954
    @ayujenberie6954 2 дні тому +2

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️🩵🩶

  • @robelpapi2240
    @robelpapi2240 День тому +1

    ኤርሚያስ ወንድሜ እውቀት አለህ ከሰማህ የአሁኗን እስራኤል (ዛዬኒስቶቹን) አውቀህም ይሁን ሳታቅ መደገፍህን ተው ዘመናዊዎ እስራኤል የያዕቆብ እስራኤል እንዳልሆነች ግልፅ ነው! ከዛዬኒስት ከቫቲካን ጋር ግንኙነት ካለው ነገር ሽሹ!!!
    ከሰማኸኝ ብቻ!

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 2 дні тому +2

    አንተ ብቻ ሳትሆን ወድሞቼ የምትላቸው የነበሩት ወንድሞችህም አቡና እማን ሌሎችም የምትጠላቸው የምታመናጭካቸው ኦርቶዶክስችም ምህረቱ ስለበዛላችው ነው !!! እኳን ገድል እያነበብክ ከክርክር ለወጣህ እንኳን ደስ አለህ!!!

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 2 дні тому

      ጌታ ልቡ ይስጥሽ

    • @zewedituGibrehiwot
      @zewedituGibrehiwot 2 дні тому

      Hater

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet 2 дні тому

      @@zewedituGibrehiwot ምናልባት ጥላቻውን በእሱ ነው ያየሁት ግን ባጠቃላይ ፔንጤ እጨብጫቢ እንጂ እግዚአብሔር አይውቅም ይህንን በደብ የተረዳሁት!!!! ይቅር ይበላችሁ!!!

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 18 годин тому

    ermias you doing good try to teach what you know, stop criticising and compete Dawit fasil , learn to be wise ok.

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh День тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤