- 37
- 75 536
Shiloh Church Of Christ New Zealand
Приєднався 21 чер 2023
ምክርን በመስማት የሚገኝ ድል
OUTLINE:
00:00 - የበልዓም ምክር
11:22 - እግዚአብሔር ፈፅሞ አይጥልም
16:38 - እስራኤልና የእግዚአብሔር ምህረት
26:04 - የእግዚአብሔርን ምክር መስማት
30:14 - የዳዊት የእግዚአብሔርን ምክር መስማት
33:26 - የእግዚአብሔርን ምክር መስማት ጠቢብነት ነው
35:44 - ምክርን ያለመስማት አስከትሎት
44:49 - የእግዚአብሔር ምህረት
00:00 - የበልዓም ምክር
11:22 - እግዚአብሔር ፈፅሞ አይጥልም
16:38 - እስራኤልና የእግዚአብሔር ምህረት
26:04 - የእግዚአብሔርን ምክር መስማት
30:14 - የዳዊት የእግዚአብሔርን ምክር መስማት
33:26 - የእግዚአብሔርን ምክር መስማት ጠቢብነት ነው
35:44 - ምክርን ያለመስማት አስከትሎት
44:49 - የእግዚአብሔር ምህረት
Переглядів: 8 486
Відео
ከበልዓም ምክር ተጠበቁ - ክፍል 2
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
ቅድስና ለእግዚአብሔር! በክፍል 2 ቀጥለን በጥልቀት ብሉይ ላይ በማመተኮር የበልዓም ምክር በአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን ቅድስናችንን እንዴት አድርገን ሊያሳጣን እንደሚችል እንማራለን።
በክርስቶስ
Переглядів 3082 місяці тому
'በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኗል። ' 1 ቆሮንቶስ 1:30 OUTLINE: 00:00 - ሾልከው ስለገቡ የክርስቶስን ጌትነት የካዱ ትምህርቶች 05:03 - ከእግዚአብሔር ለእኛ የሆነልን ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል ነው 06:41 - በክርስቶስ ስንል የአማኝን ስፍራ ያመለክታል 13:17 - የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ 15:39 - አዲስ ፍጥረት ነኝ 17:57 - የዓለም ብርሀን ነኝ 19:38 - የምድር ጨው ነኝ 21:02 - ቅርንጫፍ ነኝ 24:07 - ቅዱስ ነኝ
ከበለዓም ምክር ተጠበቁ
Переглядів 33 тис.3 місяці тому
ቅድስና ለእግዚአብሔር! የበልዓም ምክር በአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን ቅድስናችንን እንዴት አድርገን ያሳጣናል? በዚህ ተከታታይ ትምህርት በጥልቀት እንማራለን። #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian
መንፈስ ቅዱስ
Переглядів 2605 місяців тому
መንፈስ ቅዱስ በእኔ ህይወት ውስጥ ምንድን ነው የሚሰራው? "የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?" 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ሴሎ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኦክላንድ ኒውዚላንድ #amharicbibleteaching #mezmur #shilohchurch #ethiopia
ቁጣን በማዘግየት የበደልን በር መዝጋት - ክፍል 2
Переглядів 3098 місяців тому
"ሰውን ጠቢብ አእምሮው ከቍጣ ያዘገየዋል፥ ለበደለኛውም ይቅር ይል ዘንድ ክብር ይሆንለታል።" ምሳሌ 19÷11 በደል በክርስቲያን ህይወት ሊቀር የማይችል እንደሆነ በዚህ ተክታታይ ትምህርት የመጀመሪያ ክፍል ላይ ተምርናል። በዚህ ሁለተኛ ክፍል ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ቁጣችንን እንዴት መቆጣጠር እና ማዘግየት እንደምንችል ያስተምረናል። #protestantmezmur #amharic #protestant #gospel #ethiopian
የበደልን በር መዝጋት
Переглядів 51110 місяців тому
ጥበብ ሰውን ታጋሽ ታደርገዋለች፤ በደልን ንቆ መተውም መከበሪያው ነው። ምሳሌ 19:11 በደል በክርስቲያን ህይወት ሊቀር የማይችል እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ያስረዳናል። ክርስቲያን በደል ሲደርስበት እንዴት በይቅርታ እና በጥበብ መኖር እንዳለበት በዚህ ተከታታይ ትምህረት እንማራለን። በዚህ የመጀመሪያው ክፍል እነዚህን ሀሳቦች እናያለን: OUTLINE: 00:00 - በደል ልብን ያደነድናል 03:09 - የተበዳይነት ስሜት ምልክቶች 07:17 - በመጨረሻው ዘመን በደል ይበዛል 09:49 - በደል ምንድን ነው 14:00 - በደልን ልናስቀረው አንችልም 16:02 - በደል ለሰይጣን በርን ይከፍታል 18:12 - ለጠቢብ ሰው በደለኛውን ...
መንፈሳዊ ውጊያ እና የአማኝ ስልጣን
Переглядів 18110 місяців тому
Follow us on Facebook - Shiloh Church Of Christ(ሴሎ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን) አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ #protestantmezmur #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian #mezmur #church #addisababa #habesha #auckland #newzealand #መዝሙር
የሰይጣን የውጊያ መንገዶች
Переглядів 20510 місяців тому
“ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ።” - 2ኛ ቆሮ 11፥3 . . . . . . . . .#amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian #mezmur
መንፈሳዊ ስልጣንን ማወቅ መረዳት እና መጠቀም
Переглядів 12811 місяців тому
በዚህ ትምህርት የምናያቸው 1. የስልጣናችን ምንጭ ልጅነታችን ነው። 2. የምንመካው በራሳችን ሃይል ሳይሆን በእ/ር ሃይል ነው። . . . . . . . . . . #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian
መንፈሳዊ ውጊያ - Spiritual Warfare
Переглядів 15111 місяців тому
የዚህ ትምህርት አላማ 1 የራሳችን የሆኑ ነገሮችን ከጠላት መጠበቅ፥ 2 ጠላት እንዳለን ለማስገንዘብ፥ 3 ጠላታችንን አቅልለንም አክብደንም እንዳናየው ነው። OUTLINE 00:00 - የራሳችን የሆኑ ነገሮችን ከጠላት መጠበቅ 00:39 - ጠላት እንዳለን ማስታወስ 03:32 - ጠላታችንን አቅልለንም አክብደንም አለማየት 03:46 - መንፈሳዊ ውጊያ ምንድን ነው? 06፡54 - ሰይጣንን አግዝፎ ከሚያሳይ ነገር ራስን መጠበቅ 11፡35 - ውጊያውን ምትዋጋው ራስህ ነህ #shilohchurchofchrist #ethiopia #protestant #protestant_mezmur #protestantmezmur #newzealand #habesha #hab...
ማመንህን ቀጥል
Переглядів 355Рік тому
ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ። እመን ብቻ እንጂ አትፍራ አለው። ማር 5፡36 Outline 00:00 - ችግራችንን ወደ ኢየሱስ እናምጣ 08:00 - የእግዚአብሄር አብሮነት 11፡33 - በኢየሱስ መገኘት ላይ ማረፍ 17፡03 - ተስፋ አስቆራጭ ሰዎች 19፡08 - እመን ብቻ እንጂ አትፍራ 23፡09 - የማያስፈልጉ ሰዎችን መቀነስ 27፡07 - አወዛጋቢ ሰዎች 29፡42 - በኢየሱስ ችሎታ የማያምኑ 31፡25 - የደክመውን እንዴት እንደምንደግፍ እግዚአብሄር ያስተምራል 33፡13 - ኢየሱሰ በጊዜው ይመጣል 37፡00 - ምስክርነታችንን እንምረጥ #Shilohchurchofchristnewzealand #NewEthiopi...
ትሁት የመሆን ሚስጥር
Переглядів 283Рік тому
እግዚአብሔር እንዴት እንደመራህ አስታውስ ፣ አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳው ተጠንቀቅ ፣ አምላክህን እግዚአብሔርን አስበው። #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian OUTLINE: 00:00 - እንዴት ትሁት መሆን ይቻላል 05:00 - ሶስቱ የትህትና ቁልፎች 06:38 - እንዴት እንደመራህ አስታውስ 16:28 - ትናትናችንን መርሳት የለብንም 19:20 - አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳው ተጠንቀቅ 21:21 - `ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ`
❤❤❤❤❤❤❤
Tabarki wondime geta ragimi idime yixi❤❤❤❤❤❤
Tebareke zemenek yebarek
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ!
You are blessed ❤❤
ወንድም ኤርሚያስ ማገልገልክ ባልከፋ።ግን በምን ሞራል ነው በአደባባይ ያዋረድካቸውን ወንድሞች በአደባባይ ይቅርታ ሳትጠይቅ ለአገልግሎት የቆምከው?🤔
አሜን ያልጠፍነው ከእግዝአብሔር ምህረት የተነሳ ነው አሜን አሜን አሜን
Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God is too good Amen
Amennnn Ermy tebarek
ጌታ ዘመነህን የባርከው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ermi gubayewin bitimeremirut tiru new hulet ayinet amelekaket yalew amagn new yalachihu gimashu yezelalem hiyiwet mentek ale yilal gimashu ande kedanin.beka kegna ayiwsedibinim minm binarg. bilo yemyamin new yalew. Melisu gin gilis new yezelalem hiyiwet betinikake kalaznat tinetekalech kegna
Erim tabarak
ermias you doing good try to teach what you know, stop criticising and compete Dawit fasil , learn to be wise ok.
❤❤❤❤ እንዴት እንደምውድህ ኤርሚያስ ማርያምን
ኤርሚ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ቃል ስታገለግል ገና አሁን ማየቴ ስለሆነ ክርክር፣ስድብ፣ ቁጣ፣ጩሀት ነበር እባክህ በስፍራህ ፅና።
ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ እርግት ባለ ድምፅ አእምሮን የሚገዛ የእግዚአብሔርን ቃል ተካፈልኩ ብርክ በል ❤❤❤
God bless you,Armiey!!
ኤርሚያስ ወንድሜ እውቀት አለህ ከሰማህ የአሁኗን እስራኤል (ዛዬኒስቶቹን) አውቀህም ይሁን ሳታቅ መደገፍህን ተው ዘመናዊዎ እስራኤል የያዕቆብ እስራኤል እንዳልሆነች ግልፅ ነው! ከዛዬኒስት ከቫቲካን ጋር ግንኙነት ካለው ነገር ሽሹ!!! ከሰማኸኝ ብቻ!
ኤርሚ በዚህ ዘመን አንተን ያስነሳ፣ በአንተ ሆኖ የተናገረን፣ የመከረን ጌታ ይባረክ። ሌላ ምን እላለሁ።
ERMI GETA EYESUS ZEMENEHEN,BETEHEN YEBAREK🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😮😮😮
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በቃ አስተማሪ እንደዚህ ረጋ ብሎ ነው ማስተማር ያለበት ምክኒያቱም የሰው ሁሉ አሰማም አንድ ሰላልሆነ ይሔ ግን ለሁሉም ይመቻል በርታ ወንድሜ
አስተማሪ በቃ እንደዚህ ተረጋግቶ ቀስ ብሎ ሲያሰተምር ጥሩ ነው
ኤርሚዬ ተባረክ❤❤❤
የሠማይ አምላክ እንኳን ከዛ የጭቅጭቅ መንደር አውጥቶ አገልጋይ አረገህ ተባረክ
ከቶክቶክ ክርክር እኳን አወጣህ ወድሜ
ኤርምዬ ጌታ ይባርክህ ተናፍቀሀል ወንድምነት ❤❤❤❤❤
Ekone eremi beselam metake aheleghelotk ysef
አሜን ለዘላለም ተውደናል❤❤❤
ኤርሚዬ ስላንቴ አምላኬ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ!!!
አሜን አኤርሚ ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤
እውነት ነው ጌታ ሆይ ያልጠፋነው ከምህረትህ የተነሳ ነው ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ አንተ የምድራችን በረከት ❤❤❤❤
ተባረክ ተባረክ
Good to see you. May God bless you 🙏
I miss you . Bless you.
ተባረክልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።
ተባረክ ዘመንህ እንዲህ ይለቅ
Tebarek Erimye ❤❤❤❤❤❤❤
GOD bless you and your family ❤
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሃሌ ሉያ አሜን ወንድማችን ተባረክ🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኛንም እግዛቤሔር ይርዳን ድምፁን አንድንሰማ ተባረክ ስብከትህ ተሰማምቶኛል ፀጋው ይብዛልህ!
God bless you it's a wonderful preaching
God bless you It's a Wonderful World
John 14.6 Jesus is the way the truth and the life
ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ኤርሚ የት እንደገባ ለማወቅ ብዙ ጠይቀ መልስ አላገኘውም ወንጌን በሱ በኩል ሲሰማ ልቤ ይነካል አመሰግንሃለው ስላየውት
ua-cam.com/video/u3I9B73JSY4/v-deo.htmlsi=38ydUox3J5GsHa3d