አታድርጉት!! ''በአንዲት ሴት አለመርጋቴ ያሳፍረኛል... በየዶርሙ እየዞርኩ መፅሃፍ ማሳተሚያ ብር እጠይቅ ነበር'' 23 መፅሃፍትን የፃፈው ወጣት /20-30/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ዘላለም የሳጥንወርቅ ይባላል ገና በ30 አመቱ 23 መፅሃፍትን የፃፈ ወጣት ነው። በትምህርቱ ሁለት ዲግሪዎችና ማስተርስ የተማረ ሲሆን ከፀሃፊነቱ በተጨማሪ የፊልም ስራን ጨምሮ ሌሎችም ኪነጥበባዊ ስራዎች ላይ ይሳተፋል። ከዚህ ወጣት ጋር ስለ ስራዎቹና ስለህይወቱ ቆይታ ተደርጎበታል።
    የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
    The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 6

  • @gashpawlos
    @gashpawlos 23 години тому

    ሰንት ሰው አለ መፈትሸ ያሰፈለጋል። ለእኔ ጀግነኸኛል እባክኸን የግል አደራሻኸን አኑርልኝ።

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 День тому

    Bertaaa

  • @elsa3589
    @elsa3589 18 годин тому +1

    30 ብቻ ? ሳይህ ግን የእኔ አባት ነው የምትመስለው ፣ የምታደርገው አክት ግን ሌላ ነገር ነው የሚያስመስልህ

  • @YokiYoki-m4b
    @YokiYoki-m4b 9 годин тому

    ተው ተው ባይለው ምን ሊል ነበር 😳😳

  • @ebsamekuri7873
    @ebsamekuri7873 23 години тому

    አንተ ሰው ነክ ዋይስ ምንድነህ 😂😂 እሄ ምላስ ማቺ እንደሚያባር አላክም 🤣🤣