ሙቢ የፍቅር ሰው ነው,አንተ ትሻለኛለህ 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • “ የፍቅር አተነፋፈስ ተንፍሽ!” ሙባረክ እና ቢታኒያ 🥰

КОМЕНТАРІ • 428

  • @zeinazeina1442
    @zeinazeina1442 Місяць тому +97

    ዝም ያለ ናጀ ወጣ አሉ ያኛ ናብይ
    صلي الله عليه وسلم😊😊

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Місяць тому +5

      ሶለላሁ አለይህ ወሰለም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Місяць тому +4

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰

    • @NuriAbdo-sc3ov
      @NuriAbdo-sc3ov Місяць тому +4

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️❤️❤️❤️❤️

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Місяць тому +3

      Selelahu alyehi weselem

    • @user-bo7wx9wu6t
      @user-bo7wx9wu6t Місяць тому

      ሶለላሁ ኣለህወሰልም

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Місяць тому +95

    የዚህ ትሁት የሚፍታህ ውዳጆች እስኪ ሳይሄድ ደስ ይበለው 100k እናስገባው

    • @madi2644
      @madi2644 Місяць тому

      አወ እናስገባው

  • @ሪች-BH
    @ሪች-BH Місяць тому +55

    ሚፍታየ ወንድማችን ጠንክር ጉዞ ወደ መቶ ሽ ቀርበሀል ሙባየ የኔ የዋህ ሰሞኑን በተፈጠረው ይቅርታ ሚፍታህየ እነ ቡራን ሀይሚንም ሀሰንንም ነገ አንድ ላይ አምጣልን እንዳይጠፉብን በተረፈ እንወዳችሆለን❤

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 Місяць тому +18

    የሙቢ አድናቂዎች የት ነቹ ምርጥሰው❤🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +23

    ደስ ትላላችሁ ❤ኡሙ ዙዙና ሶፊ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ሙቤ ስላምታ አስተካክል
    ሚፍታህ ማሻ አላህ 👍

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Місяць тому +45

    የኔ የዋህ ሙቤነቴ ሁሌም ሳቅልኝ ተከፍተህ እዳላይ የአብርሽ ና የሩታዬ መከታ❤

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Місяць тому +15

    ዉዱ ነበያች አንድ ግዜ በኔ ላይ አንድ ስለዋት ያወረደብኝ አላህ አስር አጅር ያገኛል ብለዋል ሰለዋት አዉርዱ ሰሎ አለ ረሱል ሱሉላይ ወሰለም ❤❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Місяць тому +1

      Selelahu alyehi weselem

    • @user-fy7sf4ld1b
      @user-fy7sf4ld1b Місяць тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 9 днів тому

      Sololahu allhai wslim ❤❤❤❤❤

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Місяць тому +26

    ሙቢ ሰላምታ አስተካክል በ አላህ

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +8

    ሙቢ ያለበት ይደምቃል ሚፍታህየ ወድማችን ጉዞ ወደ 100ሽ በርታልን ወድማችን❤ሙቢ ሰላምስትል እደሚፍታህ አስተካክል💞💞💞💞😘😘😘🌹🙏🙏

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 Місяць тому +5

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣችሁ ሚፍታህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ እውነት አላህ ይጨምርልህ ሚፍታህ ለደኑ ያለው ክብር የምትሉ በ👍👍አሳዩኝ

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Місяць тому +21

    ሙቤ ምርጥሰው በሰሞኑን ጉዳይ አትከፉ እንወዳቹሀለን

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Місяць тому +16

    ከሚፍታህ ግን የታዘብኩህ ነገር ቢኖር መቶ ሺ ይግባ እያለ የሚኮምቱትን ብቻ ነዉ ላይክ የምታደርገው ክክክክክ እኛምኮ ባንፅፍም እንመኝልሀለን🎉🎉

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ Місяць тому

      ዝማትይውም 😂😂😂 የሡ ላይክ አለማየት ነበረ 😂😂😂😂😂

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @anshaahmed02
    @anshaahmed02 Місяць тому +14

    ሚፍታህ ጉዞ 100k በአላህ ሰላምታ ስጀምር ደስ ሲል ሌሎቹ ሁላችሁም ሙስሊም ናችሁ የአላህ ሳላም እዝነትና በረከት በናተላይ ይሁን ማለት ያሳፍራል እንዴ?? ሚፍታህ ጠክረህ ስራ ይቱብህን ቶቶሎ ቪዲዮ እየሰራህ ተጠቀምበት

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Місяць тому +7

    ሁላችሁም ሙሥሊም ናችሁ ሚፍታህ አሠላሙአለይኩም ሲል እናተ ሠላም ሠላም ቲሽ አስተካክሉ

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Місяць тому +4

    ሙቤየ የዋህኮነው ወረቢ ምርጥሰው አላህ ይጠብቃችሁ ሁሊም ሳቅልን

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Місяць тому +8

    ሙባረክ ወንድማችን በሰሞኑ ጉዳይ አይደብርህ እንወድህ አለን

  • @user-bh4qq3ff4f
    @user-bh4qq3ff4f Місяць тому +6

    ሚፍታህ ወንድሜ በአላህ ልጆቹን አስተምራቸው አስላም አለይኩም ይበሉ

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 Місяць тому +11

    ለምነው ሚፍታን 100k ማታስገቡት ሆ😂❤❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Місяць тому +10

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲🌺

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Місяць тому +1

      አሚንንንን ያረብብብብ

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l Місяць тому

      አሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Місяць тому +4

    በሰሞኑ ጉዳይ እዳትከፋ ሙቤ ተጣመሩ ተጣመሩ ሚሉ እነሀይሚን ሚያጣምረዉ አሏህ እንጂ እኛ አይደለንም ማንም ሰዉ በመረጠለት አይኖርም ሁሉም በሰአቱ በጊዜዉ አሏህ ያደርገዋል ስለሚወዷቸዉ ነዉ እና እዳትከፉ አይዞን አብሽሩ ጉዞ ወደፊት መልካም የስራ ጊዜ ብለናል

  • @EnatEth
    @EnatEth Місяць тому +10

    እበካቹ ኮሚታተሮች እደዚ ሁን እደዚ አርግ አትበሉ እደፈለጋቸው ይሁኑ ነፃነታቸዉ አትፈጉ አደፈለጋቸዉ የምትሉ ላይክ

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym Місяць тому +2

    ሙቤ ሁሌም ሳቅ በፍፁም እዳትከፋ❤❤❤❤❤❤❤ሚፍታ እነ ሀይሚን ቡራን ሀሰንን አድላይ አምጣልን❤❤❤❤❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Місяць тому +3

    ሚፍታህ ወድማችን ጉዞ ወደ1000ሺ ውይ ያተስ አልገፋም አለሳ ኢንሻአላህ ትገባለህ በቅርቡ ሙቤን ቡሩኬን ሀይሚን ባድላይ አምጣልን ነገ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ በላቸው❤❤

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g Місяць тому +6

    ሙባኮ ፈታነው የሚያደርገዉ የኔየዋህ ወድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @drtt2855
    @drtt2855 Місяць тому +10

    ሚፍታዬ ወንድሜ ሀይሚ ቡራን አምጠልን❤🥺

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Місяць тому +5

    ሚፉታዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ሙቢዬ ያለበት በጣም ነው የሚደምቀው🤔🤔🤔🤔

  • @ኢልሀምሠይድ
    @ኢልሀምሠይድ Місяць тому +6

    ሡብሀን አላህ ይች ልጁ ባሏ ፈታትደ ልቅ ሆነችኮ ጩራሽ በሡሪ😢

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ Місяць тому

      ስለሷ ማወቅ ፈለኩ ባሏ ቁርአን ነው አሁላይ የሚያስተላልፈው እሷ ደሞ በሱሪ እኔ ግራገብቶኛል

    • @saadaahmed7875
      @saadaahmed7875 Місяць тому

      አለባበሷ ድሮ ቆጆ ነበር ተጃጃለች አኡዙቢላህ

    • @Mariam-ht2xb
      @Mariam-ht2xb Місяць тому

      የኔምጥያቄነው😢

  • @emebet7575
    @emebet7575 Місяць тому +9

    ሚፍታዬ ሀይሚና ቡራን አጣልን 😢

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh Місяць тому +3

      እረፉ እራችሁን ሁኑ አሠሙም ሥትነገሩ

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru Місяць тому

      አትጨጩ 😮

  • @user-hf3qz3uw9m
    @user-hf3qz3uw9m Місяць тому +2

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ🎉🎉🎉🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Місяць тому +4

    🎉🎉ኮሜንታተሮች አድቡ ተጣመሩ እንዲህ በሉ እንዲህ አድርጉ እያላችሁ በማያገባችሁ አትግቡ በተለይ በተለይ የመዳም ቅመሞችች

  • @GkHc-zq7wkዙዙ
    @GkHc-zq7wkዙዙ Місяць тому +3

    ሙባዬ የኔ ወድም የኔ የዋህ መቸም እደይከፋህ እኛ እምንወድህ አልንልህ አብሺር ሚፊፍታህዬ የኔ ወድም 100k እናሥገባው ያላህ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 дні тому

    ዉይይይ ደስስትሉ በእግዘአብሐር እዉነትም የፍቅር ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Місяць тому +2

    ምቢ ይልበት ደስ ይላለ ሆዴ ቆስሏ
    ❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ዋው ሙብ ስትዝናና አኮ አይጣል ♥️

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 Місяць тому +9

    ሚፍታህ እባክህ ብሩክና ሀይሚ እዳይላያዩ አብረዉ ይስሩልን አድራ በስሞኑ ነግረ እንዉዳችዋል🎉❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 Місяць тому +2

    ሚፍታህ ወንድሜችንን 100k እናስገባው ቤተብሰ🎉🎉

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Місяць тому +1

    ወዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ነወርትና ሚፍቱየ ምርጥ ስው የጥቱ የጥዋቱ የኢትዩብ ዲምቀት ነበርክ እኮ ማን የሆን ያንን ሙድህን የሰርቀብን 😞❤❤❤ እስኪ ገደፍ ገደፍ አድርጉት 100 kይግባ❤

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 Місяць тому +4

    ሙቤ ደበር እያለፈ ነው ጠጋጠጋ እያበዛ ነው 😊😊

  • @እሙዩስራ-ከ4ዠ
    @እሙዩስራ-ከ4ዠ Місяць тому +6

    ይችልጂ ተበላሸች አኡዙቢላሂ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Місяць тому

      አላህ ይምራሽ ብትይስ

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Місяць тому +5

    ቋይ ሚቤ ሚፍታ አሰላም አሌይኩም ሲል አንታ ለምን ሰላም ሰላም ትላላህ

    • @Dignish
      @Dignish Місяць тому

      mn cgre ale😟

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 Місяць тому

    የዙዙ እናት አላህን ፍሪ አለባበስሽን አስተካክሊ

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo Місяць тому +1

    አይ ሙቢ አንተ ያለህበትኮ ይደምቃል የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 8 днів тому

    ሚፍታ ሙቤ አይቼ ላክአረኩኝ❤❤❤

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl Місяць тому +3

    ጉድ ሱሪ ለብሳ መጣች አኡዙቢላህ

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Місяць тому +5

    አራ ዙዙዙ ጭራሽ በሱሪ መጣሽ አላህ ይህዳኩም

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k Місяць тому +4

    ሚፈታ ሳቂታዉ😂😂😂😂😂ጉዞ ዉድ 100k🏃🏃🏃🏃😍😍😍

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m День тому

    አረ የሶፊ ደስታ መልሱልን ስታምሩ

  • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
    @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ Місяць тому +1

    ስገቡ አሠላም አለይኩም ብላችሁ ግቡ የምን ሰላም ሰላም ነው እነ ሙቢ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому +4

    ብሩክእና❤❤ሀይሚ❤😢አምጡልን❤ጉዛወደፊት❤

  • @SemiraymmerSemira
    @SemiraymmerSemira Місяць тому +1

    ሚፍታህ. የወሎዉ ቀብራራ አተብቻ ዘናአርገን. ይቱብህን ቶቶለ ልቀቅበት ጉዞ ወደ100 ሽ ብቻና ብቻ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ Місяць тому

    ሙቤን ስላየሁ ነዉ የመጣሁት አደኛየ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Місяць тому

    ሙቤ እና ዙዙ ምን አሰበዉ ነዉ 😂 ማሜ እዳይሰማ ግን ስጀምሩ ሰላምታዉ አሰላምአለይኩም በሉ በተረፈ በርቱ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb Місяць тому

    ማሸአላህሚፍታህ❤❤

  • @Gardewela
    @Gardewela Місяць тому +1

    mubi mert swe

  • @user-ry5xz1yv1g
    @user-ry5xz1yv1g Місяць тому +4

    እሙዙዙ ምን ሁናነው አለባበሷ ተቀየርብኝ እሳ

  • @Ansa-w2k
    @Ansa-w2k Місяць тому +1

    ሚፊታህየቡራንናሀይሚን አቅርብልን❤❤❤

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 Місяць тому +1

    Mubi fikir ❤ enkuwan be selam matkilng 🎉

  • @HamdiyaUae
    @HamdiyaUae Місяць тому +2

    ዙዙ ለምን ከሱሪ😢

  • @ቡቱካንየደራዋ
    @ቡቱካንየደራዋ Місяць тому

    ሙቤ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤የሰው ወሬ እዳሰማ ሁሌም ወደፊት💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @user-ym9oi4nd4i
    @user-ym9oi4nd4i Місяць тому

    Ws wr wb አንተ ልጅ በጣም ነው የምወድህ

  • @NigatuAs
    @NigatuAs Місяць тому

    ሙፍታዬ እወድካለው ለመጀመራ ግዜ ላይከ ሰብሰከሪያብ ሳረግ

  • @سعادة-ح7م
    @سعادة-ح7م 7 днів тому

    ማሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +1

    የኔ ውድ ሶፊ ስወድሽ እረጋ ያለች ጎበዝ ደርባባ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe Місяць тому +3

    ሚፋታህ ግን ሲስቅ ሚያምረኝ እኔ ብቻ ነኝ ፈገግታው ያምራል❤❤

  • @alquaal8731
    @alquaal8731 4 дні тому

    እካንደስ አለህ ሚፍታህ

  • @semramohammed3988
    @semramohammed3988 Місяць тому

    Sofe yene mar ❤❤❤

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ Місяць тому +2

    ሶፊዋ የኔ ተናፋቂ በጣም ነበር የናፈቅሽኝ

  • @AloEbro
    @AloEbro Місяць тому +9

    ሚፍታ እባክህ ቡርክ እና ሀይሚን አድንት እደሰሩ አደርግ በጣምነው እምወዳቸው😢😢😢😢

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh Місяць тому +2

      አርፋችሁ ተቀመጡ ሥትነገሩ ሥሙ😮

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx Місяць тому +2

      አታሺቃብጡ😂😂😂

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Місяць тому

      ኢጭ አሻቃባጮች

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh Місяць тому

      @@assistanthome578 አይገርሙም ትናት እደዛ ተብለውካ አይገባቸውም ክክ

    • @asmaethiopia4764
      @asmaethiopia4764 Місяць тому +1

      ይዞሺ ይሂድ አሺቃባጭ ቢመጡ ባይመጡ ለራሳቸው ሲሉጂ 😏😏

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +3

    ሙቤችን❤😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +1

    በአላህና በመጨረሳው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል ስትናገሩ ይቅርታ እህቴ እያላቹ ምከሩ ስድብ አትጨምሩ በአላህ 😥 እናም በራስቅ ቻናል ነይልን እሙ ዙዙ እንፈልግሻለን

  • @SaadaSaada-d7n
    @SaadaSaada-d7n Місяць тому +3

    ሚፍታ ወንድማችን ቡራና ሀይሚ አጣልንንንን❤❤❤❤❤❤

    • @ወሎ
      @ወሎ Місяць тому

      አንመጣም አሉ እኮ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Місяць тому

      ​@@ወሎመቸ ይሰሙና የሚሉትን አያውቁ የሚባሉትን አይሰሙ

    • @SemiraymmerSemira
      @SemiraymmerSemira Місяць тому +1

      እኛምን አገባን ባይመጡ ለራሣቸዉ ጥቅም. ይላላጣሉደ😂😂😂😂😂😂😂😂ሀይሜሚ ብቻዋን❤❤❤❤❤

    • @ወሎ
      @ወሎ Місяць тому

      @@SemiraymmerSemira ጭራሽ እኮ ለኛ ብለው እሞመጡ አስመሰሉት

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en Місяць тому

    ,ሚፍታየ ሀሚና ብሩኬ አምጣቸው ሙቢ አይዞኝ ያለነው አይደብርህ እኖዳቹሀለን ❤❤❤❤

  • @SeadaMohamed-d5z
    @SeadaMohamed-d5z Місяць тому +3

    ዝም ብሎ አይቶ መዉጣት በስ

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙዙዙና ሶፍያ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ተዉ እሙዙዙ በሱሪ አላህን ፍሪ

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen Місяць тому

    ሙቤነት የኔ አስተዋይ ደስ ትላላችሁ❤🫶

  • @RaniaMohammed-wf5ov
    @RaniaMohammed-wf5ov Місяць тому +1

    Betam betam des yelal gemchu

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Місяць тому

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሚፍታህየ ምርጥ ወንድማችን አህለን ብያለሁ በርታልን ኢንሻ አላህ ባሁኑ ፊድዎ 100 k እመኝልህ አለሁ ይገባሀል

  • @MaseyAbraham
    @MaseyAbraham 7 днів тому

    👍👍👍

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr Місяць тому

    Wealykumu selam mifta alahe yakeberhe be alahe selameta bemejemerk enanete 3tachu gn koye muselim adelachum enda selam selam metelute selame yenasachu binegerachum mnm ayegebachum enda debari

  • @SennafHasan
    @SennafHasan Місяць тому +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እዴነህ ሚፍታህየ ምርጥሰዉ ጉዞ 100K

  • @taybah3941
    @taybah3941 Місяць тому +1

    ሚፉታየ ወድሜ ሀሚን እና ቡራን አምጣልን ነገ

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e Місяць тому

    ሙቢ ምርጥሠው ሚፍታህ ማሻአላህ❤❤❤

  • @RahmaRahma-tt7cn
    @RahmaRahma-tt7cn Місяць тому

    ሙባየ የኔ የዋህ🕊🕊💕

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ Місяць тому

    ሙቤነቴ የኔ የዋህ ሱልም ሳቅልኝ ከፍቶህ እዳላይ ወንድሜ🥺❤️ሚፍታህየ ደሞ በናትህ ቡራን ሀሰን ሀሚይንም ነገ አድላይ አምጣልኝ ናፈቁኝ እንወዳችሆለን😢❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Місяць тому +1

    እሙ ዙዙ በሱሪ ወይኔ ባልከፈረች ሰለምቴ ነበረች

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢የዘፈን ዳርዳሩ እስክታ ነው አሉ አሏህ ይዘንልን😢😢😢

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 Місяць тому

      አይይይ ሁኔታዋ አላማረኝም ይመሥለኛል ተጠራጠርኩ

  • @SusuMidiya
    @SusuMidiya Місяць тому +2

    🤔🙄🤨🤨አስላሙ አለይኩም ብላችሁ ጅመሩ ዋይ

  • @ywywhahshshwb1766
    @ywywhahshshwb1766 Місяць тому

    ዋሊኩምሠላ ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ሚፍታየ እረ ሙቢና ሀሠን ሦፊእና ቶፊቅ ሢጀምሩ አሠላሙአሊኩም ብለዉ እድገቡንገርልን ወላሂ ሢያናድዱ እደሠዉሙሥሊምሁኑ አሠላሙአሊኩም አይሉም ሆሆሆ ግንሚፍታየ አድናቂህነኝ ከሣዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Місяць тому

    ዙዙ ፋሚሊ ግን ትገርሚያለሽ አላህ ሃዲያ ይስጥሽሽሽ😢

  • @ሙሉመካነሠላሟ
    @ሙሉመካነሠላሟ Місяць тому

    ዙዙነች አይኔነው😳

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому

    ወይኔ ዛሬም100k አልገባም እረ ውዶች ገፋ እናርገው

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي Місяць тому +1

    ውይ ሥሥቅኮ ታምራለህ ሙቤ😂😂😂😂

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o Місяць тому

    ማሻአላህ ሚፍታህ ደስ ስትል አሰላሙ አለይኩም ብለክ ሶትል❤❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +1

    የኛዎቹ ሙስሊሞች ሲገርሙ ሙቤን ይሰድባሉ ሌሎቹን ልሙት ልሰቀል እያሉ ኩክኒያም ሁላ የራሳችሁን ሲያጠፋ እየመከራቹ ብታበረታቱ ምን ይጎልባችኋል

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu Місяць тому +3

    ሚስታህ።ወድማችን።ቡራንአሰንን።ሙቤን ሀይሚን ባንድ ላይአጣልን ተከፍተዋል

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому

    *ሶፊዬ❤ ሙቤ😍ምርጥ ቪድዮ ነው ሙፍታህ ጉዞ ወደፊት መቶሺ እናስገባው እኔን ደግም አስርሺ አስገቡኝ*

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Місяць тому

    የሶፊያ ሢገርማችሁ የባሠች መጣች ወይ ሡሪ ማሜ ጉድህን አላይህ ሚሥትህ አይ ጅዳ እዳለች ማሻ አላህ ነበረች አሁን በሡሪ አይ ግዜ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Місяць тому +1

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁሚፍታየ
    ልቤተሰብሯልበሠሙኑሞትመምዛት
    የመሬትመቀጥቀጥቀጥ
    የሞቱት
    የሀማስመሪበመገደሉ
    ጀነተልፍርዶስአላህእደድወፈቀኢስማኢልኑዱአዱርጉለት
    ሸሂድነትንምአላህይቀበለው
    ነስርንምአላህበቅርብያሳየን🎉🎉🎉🎉

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 Місяць тому

    አይ ኡሙ ዙዙ ምናመቀያየርሺ በሱሪ መሄድሺ

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 Місяць тому +3

    አስለም አለይኩም መልት የቀትው ሁሉሺ ሙስልም ነኝ ትይለሺ አር ጉድ ስለም ስለም ቱ

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh Місяць тому +1

      😢😢😢 ያሣዝናሉ

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o Місяць тому

    ሶፊያ ገግን አሰላሙ አለይኩም ብለሽ ለምን አትጀምሪም ???