ጀነራሎቹን ያሳቃቸው የአምፖሉ ማውረጃ ጉዳይ - ፍራሽ አዳሽ 18 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ -
Вставка
- Опубліковано 24 лип 2021
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ቀድመህ በቃላት የዘመትክ የሀገርህ ልጅ። በሀር ውስጥ ገብቶ የሚየልበ አሣ አልክ አድማጮች ጠፉ እንጂ አንተ ልክ ነበርክ ተባረክ
እውነት የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
Best idea
ብዙ ቁምነገር ፣ትምህርት የሚገኝበት አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅት ስለሆነ ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ።
ተሰጦ ልይ ናው ፍራሺ አዳሹ
እራሳችንን በፖለቲካ አዙሪት አዞረውን ነበረ ትንሽ ዘና እንበል እንጂ ተባረክ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️
በጣም እንጂ !!
ይሄም እኮ የህዝብ ስሜት ነው የተናገረው ፖለቲካ ነው በሚስብ በቅኔ እየነገረን ነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ምስራቅ ቆንጆ የምታዘጋጅዉ ፕሮግራም ምርጥ አስተማሪ የሃገርን ፍቅር ከፍ የሚያደረግ ነፍስን የሚያለመልም በተስፋ በጉጉት የሚጠበቅ ነዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰላም ለኢትዮጵያ
በጣም የሚገርም ተስጦ አስተዋይ ወጣት ፈጣሪ ይጠብቅ
በጣም እንጂ !!
ትክክል
ሻምበል ወደ ኮሎኔልና ጄኔራል ከፍ አይልም እንዴ?! ያውም በዚህ ዘመን... ዘላለም ሻምበል ሆኖ ይኖራል እንዴ ፍራሽ አዳሽ?!!! ምነው እነ ሻምበል ላይ ብቻ ናዳ ይወርዳል?!!!
በጣም ምርጥ ቅኔ
እያዝናና የሚያስተምር እጅግ በጣም ደስ የሚል ፣ ፀጋውኔ ያብዛልህ።
ውይ ተስፍሽ ድንቅ ስጦታ አለህ:: ቁምነገር ከሳቅ ጋር:: እግዚአብሔር ይባርክህ
ተስፍሽ በዘመናችን የተገኘህ ድንቅና ልዩ ወጣት ብቃትህ ይገርመኛል ወላሂ አቦ ሰላምህ ይብዛ ወዳጄ❤️🙏🇪🇹
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ፍራሽ አዳሽ ልዩ ስጦታና እይታ አለክ👌👌ከልብ እናመሰግናለን👏👏
አንተ ፊት ለፊት የተጋፈጥክ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ፡፡ ቅኔዎችህ የሚገርሙ ድምፅ አልባ እስናይፐር ናቸዉ፡፡ ልብ ያለዉ ልብ ቢል ልብ ያገኛል………
በጣም እንጂ !!
ትክክል የሚገባው ያውቀዋል
ሳይገባቸው የሚስቁት ነገር ይገርመኛል 😏😏😏
@@abdi525 BETAMM
YAA-MIACEBECEBUTESS???
በጣም 😂
ምስራቅ ተረፈ የኢትዮጵያ ተምሳሌት የምትሆን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዕንስት ነች::የዚህ ሁሉ መሰርት አንቺ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን ልብ ላለው አስተማሪ ፕሮግራም ነው፡፡
ክብሬ ተስፋዬን አመስግኑልኝ የዚህ መድረክ ህይወት ሰጪ ናትና።
ምርጥ ልጅ እኮ ነው በጨዋታ መልክ ቁም ነገር ነው የሚያስተላልፈው
ሰላም ኢትዮጵያን ይሄን ኮሜንት የምታነቡ!! ፍራሽ አዳሹን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እባካችሁ ሁላችንም ስለ ሀገራችን እንፀልይ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ! ስለሀገራችን ሰላም እንለምን!!
እመብርሃን ሀገራችን ተሰበልን
አሜን
እግዚአብሔር የሰጠህን ስጦታ እየተጠቀምክበት ያለህ የኪነጥበብ ሰው ነህ!
ቅኔዉ ይለያል ማርያምን አይዞህ በርታ ወንድሜ
💚💛❤ ፍራሽ አዳሽ ነጭ ነጯን እኮ ነው የምትናገረው አክባሪህ: አድናቂህ ነኝ😘💚💛❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቧን በምህረት ዓይኑ ይመልከትልን 🙏💚💛❤
ያማል ቅኔው ለገባው ቀላል አዙሪት ውስጥ ገብተናል በጣም ድቅ ወጣት አሁንም እውቀት ይጨምርልህ
የአንተን ፕሮግራም ሳላይ ያለፈኝ የለም ተስፋዬ አድናቂህ ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
ምርጥ መልክት አቤት ብቃት ትችላለህ 👌 አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
የኢትዮጵያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ
አስተዋቂዎ ስወድሽ ኮራ ጀነን ያልሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያክል ይስቃል አሉ የምርጦች ምርጥ😍
በጣም እንጂ !!
ትክክል
በትክክል እኔም ልሳቅ እንጂ 😂😂😂😂
እ
ክክክክክክክ
እምዬ ኢትዮጵያ ኩራቴ ክብሬ ለዘላለም ኑሪ::
ተስፍሽ ምርጥ አስተማሪ ነህ
ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ...የመከላከያውን ፍራሽ አድስልን😂😂😍😍
መከላከያ እዳተ ተኝተው አያድሩም
Mesfen 👌👍😂😂😂😂
አይገባቸውም እንጂ ልክ ልካቸው ነው የነገርካቸዉ። ቅኔ ይሉሃል ይሄ ነው . I appreciate you tesfe
No enough words to appreciate! ur extremely marvellous! Stay safe my bro !
አትድከም አይሰሙህም ምከኒያቱም በኤርፎን ጆሮአቸውን ዠግተውት እኔ አምለው
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ👍❤️🇪🇹
አቤት ይሂልጅ ስወደዉ ፍራሽ አዳሽ የ በርታ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ባንዲራው የጋና ነው 🤨🤨🤨🤨
ባንዲራውን ቀየርሽሁ እንዴ ሳትነግሪን አንቺ የኢትዪጵያ ባንዲራ ቀለሟ አረንጓዴ ፣ ቢጫ: ቀይ ።።።።።ነው የኔ ቆንጆ 🙋
ልዩ ነህ እናመሰግናለን
በጣም ይገርማል ከፊት የተቀመጡት የጦር መሪዎቹ ይስቃሉ በራሳቸው ነው የሚስቁት አይ ጉዳቸው የማይረቡ ነገ የፈሰሰው ደም ይፈርድባችኋል ትዋረዳላችሁ እወቁ ነግሮአችኋል ፍራሽ አዳሽ ደስታ አስመላሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏🙏🙏🙏❤
ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮያለዉ ይሥማ ምርጥ ትምህርት ነዉ ወድሜ ያሥተላለፈዉ አሏህ ይጠብቅህ
ተስፍሽ ምርጥ ነህ የግጥም በጃዝ የመድረክ አድማቂ ና አስተማሪ ምችት ይበልህ ላንተም ላዘጋጆችም ለሙያ ባልደረቦችህም ልባዊ አክብሮቴን ካለሁበት ከባህር ማዶ ሆኜ እጅ ነስቻለሁ ሰላምህንያብዛው
ወይኔ ይህን ልጅ በጣም ነው የምወደው የኔ ምርጥ
አንተ ጀግና ነህ ተባረክ
ምርጥልጀ
ተስፍሽ አንደበታችን! ልዩ ሰው❤🙏
ምሥራቅዬ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ!
በጣም እንጂ !!
What a talent! You have my great admiration indeed young man. I am glad that you are young to contribute more to your country.
በጣም ደስ የሚል ምሳሌ ወቅቱን የዋጀ ስለሆነ አንድም ኘሮግራምህ አያማልጠኝም በርታ
ወደፊት በሉለት አንድነቱ ባበበበት
ወደ ፊት በሉለት አረሙን ሳያድግ ይንቀልበት'
የሠማይ አባቴ የሃገሬን የኢትዮጵያን ልጆች አንድነትና ፍቅር ሳልሞት ስላሳየኸኝ ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን መሪዎቻችንን ጠብቅልን አጀግንልን አሜን!
ጥበብ ነህ አንተ እራስህ🥰
የኔ ቅኔ እንኳን ደህና መጣህ ስላየሁህ ደስ አለኝ በርታልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🥰🥰ኑርልን
በጣም ነው የምወደህበርታ ወንዲማችን
የድልድይ ምልክትህን ገልብጠህ መሰላል አድርገው አምፖል ታወርድበታለህ አለ😂😂😂😂ያማል ቅኔው
ጀግና እኮ ነህ ትችላለህ አይገልፀውም❤️
Tesfish you are talented and different keep it up
እነሱኑ ልክ ልካቸውን እየነገርካቸው ይስቃሉ
አንተን ነው እነርሱን?
@@alemuamare3167 ቅኔ አይገባህም መስለኝ በየትኛው ስልጣኔን ማንን እማግዳለሁ
በንግግርህ
@@alemuamare3167 በንግግሬ ምን ልማግዱኝ
Kelal
የቁዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ተፈጥሮ መርጠሀለች ። ክብርህ ፀጋህ ይብዛልህ
ምርጥ ልጂ ሰላምህን ያብዛልህ ወድሜ
በእውነት ከልቤ ያሳቀኝ ጥሩ መካሪ ግጥም ነው አመሰግናለሁ
ተስፍሽ ሁሌም አንደኛ👌
ምርጥ ሰው
በዚህ ዕውቀት ወንጌልን ላልሰሙት አሳማ ፡፡
ጀግና ነህ
Thanks brother
ይመችህ
ልብ ያለው ልብ ይበል መልእክት አለው
ምርጥ ሰዉ
ፈጣሪ ይባርክ👍👍👍🙏🙏🙏🙏
i am so impressed with this program
ስራችሁ እንደስማችሁ ነው ጦቢያዬ ኑሩልኝ ሁሌም እወዳችሆለው
ምርጥ መልክት ሰሚ ካለ የሚደንቅ ነገር ነው የምታስተምረን ልብ እንበል ።
መንፈስ እና ሻንበሎች የሚሰሩት ለኔ እንድገባይ በደንብ አስረድተኸኛል💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
አይገባቸውም እንጅ አንተ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ
ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ያረብ
ለገባው ትልቅ መለዕክት አለው ከልቡ ላደመጠው
ተስፍሽ በርታልን
ምነው ለአንድ ነፍስ ያ ሁሉ ሰልፍ👍🏽
ያማል ቅኔው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ለአብይ መሆኑ ነው
ተስፋሁን እደኔ እሚወደው ተስፋሁን አደንቅሀለሁ እወድካለሁ ስደተኛዋ ወገንክ
በጣም እንጂ !!
በጣም ቁም ነገር ያለው ቀልድ ነው!👍 እንዳውም ከቀልድህ ለአስተዋይ ቁም ነገሩ ይመዝናል ከጥልበት!!
ONE LOVE. ❤️ONE GOD. 🙏and. ONE ETHIOPIA 🇪🇹
ጎበዝ በርታ
Thanks
Thank you Ethiopia!
ለስካራቸው ደጋፊ ያረጉሀል
አዎ ህወሀትና ብልፅግና ሰክረዋል እኛን ደጋፊ አርገው ይጫወቱብናል።
Awesome, Keep going.
የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቅሕ
የኔ ወንድም እንዳያግቱህ!
Very good job! you are an exceptional talent. You reflect everyday life in our society.
እስቲ ከልብ አድምጡትና የህዝቡን ብሶት እዩልን ፍራሽ አዳሼ ምርጥ ሰው ነክ
I m happy to see you bro. you doing
Great job💚💚💛💛❤❤👌
አንተ የኢትዮጵያ ተስፋነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!ለሀገራችንም ሰላምና ብልፅግና ፈጣሪ ያቀዳጃት። እየበሉ የሚያባሉን ምሁርነን በዮች ከሰው ህይወት ይልቅ ሆዳቸው የሚበልጥባቸው የኢትዮጵና የህዝቦቿ ጠላቶ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው።
መውደቅ መነሳት ነው የሂወት መንገዱ !!! አድናቂህ ነኝ
ድንቅ የቅኔ ሰዉ
ኑርልን ወድማችን
ዋው ቃላት የለኝም ተስፍሽ እንቅጩን እየመረራቸው ያጨበጨቡ አሉ እያየዋቸው ነበር
ጀነራሉን ከፊት ለፊት አስቀምጦ ፖለተካ የተወነ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ተዋናይ ።
ለባጫ ልክ ልኩን ነገረው
አንደኛ
ለተማረ🙄ነው😍የምታወራው😅ያልተማረ😀ግን😭ፊትተቀምጧል
ባጫሰማ
@@tekatenbera686 0
እውነት ነው ጀግና ነው
You are just wounderful..😊💚💛❤👏🏾👏🏾
Fantastic Firashi Adashu . You making laughing just by your physical apearance OR dressing . Excellent job !!! I never seen in my life best comedian like you in ethiopian soil for 55 years !!! Goody Goody goody goody goody goody goody!!!
በጣም ጎበዝ.💯🥇🏆🏅👏👍🍾🎂🙋♀️
ከለንደን
Great stuff man! Keep it up GOD, bless you.
Amennn
ሁሌም እመሪ
ከገባን ከገባቸው ያንተ ቅኔ በቂ ነው
በርታ
አይዞህ
Great work ...push forward and scale up! Thanks
❤️❤️ Elsa beauty nt ❤️❤️ በጣም ምርጥ ነው ተመልከቱት
አስታዋዋቂዋን እርጋታዋ ሲያምር ተስፊ በርታ
ምርጥ ሰው ኑርልን
betam new miwodih firash adash bezih ketilibet