Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት አንተን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ዘመንህ የይባረክ
❤❤
2:07 😂@@Lelenasamuel
ወይ የቅኔው አባት ተስፍሽ /ፍራሽ አዳሽ /ያማል ቅኔው የሚሰማው ካለ ጆሮ ያለው ይስማ ወንድሜ እውነታው ይህ ነው ።ተስፍሽ በጥበብና በሞገስ በእድሜና በጤና በሰላምና ለፍቅር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 👍👍👍👍👌👌👌
አንተ ፍራሽ አዳሽ ሳትሆን አዕምሮ አዳሽ ነህ እድሜ ይስጥልን ።
😅⁹😅😅😅😅😅😅😅😅😅0i
የልጅ አዋቂ ባለ ቅኔ ዘመንህ ይባረክ
ጀግና ነህ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅህ ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነህ እናመሰግናለን ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤ ልብ ያለው ልብ ብሎ ያዳምጥ እባካችሁ ተስፍው ይቅርብን ትዝታችንን አትውሰዱብን ልጅነታችንን አትንጠቁን አብሮነታችንን አታበላሹብን ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ !!!
❤❤❤❤
ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዛ የምታዝናና ምርጥ ሰው
አንተን አለማድነቅ አይቻለም።ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏
exactly!
Amen ❤
አንተን አለማደንቅ አይቻልም ፍራሺ አዳሹ ሺአመት ኑር ምርጥ ኢቶጽይዊ❤💛💚
ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ የሰማው አቤት ትምህርት
Me too I listen once every week!
ድንቅ እይታ፣ ድንቅ ሥራ፣ ድንቅ አቀራረብ፣ ድንቅ ቁርኝት ከተደራሲህ ጋር። አስደማሚ።
ምርጥ ቁም ነገር አዘል መልእክት እናመሰግናቸዋለን
ታላቅ፣ክብር፣ለጦቢያ፣አዘጋጆች፣እንዲሁም፣ለወንድሜ፣ተስፋሁን፣ከበደ፣እግዚአብሔር፣ያቆይልኝ።እጅግ፣በጣም፣ከልቤ፣አመሰግናችዃለሁ።
በእውነት በጉጉት ከምጠብቀው አንዱፕሮግራም ነው! ተስፍሽ እግዚአብሔርርባርክህ!ባጠቃላይ የጦቢያ አባላት ተባረኩ!
"ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም" ረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤
ምርጥ ፣እውነትን ያለፍርሀት በአደባባይ የሚገልጽ መማር ለሚፈልግ አስተማሪ ነህ
ማዉራቱ ምን ያደርጋል የሚያወራዉ ሌላ የሚሞተዉና የሚቆስለዉ ሌላ
እና እሱ ይሙት???
bifor
የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋው ፍርሃት ኑሮው አስማት ሁነዋል አለ ፍራሽ አዳሽ 😭
You’re great society’s teacher, amazing performance
የዘመኑ እውነት ያለፍርሃት የምትናገር የሃይማኖት አባቶች ፈርተውና አድርባዮች በሆኑበት ዘመን አንተ ምዕመን ሐዋርያ ብዬሃለሁ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክልህ
ተወዳዳሪ ያልተገኘልህ ነህ 👏👏👏👏
በጣም ጎበዝ ታታሬ ወጣት ነህ ህዝባችን በቀልድ መልክ የምታቀርበውቁምነገር ትልቅ ትምህርት ነው ግንግን ለጊዜው እንጅ ለነገ አንሳታውስም አንተ ግን በርታ
እግዚአብሔር ያሳግህ አንተ ልዩ ነህ
Teshish I really missed you. You are a voice for many in a funny way.
በጣም ሚገርም ስራ ነው ምሰራው ተስፍሽ በርታልኝ ትመቸኛለህ😍🙏🙏
ላተቃልየለኝምአባቴበሰላምኑርልን
ተስፍሽ ምርጣችን ቅኔ የሆንክ ልጅ አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ድንቅ ሰዉ ሠላም ለእናት ሀገር💚💛💔
የኔ ናዝራዊ የሃገሬ ልጅ ታላቅ ትምህርት አዘል መልዕክት እያስተላለፍክ ነዉ። ዳሩ ግን የኢቲዮጵያ ህዝብ ሲቀጠቅጡትም መጀዘብን የመረጠ ይመስላል። በርታ በርታ👍🏼👍🏼👍🏼
ናዝሬቶች ይችላሉ ❤❤❤
@@saraabraham7039 ትክክል ነሽ። ናዝሬት የኢቲዮጵያ ዉበት!ናዝራዊት ነሽ?
ህዘብ እንደ ህዝብ ጀዝቦ አያውቅም ምናልባት የተናጠል ክፍተት ሊኖር ይችላል። ተስፍሽ ግን ልክና ለከት ያለውን አለ።
አንድ አረፍተ ነገር ሲናገር ብቻ መስማት ይቀይር ነበር። እግዚያብሔር ልብ ይስጠን።
@@ketemagetachew5873 ተዋ ! ህዝቡ ባይጃዝብ ነው የግፍ ተባባሪ የሆነው ። ህዝቡ'ማ ጀዝቧል :: መረዳት ያቃተህ አብረህ ስለ ጀዘብክ ይሆናል። ይቅርታ ወንድሜ :: የራሱ ወገን ከራሱ ወገን ሲዋጋ መፎክርና እንደጀግና ራስን መቁጠር፣ አንዱ እየሞተ ሞቱ እኔ ቤት አልገባምና ሁሉም ሠላም ነው ብሎ ተዘርፍጦ መቀመጥም መጀዘብ ነው:: ሲቆሰቁሱት ኣለመንቃት ራሱ....
ተስፍዬ እንዲሁም አርትን ሳላመሰግን አላልፍም አዝናኝም አስተማሪም መካሪም ዝግጅት እጅግ የምናፍቀው ፕሮግራም በርቱልኝ
ሁልጊዜ የምናገረው ኢትዮጵያ ሄጄ ያደግኩበትን ኢትዮጵያ ደግሜ ያየሁት ጦቢያ ምሽትና ዯዲ አቢሲንያ ብቻ ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስ
አተ የኤፍሬምና የቾቤ ወንድም ነህ ግን የምር ተአምረኛ ሰውነህ በጣም ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሮ
በጣም ግሩም የሆንክ ያገሬ ልጅ ያውም የሰፈሬ እንዴት እንደምወድህ በጣም ነው ማደንቅህ
ምርጥ የምርጦች ምርጥ !!!
የኔ ጅግና 🦁🦁🦁🦁🦁አነበሳ ብዬካለው እግዞቤር ይጠብቅክ።ከምችም ከመጋኛ እር ከመቀኛም ማለቴ ።ነው
This man is so genius with full humanity in his heart .
መልካም ሰው, ግንብ አይሰራም ድልድይ ያበጃል እንጂ....ተባረክ
የሳሎኑና የምኝታቤቱ😂😂😂👌👌👌ትመቸኛለህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እረ ተስፍሽ ዘመኑ የጅቦች ነው ተመስገን ደሳለኝን መመልከት አለብህ እውነት ጠፍቶ ውሽት የነገስበት ዘመን ላይ ነን ወንድሜ ትንሽ አረፍ እያልክ እንወድካለን ህዝባችን እንደሁ ለሽ ብሎ ተኝቷል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
ተስፍሽ ዉስጤጤጤጤ ይመችህ bro..
እንዳተ አይነቱን ሰው ያብዛልን 🦹♂️🦹♂️🦹♂️🦹♂️
Thanks!
Great comedian🌷, for those who have ears let them hear.
ድንቅ አርቲስት!!!ጀግና ባለሙያ!!!ረዥም አድሜ??
እሚገርም ስጦታ ፣በርታ።
ተስፍሽዬ ቢገባቸው ተናግረሀል ልቦና ይስጠን
ታላቅ ረቂቅ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ ።
የልጅ አዋቂ ነክ ❤
ትዝታችንንማ በየቀኑ ነጠቁን እንጂ በኛ ጊዜ እራሱ ቀረ ምኑን እንነገር ሁሉም ለየ ቅል ሆነብን ሠማይ እና ምድር ትዝታችንን መልሱልን 🙏💚💛💔👈✌️
ሰማይና ምድር የፈጣሪ ፍጥረት ናቸው መመለስ አይችልም ሁሉን የፈጠረው ፈጣሪ መልስልን በይአላህ ይመልስልን ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን
ምርጥ ሰው ሚሰማ ቤኖር ሚስማ የለም እንጅ
ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏
We love u it is amazing I don’t know what to say keep up
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንገርልኝ ያሎሰዱብን ነገር የለም ሁሉ ድሮ ቀረ ወንድሜ ።
ተሰፋና ትዝታ አሁን ተሰፋ የማይከበርና የማይታሰብ ሆኗል 😊 ድንቅ አነጋገር 👍🙏
እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እቺን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ከክፋት ውጪ
Kifatim bihon 😂😂😂😂😂
@@TD-iq1ew አላልኩም ከክፋት ውጪ መጥፎ ነገር የምትመኙ ከሆነ አይሳካላችሁ
Amen tilik ababal lantem wendime
የአንተ አይነቱን እሩቅ ተመልካች ልበ ብርሀን ያብዛልን ተስፋው
ተስፍሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ይመችህ አቦ ትችላለህ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።በምሕረቱ እያቆመንበቸርነቱ እየደገፈንበረድኤቱ እያኖረንዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን !ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
አሜን
አንተ ሁሌም ትለያለህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ🙏
ከታሪክ መማር የማንችለው እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ይመስለኛል። ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ትላንት አብረነው ብዙ መከራ ያሳለፍነውን ወገን እድል አገኘን ብለን የካብ ድንጋይ ልናወርድበት ጡንቻችንን እናጎለብታለን። ግን ጊዜ ደግሞ መልሶ ባለጊዜውን ይገለብጠዋል። በግፍ የሰበሰበም የተሰበሰበበትም እኩል ይሰቃያሉ አንዱ በድሎት መርቅኖ አንዱ በስቃይ ደንብሮ። ለሁሉም ሚበጀው ትላንትን አስቦ ለነገ ትውልድ ግንብ ሳይሆን ድልድይ እንድንሰራ ቢሆን ለሁላችንም ይበጀናል።"ግንቡን አፍርሰን ድልድይ እንሰራለን" ተብለን መሰለኝ ለውጡን የደገፍነው የታለ ታዲያ????!!!
እኧወነት ነውትዝታ እና ተስፈያ ማለትየነበረች ሀገርእንደ ነበረች በተሻለ መንገድ ማስቀጠል
ሰንቴ ኢትዮጽያ መጥቼ ይህንን ፐሮግራም ለመከታተል እንደጉዋጋሁ ተመልሻለሁ ከአንዴም ሁለቴ እና ከተቻለ የት አንደሚታይ ብታሰተዋዉቁ ደሰ ይለኛል
ባልሳሳት አዲሱ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዳራሽ ካዛንቺስ አካባቢ ነው።
Frashe adashe you are the best actor God bless you
Wow this touched me in special way. Powerful. I am sure our strangles in life are different but everyone sees themselves in this.
Educational performance, hopefully All Ethiopian listen/watch this. Thank you
በርታ ያገሬ ልጅ ወንድ ልጅ በወንድ ልጅ አይስቅም ይመችህ
እኮራብሀለው ወንድሜ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን
የቅኔው አባት ✊🏼️💪🏿💪🏿
I don’t know much but able to speak freely like this seems a pinch of democracy to me.
Really?
Exactly.
ጅል
Great poet man
ጦቢያ ይህ የምታቀርቡት ደስ ይለኛል በቱልን
ከዛ በኋላ እኔደተመኘኋት ሆና ጨዋታው 😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍
Hi you are the best no word GOD BLESS ETHIOPIA❤
u r #1
በጣም አስቂኝ ከቁም ነገር የሚያቀላቅል ጎበዝ ተሰጥኦ! አዲስ አበባ ነው ያለው ?
ተስፍሽ እንኳን ደና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር
የኢትዮጵያ ጃግና ነህ የገባ ይናገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ ወድሀለው
Wow, very talented guy
Thank You So Much ,am Proud of You. STAY Blessed
በጣም ሠርሥሮ እሚገባና እያዝናና በግልፅ ሀሳቡን የሚያንሸራሺር ጀግና የዘመናቺን ነብይ ብለው ማጋነን አይሆንብኝም
ይሄን comment ምታነቡት ሁሉ በያላቹሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ
😂
Amen amen
አሜን🙏
@@Lelenasamuel ፡
@@Lelenasamuel 9
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
ትዝታ ታሪክ ነው
With this piece, you are at your best. Keep it up Tesfish, keep it up!!!!!!!!
Brilliant👏👏👏
በጣም ጥሩ የሚባል የመድረክ ትወና ተውኔት አለህ በርታ ተስፍሽ ግን እንደ አስተያየት ቢስተካከል የበለጠ እምለው ቢኖር እንቅስቃሴዎችህን እና ድምፅህን ለሁሉም ተመልካች ተደራሽ እንዲሆን አድርግ ማለትም ካንድ ቦታ ረዘም ያለ ቀቂቃ በምትቆምበት በቀኝ እና በግራ በኩል ከማዕን (ኮርነር) ያሉትን ተመልካቾችንም የጋበዘይሁን።
Tesfesheye tebarek God yetbkehe kenze tekulawoch
እግዚአብሄር. ይጠብቅህ. አብዝቶ. !ለነሱም. ጥሩ. መልእክት ነዉ. አይጠቀሙበትም. እንጂ. ! በዚህ መልክ. ሰዎች. ደካማ. ጎናቸዉን. ተርድተዉ. ወደ መልካም ነት. ቢለዉጡት. ምናህል. ባድግን. ነበር!
ተስፋሁን እድሜእና የጤና ይስጥህ እግዝአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
Great 👍🏽 🙏🏽💕
ምርጥ አነጋገር ይመችህ
...... ፍራሽ አዳሽ :የኔ ምርጡ የጥበብ ሀሸሽ :ሱስ ሆነብኝ ያንተ ግጥም ሁሌ ሲመሽ:...... በርታልኝ የኔ ምርጡ ኮሜዲያን ......
You the best ❤️well done 💚💛❤️
ትክክል
እግዚአብሄር ይጠብቅህ መጥፎ ግዜላይ ነው ያለነው እንዲያው ቅኔው ከገባቸው
nice lesson from this
ውይ ከንቲባው 😄😄😄😄
አይ አንተ ልጅ እንደው ምትሀት ነህ እውነት ረጅም ኑርልን……
yenea tewelede jeguena sayetala astemari!astaraki!Asetewaye bale kena zemenehen yebarekelehe yeleje teleke
ጎበዝ!
Love it long live to you, and the audience. ትልቅ ትምህርት ያለው ቀልድ. ትዝታችን አትኩብን!!!
Keep up the good work bro!
በእውነት አንተን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ዘመንህ የ
ይባረክ
❤❤
2:07 😂@@Lelenasamuel
ወይ የቅኔው አባት ተስፍሽ /ፍራሽ አዳሽ /ያማል ቅኔው የሚሰማው ካለ ጆሮ ያለው ይስማ ወንድሜ እውነታው ይህ ነው ።ተስፍሽ በጥበብና በሞገስ በእድሜና በጤና በሰላምና ለፍቅር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 👍👍👍👍👌👌👌
አንተ ፍራሽ አዳሽ ሳትሆን አዕምሮ አዳሽ ነህ እድሜ ይስጥልን ።
😅⁹😅😅😅😅😅😅😅😅😅0i
የልጅ አዋቂ ባለ ቅኔ ዘመንህ ይባረክ
ጀግና ነህ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅህ ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነህ እናመሰግናለን ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤ ልብ ያለው ልብ ብሎ ያዳምጥ እባካችሁ ተስፍው ይቅርብን ትዝታችንን አትውሰዱብን ልጅነታችንን አትንጠቁን አብሮነታችንን አታበላሹብን ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ !!!
❤❤❤❤
ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዛ የምታዝናና ምርጥ ሰው
አንተን አለማድነቅ አይቻለም።
ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏
exactly!
Amen ❤
አንተን አለማደንቅ አይቻልም ፍራሺ አዳሹ ሺአመት ኑር ምርጥ ኢቶጽይዊ❤💛💚
ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ የሰማው አቤት ትምህርት
Me too I listen once every week!
ድንቅ እይታ፣ ድንቅ ሥራ፣ ድንቅ አቀራረብ፣ ድንቅ ቁርኝት ከተደራሲህ ጋር። አስደማሚ።
ምርጥ ቁም ነገር አዘል መልእክት እናመሰግናቸዋለን
ታላቅ፣ክብር፣ለጦቢያ፣አዘጋጆች፣እንዲሁም፣ለወንድሜ፣ተስፋሁን፣ከበደ፣እግዚአብሔር፣ያቆይልኝ።እጅግ፣በጣም፣ከልቤ፣አመሰግናችዃለሁ።
በእውነት በጉጉት ከምጠብቀው አንዱፕሮግራም ነው! ተስፍሽ እግዚአብሔርርባርክህ!
ባጠቃላይ የጦቢያ አባላት ተባረኩ!
"ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም" ረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤
ምርጥ ፣እውነትን ያለፍርሀት በአደባባይ የሚገልጽ መማር ለሚፈልግ አስተማሪ ነህ
ማዉራቱ ምን ያደርጋል የሚያወራዉ ሌላ የሚሞተዉና የሚቆስለዉ ሌላ
እና እሱ ይሙት???
bifor
የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋው ፍርሃት ኑሮው አስማት ሁነዋል አለ ፍራሽ አዳሽ 😭
You’re great society’s teacher, amazing performance
የዘመኑ እውነት ያለፍርሃት የምትናገር የሃይማኖት አባቶች ፈርተውና አድርባዮች በሆኑበት ዘመን አንተ ምዕመን ሐዋርያ ብዬሃለሁ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክልህ
ተወዳዳሪ ያልተገኘልህ ነህ 👏👏👏👏
በጣም ጎበዝ ታታሬ ወጣት ነህ ህዝባችን በቀልድ መልክ የምታቀርበውቁምነገር ትልቅ ትምህርት ነው ግንግን ለጊዜው እንጅ ለነገ አንሳታውስም አንተ ግን በርታ
እግዚአብሔር ያሳግህ አንተ ልዩ ነህ
Teshish I really missed you. You are a voice for many in a funny way.
በጣም ሚገርም ስራ ነው ምሰራው ተስፍሽ በርታልኝ ትመቸኛለህ😍🙏🙏
ላተቃልየለኝምአባቴበሰላምኑርልን
ተስፍሽ ምርጣችን ቅኔ የሆንክ ልጅ አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ድንቅ ሰዉ
ሠላም ለእናት ሀገር💚💛💔
የኔ ናዝራዊ የሃገሬ ልጅ ታላቅ ትምህርት አዘል መልዕክት እያስተላለፍክ ነዉ። ዳሩ ግን የኢቲዮጵያ ህዝብ ሲቀጠቅጡትም መጀዘብን የመረጠ ይመስላል። በርታ በርታ👍🏼👍🏼👍🏼
ናዝሬቶች ይችላሉ ❤❤❤
@@saraabraham7039 ትክክል ነሽ። ናዝሬት የኢቲዮጵያ ዉበት!ናዝራዊት ነሽ?
ህዘብ እንደ ህዝብ ጀዝቦ አያውቅም ምናልባት የተናጠል ክፍተት ሊኖር ይችላል። ተስፍሽ ግን ልክና ለከት ያለውን አለ።
አንድ አረፍተ ነገር ሲናገር ብቻ መስማት ይቀይር ነበር። እግዚያብሔር ልብ ይስጠን።
@@ketemagetachew5873 ተዋ ! ህዝቡ ባይጃዝብ ነው የግፍ ተባባሪ የሆነው ። ህዝቡ'ማ ጀዝቧል :: መረዳት ያቃተህ አብረህ ስለ ጀዘብክ ይሆናል። ይቅርታ ወንድሜ :: የራሱ ወገን ከራሱ ወገን ሲዋጋ መፎክርና እንደጀግና ራስን መቁጠር፣ አንዱ እየሞተ ሞቱ እኔ ቤት አልገባምና ሁሉም ሠላም ነው ብሎ ተዘርፍጦ መቀመጥም መጀዘብ ነው:: ሲቆሰቁሱት ኣለመንቃት ራሱ....
ተስፍዬ እንዲሁም አርትን ሳላመሰግን አላልፍም አዝናኝም አስተማሪም መካሪም ዝግጅት እጅግ የምናፍቀው ፕሮግራም በርቱልኝ
ሁልጊዜ የምናገረው ኢትዮጵያ ሄጄ ያደግኩበትን ኢትዮጵያ ደግሜ ያየሁት ጦቢያ ምሽትና ዯዲ አቢሲንያ ብቻ ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስ
አተ የኤፍሬምና የቾቤ ወንድም ነህ ግን የምር ተአምረኛ ሰውነህ በጣም ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሮ
በጣም ግሩም የሆንክ ያገሬ ልጅ ያውም የሰፈሬ እንዴት እንደምወድህ በጣም ነው ማደንቅህ
ምርጥ የምርጦች ምርጥ !!!
የኔ ጅግና 🦁🦁🦁🦁🦁አነበሳ ብዬካለው እግዞቤር ይጠብቅክ።ከምችም ከመጋኛ እር ከመቀኛም ማለቴ ።ነው
This man is so genius with full humanity in his heart .
መልካም ሰው, ግንብ አይሰራም ድልድይ ያበጃል እንጂ....ተባረክ
የሳሎኑና የምኝታቤቱ😂😂😂👌👌👌ትመቸኛለህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እረ ተስፍሽ ዘመኑ የጅቦች ነው ተመስገን ደሳለኝን መመልከት አለብህ እውነት ጠፍቶ ውሽት የነገስበት ዘመን ላይ ነን ወንድሜ ትንሽ አረፍ እያልክ እንወድካለን ህዝባችን እንደሁ ለሽ ብሎ ተኝቷል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
ተስፍሽ ዉስጤጤጤጤ ይመችህ bro..
እንዳተ አይነቱን ሰው ያብዛልን 🦹♂️🦹♂️🦹♂️🦹♂️
Thanks!
Great comedian🌷, for those who have ears let them hear.
ድንቅ አርቲስት!!!ጀግና ባለሙያ!!!ረዥም አድሜ??
እሚገርም ስጦታ ፣በርታ።
ተስፍሽዬ ቢገባቸው ተናግረሀል ልቦና ይስጠን
ታላቅ ረቂቅ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ ።
የልጅ አዋቂ ነክ ❤
ትዝታችንንማ በየቀኑ ነጠቁን እንጂ በኛ ጊዜ እራሱ ቀረ ምኑን እንነገር ሁሉም ለየ ቅል ሆነብን ሠማይ እና ምድር ትዝታችንን መልሱልን 🙏💚💛💔👈✌️
ሰማይና ምድር የፈጣሪ ፍጥረት ናቸው መመለስ አይችልም ሁሉን የፈጠረው ፈጣሪ መልስልን በይ
አላህ ይመልስልን ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን
ምርጥ ሰው ሚሰማ ቤኖር ሚስማ የለም እንጅ
ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏
We love u it is amazing I don’t know what to say keep up
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንገርልኝ ያሎሰዱብን ነገር የለም ሁሉ ድሮ ቀረ ወንድሜ ።
ተሰፋና ትዝታ አሁን ተሰፋ የማይከበርና የማይታሰብ ሆኗል 😊 ድንቅ አነጋገር 👍🙏
እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
እቺን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ከክፋት ውጪ
Kifatim bihon 😂😂😂😂😂
@@TD-iq1ew አላልኩም ከክፋት ውጪ መጥፎ ነገር የምትመኙ ከሆነ አይሳካላችሁ
Amen tilik ababal lantem wendime
የአንተ አይነቱን እሩቅ ተመልካች ልበ ብርሀን ያብዛልን ተስፋው
ተስፍሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ይመችህ አቦ ትችላለህ።
ፈጣሪ ይጠብቅህ።
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
አሜን
አንተ ሁሌም ትለያለህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ🙏
ከታሪክ መማር የማንችለው እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ይመስለኛል።
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ትላንት አብረነው ብዙ መከራ ያሳለፍነውን ወገን እድል አገኘን ብለን የካብ ድንጋይ ልናወርድበት ጡንቻችንን እናጎለብታለን። ግን ጊዜ ደግሞ መልሶ ባለጊዜውን ይገለብጠዋል።
በግፍ የሰበሰበም የተሰበሰበበትም እኩል ይሰቃያሉ አንዱ በድሎት መርቅኖ አንዱ በስቃይ ደንብሮ።
ለሁሉም ሚበጀው ትላንትን አስቦ ለነገ ትውልድ ግንብ ሳይሆን ድልድይ እንድንሰራ ቢሆን ለሁላችንም ይበጀናል።
"ግንቡን አፍርሰን ድልድይ እንሰራለን" ተብለን መሰለኝ ለውጡን የደገፍነው የታለ ታዲያ????!!!
እኧወነት ነው
ትዝታ እና ተስፈ
ያ ማለት
የነበረች ሀገር
እንደ ነበረች በተሻለ መንገድ ማስቀጠል
ሰንቴ ኢትዮጽያ መጥቼ ይህንን ፐሮግራም ለመከታተል እንደጉዋጋሁ ተመልሻለሁ ከአንዴም ሁለቴ እና ከተቻለ የት አንደሚታይ ብታሰተዋዉቁ ደሰ ይለኛል
ባልሳሳት አዲሱ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዳራሽ ካዛንቺስ አካባቢ ነው።
Frashe adashe you are the best actor God bless you
Wow this touched me in special way. Powerful. I am sure our strangles in life are different but everyone sees themselves in this.
Educational performance, hopefully All Ethiopian listen/watch this.
Thank you
በርታ ያገሬ ልጅ ወንድ ልጅ በወንድ ልጅ አይስቅም ይመችህ
እኮራብሀለው ወንድሜ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን
የቅኔው አባት ✊🏼️💪🏿💪🏿
I don’t know much but able to speak freely like this seems a pinch of democracy to me.
Really?
Exactly.
ጅል
Great poet man
ጦቢያ ይህ የምታቀርቡት ደስ ይለኛል በቱልን
ከዛ በኋላ እኔደተመኘኋት ሆና ጨዋታው 😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍
Hi you are the best no word GOD BLESS ETHIOPIA❤
u r #1
በጣም አስቂኝ ከቁም ነገር የሚያቀላቅል ጎበዝ ተሰጥኦ! አዲስ አበባ ነው ያለው ?
ተስፍሽ እንኳን ደና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር
የኢትዮጵያ ጃግና ነህ የገባ ይናገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ ወድሀለው
Wow, very talented guy
Thank You So Much ,am Proud of You. STAY Blessed
በጣም ሠርሥሮ እሚገባና እያዝናና በግልፅ ሀሳቡን የሚያንሸራሺር ጀግና የዘመናቺን ነብይ ብለው ማጋነን አይሆንብኝም
ይሄን comment ምታነቡት ሁሉ በያላቹሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ
😂
Amen amen
አሜን🙏
@@Lelenasamuel ፡
@@Lelenasamuel 9
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
ትዝታ ታሪክ ነው
With this piece, you are at your best. Keep it up Tesfish, keep it up!!!!!!!!
Brilliant👏👏👏
በጣም ጥሩ የሚባል የመድረክ ትወና ተውኔት አለህ በርታ ተስፍሽ
ግን እንደ አስተያየት ቢስተካከል የበለጠ እምለው ቢኖር እንቅስቃሴዎችህን እና ድምፅህን ለሁሉም ተመልካች ተደራሽ እንዲሆን አድርግ ማለትም ካንድ ቦታ ረዘም ያለ ቀቂቃ በምትቆምበት በቀኝ እና በግራ በኩል ከማዕን (ኮርነር) ያሉትን ተመልካቾችንም የጋበዘይሁን።
Tesfesheye tebarek God yetbkehe kenze tekulawoch
እግዚአብሄር. ይጠብቅህ. አብዝቶ. !
ለነሱም. ጥሩ. መልእክት ነዉ. አይጠቀሙበትም. እንጂ. ! በዚህ መልክ. ሰዎች. ደካማ. ጎናቸዉን. ተርድተዉ. ወደ መልካም ነት. ቢለዉጡት. ምናህል. ባድግን. ነበር!
ተስፋሁን እድሜእና የጤና ይስጥህ እግዝአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
Great 👍🏽 🙏🏽💕
ምርጥ አነጋገር ይመችህ
...... ፍራሽ አዳሽ :
የኔ ምርጡ የጥበብ ሀሸሽ :
ሱስ ሆነብኝ ያንተ ግጥም ሁሌ ሲመሽ:
...... በርታልኝ የኔ ምርጡ ኮሜዲያን ......
You the best ❤️well done 💚💛❤️
ትክክል
እግዚአብሄር ይጠብቅህ መጥፎ ግዜላይ ነው ያለነው እንዲያው ቅኔው ከገባቸው
nice lesson from this
ውይ ከንቲባው 😄😄😄😄
አይ አንተ ልጅ እንደው ምትሀት ነህ እውነት ረጅም ኑርልን……
yenea tewelede jeguena sayetala
astemari!astaraki!Asetewaye bale kena zemenehen yebarekelehe yeleje teleke
ጎበዝ!
Love it long live to you, and the audience. ትልቅ ትምህርት ያለው ቀልድ. ትዝታችን አትኩብን!!!
Keep up the good work bro!