ስለ ስማርት ፖሉ ያልተሰማው ሚስጥር | ጉድ ያስባለው ድብቅ ቴክኖሎጂ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

КОМЕНТАРІ • 36

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030 3 місяці тому +11

    አጀግ ውድ ልጅ ነህ ከፖለቲካ እና ከሟርት ዜና ይልቅ የአንተ በጣም የተሻለ ነው በርታ እውነት እውነቱን ብቻ ለመስማት ለመደነቅ የፈለገ ያንተን ዜና ይመልከት።

    • @worldlie6396
      @worldlie6396 2 місяці тому

      እውነትን ለሚጣለ ሰው ምቹ ሚዲያ!!

  • @atsede-sj6tr
    @atsede-sj6tr 3 місяці тому +4

    የኢትዩጵያን ዉድቀትና ጭንገፋን በሚያወሩ መካከል አንተ መልካም መልካሙን ተናገርክ ጌታ ይባርክህ ሰለቸን ክፉ ነገር መስማት

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs 3 місяці тому +4

    ስለመረጃው እናመሰግናለን 🙏

  • @TirfeBekele-p2w
    @TirfeBekele-p2w 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ለዘላለም ይባርክ።ጠቅላይ ሚኒስቴሩንም ጤናና ሰላም ይስጣቸው❤❤❤

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 3 місяці тому +4

    ተዓምር ነው 🙏🙏❤💪💪💪

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 3 місяці тому +4

    Smart city for Smart people!!!

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +4

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +2

    ▪️▫️Thank you #Hulu_Daily 😊👍 ... 💚💛❤️

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl 2 місяці тому

    መልካም ነገር ተናገርክ ተባረክ

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 3 місяці тому +2

    አብዛኞቹ፡እውነተኛ፡ጀግና፡መሪዎቻችን፡እና፡ህዝብ፡ከአስመሳይ፡ምቀኛ፡ባለስልጣኖች፡ክፋት፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ይጠብቃችሁ፡"ወርቅ፡ቢያነጥፉለት፡ፋንዲያ"የሚል፡ወገን፡እንደነበር፡አሁንም፡እንዳለ፡ወደፊትም፡እንደሚኖር፡እውነት፡ነው።መፍትሔው፡ከግፍ፡በመራቅ፡በእውነትና፡በፍትህ፡ጠንክሮ፡በመስራት፡አሻራችሁን፡በታሪክ፡አሳርፋችሁ፡ማለፍ፡በእውነቱ፡መታደል፡ነው።ኢንሻአላህ።

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 місяці тому

    ደስ የሚል ዜና

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour 2 місяці тому

    ዝናብ ጠብ ሲል መብራት የሚጠፋበት ከተማ ዉስት ቁጭ ብለህ ስለ Smart city ታወራለህ? ትንሽ የሚመስል ነገር እናውራ ጎብዝ

  • @TemesgenKasaye
    @TemesgenKasaye 2 місяці тому +1

    የምቶለፍለት ምሦሦና መሣሪያ ለጥቂቶች ደህንነት ሲባል በውድ አንጡራ ሀብት የተገነባ መሆኑ የሣዝናል እንጂ አያስገርምም ይልቅ መንግስ ለብዙሃን ዜጎች ሠላምና ደህንነት ትኩረት መስጠት ተቀዳሚ ሃላፊነቱ ተዘንግቶሃ ለደቂቃ እንኳን በየመንገዱ ስለሚታገቱና ስለሚገደሉ ዜጎች ብታስብና ህሊናህ ለእውነት ቦታ ካለውና ልብ ካለህ ስለዚህ እውነታ ዘግብ ።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 місяці тому

    ወይ እስማርት ምሶሶ ምንም አይቀረውም በለኛ ጋዜጠኛ ምን ሊሰራነው አብይ እኛስ አገር አትሰራም

  • @NatiiNatii-ng4jk
    @NatiiNatii-ng4jk 3 місяці тому +1

    የግርማዊ ነው!

  • @BurtukanBut
    @BurtukanBut 2 місяці тому

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @YegofaworkAschenaki-bw7xy
    @YegofaworkAschenaki-bw7xy 3 місяці тому +2

    ወደ ገደለው መግባት አትችልማ

  • @getnetgebabo3255
    @getnetgebabo3255 2 місяці тому

    ምንም የለዉም አስተካዬችን ጠይቅ!!!

  • @abdusamedsharif2924
    @abdusamedsharif2924 3 місяці тому

    👍 goood

  • @tebassetube633
    @tebassetube633 2 місяці тому

    በማን ነው የተሠራው 7:09

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Місяць тому

    አዎ የዜንዶ ሥራ እያዴነቃችሁ ልትሞቱ ነውን በእትዮጵያ ላይ ሴው እዬገዴሉ ችግኝና መንገድ መብራት እያሼብሬቁ ነው ለማይኖርባት ሀጌር ሴው ያስወገዴመንገድና ቤት ይሴራሉ እግዝአቤሔር ቃል በመጬሬሻ ዜመን ቤት ሠሪ ይቤዛል ነገር ግን የምኖር ሰው የሌም ቤቴ ይሴራሉ አይኖሩ በትም ይላል ቃሉ የክፉ መሪውን አታድንቁ ያዴነቅናቼው ዛሬ የታሉ ይኼም ያልፋል የማይያልፌውን እግዝአቤሔርን ከኛጋር አድንቁት እንጅ በዋዛ የምያልፈው አትሼወዱየዜንዶ ጥቤብነውና አናዴንቅም ዜንዶ የጥንቴ ጤላትነውና እንጤላሌን አንወድም የም ዴነቄው ሴው በሀገሩ በሰላም ስኖር ብቻ ለማድነቅ ይመቻል እንጅ በሴውጥላቻ የሴክሬው ክፉ መሪ መንም ብሴራ አያስ ደንቅምና ይኼንሥራውን የእስራኤል አምላክ ከሀጌራችን ይነቄለውሀሌቴኛ ስለመብራትና ስሌ መንገድ ስሌቤትሥራ አትንጌሩንመጄመርያ ሴለምእናገኝ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 місяці тому +4

    መብራት በቂ ለሕዝብ ሳይቀርብ የመንገድ ዳር ብርሀን ብዛት ምንድነው ?? ፈብሪካ እንዲስቱሪ እርሻ አይከፈትም ወይ ፈብሪካ (ኢንዱስቱሪ እርሻ ሲመረቅ ተመርቆ ስራ ሲጀምር አይታይም 🤔ከዲኮሬሽን ዛፍ ውጭ 🤔😄😄😄😄😄

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 місяці тому

    ❤❤Good❤❤

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 2 місяці тому

    አትሸወድ እየተሰራያለው ሌላነው አሸውደህ ሰው አታሳስት ነገታገኛዋለህ በደንብ አንብብ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 місяці тому +2

    ውሽት ነው ህዝብን ለማስበርገግ ነውጥ ይነሳብናል በሚል ይህ ቀዳዳ ብልፅግና ዘላለሙን መዋሽት ልምዱ ነው ፕሮፖጋንዳል መመሪያው ነው ቤትህ ወትፈው ያንተ ስማርት የህዝብ ማስፈራሪያ ማሽማቀቂያ ነው አዳነች ሽፉፉዋ ያለችውን ስምተናል ይደህንነት ካሜራ መሬት ውስጥ ቀብረናል ብላናለች የተቀበረ ካሜራ ሲሰልል አይተን አናቅም ይህ ሁሉ የአዲስ እበባን ህዝብ በመፍራት እንቅልፍ ያጣው የኦሮሙማ ገበሬ ስብስብ ፍርሀት ነው ከፍቲ በለው ከረፈፊ ነህ አንተም አለቆችህም ብስብሶች

  • @temeTeme-g2m
    @temeTeme-g2m 2 місяці тому

    Danz belgna parte

  • @AbdiHasen-v7m
    @AbdiHasen-v7m 2 місяці тому

    ሌላሚስጥር የለዉም እዳትዋሽን

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 2 місяці тому

    smart city ያልከውን dirty city በሚለው ብትዘግብልን ግን ምን ዓይነት ሆዳም ህሊና ቢስ ነህ አንተን የተገኘህባት ማህጸን የተረገመች ትሁን የክረምቱን ጎርፍና smartን እንዴት ታስማማዋለህ የድሃ እንቧ የኢትዮጵያን እንባ ሃዘን ከተማዋን dirty ያደርጋታል ክረምቱ አሳይቶናል

  • @KalebTassew
    @KalebTassew 3 місяці тому

    Smart pollu eko ebab milkit newe. Ye zendow menfes eyasmeleke newe.

    • @I.....351
      @I.....351 3 місяці тому

      are you serious like I'm genuinely asking if you are in the right mind 🙄😒

  • @jaanujaan2016Ec
    @jaanujaan2016Ec 3 місяці тому +2

    ወሬ አታብዛ

  • @weldebrhanazazi
    @weldebrhanazazi 2 місяці тому

    ሓሽኻ ፈሽፍሽ ቱርሽ

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 місяці тому

    Demo be mental
    Masferarat jemerachu😃⁉️
    Ye Addis Abeba Lijoch
    Enkuwan mehrst Tor ayferum ‼️‼️‼️👎👎👎

  • @temeTeme-g2m
    @temeTeme-g2m 2 місяці тому

    Kott 😮