ምስጢራዊው የአቃቂ ፕሮጀክት ፤ ሕዳሴ ግድብ የገቡት የሱዳን ማሽኖች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 433

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 26 днів тому +122

    አንተን ሰምቼ ቅንጣት የባከነብኝ ጊዜ የለም የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ያዬ ❤❤❤

  • @user-su7yo8nw8s
    @user-su7yo8nw8s 26 днів тому +56

    ጥልቅ እዉቀት
    ልብን ሰርስሮ የሚገባ ትንታኔ
    በርታ ያየሰው

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 26 днів тому +34

    ያየ ታስታውሳለህ ሃገሬው ሙሉ ባበደበት ወቅት ብትነግረው ብትዘክረው አልሰማ ብሎ እያጨበጨበና እያጋፈረ አብይ ሱሴ ሙስያችን እያለ ጭራውን ሲቆላ የነበረና የወያኔ ተከፍይ ሲልህ የነበረ ምድረ አንገት አልባ ዛሬ ያዬ ውስጤ ሱሴ ቢልህ አትመነው ፣ ብቻ አንተ ትለያለህ ዘገባና ጥንቅርህን ዛሬ ሳይሆን ጥንት ጥቅምትም ተከታታይህ ነኝ በርታ!!!

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 26 днів тому +2

      @@eseyasberhe7842 የሚገርመው ዛሬም የሚሉ አሉ'ኮ😁

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 26 днів тому

      ​@@esseyhailu6323ምን ችግር አለው ሴጣን ይግዛን ባሉት መሰረት ከረባት አስሮ አገሪቱን በቁም እየቸበቸበና ኩንታል ችግር በየጓዳው እያደላቸው ስለሆነ እሱኑ በምላሳቸውና በጥላቻቸው ይሸከሙት

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 26 днів тому

      @@eseyasberhe7842
      ያ እጅግ የተሳሳተ የነበረውን መልካም አክብሮ ጉድለቱን መታገል ያልለመደ ያልነቁ አንቂዎች ያፈሯቸው ናቸው። ግን ደግሞ ስርአቱ በሀሰት የዘር ትርክት ጡጦ አጥብቶ ያሳደገው የስርአቱ የዘር ማጨጃው ውጤት መሆኑ መዘንጋት የለበትም!!!🙏

    • @user-iv5sg7ks4f
      @user-iv5sg7ks4f 25 днів тому +1

      ወረኛ ያሉትንስ ቢሉ መፀፀታቸው ስህተት መሆኑን መረዳታቸው አይታይህምዴ

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 25 днів тому

      @@user-iv5sg7ks4f
      ኪኪኪ መቸም ደንቆሮና አጨብጫቢ አይን አውጣ ነው የተጸጸቱትኮ ኩንታል ኩንታል በየጓዳቸው ስላደላቸው ነው ይልቅ ገና አልበሰልክምና እስክትበስል አፍህን ክፈት

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe4475 26 днів тому +23

    እውቀትን መነሻ ያደረገ ብስለት ያለው ትንታኔ በርታልን

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 26 днів тому +42

    ያለፉትን ቀደምት የኢትዮጵያ መሪዎች በሆነው ባልሆነው ለመተቸት እንቅልፍ የምታጡ ፓለቲከኞቻችን ቀደምቶቹ የአገራችን መሪዎች ምን ያህል ብልህና አዋቂዎች እንደነበሩ እስኪ ይህንና የመሳሰሉትን ጽሁፎች ፈልጋችሁ አንብቡ።

  • @getahunzewde790
    @getahunzewde790 26 днів тому +6

    እኔ ምለው እስካሁን አንተን የሚያውቅህ አለመኖሩ ይገርመኛል እንቅልፍ አተህ ይህን መረጃ ስትሰበስብ ለአገርህ ያለህ
    ፅኑ እምነት ነው እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @bsratgebremedhin1916
    @bsratgebremedhin1916 26 днів тому +62

    ያየሰው ሽመልስ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @SolomonAraya-o1c
    @SolomonAraya-o1c 26 днів тому +16

    ምርጥ የኣፍሪካ ቀንድ ትንታኔ የምናገኝብህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 26 днів тому +54

    እንዲህ ምርጥና ብልህ አባቶችና መሪዎቾ ነበሩን ምን ዋጋ አለው የእሳት ልጅ አመድ ሆነና ዛሬ ትልቅ ሀገር ትንሽ ልጅ ላይ ወደቀች

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 26 днів тому +22

    The Afar communities played unforgettable historical roles!!!

    • @abiy9588
      @abiy9588 5 днів тому

      yes you are right . This time also afar peoples should have a great roll to this new geopolitics problems . They should stop and replace this f..k Djibouti president .

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx 26 днів тому +24

    መረጃዎቹን በምን ጊዜ አንብበህ ነዉ የምታቀነባብረዉ? በጣም የሚገርም ክህሎት ነዉ:: ,ፈጣሪ ብርታቱን ይጨምርልህ:;

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 26 днів тому

      አኔም የማስበውና የማደንቀውና አጠይቀወዋለሁ ብዬ የማስበው ፃፍከው አይገባም የተለየ የነ ሰዎች የተለያየ ቦታ የመየምንኖርና የማንተዋወቅ ሰዎች አንድ አይነት ሓሳብ😅😅

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t 26 днів тому +39

    ያዬ የመርህ ሰው። ድንቅ ትንታኔ ነው።

  • @kassa4882
    @kassa4882 26 днів тому +16

    ትክክል ኢትዮጵያ ከህዝብም ከእግዚያብሄርም ተጋልጣለች ።የአስተዳድርም የዲፕሎማሲም ውድቀት ገጥሟታል ።ህዝብና ሀገር የሚያጠፋ ሽፍታ መከላከያም ገኖባታል ።ከሞትና ስደት የተረፈውም ህዝብ ግራ ገብቶት በእርሃብ አለንጋ እየተቀጣ ፈዝዞ ሞቱን እየጠበቀ ይገኛል ።

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 26 днів тому +42

    ለኔ ያየሰው ልዩ ሰው ነህ በርታ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ አንበሳ

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 26 днів тому +13

    Respect. More than journalist - real intelectual.

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 26 днів тому +27

    #በጦርነት የተሰላቸ ሰራዊት እና #የምርኮኞች ስብስብ ጀነራሎች ያሉበት ብልፅግና በምስራቅ ሊሞት ነው።👎👎👎

    • @urjiadamurjiiadam2037
      @urjiadamurjiiadam2037 26 днів тому

      Bandiye min alk

    • @abiy9588
      @abiy9588 5 днів тому

      ይህ የሀገር ጉዳይ ነው ። የጎሳ ፖለቲካህን እዛው። ግብፅ ብልፅግናን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነች ጠላቷ። አንተም የምትደግፈው መሪ በነበረ ጊዜ ግብፅ ያው ነች። ነገም ያንተ መንግስት ቢመጣ ያው ነች አትሰማህም።

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 26 днів тому +6

    የሚገርም ትንታኔ በመረጃ የተደገፈ ሁል ግዜ ስለምታቀርብ አያለሁና አንተን አለማድነቅ አይቻልም። አንድ ነገር የማይብህ ክፍተት ህወሀት የሰራዉን ሰህተት ስትወቅስ አይታይም። በዚህም ዘገባህ ላይ ግንቦቴዎች ከግብፅ ጋር የሰሩትን ስትጠቁም ወያኔ ከሰይድ አድባሬ ጋር መሰለፋቸዉንም ሆነ ከግብፅ ጋር የተሰለፍበትን ወቅት ለመጠቁሞ ድፍረት ታጣለህ። ከዚያ ዉጭ አንተ እዉነተኛ ጋዜጣኝ መሆንህን አስመስክረሀል። በርታ!

    • @selamlekulekimu2393
      @selamlekulekimu2393 26 днів тому

      ወያኔ ዚያድ ባሪን አያውቀውም። ፍጹም ውሸት ነው የጻፍከው። ወያኔዎች ትግራይ ውስጥ ነው የነበሩት። ከዚያድ ባሪ ጋር ሊገናኙ የሚችሉበት ዕድል አልነበረም። ዚያድ ባሪ በከፍተኛ ቀውስ ላይ የነበረ ሠውየ እንኳን ሊደግፋቸው ከነመፈጠራቸውም አያውቃቸውም ነበር። ኢሳት ተናገረ ብለህ አትጻፍ። ሲቀጥል ወያኔን በመሳደብ ብቻ የሚተዳዳሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሚድያዎች አሉ። የስድብ ሱስ ካለብህ እነሱን መመልከት ትችላለህ።

  • @abyunity6760
    @abyunity6760 25 днів тому +2

    በነገራችን ላይ አፍቃሬ ወያኔ ፣ ከአማራ ህዝብ ይልቅ የትግራይ ህዝብ ጠበቃ (ማለቴ የትግራይን ህዝብ በደል አትዘግብ ሳይሆን ከወገንህ በላይ ስታለቀልቅ አሁንም ትግሬ ወገንህ አይደለም እያልኩ አይደለም) መሆንህ ያናድደኛል እንጂ ምንም እንከን የማይወጣልህ አሪፍ ድምፅና የአቀራረብ ችሎታ ያለህ ልጅ ነህ

    • @abdm8428
      @abdm8428 25 днів тому

      Mn aynet nggr new kewegenk keza demo megenk aydelem malete aydelem eyalu mewgat ? Hulum Ethiopiawi wegen new aleke::

  • @earmiasteka464
    @earmiasteka464 26 днів тому +14

    ትለያለህ እርጅም እድሜ

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 26 днів тому +131

    ለጋዜጠኛው ያያሰው ሽመልስ ስለ ፕሮግራምህ አቀራረብ ሚዛናዊነት ቃላት የለኝም 👌

    • @tenad7309
      @tenad7309 26 днів тому

      @@zemenutadele6339ለሁሉም እኩል ይመስላል::

    • @user-ph1vs2md6d
      @user-ph1vs2md6d 26 днів тому +8

      ሚዛናዊ lol as long as it doesn’t harm TPLF

    • @hiber3
      @hiber3 26 днів тому

      @@zemenutadele6339 yemidegfew party or budn yelem malet bayichalm yemiyakerbachew merejawoch gn tinkek yalu masrejawochm aluachew::

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve 26 днів тому +3

      መብቱ እኮ ነው ታዲያ!

    • @TESFISHCHERE
      @TESFISHCHERE 26 днів тому

      😊​@@zemenutadele6339

  • @bayugatu8323
    @bayugatu8323 26 днів тому +9

    ሸላሚ ጠፋ እንጂ መሸለም ያንስብካል ያዬ❤❤❤

  • @tesfayteklu5420
    @tesfayteklu5420 23 дні тому

    Very informative and educative report!!! Thank you Ethiopian Forum.

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 26 днів тому +29

    የአሁኑዋ የኢትዮጵያ እጆች በራሷ ህዝቦች ላይ እያሳረፈች ነው።

  • @ኩራባቸው
    @ኩራባቸው 26 днів тому +4

    እጅግ እጅግ በጣም ውብ የጋዜጥነት ሙያ ከልብ እተዘገበ ለህዝብ እውነተኛ ተደራሽነትን የሰመሁ በኢትዮ ፎረም ብቻና ብቻ።

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 26 днів тому +30

    የምስራቅ አፍሪካ ሴራ
    የጎረቤቶች ንቀት
    ይሄ ሁሉ እርብርብ የእነሱ መበርታት ሳይሆን ወለል ብሎ የተከፈተው የኢትዮጲያ በር ነው ያስገባቸው !
    😢😢😢 ያሳዝናል በጣም

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya 26 днів тому +3

      ትክክል እኛ በዘርና በሀማኖት ተቡዋድነን ስንባላ ደካማ ጎረቤቶቻችን እንኩዋ ንቀውን ልያስፈራሩን እየቃጣቸው ነው። እረ ተው ተው ፖለቲከኞቻችን ልብ ግዙ አንድ ሁኑ። በአንድነት ቆማችሁ ስለ ብሄሮቻችሁ ብቻ ሳይሆን ስለ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በጋራ ምከሩ። ሌላውን የጎንሽ አጀንዳና መጠላለፉን ትታችሁ ለዘመናት በተስፋና በጸሎት ጸንቶ የሚጠብቃችሁን ህዝብ ለመታደግ ፈጣሪ ይርዳችሁ።

    • @JosefBelay
      @JosefBelay 26 днів тому

      Gena Yihe sewu bela 666 sewuye eyale ,gena be gbts tgezaleh ,wedeh newu !!!

  • @TsegayeFiga
    @TsegayeFiga 26 днів тому +8

    ያየሰው የትግራይን አሁናዊ ሁኔታ ጥልቅ ትንታኔ በጉጉት እየተጠባብቅን ነው

    • @Nathnahom
      @Nathnahom 26 днів тому +1

      ሃሃሃበብሄራዊ መነታችን የራሳሽምችን እድል በራሳችን የመወሰን ማንም ጣልቃእንዲገባ እንደማንፈልግ ሊያብራራይችልይሆናል

  • @yakobtsegay1710
    @yakobtsegay1710 26 днів тому +2

    The best narration by the famous journalist ever.🎉🎉🎉

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 26 днів тому +1

    ያንተን ያህል እውቀት ቢኖራቸው ብዬ ተመኘሁ ለሃገራችን መሃይማን መሪዎች ። አድናቂህ ነኝ🎉

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 26 днів тому +2

    Great and genuine analysis, thank u #ethio form & this guy, yayesew👌

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 26 днів тому +4

    ኢትዮጵያዊያንን የሚያሰጋ የውጪ ሐይል የለም ይልቁኑስ የኛ ስጋት ብልፅግናና አብይ ናቸው ገዳዮቹ

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 26 днів тому +13

    ያዬ..ታሪካዊ ጭበጥን የያዘ እጅግ በሳልና ሚዛናዊ የሆነ ትንታኔ ሰለሰጠኸን እናመሰግናለን ።

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 26 днів тому +3

    ብልትግና በሀገር ዉስጥ የህዝበ ጦርነት ተጠምዶ ዋናዉ ተግባሩን ከረሳዉ ቆይቷል፣ ዘረኝነት ያሳንሳል ሀገር ያዋርዳል፣ ግብጽ ሎተሪ ወጣላት

  • @user-lh8hq7iw2t
    @user-lh8hq7iw2t 26 днів тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑርልን ያየሰው አተን ኦቦ የሚዲያወች አለቃ

  • @AbrehamNeway
    @AbrehamNeway 26 днів тому +5

    ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ያዬ በርታ

  • @ashenafijarso907
    @ashenafijarso907 26 днів тому +6

    ያየ ትለያለክ 🙏

  • @dabeeshDghost
    @dabeeshDghost 26 днів тому

    እጅግ የማድንቅህና የማከብርህ ጀግናዉ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ የምታቀርባቸው ትንተናዎች እጅግ አስተማሪ ነው ሁሉ ሰው ቢያዳምጥ እንዲት እራሱን በቀየረ ሰላሞን ያምጣለን አንተም እድሚና ጤና ከነ መላ ቢተስብህ እመኝልህ አለሁ በርቱ ።

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865 26 днів тому +4

    Welcome welcome back Ethio forum 👏❤️🙏buon ferragosto ❤

  • @samcity7267
    @samcity7267 26 днів тому +2

    የአዲስ አበባዉ ጠቅላይ ሚኒሰቴር ድንበሮቹን አሰወርሮ በየኮሪደሩ የሚልከሰከሰ ።

  • @Tekle-lr6it
    @Tekle-lr6it 26 днів тому +1

    ያየ ሰው በሙያህ በዚህ ካሃዲ በበዛበት ዘመን የራስህ ታሪክ የሰራህ ምርጥ ኢ/ያዊ ነህ።

  • @mesfinzerabza3115
    @mesfinzerabza3115 26 днів тому +1

    Thank you for your deep analysis

  • @user-hq8sw3oh4b
    @user-hq8sw3oh4b 26 днів тому +1

    Mr. Yayesewu Shemelese, your investigation professionalism journalism skills are amazing. Please translate forward in English language and afaan-Oromo teaching informational and educational purposes to reach out broader audience at home and diaspora thank you so much. I'm listening to this for a second time because my father was the first generation police officer wounded was shot during the imperial regime, followed by Siad Barre invasions of Ethiopia.

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 26 днів тому +12

    ወላሒ ወላሒ ግብፅን አልጎዳም ያለው መ ነበር ???🤔🤔🤔

    • @lulsegedeshete-ov5mk
      @lulsegedeshete-ov5mk 26 днів тому

      አብይ

    • @me_212
      @me_212 26 днів тому

      ማቼም እጎዳለሁ አይባልም... ወገን እናስብ እንጂ

    • @user-qm7yc6tn8g
      @user-qm7yc6tn8g 26 днів тому

      Gala 😂😂😂​@@me_212

  • @netsanettsegaye2013
    @netsanettsegaye2013 26 днів тому +3

    በጣም ጀግኖች ናችሁ 🎉🎉ኢትዮ ፎረሞች🎉 በርቱ ሀገራችሁን ዉደዱ🎉 ለሀገራችሁ ጥብቅና ቁሙ 🎉 መሪያችሁ ን 🎉አክብሩ እናመሰግናለን 🎉❤❤

  • @BirhaneKahsay-g4d
    @BirhaneKahsay-g4d 26 днів тому +27

    ይህን ታሪክ የሰማ ኢትዮጵያዊ ሾርት ሚሞሪ ስለተባለ ተኝቶ ያንካርፋል እንጂ ምንም ለውጥ አያመጣም ይልቁንስ ወደ ትግራይ ዝመት በለው ቁረጠው ብትለው ግን ማንም አይቀድመውም

    • @SaleMuche-tb9dc
      @SaleMuche-tb9dc 26 днів тому

      አገሪቱ ለዚህ ሀሉ ውድቀት የዳረጋት ትግሬ ነው አማራን ታሪካው ጠላቴ ነው ብሎ በሠነድ በመንፌስቶ በህገመንግሥቱ እና በክልሎች ህገመንግሥት ሠንድ አሠንዶ አማራን ማህበራዊ መንሳት ጀመረ አርባ ጉጉን አሰቦት ገዳም አርሲ ደቡብ ቤንች ወለጋ ቤኔሻንጉል ጉምዝ የመሳሠሉት የህወህትና ትግሬ አሻራ ነው ? ግን አሁንም አለን

    • @EdawBeza
      @EdawBeza 26 днів тому

      ከጥላቻ ተነስተህ ዝም ብለህ አትዘባርቂ

    • @KoremadeyiBogal
      @KoremadeyiBogal 23 дні тому

      ትክክል ነህ❤❤❤❤

    • @yematawerktadesse9361
      @yematawerktadesse9361 13 днів тому

      ትክክል

  • @HizbawiEnihun
    @HizbawiEnihun 26 днів тому

    ያየህ ሰው በጣም የማደንቅህ ሰው! ባለው የምስራቅ አፍሪቃ ውጥንቅ ቅ የፖለቲካ ሁኔታ የሚፈጥርብኝ ጭንቀት በምትሰጠው እውነተኛና በብሄር ይሁን በሃይማኖት ሳትወግን ለእውነት መቆምህ እውነትም ትክክለኛ ጋዜ ኛ ባለሙያ መሆንህን በጥረትህና በድካምህ አስመስክረሃል።ለእንደኔ አይነት ሰዎችም በሀቀኛና እውነተኛ መረጃ ምክንያት መረጋጋት ፈጥሮብናል!!! በጣም አመሠግናለሁ!!!

  • @NetsanetNetsi-g7x
    @NetsanetNetsi-g7x 26 днів тому +25

    ሁላችንም 10 10 ጊዜ ኮፒ ሊንክ እናድርግ አይገባውም ?ይሄ ታላቅ ሚደድያ ያንስበታል የምትሉ ላይክ ላይክ አድርጉና አዳርሱት።

  • @fitsummardu2219
    @fitsummardu2219 22 дні тому

    You guys are special political analysts

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 22 дні тому

    ላንተ ምን ይነገራል ሀገር ኢትዬጵያ ባንዳ ላይ እውቀት ነፃ ላይ ወድቃ ወደጎን ይሸናሉ ሁላችንም ዋጋ እንከፍላለን
    እግዚአብሔር የሀገራችንን ክብር የህዝባችንን ልብ ይመልስልን ባንዳን ሆዳሙን ደንቆሮውን በህዝብ ደም የሚቀልደውን ሃይማኖት እውቀት ልእልና የህዝብ የሀገር ፍቅር ያሌሌውን ያስወግድልን ጥልቅ በሀር ይወርውርልን አሜን ፫

  • @tikelary6959
    @tikelary6959 26 днів тому

    Amazing analysis 👍

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 26 днів тому +2

    ያየሰው 💛❤️💙💙

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 26 днів тому +3

    የሚገርም ትንታኔ። ጣትህን ቆፈን አይንካው

  • @BirhanuT
    @BirhanuT 25 днів тому

    ይገርማል ስንት የማናውቀው ነገር አለ ሀገር እንዴት እንደሚመራ ያአሁኖቹ ቢማሩ።

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 26 днів тому +2

    ያየ ሰው ምሁር የሆንክ ጋዜጠኛ ነህ 100% ❤❤❤❤❤

  • @EbraAhe
    @EbraAhe 26 днів тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ያዬ

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 26 днів тому

    A Journalist ever seen like you.
    Thanks for ur ability

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v 26 днів тому +3

    ግብፅ ምትባል VIRUS ምቀኛ ሀገር እና
    የኤርትራም መንግስት ለኛ ሀገር ትልቁ VIRUS ነው ለሁለቱም ሀገራት እስቲ ሁላችንም አንድ እንሁን one ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንድ እንሁን በድንጋጤ ይሞታል

    • @assdadfg2916
      @assdadfg2916 26 днів тому

      ኣንዲ ኣንሆንም ኣብይ እያለ💯ኢትዮጵያ ትፈሪሳለች እንጂ💯 መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ በራሱ መብት መንግስት ልመሪጥ ይገባል ኣለበለዝያ ለኣንዲ ክልል ብቻ ምሰራ መንስት እያለ ኣንዲ ኣንሆንም👍ለኣንዱ ዱሮን ለኣንዱ ትራክተር ምሰጥ ኣብይ🤧🖕

  • @derejeagerie2213
    @derejeagerie2213 25 днів тому +2

    የኢትዮጵያ መሬት ተወሮ አ.አ ብቻ እያስተተዳደር ለስልጣን ብቻ በአጉል ወሬ በማብዛት የሚኖር መሪ አይ ጊዜ

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 25 днів тому +1

    *ወድቀናል ግን ለማን አቤት ይባል🤷‍♂️መፍትሄ ግን አለ...ሁሉም🇪🇹በተባበረ☝️፩ድ ከሆነ👉በአ/አ ተቃዉሞ❌መነሳት አለበት❌Down👎Down👎ABYE👹መባል አለበት*

  • @alayudamte
    @alayudamte 26 днів тому +1

    ባለህበት ሰላም፣ጤና ይስጥህ ወንድም አለም ያንተን ትንታኔ ለመስማት በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 26 днів тому

    Intellectual Analysis as always yaye🙏
    የቀደሙ መሪዎች ለሀገር ያበረከቷቸው ጥሩ ስራወች እጅግ ብዙ ነው ግን ምን ያደርጋል በመጥፎ የታሪክ አጋጣሚ አላዊቂ እና እንጭጭ መሪ ላይ ሀገሪቷ ወደቀች 😭

  • @seidseya-zh9to
    @seidseya-zh9to 25 днів тому

    ግሩም ትንታኔ 👌

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 26 днів тому +1

    የህዝብ ሚዲያ🎉🎉🎉

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 26 днів тому +1

    ያየ❤🎉 በሶማሊያ ድርድር የዚያድባሬ የልጁ ባል የነበረውን ጀነራል ሞርጋንን ከመላው ቡድኑ ጋር በጎዴ ያስቀምጧቸው፣ በድሬዳዋ በተደጋጋሚ ለስምምነት ይጥሩ እንደነበር በወቅቱ በነበረኝ የስራ ዘርፍ በቅርበት አውቅ ነበር። እንዴት ነው በኢህአዴግ ቤት ያደጉ የተባሉቱ እንዲህ ከሀገር ፍቅርም፣ ከእውቀት ጥበብም ነፃ ሆነው በጭካኔ የሰየጠኑቱ ለመሪነት ሊበቁ የቻሉት???😢 እንዴት ነው ሀገሬ እነዚህ የእፉኝት ልጆች እጅ ላይ ወድቃ ህዝቧ በፍርሃት ቆፈን ተጨብጦ ተፈረካክሰን ወደ ማለቅ እየነጎድን ያለነው??? መጨረሻችን ምን ይሆን???ህመም 😭🙏😭

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw 26 днів тому +7

    ድምፁ ራሱ ስሙኝ ስሙኝ ይላል እንኳንም ትንታኔው።

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 26 днів тому +4

    ጀግና

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 26 днів тому

    I love journalism due to your ...

  • @HailuBerhe-qg2qi
    @HailuBerhe-qg2qi 26 днів тому +1

    ያየ ሰላምሕ ይብዛ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 26 днів тому +3

    ኢትዮጵያ ግን መድኃኔዓለም አላት ፣ ብዙ ለፉ አላተረፉም

    • @ngushatsey2814
      @ngushatsey2814 26 днів тому

      መድኃኒኣለም ደሞ ማነው?

    • @tibelchnigussie246
      @tibelchnigussie246 25 днів тому

      @@ngushatsey2814 አልፋና ኦሜጋ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር

    • @tibelchnigussie246
      @tibelchnigussie246 25 днів тому

      @@ngushatsey2814 አልፋና ኦሜጋ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር

  • @teklaylegesse1160
    @teklaylegesse1160 26 днів тому +2

    ወላሂ ወላሂ እንዶ ይብል ኣይነበረን

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi 26 днів тому +4

    ትችላለህ

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 25 днів тому

    YAYESEW Eritrea Ethiopian Alwerechem.Yewererew Hayleselase Mengestu Hailmaryam Getah Meles Zenawe.New. Yalhone were Atnafes.Sened Endeh yelal Eyalk
    Ye weshet were atenfa.Afhen Ashuleh Awera .

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 26 днів тому

    Egzabher bezufanu lay new. YEGZABHER LEAGUE Abalat nen. Yekifuwoch mikir Hulu kentu new. BEYESUS Dink Sim.

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 25 днів тому

    YAYESEW YE MELESEN FREFARE YEBELAH GAZETENJA MEHONEHEN EWEK KOROKONDA.

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 26 днів тому

    Thank you, bro. Betam yasazenal yasekochal, almost we lost everything.

  • @rola-y2l
    @rola-y2l 26 днів тому

    Ethiopian politician must be following ethio forum, they are free from politics knowledge ....it's a big shame ,every day they're create a mistake .thanks yaye sew, you really gentleman..keep up it!!!!

  • @jimmybesha6467
    @jimmybesha6467 25 днів тому

    ያየህ ምራን……ግን ይቅር አትምራን።ማን እንደዚህ ጣፋጭ እና በሣል ወግ ያስኮመክመናል?

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 26 днів тому +1

    Excellent news

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 26 днів тому +3

    🙏❤️💛

  • @EdiluTeshome
    @EdiluTeshome 25 днів тому

    በርታልኝ ክፉ አይካህ ምርጡ ኢትዮጵያዊያ ወንድሜ!!

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 26 днів тому +1

    Wow Tentakel Techelaleh ye ethiopia koncho Gazetegna neh wow 1gna ❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 26 днів тому +2

    Selam selam my family❤❤❤❤❤❤ LA viva viva viva❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henoklucy712
    @henoklucy712 26 днів тому +1

    አሁንም ሚዛናዊነት ይጎድለዋል።

  • @GgtUhg-ei7gn
    @GgtUhg-ei7gn 26 днів тому +1

    thank you ያየሰው

  • @dimasileshi5875
    @dimasileshi5875 14 днів тому

    እንዳንተንያለ ምሁር ያብዛልን🎉

  • @AliuAhmed-fp1oh
    @AliuAhmed-fp1oh 26 днів тому +3

    የተከበርክ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በጣም ትለያለህ❤

  • @zewdiea
    @zewdiea 26 днів тому

    በጣም የሚገርም ትንተኔና አቀራረብ በርታበት የሚያሰኝ ነው።

  • @user-xy2nw4ip4s
    @user-xy2nw4ip4s 26 днів тому

    ሁለ ገብ እና ሙሉ የጋዜጠኝነት ብቃት ያለህ በመሆኑ ሳላደንቅህ አላልፍም ብልፅግናን እራቁቱን አስቀረኽው የዘውትር አድማጭ ነኝ ክበርልኝ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 26 днів тому +4

    ሞአ አንበሳ ዘምነገደ ይሁዳ!ግርማዊ ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ስዩመ እግዚአብሄር የታላቂቷ ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት 👑 👑 👑. እውቀትና አገዛዝ ክብር የተቀቡ ዓለም የሰገደላቸው ያከበራቸው!!!! ንግሥና ከደም ነው!!!ዘውድ !!!

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 26 днів тому

      shint bet Mengistu arabet

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 26 днів тому +1

    አቤት ትተናናናና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eliyas-yl6hr
    @Eliyas-yl6hr 26 днів тому +1

    ምርጥ ትንታኔ

  • @FlorindaTunga
    @FlorindaTunga 25 днів тому

    እውነት ነው !
    ሁሌም ከኢትዮ ፎረም ጋር ስንሆን ምንም የምናባክነው ጊዜ የለም ፤
    ሁሌም በመረጃ ላይ የተመሰረተ ትንተና ።
    የሚገርም ብቃት ነው !!!

  • @mogesayele9525
    @mogesayele9525 26 днів тому +2

    ርዕሱና ያቀረብከው በጭራሽ አይገናኝም

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 26 днів тому +1

    አፍሪካ ውሰጥ ያሉ የተወሰኑ አገሮች የአፍሪካ አንዲነትም የአረብ ሊግም አባላት ናቸው። እነዚህ አገራት ስመቻቸው አረብ በሌላ ጊዜ ደግሞ አፍሪካዊ እየሆኑ መኖር የለባቸውም።

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 25 днів тому

    ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ደህንነትና ዲፕሎማት የላትም በዚሁ ምክንያት ገና በግብፅ ብዙ ዋጋ እንከፍላለን ምን ያረጋል ብቻ ፈጣሪ ለዚች ደሀ ሀገር ይሁናት በየትኛውም ፓሊሲ ተስፋ ቆርጠናል 😥😥😥

  • @abeba2241
    @abeba2241 26 днів тому +2

    አይ አለመታደል እማማ ኢትዮጵያ በጨቅላዎች እጅ ላይ ወደቀች ያስቆጫል ሐገር በማይረባ ቡድን ዉስጥ ስትወድቅ 😡

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 26 днів тому +1

    ምርጥ አዘጋገብ በርታ

  • @BizunehUrgecha
    @BizunehUrgecha 26 днів тому

    With in this periods Egypt is not able to inter in to Ethiopia's territory but ....remember those who are the betrayal force.....like you are directing the way to our enemies...? history is made again......God bless 🇪🇹

  • @user-xu4ql2oe7d
    @user-xu4ql2oe7d 26 днів тому +1

    አቦ ይመችህ

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 21 день тому

    ያዬ ,,,,,,ያንተ ትንታኔ ይለያል ያንተን አይነቱን ቢያበዛልን ሰል እመኛለሁ

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 26 днів тому

    Hule Shabiya yiselechal