Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ዘፍን አላህ ያስጠላሽ ያርብ ሽሀዳሽ እድይሆንብሽ እህቴ መጨርሻችንን ያሳምርልን ሁላችንንም
ከአረብ አገር ስራ መቶ እጅ ይሻላል
ሁላችንን ፈጣሪ ሂዲያ ይስጠን ...በተረፈ እህቴ ሃሊማ ንፁህ ..ቀና ..ግልፅ ..ትሁት .. ሳቂታ .. ኧረ ስንቱ ተወረቶ ያልቃል ዋው ማሻአላህ ብያለሁ .....!!!!!!
ሃልማዬ አላህ አንቺንም እኛንም ከማይጠቅመን ነገር አላህ ያዉጣን
አሚን. አሚን. 💌💌
አሜንያረብ
Ameinnnnnn yarebbbbb
አሚን
ሀሀሀ ኮመተሮች ግን ሁላችሁም ቶብታችሁ ኖ ለሀሊማ ምክር ምናምን እትትት እምትሉት😉 እና እዚህ ሠፈር ምን ትሠራላችሁ የኛ ሙጠዋዎች😜 ከፀዳህ ፅድድት ኖ አለ አጎቴ ሆሆሆ😊 አሏህ ሆይ በሠው ከመፍረዴ በፊት እኔ ማነኝ ብዬ ራሴን እድጠይቅ ማሥተዋልን ሥጠኝ😭
አወን
የኔ ጌታ እንዴት ደስ ይላል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያፅናላችሁ የአገሬ ልጆች ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
ሃሊማዬ @ የኔ ቆንጆ የኔ ሳቂታ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ስጥት ያድርግልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድ....... ነው የማደርግሽ ኑሪልኝ ❤️
ወይኔ ሲያሳዝን በጣም ይወዳታል ቢያገባት መልካም ፍቅር ይኖራችዋል
እቺ ልጅ ግን የዋህ ትመስለኛለች ሰወደሸ እኮ
Elsa Girma እውነት ነው
ሀሊማዬ ደስ የሚለዉ አላመክፈርሽ አንደኛ ነሽ ወላሂ
Kefrayele
ሁላችሁንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
ያአላሕ ጥሩ ሠውነሽ እና አላሕ ቀልብሽን ይመልሠው
ሙሲሊሞች ግን ምን ያጣጣችሀል እራሳችሁን አታዩም መጀመሪያ በሰው ሂወት ምን አገባችሁ እደፈለገች መሆን መብቶዋ ነው ሲጀመር ስትሰማችሁ አይደል ምደረ ወሪኝ ሀሊማየ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኝ i miss u❤👈
አላህ ህያድ ይስጠሽ ሀሊማ
አላህ ሂዲያ ይስጣቹህ ሁላቹህንም
አላህ ህዳ ይስጣችሁ
Ashkabach atawkshm zmmbey wergna
ሸሀዳሽም ዘፈን እንዳይሆን እፈራልሻለሁ እህት
አሊማየ. የኔቆጆ. ሙዚቃይብቃሽና. ወደእስልምናሽተመለሽ. ሞት አይቀርም. ቶበትአድርጊ
ሀሊማዬ 24ስአት ባያት አልጠግባትም እወድሻለሁ አሊምዬ የኔ ፍልቅልቅ
Enat please siyaweru as aschershachew that way your show will be great
ሀሊማዬ አላህ ከሙዚቃው ያርቅሽ ምክንያቱም ሙዚቃ በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም
ወንድሜ በጣም ነው ሚወድሽ ሃሊማዬ ሳቂልን
የእኔ ቆንጆ አላህ ተውበትን ወፍቆ መጨረሻሸን ያሳምርልሽ ያሳምርልን🥰❤️
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የምትይው ዘፈን ዝፈኑ ብሏል እደ ፈጣሪ
እዴት እዴት እደምወድሽ እኮ ሀሊማዬ የኔ ግልፅ💞💞💞💞💞
አይ ሙስልሞች ለምንድነው ግን ራሳችሁን እንድ ፃዲቅ እምታይው 🤔🤔🤔
Eko 🙄🙄
Men agbash endanci tadiya.......asasac
እንዳፃድቅ አይደለም ያየዘችው ስራ ለሙስሊሞች ክልክል ስለሆነ እየነገራት ነው እህቴ ለምሳሌ አንድ ክርስቲያን ብትሳሳት እናንተም ትመክራላችሁ
ላትጠቅሞት አትከራከሩ
የሚጠቅማት ወደአላህ ብትመለሥነዉ
አሊማይ ሁሌ ብሰማሽ ደስ ነዉ የሚለኝ የኔ የዋ ንፁ ነሽ
ግርም የምትሉኝ ኮመንት የምታደርጉ ሰወች ሁላችሁም ትመፃደቃላችሁ እስቲ እራሳችሁን ዘወር ብላችሁ እዮት አትፍረድ ይፈረድብሀን ይላን ቃሉ
ራኪ የድንግል ማርያም ልጅ W77 @ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ንገሪልኝ "የራሳችንን ጉድፍ ሳናፀዳ ስለሰው እንዘባርቃለን " አጉል እንመፃደቃለን የእያንዳዳችንን ማን ይንገረን 🤭 የየትኛውም ሃይማኖት ሙዚቃን አይደግፍም ሆኖም እህታችን ሃሊማን በመተቸት በመሳደብ ሌላም ነገር ከመቀበጣጠር ይልቅ በፍቅር በፀሎት ልንመልሳትና ልናስተምራት መሞከር ነው እንጂ አፍ መክፈት አይጠበቅብንም ለማንኛውም ለሁላችንን ልብ ይስጠን
በጣም ትክክል ነሽ እናት ሠው እራሡን ዙሮ ቢያይ ኑሮ በሠው ባልፈረደ ነበረ
@@bethelehematamir2848 በትክክል እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን ደረሰው ፈራጅ ሲሆኑ ነው የሚያሳዝነው
እኛ እኮ አልፈረድንም፣ መልካምን ተመኘንላት እንጂ፣፣ ሆ እናንተ ምን አንጨረጨራቹ
አንቺ ራስሺ ዝም በይ እኛ ወደ ትክክለኛው መንገዲ ተመለሺ ነው ያልነው ሙስሊም ነቺ ግን እስልምናቺን ይህን አይፈቅዲልንም
አላህቀጥተኛውንመንገድይምራሽእትወላሂይሄጥሩልቦናሽለስልምናጅለዘፈንአይሁንእህት
ውዴ ሀሊማየ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ተመልሰሽ የማይብሽ ቀን ናፈቀኝ
ሃሊማዬ የኔ ቆንጆ ደግሞ እድሜሽ እንዳልሽው 32 ነው እንደኔ እንደኔ 16 አመት ብትሆኚ ደስ ይለኛል
ሀልማዬ የኔ ፍልቅልቅ😍😍😍😍
ሀሊማዬ ፍልቅልቅ እኮ ነሽ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ነፃ ነው
ሙሀመድ እና ሀሊማ ተጋቡ ሙዚቃውን ተውት
saada almnsouri ካካካካካካካ ማሻአላህ አሳቅሽም እህቴ .......
አድ ቀን ዘፈኑን እደምተይው ተስፋአለኚ በርግጠኚነት አላህ ይመልስሽ
ኢንሻ አላህ ያረብ
ኢንሻአላህ እኔም ተስፋ አለኝ
Awo tetwleche...gen ente atchenku 😂
ማሻአላህ ደስትላላችሁ እህት ሀሊማ የኔብጢነሺ
የኔ ንፁህ ሰው ስወድሽ❤
Betam nitsu ena yewha nat gilts uffyyy
@@ባርችሀበሻ በጣም
@@habimar7961 sewedat be ewnet ende ehit nw yemayat
ወይይይ ሀሊማዬ አላህ ቀጥታዉን ይምራሽ ይች አለም እዚሁ ቀሪናት እህቴ ሂዳያ ይሥጥሽ
አሚን ይስጣት
She is so kind and happy, and you look nice in curly hair♥
አላህ,ያቅነሽ,,,,,በሱ,ድምፀሸ,ቁረአን,ቡቀረበት,,,አላህ,ከምንም,በላይ,ደሰታ,ይሰጥሻልአሊማ,ወደእራሰሸ,ተመለሱ,አላህን,ፊረ
Way you wach her👎go wach hadis, wereeee
ቢሆንማ አሪፍነበረ
@@menejat9904 😅😅😠👹😡🤮🤮🤮🤮🤮
አላህ የተፈጠርሽበትን መንገድ ይምራሽ
ሀሊማ እኮ ንፅህ ልጅ ነች
የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ እኮ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ግን በጣም ተበላሽታችዋል ለምን በፆለታሁ አታስቦትም ከመሳድብ እፎፎፎፎፎ እግዚአብሔር ዋስተዋልን አድልን
Anesemashem
@@lailahailelahmuhamedunresu5782 lanches man yesemashal leflafi
ሙዚቃውን ተውና ተጋቡ ሁለታችሁ
የኛጌታ ምንምየሚሳነውነገርየለም ወላሂ ተውበትአርጊ
Anchi manshe metngryat.....she knows ok .
@@menejat9904 ያላህ ባሪያ ናት። ሲሱ እምትነግራትማ
አላህ ይውደዳቹ ፍቅራቹሁ የጨምርላቹ
Please, stop criticizing her. She is a grown lady knows what she does . Leave her alone.
We are wishing her a good thing...Its not a good deed, so we are not going to cheer for het
ጎበዝ ሞክሸ
አሏህ ይመልስሽ ይመልሰን
አሊማዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
የኔ ማር ስወድሺ እኮ ኑሪልኝ
ዋው ያጀሚላ የሚለውን ዘፈን ስወደው
የአባትሽን ህልም ግን ብታሳኪለት እናም ወደሀይማኖትሽ ብትመለሽ ደስ ይላል
ያማ ጥሩነበረ
ስወድሽ ቆንጆ
ሀሊማየ ፍልቅልቊ እሱም ትህትነው ደስ ሲል ሁላችሁም ተባረኩ።
ውይ የአለህ የሰው ፍላጎት ሲገርም
የኔ ማር ስወድሽ
Yene sakita 😙 it's good to be your self. blessed
me nejat yeni ehet esti ebkeshe esti beteseb enhun
ኦ ያጀሚላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ማሜ
ምን ዳኞቹ
ምንድነው እንዲህ አፍ መክፈት ያረቢቢቢ
Koy Muslim ayizefinim yalew manew ,Ali birra ,qamur yusu, saliya enazi hula mindinachew
ሙስሊም እህታችንን መክሮ ማረም የኛ የሀይማኖት ህግ ነው ምን አገባችሁ የምትሉ ልጅች እራሳችሁን አርሙ
Sameera Uae haymanot yegel new sew ye felgwen biketele hatiyatum tsidkume yehelu new. kenalbeatu yawek buda new. !!!
ለስሜ ስለዘፈንክልኝ ቴንኪው
Yene ፍልቅልቅ ስውዳት
Sewedash halimaye yena mar sakesh siyamer tefeteshal demo
ሀሊማ ቆንጆ
አላህ ልቦና ይስጥሽ
አሜን 3
የኔ ማር ስወድሽ አሊማዬ ማርርርርርርርር♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Wooow fkr rachu betam nw dis yemilaw allah yetebekachu
ሃሊማዬ 37 ይሆንሻል እመኚኝ እኔ እራሱ የመጀመሪያ ካሴትሽ ሲወጣ በጣም ጩጬ ልጅ ነበርኩ እመኚ 37 ይሆንሻል
ሰውድሺ ሁለነገርሺ ፈገግታሺ ደስሲል
በለው ዘፋኝ ነኝ ተመስገን ትያለሽ ደፋር
አላህ ልብሽን ይመልስሽ
ፍቅር ነሽ
ስወድሽ ሀሊማዬ💞
Ezi program laye bezu sew eshi belo endemayemeta asebalew mekeniyatumBetam geletenet yeteyekal yane madereg yemifeleg ke bezu tenshu new.gen arife arife aretisetoche bikerebulen megnota new
እንድህ ነው በሂወት ሳሉ መመሰጋገን
ሀይማኖትሽ ይበልጥነበር
ወይጉድእውነትም፡አኡዙቢላህነህየተወችውንዘፈንአስጀመርካትአብራቹ፡ቶብቱ
ቀጮ ድራማ
እኔ ራሱ አሌክስን ነበር የገመትኩት😅
ሰወድሺ
Enanet gin Commentachu Sideber
Awo haliemaye astawesallu,egereshe tamieshe ayiecheshallu,
ኢላሂላህ ወኢና ሊላህ ራጅኡን ሙዚቃን ተይ እና ቁራአን ተማሪ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ
Anchi temari eshi esewa Allah bela terta atawkem gobez nat
እኔ የምመኝልሽ እስላምን ለመቀበል አላህ ያድልሽ ወለሀውለ ወላ ቅዋ አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ያረብ
Amineee
እዴ ብሩን መልሳችሁ ወሰዳችሁባት እኮ
መጨረሻየን አሳምርልኝ Yhgj ካካካካካካ እህቴ ለጨዋታው ያህል ነው እንጂ እሱዋ የብር እጥረት የለባትም !
እኛምንፁህነንእያልንአደለም
አፈርብይ ኮተት ሥሙን ይዘሽዋል
እባክሽ ሀሊማ መገላለጡና ሙዚቃው ይብቃሽ ወደ አላህ ተመለሽ እህቴ
Ayagebashem
@@loveyajolove6472 የእስላም እህቴ እስከ ሆነች ድርስ ያገባኛል
@@lubabatube7759 kkkk yemn ehet new metaweriw are eswa atawkshem gud eko new
@@loveyajolove6472 በማንኛውም ሀይማኖት ሙዚቃ እና መገላለጥ እንደማይፈቀድ እወቂ
@@lubabatube7759 awekalew gn mebtewa new set setoch teshfafnew yemiwashu yemiserku bezu nachew enawkalen
Halema konjo Ateseweji Ewente heywete mnegde kersetose new neseha bemgbate ena kerstosene bemketele nebsesne ke seole Asemlhe kersetosene Edegle Adajwe Arego yaltkble ena yaltktele fesamwe seole new
Ababi Betam yemiyadekat zefag nechi
የአላህ እህቴ ሸሀዳሽም ዘፈን እንይሆን ፈራሁ አላህ ይመልስሽ
እኔም እፈራላታለሁ
Halemaya nifeseshenena siwochene eyasedisiteshe endizehe asewebo asabero wesetesheneme layesheneme yafitirishene allahe eseeki micha tasekifewalishe eseke asebebite yana konego kere endayeleshe allahe sewene yafitiribite mekeneyate mene yehone belishe kiraseshe gare awere allahe kimetilawe nigire hulu yarekishe
ሀሊማ ስወድሽ የኔ ማር ውውድድ
አላህ ያዉጣሽ
ውይይይይ. አሊማ.ጥቅም.የሚያስገኝ.ቢሆን.5.አመት.ትጨምሪ.ነበር..ተመስገን.ማለት.ሲገባሽ.5.አመት.ቀነሽ
ብር መጫወቻ ይገርማል
ሊታገቢነዉ ነዉአሉ
ሀሊማዬ አለህ ህደያ ይሥጥሻ ምነዉ በዚ በሰነጠለ ዛማን ከፊር ኡፍፍፍፍፍፍፍ አለህ ሁለችንም ቃጥተኘዉን ማንጋድ ይምረን
ተዘቅዘቂ ያልተማርሽ ፋራ ምንድን ነው ካፊር ራስሽን ቻይ ሽንታም የሰው ሀይማኖት አልነካም የራሴንም አላስነካ ሽልጥ ተከናንቦ ባል መቀያየር ነው የምታቁት መሰሎችሽ ስደት ሆናችሁ
ዝፍንሽ አላውቃችውም ግን ደስ ትልኛልሽ ሃሉየይ
ዘፋኞች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እሱ ያስባችሁ ሀሊማ ቆንጆ እኔ ዘፈሽን አላውቅም ግን ቃለ መጠየቅ ስደረግልሽ ነው የማውቅሽ
ይህን ዘፍን አላህ ያስጠላሽ ያርብ ሽሀዳሽ እድይሆንብሽ እህቴ መጨርሻችንን ያሳምርልን ሁላችንንም
ከአረብ አገር ስራ መቶ እጅ ይሻላል
ሁላችንን ፈጣሪ ሂዲያ ይስጠን ...በተረፈ እህቴ ሃሊማ ንፁህ ..ቀና ..ግልፅ ..ትሁት .. ሳቂታ .. ኧረ ስንቱ ተወረቶ ያልቃል ዋው ማሻአላህ ብያለሁ .....!!!!!!
ሃልማዬ አላህ አንቺንም እኛንም ከማይጠቅመን ነገር አላህ ያዉጣን
አሚን. አሚን. 💌💌
አሜንያረብ
Ameinnnnnn yarebbbbb
አሚን
ሀሀሀ ኮመተሮች ግን ሁላችሁም ቶብታችሁ ኖ ለሀሊማ ምክር ምናምን እትትት እምትሉት😉 እና እዚህ ሠፈር ምን ትሠራላችሁ የኛ ሙጠዋዎች😜 ከፀዳህ ፅድድት ኖ አለ አጎቴ ሆሆሆ😊 አሏህ ሆይ በሠው ከመፍረዴ በፊት እኔ ማነኝ ብዬ ራሴን እድጠይቅ ማሥተዋልን ሥጠ
ኝ😭
አወን
የኔ ጌታ እንዴት ደስ ይላል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያፅናላችሁ የአገሬ ልጆች ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
ሃሊማዬ @ የኔ ቆንጆ የኔ ሳቂታ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ስጥት ያድርግልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድ....... ነው የማደርግሽ ኑሪልኝ ❤️
ወይኔ ሲያሳዝን በጣም ይወዳታል ቢያገባት መልካም ፍቅር ይኖራችዋል
እቺ ልጅ ግን የዋህ ትመስለኛለች ሰወደሸ እኮ
Elsa Girma እውነት ነው
ሀሊማዬ ደስ የሚለዉ አላመክፈርሽ አንደኛ ነሽ ወላሂ
Kefrayele
ሁላችሁንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
ያአላሕ ጥሩ ሠውነሽ እና አላሕ ቀልብሽን ይመልሠው
ሙሲሊሞች ግን ምን ያጣጣችሀል እራሳችሁን አታዩም መጀመሪያ በሰው ሂወት ምን አገባችሁ እደፈለገች መሆን መብቶዋ ነው ሲጀመር ስትሰማችሁ አይደል ምደረ ወሪኝ ሀሊማየ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኝ i miss u❤👈
አላህ ህያድ ይስጠሽ ሀሊማ
አላህ ሂዲያ ይስጣቹህ ሁላቹህንም
አላህ ህዳ ይስጣችሁ
Ashkabach atawkshm zmmbey wergna
ሸሀዳሽም ዘፈን እንዳይሆን እፈራልሻለሁ እህት
አሊማየ. የኔቆጆ. ሙዚቃይብቃሽና. ወደእስልምናሽተመለሽ. ሞት አይቀርም. ቶበትአድርጊ
ሀሊማዬ 24ስአት ባያት አልጠግባትም እወድሻለሁ አሊምዬ የኔ ፍልቅልቅ
Enat please siyaweru as aschershachew that way your show will be great
ሀሊማዬ አላህ ከሙዚቃው ያርቅሽ ምክንያቱም ሙዚቃ በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም
ወንድሜ በጣም ነው ሚወድሽ ሃሊማዬ ሳቂልን
የእኔ ቆንጆ አላህ ተውበትን ወፍቆ መጨረሻሸን ያሳምርልሽ ያሳምርልን🥰❤️
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የምትይው ዘፈን ዝፈኑ ብሏል እደ ፈጣሪ
እዴት እዴት እደምወድሽ እኮ ሀሊማዬ የኔ ግልፅ💞💞💞💞💞
አይ ሙስልሞች ለምንድነው ግን ራሳችሁን እንድ ፃዲቅ እምታይው 🤔🤔🤔
Eko 🙄🙄
Men agbash endanci tadiya.......asasac
እንዳፃድቅ አይደለም ያየዘችው ስራ ለሙስሊሞች ክልክል ስለሆነ እየነገራት ነው እህቴ ለምሳሌ አንድ ክርስቲያን ብትሳሳት እናንተም ትመክራላችሁ
ላትጠቅሞት አትከራከሩ
የሚጠቅማት ወደአላህ ብትመለሥነዉ
አሊማይ ሁሌ ብሰማሽ ደስ ነዉ የሚለኝ የኔ የዋ ንፁ ነሽ
ግርም የምትሉኝ ኮመንት የምታደርጉ ሰወች ሁላችሁም ትመፃደቃላችሁ እስቲ እራሳችሁን ዘወር ብላችሁ እዮት አትፍረድ ይፈረድብሀን ይላን ቃሉ
ራኪ የድንግል ማርያም ልጅ W77 @ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ንገሪልኝ "የራሳችንን ጉድፍ ሳናፀዳ ስለሰው እንዘባርቃለን " አጉል እንመፃደቃለን የእያንዳዳችንን ማን ይንገረን 🤭 የየትኛውም ሃይማኖት ሙዚቃን አይደግፍም ሆኖም እህታችን ሃሊማን በመተቸት በመሳደብ ሌላም ነገር ከመቀበጣጠር ይልቅ በፍቅር በፀሎት ልንመልሳትና ልናስተምራት መሞከር ነው እንጂ አፍ መክፈት አይጠበቅብንም ለማንኛውም ለሁላችንን ልብ ይስጠን
በጣም ትክክል ነሽ እናት ሠው እራሡን ዙሮ ቢያይ ኑሮ በሠው ባልፈረደ ነበረ
@@bethelehematamir2848 በትክክል እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን ደረሰው ፈራጅ ሲሆኑ ነው የሚያሳዝነው
እኛ እኮ አልፈረድንም፣ መልካምን ተመኘንላት እንጂ፣፣ ሆ እናንተ ምን አንጨረጨራቹ
አንቺ ራስሺ ዝም በይ እኛ ወደ ትክክለኛው መንገዲ ተመለሺ ነው ያልነው ሙስሊም ነቺ ግን እስልምናቺን ይህን አይፈቅዲልንም
አላህቀጥተኛውንመንገድይምራሽእት
ወላሂይሄጥሩልቦናሽለስልምናጅለዘፈንአይሁንእህት
ውዴ ሀሊማየ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ተመልሰሽ የማይብሽ ቀን ናፈቀኝ
ሃሊማዬ የኔ ቆንጆ ደግሞ እድሜሽ እንዳልሽው 32 ነው እንደኔ እንደኔ 16 አመት ብትሆኚ ደስ ይለኛል
ሀልማዬ የኔ ፍልቅልቅ😍😍😍😍
ሀሊማዬ ፍልቅልቅ እኮ ነሽ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ነፃ ነው
ሙሀመድ እና ሀሊማ ተጋቡ ሙዚቃውን ተውት
saada almnsouri ካካካካካካካ ማሻአላህ አሳቅሽም እህቴ .......
አድ ቀን ዘፈኑን እደምተይው ተስፋአለኚ በርግጠኚነት አላህ ይመልስሽ
ኢንሻ አላህ ያረብ
ኢንሻአላህ እኔም ተስፋ አለኝ
Awo tetwleche...gen ente atchenku 😂
ማሻአላህ ደስትላላችሁ እህት ሀሊማ የኔብጢነሺ
የኔ ንፁህ ሰው ስወድሽ❤
Betam nitsu ena yewha nat gilts uffyyy
@@ባርችሀበሻ በጣም
@@habimar7961 sewedat be ewnet ende ehit nw yemayat
ወይይይ ሀሊማዬ አላህ ቀጥታዉን ይምራሽ ይች አለም እዚሁ ቀሪናት እህቴ ሂዳያ ይሥጥሽ
አሚን ይስጣት
She is so kind and happy, and you look nice in curly hair♥
አላህ,ያቅነሽ,,,,,በሱ,ድምፀሸ,ቁረአን,ቡቀረበት,,,
አላህ,ከምንም,በላይ,ደሰታ,ይሰጥሻል
አሊማ,ወደእራሰሸ,ተመለሱ,አላህን,ፊረ
Way you wach her👎go wach hadis, wereeee
ቢሆንማ አሪፍነበረ
@@menejat9904 😅😅😠👹😡🤮🤮🤮🤮🤮
አላህ የተፈጠርሽበትን መንገድ ይምራሽ
ሀሊማ እኮ ንፅህ ልጅ ነች
የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ እኮ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ግን በጣም ተበላሽታችዋል ለምን በፆለታሁ አታስቦትም ከመሳድብ እፎፎፎፎፎ እግዚአብሔር ዋስተዋልን አድልን
Anesemashem
@@lailahailelahmuhamedunresu5782 lanches man yesemashal leflafi
ሙዚቃውን ተውና ተጋቡ ሁለታችሁ
የኛጌታ ምንምየሚሳነውነገርየለም ወላሂ ተውበትአርጊ
Anchi manshe metngryat.....she knows ok .
@@menejat9904 ያላህ ባሪያ ናት። ሲሱ እምትነግራትማ
አላህ ይውደዳቹ ፍቅራቹሁ የጨምርላቹ
Please, stop criticizing her. She is a grown lady knows what she does . Leave her alone.
We are wishing her a good thing...
Its not a good deed, so we are not going to cheer for het
ጎበዝ ሞክሸ
አሏህ ይመልስሽ ይመልሰን
አሊማዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
የኔ ማር ስወድሺ እኮ ኑሪልኝ
ዋው ያጀሚላ የሚለውን ዘፈን ስወደው
የአባትሽን ህልም ግን ብታሳኪለት እናም ወደሀይማኖትሽ ብትመለሽ ደስ ይላል
ያማ ጥሩነበረ
ስወድሽ ቆንጆ
ሀሊማየ ፍልቅልቊ እሱም ትህትነው ደስ ሲል ሁላችሁም ተባረኩ።
ውይ የአለህ የሰው ፍላጎት ሲገርም
የኔ ማር ስወድሽ
Yene sakita 😙 it's good to be your self. blessed
me nejat yeni ehet esti ebkeshe esti beteseb enhun
ኦ ያጀሚላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ማሜ
ምን ዳኞቹ
ምንድነው እንዲህ አፍ መክፈት ያረቢቢቢ
Koy Muslim ayizefinim yalew manew ,Ali birra ,qamur yusu, saliya enazi hula mindinachew
ሙስሊም እህታችንን መክሮ ማረም የኛ የሀይማኖት ህግ ነው ምን አገባችሁ የምትሉ ልጅች እራሳችሁን አርሙ
Sameera Uae haymanot yegel new sew ye felgwen biketele hatiyatum tsidkume yehelu new. kenalbeatu yawek buda new. !!!
ለስሜ ስለዘፈንክልኝ ቴንኪው
Yene ፍልቅልቅ ስውዳት
Sewedash halimaye yena mar sakesh siyamer tefeteshal demo
ሀሊማ ቆንጆ
አላህ ልቦና ይስጥሽ
አሜን 3
የኔ ማር ስወድሽ አሊማዬ ማርርርርርርርር♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Wooow fkr rachu betam nw dis yemilaw allah yetebekachu
ሃሊማዬ 37 ይሆንሻል እመኚኝ እኔ እራሱ የመጀመሪያ ካሴትሽ ሲወጣ በጣም ጩጬ ልጅ ነበርኩ እመኚ 37 ይሆንሻል
ሰውድሺ ሁለነገርሺ ፈገግታሺ ደስሲል
በለው ዘፋኝ ነኝ ተመስገን ትያለሽ ደፋር
አላህ ልብሽን ይመልስሽ
ፍቅር ነሽ
ስወድሽ ሀሊማዬ💞
Ezi program laye bezu sew eshi belo endemayemeta asebalew mekeniyatum
Betam geletenet yeteyekal yane madereg yemifeleg ke bezu tenshu new.gen arife arife aretisetoche bikerebulen megnota new
እንድህ ነው በሂወት ሳሉ መመሰጋገን
ሀይማኖትሽ ይበልጥነበር
ወይጉድእውነትም፡አኡዙቢላህነህ
የተወችውንዘፈንአስጀመርካት
አብራቹ፡ቶብቱ