በኔ ምክንያት በረኪና ጠጥቷል || እስከሞት ድረስ በመታመን ዋጋ የተከፈለበት እውነተኛ ፍቅር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • በኔ ምክኛት በረኪና ጠጥቷል || እስከሞት ድረስ በመታመን ዋጋ የተከፈለበት እውነተኛ ፍቅር
    @haileyeroyal2127
    እነርሱን ለማግኘት
    • ተሰምቶኝ የማያቅ ስሜት ተሰማኝ 🥺
    #kehelot #eyohamedia #ክህሎት #rohe #ethioinfo

КОМЕНТАРІ • 510

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +9

    ዮርዲ በጣም በሰላም እና አስተዋይ ሴት ናት አይልሻ በደንብ ተንከባከባት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Рік тому +52

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከመጪው ያድር ገው ተጋብታችሁ በልጅና በፍቅር ከብራችሁ ያሳየን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @kmem96
    @kmem96 Рік тому +18

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፋቅር ውድ የኢስላም ልጆች ለታላቁ ለረመዳን ወረ ንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ🕌

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    ጥሎብኝ ስወድህ ሀይልዬ መልካም ልብ አለህ ዮርዲም ምርጥ ልጅ ነሽ አይለያቹ

  • @khelot
    @khelot  Рік тому +8

    haile ena yordin ለማግኘትና ቀጣዩን ለማየት👇
    ua-cam.com/video/OwA8I8mgQ2Y/v-deo.html

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ Рік тому +26

    ለምን በረኪና ጠጥቶ ይሞታል😳 ወለጋ ህድ በረኪናም አያስፈልግህ ዝም ብለው ይገሉሀል

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Рік тому +6

    ስወዳችሁ እኮ እኔም ለባሌ በጣም አስቸጋሪ ነበርኩ እሽ እምቢ ነበር ስራየ አሁን ግን የ ሁለት ልጆች እናት ሁኛለሁ ማፍቀርም መፈቀርም ደስ ይላል ዉጤቱ ያምራል ባይ ነኝ ሶ ሀይልየ ቻል አድርግ እንግድህ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ሃይሌ መልካም ሰው ❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +9

    አሁን ይሄ ምኑ ሊያስተምር አቀረባችዃቸው በራሳቸው ቻናል እያየናቸው ነው

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን Рік тому +26

    የምወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    የሀዬልየና የናርድ ወዳጆች አለችሁ ስወዳችሁኮ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤

    • @hdjt6705
      @hdjt6705 Рік тому

      ​@@fatumawase በቃ ደማርኩሽ ቡዙ ቦታ አይቼሸለው ሀያቲ አይከፈልበት❤

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Рік тому +6

    ሊካቸው ይቀመጥልን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +6

    ዋውው እደኔ ወደፊት የታወቃችሁ ምርጥ ፌመስ ዩቱበር ነው የምትሆኑት❤❤❤❤❤

  • @nardi8713
    @nardi8713 Рік тому +14

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እዲሁም የመዳም ቅመሞች🙏😍😍ዮርዲ ቲንሽ ሀይለኛ ነሽ ሀይለኚነትሽን ቀንሺ👍👍

    • @vsbbs461
      @vsbbs461 Рік тому

      😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 Рік тому +9

    እውነት ድራማ ነው ከንፈሯን ሳልሳማት አላምንም

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Рік тому +29

    እኔ ብቻ ቀረው በረኪና የማያስጠጣ ፍቅር ሳይዘኝ ቀልደኛ🤗😂😂😂

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Рік тому

      ክክክክ ኧረ ይቅርብሽ ሆ

    • @teshomeroba2141
      @teshomeroba2141 Рік тому

      me too 🤣😆🤣

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 Рік тому +1

      ዋአ እትመካ ብዙ ስው ብህይእታችው ይተበላሹ የትማሩ አቁእማችው ቅርፃቸው ምንም ድክመት የሌላቸው ክንቱ የሆኑ አሉ አይጣልብህ በእድሜእችንብዙ እናቃለን ይስውረን አንተም አይጣልብህ ብዙ እትኮፈስ እግዚሀር ይርዳህ እላአለሁ: :

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 Рік тому

      @@elizabethtesfatsion4596 እግዚአብሔር ይመስገን ተኮፋሽ እንኳን አይደለሁም

    • @gjt7719
      @gjt7719 Рік тому

      🤪🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Рік тому +111

    ቆይ ረጋ ስንት ወር ሆናችሁና ነው የህይወት ተሞክሮ ልትነግሩን የምትጣደፉት😂😂😂

    • @loubabaasafa7518
      @loubabaasafa7518 Рік тому

      😂😂😂

    • @fekretnuguse7283
      @fekretnuguse7283 Рік тому +1

      🙆😂😂😂😂eko

    • @mesi685
      @mesi685 Рік тому

      😂😂😭😭

    • @guucfffg9668
      @guucfffg9668 Рік тому

      ዓለም በሽዕ ነዉ እንዬ 6 አመትዬ ካፈቀሩኩ ግን አረብ ሀገር ሁኝ እንጅ ልቀርብ ነበር

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ Рік тому

      @@guucfffg9668 ክክክክ ምነው ከኔ ተመካክረሽ ነው ያፈቀርሽው

  • @tube2432
    @tube2432 Рік тому +9

    አልሀምዱሊላህ ለሴት በረኪና ሚጠጣ ወንድ ተገኛ ሀገሬ ላይ እድል ፊትዋን አዞረች ለሴቶች😅

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Рік тому +23

    ልጂቷ ደስ ስትል ፈታ ያለች ነች ደስስትል የምር😘

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 Рік тому +7

    ሳቂተኛ የምታምር ቆንጆ ፍቅረኛ ነዉ ያለችህ ሀይልዬ ቶሎ ተጋቡ ግዜ አታባክኑ

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 Рік тому +3

    ዮርዳኖስ በእዉነት የምታምሪ ቆንጆ ነሽ

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q Рік тому +2

    ዮርዲ ግን በሳል ሴት ነች ሀይልዬ ጠበቅ አድርገህ ያዝ

  • @tigsttigst5038
    @tigsttigst5038 Рік тому +7

    ደስ ስትሉ ያዝልቅላችሁ እውነተኛ ፍቅር መስዋትን ይፈልጋል ሀይልየ በርቱ 18 አመት ሞልቶሀል እንጂ እገርፍህ ነበር እር በሳቅ ክክክክክክክ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና

    ሀልዬ ግን በፀሎት ጠንቅር የሆነ ነገር አየሁብህ ጥሩ ልብ ያለህ ይመስላል እራስህን ጠብቅ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Рік тому +6

    ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @husab29
    @husab29 Рік тому +3

    ሀይልየ በጣም ነው የሚወዲህ

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Рік тому +1

    ይመችህ ጥሩ ምሳሌ እነ አዲስ ዜማ
    ያሳካላችሁ ሃይልዬ

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Рік тому +1

    ይገባታል ቆንጆ ናት

  • @tigesttakele6452
    @tigesttakele6452 Рік тому +11

    ታምራላችሁ❤️❤️❤️

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 Рік тому

    “የትውልድ ውድቀት” የሚለው ቃል የአንድ ትውልድ አባላት የቀድሞ አባቶቻቸው የሚጠበቁትን ወይም የተቀመጡትን ግቦች ማሳካት የማይችሉበትን ሁኔታ ለማመልከት ይጠቅማል። በአጠቃላይ ወጣቱ ትውልዶች እንደ ቀድሞዎቹ ስኬታማ ወይም ውጤታማ አይደሉም የሚለውን ሀሳብ ያመለክታል. ይህ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና/ወይም ባህላዊ ሁኔታዎች እንደ የገቢ አለመመጣጠን፣ የትምህርት እና የስራ እድሎች እጥረት፣ የግብአት እና አገልግሎቶች እኩልነት አለማግኘት፣ ወይም ቴክኖሎጂዎችን ለመለወጥ በመቸገር ምክንያት ሊሆን ይችላል። በሌሎች ሁኔታዎች፣ የትውልድ ውድቀት ከጊዜ ወደ ጊዜ ከእሴቶች ወይም የአመለካከት ለውጦች ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ይህም ከተለያዩ ትውልዶች የተውጣጡ ሰዎች አንዳቸው የሌላውን አመለካከት እንዳይረዱ ያደርጋቸዋል።

  • @kinduwale-wi4ud
    @kinduwale-wi4ud Рік тому +1

    እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው❤

  • @Gesh-n8b
    @Gesh-n8b Рік тому +1

    ደስይላል

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Рік тому +5

    እግዚአብሔር ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺአመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedessisay3657
    @mekedessisay3657 Рік тому +1

    ሀይልዬ ተጨንቋል አይዞን የማይፈታ ችግር የለም ወንድሜ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Рік тому +5

    ሀይልዬ እነ ዮርዲ ስዎደቹሁ ግን ከሜርዉ ነዉ ማሰኝ አጦቆርቹሁ ማልከቹን

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +2

    ሀይልየ ምርጥ ስው

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Рік тому +17

    ሀይልየ ምነዉ ጠቆረብኝ🥺

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Рік тому +11

    ጥሎብኝ ቀዥቃዣ ሴት አሎድም

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Рік тому

    ከንፈራ. ሳማ. ኣይብሃ ልም ወንድሜ. በጣም. ነውሪ. ነው እግዚኣብሄር. ከንፈር ምስዓም አይደልም መጽሓፍ. ቁዱስ. ውን ከንፈር. ሳሙ. ልብል የለም.

  • @MihretAmlak3043
    @MihretAmlak3043 Рік тому +8

    እምወዳቹ የእውነት ፍቅረኛሞች እንደሆናቹ የምናምን ሰዎች ኣለን ሁሉንም ኣንድ ላይ ኣታምኑንም ኣትበሉ

  • @seble1326
    @seble1326 Рік тому +18

    ሃይልዬ ስታምሩ አይለያቹ ውላዱ ክባዱ😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ ❤❤❤

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ

    ያምሽላችሁ!! ልጁ ፈገግታዉ👌 ደስ ሲል ልጅቷም ቆንጆ ናት ግን ረጋ ለማለት ሞክሪ እሽ የኔ ቆንጆ

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому +6

    አይ ሀይልሻ ዮርዲ ደስ ትላላችው እውነት እስከ መጨረሻው ያዝልቃችሁ ደሞ ጥሩ አርአያ የሚሆኑ አዲስ ዜማ መርጣችሁኅል የነሱን ህይወት ይስጣችሁ

  • @menberemassefa1236
    @menberemassefa1236 Рік тому +9

    በጣም ነዉ የምወዳቸዉ 😍💓

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ Рік тому +5

    ሀይልየ ያሣዝነኛል

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Рік тому +5

    ምርጥ ናችሁ❤

  • @mekidesmekidesmolla3387
    @mekidesmekidesmolla3387 Рік тому +2

    እኛ ተመልካቾች እንድናምን ከፈር ለከፈር ተሳስማችሁ እንያችሁ የቀረ ደራማ እንደሆነ ነዉ የምናቀዉ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +19

    ትናንት ተፋቀርን ዛሬ ደሞ ያለፈ ታሪካቸውን ላወሩ መጡ😂

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ Рік тому +9

    ❤❤❤❤❤ስታምሩ አይለያችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ​@@selamtube1319 ደምሪኛ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ለሱም እድል ስጭው ያውራ እንጅ 😎😎😎😎😎

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 Рік тому +7

    እረ በእናትሽ ልጁን ካልፈለግሽዉ ያልሆነ ምልክት አታሳይዉ ቀልድ ወደ መጥፎ እንዳይለወጥ ተጠንቀቂ።

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Рік тому +3

    ተመሣሠላላችሁ ዝምድና እዳይኖራችሁ

  • @ocbazghiasgodom4773
    @ocbazghiasgodom4773 Рік тому +3

    Both of you you look great together but what I don’t understand why you can’t kiss your boyfriend .
    Love is everything if you really love him you don’t have to be shy to kiss you you should show the world you love him

  • @zeybayimer8352
    @zeybayimer8352 Рік тому +6

    ተቀየሩብኝ በሰላም ነዉ

    • @hikutube2605
      @hikutube2605 Рік тому

      Tikklegna melkachew 😀😀😀😀😀😀

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Рік тому

      😀😀😀😀😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@habhabshi1493 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@hikutube2605 ደምሪኛ

  • @simehd6238
    @simehd6238 Рік тому

    በርግጥ ጎበዝ ነች ግን የሃገራችን የስራ ቅጥር ይመስላል

  • @Ruta688
    @Ruta688 Рік тому +7

    የኔእብዶች❤እንካንደናመጣቹሁ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ስወዳቸው በጣም

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 Рік тому +1

    what a much 2 Gorges Cupl's Good luck and god bless
    በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎች ፐርፌክት ማች ነው እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Рік тому +2

    ሀይልዬ ጥሩ ልጅ ነው ከፊቱ ሳቅ የማይጠፋ ክፋት የማይታይበት ደሥ የሚል ልጅ ነው ዮርዲ አንችም ጎበዝ ልጅ ነሽ ያችን ብጥስጥስ ጓደኛችሁን አሶጡልን ትደብራለች ዳጊ ተብዬዋ ከመጣች ወዲህ ዩቱባችሁ እየደበረን ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Рік тому

      @@fatumawase ወሎ መቅደላ የትልድ ሀገሬ ነው

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ

    Eguziabeher yasakalchihu hailye.end yordi

  • @berekethamad1057
    @berekethamad1057 Рік тому

    Yordi Edlena Neshe Bewnet
    Hayliya Bitame Temchenalh
    Antem Bitehon Tenqeq
    Bilahe Yazat qonjiya
    Feliqilqe Nate Yewahe Negre Nate
    Fetaer New Yagnanachu🌹🌹🌹🌹

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Рік тому +1

    ወይይኔ ልጅቷ ፈንድሻ ናት❤❤❤❤

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ Рік тому +11

    ሀይልየ ይቺ ልጅ ትጎዳሀለች እብድ ናት. እባክሽ እረጋ በይ ኣትቀልቀይ

  • @SharewGirma
    @SharewGirma Рік тому

    Are enates tileyalachihu selamachihu Yibza Ayleyachihu wuledu kbedu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ስታምሩ አይለያያችሁ ❤❤
    ልጅቱ ልክ እንደኔ ናት ፉጥነተቷ 😂😍😍😍

    • @filmontesfit
      @filmontesfit Рік тому +1

      Ene demo endeza fetan set ewed neber fetari yesetej gn beteqaraniw mnm madreg aychalm

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Рік тому

      @@filmontesfit 😅 አይዞህ እረጋ ያለች ይመረጣል እኔ አይሆንልኝም ዝም ያለውን ሰው በ1 ደቂቃ መግባባ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@filmontesfit ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ደምሪኛ

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t Рік тому +11

    እራሱን ሊያጠፋ በረኪና ጠጥቶ ኧረ Normal ነገር ነው ይባላል እንዴ??🙄 እንደዚህ አይነት ፍቅር ተብየ ፍቅር አደለም ጣኦት ነው ከነዚህ አሁን ምን ልንማር ነው?

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 Рік тому +7

    ሀይልየ የዋህ ሠው ሩሩህ ነው አንች ደግሞ ረጋ በይ አትንቀልቀይ የሴት ቃሪያ አሎድም

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 Рік тому +54

    አንደኛ ኮማች ነኝ ግን ታዋቂ ስትሆን እነ ፅጌን እና ዳኒን ተውካቸው ደግሞ ልጅቱ ቀስ በይ እንጅ ተንቀለቀልሽ

    • @ራህሙዩቲብ
      @ራህሙዩቲብ Рік тому +4

      ተጣልተው እንደሆንስ ምን ይታወቃል

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 Рік тому

      @@ራህሙዩቲብ ርኮ ፌመስ ሲሆን ዩቱብ ስለዩቱብ ከነሱ ሲማር ተዋቸው

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 Рік тому +8

      አይባልም ከካሜራ ጀርባ ነዉ ጎደኝናት ህይወት ቤተሰብ የግድ ኢትዩብ ሰላልታዩ ብቻ ነዉ

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 Рік тому

      ​@@zenatberihun9324ፅጌ ተናግራለች አታውሪ

    • @omhyat8581
      @omhyat8581 Рік тому +3

      የኡሩጎ ዝብ

  • @aneeshaaneesha-nq3tg
    @aneeshaaneesha-nq3tg Рік тому

    እወዳችሃለሁ ክስው አይን ይጠብቃችሁ ውዴታችሁን አላህ ጭምሮ ጫማምሮክዚህም በላይ መልካሙን ሁሉ ተመኜሁላችሁ ውዶቺ❤❤❤❤❤❤

  • @fayzaabdlkirem4954
    @fayzaabdlkirem4954 Рік тому

    ሀይልዬ ምን አይነት ቆንጆ ነው ልታገኘው ምችለው ስለ ነው ግን ምንም አትልም ፍቅር ያሸንፋል

  • @davinchifan8899
    @davinchifan8899 Рік тому

    አይ በረኪና ከስንቱ አስጣልን ,,,ለበረኪና ና ሌሎች ጉዳቶች ግን መንፈሳዊ ምርመራ ያስፈልገዋል..እላለው ባጭሩ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Рік тому +1

    ምንኛ ስራ አጣችሁ በ15ቀን ትውውቅ በረኪና ጠጣ መቀለጃችሁ ነን አሁንስ ፍቅር የሚባል ነገር በሰው አስጠላኝ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +1

    ሀይልዬ የኔ ቧህ ስወዳቸዉ ከ❤ ነዉ

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Рік тому +3

    Wowoow nice long lives oll families ❤ 🙏 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Рік тому +2

    አቤት ንግግሯ ቅልጥፍ ያለች ምጥምጣ ግን ውድድድድ ነው የማረጋችው❤❤

  • @twi2415
    @twi2415 Рік тому

    The girl is so pretty

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    አቤት ጀግነነት አቤት ውሳኔ ለውሳኔ ቆራጥ ነኝ አላለም😂😂😂😂 እራስክን ለማጥፋት🙄😔

  • @daviedgetacho7533
    @daviedgetacho7533 Рік тому

    እህቴ የምር ስድብ ነው ወይስ ለፍራንክ ነው የሰደበት?

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Рік тому +2

    አይናቸዉ ይመሳሰላልሳ😳

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Рік тому +3

    ስታምሩ ❤️

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 Рік тому +7

    ለውሳኔ ቆራጥ ነኝ የምትለው እሺ ባትሎህ ውሳኔህ እራስ ማጥፋት ነው ኢሄ ነው ቆራጥነትህ ሆሆሆሆሆሆሆ

  • @taseemkoyil1632
    @taseemkoyil1632 Рік тому +2

    የኔ ቅመሙች ስወዳችሁ

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Рік тому +2

    እኔም ሴት ነኝ ግን እረጋ በይ ቀልቃላ አትሁኚ

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 Рік тому

    አረ በነታቹ ሰለቻኛ እንዴት ምርርር ይለል

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Рік тому

    Interesting ,love history

  • @AtsedeZerfu-t5h
    @AtsedeZerfu-t5h Рік тому

    Waw betam des tlalachhu

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Рік тому +1

    ፍቅራችሁ ይብዛ ሰውዳችሁ

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ

    ዋጋየተከፈለበትነገርጥሩነውአይዞን❤❤❤❤❤❤

  • @Beba873
    @Beba873 Рік тому +2

    ሀይልየ የኛ ምርጥ ስወድህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Рік тому

    እናመስግናለን

  • @حياةحياة-ب8ظ
    @حياةحياة-ب8ظ Рік тому

    ደስስትሉእኩ❤❤❤❤

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 Рік тому

    የፍቅር ጥግ

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 Рік тому +2

    Enezii lejoch yemer fekeregnamoch honu enede

  • @مريمالحضرمي-ك6ي

    ወይኔ ሀይልየ ሀይለኛነክ😢😢😢ቶሎ ይቀየማል

  • @MariamMariam-f8y
    @MariamMariam-f8y Рік тому

    ቆይ እኔ አልገባኝም የዉነት ነዉ ስል ድራማነዉ ትላላችሁ

  • @fikerfiker8767
    @fikerfiker8767 10 місяців тому

    ስወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ማነኝ አሉ እነዚህ ደግሞ ገና ዛሬ ሳያቸው

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ggg430
      @ggg430 Рік тому

      አች እራስሽ ማነሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@ggg430 ደምሪኛ

    • @neganega5754
      @neganega5754 Рік тому

      የህይወት ተሞክሮ የሚያስተምሩ ናቸዉ አሉ

  • @fghhhgvvbbbn3395
    @fghhhgvvbbbn3395 Рік тому +3

    አይ ሀይልየ ትሽኮረመማለህ

  • @tigistmohammed6064
    @tigistmohammed6064 Рік тому

    Betam konjo nate

  • @maryy852
    @maryy852 Рік тому +1

    በረኪና ኖርማል ነው ይላል እዴ ሆ እግዚያብሔር ልብ ይሥጣችሁ