የሁለት አመት ፍቅረኛዬ ከልላ ሰው ጋር ቀለበት ማሰርዋን ሰማሁ || ጓደኛዬ ከፍቅረኛዬ ጋር ሆን ብላ ተኛች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • ሁለት ወጣቶች ራሳቸው ላይ አሻራ ጥሎ ያለፈውን የፍቅር ታሪካቸውን በንዲህ መልክ አጫውተውናል አብራችሁን ቆዩ #ክህሎት
    #ክህሎት
    ሃሎ ማለት ከፈለጉ 0963143471 ወይም 098 011 5685 ይጠቀሙ

КОМЕНТАРІ • 692

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 2 роки тому +327

    የቻናሉ ባለቤት ፕሮግራሙ ሥታዘጋጅ ውሃና ሶፍት ማቅረብ ይኖብሃል ።

    • @Suzan17
      @Suzan17 2 роки тому +8

      Wow harif asteyayet👍🏽🙏 i Agree tebarek(ki)

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому +2

      Tekkl aysemum gun hlum media soft beteley bimotu ayaqerbum ygermal arif asteyayet new

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 2 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @marshet.gizachew
      @marshet.gizachew 2 роки тому

      በትክክል

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 2 роки тому

      😂😂😂

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 2 роки тому +61

    ድምፅሽ ሲያምር የተሰበረ ልብሽን የሚያፅናናው ከልቡ የሚወድሽን ይስጥሽ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +152

    አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ ህይወት የሚያበላሹ እግዚአብሔር ያጥፋቸው 😭😭😭 ልዕልት ነሽ ድምፅሽ እጅግ በጣም ያምራል ደሜፃዊ ሁኚ❤❤❤

  • @user-sj3dm9ky6h
    @user-sj3dm9ky6h 2 роки тому +53

    ወይ ፍቅር ስንቱን አሳየን እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር 6አመት አብረን ነበርን በጣም ጨዋ ክፉ እንኮን አይወጣሁም በጣም አምነዉ ስለነበረ ከዋላዉን አላጣራሁም ጓደኛ አጣሪ ብላኝ ሳጣራ ሚስት እንደነበረቹ ልጅም አለ እሹ ግን አልነገረኝም እኔም ገብርኤል ጓሮ ይጄ አልቅሼ ተዉኩት ይቅርታም አላለኝም በቃ ተመስገን ግን በጋጣሚ ቡዙ ጊዜ አያዋለሁ አይኑን ማየት አልፈልግም በፈጣሪ ፍቃድ አንድ ቀን እካሳለሁ ማሪያምን ይብላኝ ላንተ ጠንከር በሉ እህት ወንድሞቼ ያልፋል ጠንካራ ሁኑ

    • @user-mr3hf7nd5r
      @user-mr3hf7nd5r 2 роки тому

      የኔ ውድ አይዞሽ

    • @feefee8167
      @feefee8167 2 роки тому +3

      ዋይ ከምዚ ከማይ ረኪበኪ ኣረባዕተ ዓመት ሓቢረና ፀንሕና ንአይ ደብቁኒ ካልእ ዓረኪ ከምዘለቶ ነገረኒ ብጣዕሚ ገረመንይ ተፈላለና ድሕረይ ክልተ ወረሒ ተመሊሱ ይቅረታ ተጋግየ እየ በለኒ እንኳን ይቅረ ክብለካ ክረእካ ኣይደልን ኢለ አሰናብተዮ ኣነ ኣብ ሓድሸ ኣለኩ ንሱ ኩሉ ግዘ እዮ ዝድወል ክልተ ዓመት ገረና ዘይቀብፀንይ ወዲ ዶ

    • @hana-hs1fd
      @hana-hs1fd 2 роки тому

      አንቺ የኔን ነው እንዴ

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 роки тому +1

      አይዞሽ ማማየ 💖👑 ሁሉም ያልፋል 😭😭😭

    • @saaa-ht5vs
      @saaa-ht5vs 2 роки тому

      Ajeki marey kulu khelf eyu ❤❤❤❤❤

  • @user-ux7rb7vs2o
    @user-ux7rb7vs2o 2 роки тому +29

    የኔ ውድ አይዞሽ ሴት ልጅ መሆን ፈተናም ቢበዛባትም ፈተናውን መወጣት ትችላለች ጠንካራ ሁኝ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +193

    ድምፅሽ ያምራል ዘምሪበት እህቴ ❗️

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 2 роки тому +18

    ልጅቷ የእኔን ታሪክ ነው የተናገረችልኝ😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭 ሴቶች በመደፈር ስንት ነገሮችን ተቋቁመናል በተለይ የገጠር ሴት ልጅ ስንቱን ተቋቁመን ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @attuoo1424
    @attuoo1424 2 роки тому +67

    አቤት ፍቅር ላንዱ ድስታ ላንዱ ሃዘን ነው 😭😭😭

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 роки тому

      ua-cam.com/video/2GQBcRrptv4/v-deo.html

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp 2 роки тому

      አይዞን እኔም ፍቅር ሀዘን ሆነብኝ😢😢

    • @attuoo1424
      @attuoo1424 2 роки тому

      @@mekdes-ei5lp እር የኔ ይባስ ልቤ ተስብር 😭😭😭😭

    • @user-mc8oj5vw5f
      @user-mc8oj5vw5f 2 роки тому

      @@attuoo1424 ጉድ እዳው ማን ይሆን ልቧ ያልተስበርች እህቶቸ አይዞችሁ የምር ወንድን አትመኑ እነሱ በውሽት ቋንቋቸው ያታልሉና ይጎዱናል እኔም ግራ ገባኝ ምን እደማደርገው አላውቅም እወድሻለሁ አፍቅርሻለሁ ይልና ከጥፍት ተመለስ ስለ እሺ ብሎ መልሶ እዛው ይገኛል እፍፍፍፍፍ

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 роки тому

      አይዟችሁ 💔😭😭😭 እኔኳ ምንም አልሆኩ ልቤን💖 አጥብቄ ይዣለሁ 🙏

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 2 роки тому +148

    እረ ቀረሽበት ደሞ ስታምሪ እኮ 😍

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 роки тому +42

    ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነዉ ❤️
    ህይወት ከባድ ነች 😢አይ የኔዉስ ይህንን ስሰማ እንደት ልመን

    • @berhnekahsay6101
      @berhnekahsay6101 2 роки тому +2

      waw በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ኣንችን የመሰለ ቆንጆ እና ጣፋጭ ልጅ ቀረበት

    • @berhnekahsay6101
      @berhnekahsay6101 2 роки тому +1

      ብርሃኔ ከ dallas tx

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому

      @@berhnekahsay6101 mb ytebeslh tada Dallas Texas maletun mnametaw foo

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 роки тому

      ua-cam.com/video/2GQBcRrptv4/v-deo.html

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      በቅንነት ደምሪኘ

  • @user-nq1yn8ve8p
    @user-nq1yn8ve8p 2 роки тому +64

    ሁለታችሁም ተጎድታችዃል ስለዚህ እናንተ ተጋቡ አይናችሁ ላይ ፍቅር ይታያል😊😍

    • @user-pe2ms9oo5f
      @user-pe2ms9oo5f 2 роки тому +9

      የኔም ሀሳብ ነው ሁለቱም የተጉዱ ስለሁኑ ቢጋቡ ይተሳሰቡ ይረዳዱ ነበር የምር ተጋቡ

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому +2

      Awo lkuneshu ♥️♥️♥️

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 2 роки тому +3

      እኔም እያሰብኩ👍👍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Endmamar bekenenet ehita

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому +1

      @@user-pe2ms9oo5f Endmamer

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 роки тому +18

    የኔ ቆንጆ በጣም ልዕልት ነሽ በዛ ላይ ደግሞ ልጅ ነሽ,ስለዚህ ዉሃ ወደፊት እንጂ ወደኋላ አይሄድም እናም ትላንትን እረስተሽ ነገን አስቢ አረፈደብሽም ❤❤💋በተረፈ ዉብ ነሽ።

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 2 роки тому +29

    እሕቴ ዘማሪ ብትሆኚ በጣም ያምራል ድምፅሽ

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 2 роки тому +19

    እኔ ብቻ የተሰብሪኩ ይመስለኝ ነበረ ለካ ሁሉም ቁስል አለሁ አይ መሰብሪ

  • @yube3674
    @yube3674 2 роки тому +45

    ሴት መሆን ከበድ ነው አስለቀሽኝ እኔም ዳርሶብኛል😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @fetufetu7211
    @fetufetu7211 2 роки тому +22

    ኔኔ ቆንጆ አይዞሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ከላይሽ የበለጠ ውስጥሽ በጣም ንፁህና ቆንጆ ነሽ ምርጥ ሰው ይስጥሽ

  • @Hayunegntesfegnawa5452
    @Hayunegntesfegnawa5452 2 роки тому +104

    ፍቅር ፍቅር አትበሉ በዚህ ዘመን እውነተኛ ፍቅር የለም

  • @zebibaahi740
    @zebibaahi740 2 роки тому +6

    ቀራሽበት አልታደለም ውብ እና የተረጋጋሽ ነሽ አንቺ ገና ብዙ እድል አለሽ ውድነገር ያለቦታው ርካሽ ነው

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 2 роки тому +4

    በጠም የነፈቀኝ ነገር በሌለ ግዜ ደስተኛ ሕይወት ጀምረሽ መያት ነዉ ከረሱም ይሁን ከሌላ ብቻ በጠም ደስስስ ትያለሽ ጌታ ይጠብቅሽ💞

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 роки тому +15

    ይገርማል ሰባተኛክፍልኮ ህፃን ናት አይዞሽ😥

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 роки тому +76

    😥😥😥 በጣም ያሣዝናል በተለይ የሴቷ እፋፋፋፋፋፋ ያልተሠበር ልብ የለም ለካ💔

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +1

      እይውላ ሁሉም ልብ ውስጥ ህመም አለ😭😭😭😭

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 роки тому

      ua-cam.com/video/2GQBcRrptv4/v-deo.html

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 роки тому

      @@zainasied615 🤣🤣😭😭😭😭inemi indzi nagnj

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 2 роки тому +22

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንደዚህ በሴት ልጅላይ ግፍን የሚፍፅሙ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው አርመኔዎች

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 роки тому +53

    ከሴት ጓደኛ ብቸኝነት ይሻላል 😢የስራዋን ይስጣት

    • @user-lx2kz1hr1c
      @user-lx2kz1hr1c 2 роки тому +6

      በጣም እኔም ይሄው ኩየት ላይ ጉደኛ ብላ ቀርባኝ ብሬንም ስሜንም ጥፍትፍት አረገችው ከኔ ተማሩ ብር ለሴት ልጅ ከማበደር ወንድሊጅ ቢበላችሁ ይሻላል ውይ አብሶ በጣም ኦርቶዶክስ ፃሚ ቀዳሽ ነኝ ብለው እራሳቼውን ለሚክቡ ሰዎች ተጠንቀቁ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰሞኑን ፃዲቅ መስላ ቀርባ ይወቴን ምስቅልቅል አረገችው ግን የዋህ አምላክ አወጣኝ ከውሉም ነገር

    • @honey48757
      @honey48757 2 роки тому +2

      @@user-lx2kz1hr1c Wow! Lik Nesh Ehite. Ye Set Guadegna Mamen Kebad New. Bizu Setoch le Set Guadegnachew Kifu Nachew Lemin endehone Alakim 🤔🤔🤔

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому

      @@user-lx2kz1hr1c hiwetm yafersalu betam chuger new

    • @user-lx2kz1hr1c
      @user-lx2kz1hr1c 2 роки тому

      @Son Salman Royal Family እስኪ እንገናኝ እህቴ አፅናኝኝ በዚህስሜ ፌስቡክላይ ፈልጊኝ የምር ሰሞኑን ባረገችኝ ነጉር በጣም ተስፋ እስከመቁረጥ ደርሻለሁ

    • @teralemteralem659
      @teralemteralem659 2 роки тому

      @@user-lx2kz1hr1c እረ ምን ኮይት ብቻ እኔም ዱባይ ነኝ በእመቤትየ እየመለች እየተገዘተች ወስዳይህው እስካውን አልሰጠቸኛም በተለይ ቤተክርስትያን አክራርይ ነን ጽዋ እንጠጣለን ካለእነሱ አይማኖተኛ ያለ አይመስልም ግን ውስጣቸው ባድው ነው ግን እኔም የኦርቶዶክስ ነኝ
      ግን እነሱ በጣም ለየት ያሉ ነቸው ፈጣርይ ልቦነ ይስጣችው ብቻ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 роки тому +27

    ቆራጥ ሴት ነሽ ቺት ባደረገብሽ ወንድ ላይ ይቅርታ የሚባል ነገር የለም ጎበዝ ነሽ ላንቺ የሚገባሽ የተሻለ ነገር ነው ማማቲ👌❤

  • @abnetreact315
    @abnetreact315 2 роки тому +5

    በሂወነቴ እንቅልፍ የማይወስደኝ ነገር ቢኖር ሴት ልጅ ተደፍራ ስሰማ ነው እናም እኔ ህዝቤ የትግራይ እናቶቼ ስለተደፈሩ ያመኛል እናም ኣንቺም በጣም ያሳዝናል እንኳንን ይሄ ነገር ኣልፈሽ ለፈገግታ ኣበቃሽ ጠንካራ ነሽ እኔ ፊትሽን ባይገለጥ ጥሩ ነበር ለቀጣይ ትዳርሽ የኔ ውድ በተረፈ እምጸልየው ነገር ቢኖር ከኣለፈው ኣመት ጀምሮ ከሰማይ በፈጣሪ እጅ የተጻፈ የሴቶች መደፈር በመላ ኣለም ይቁም ተብሎ ቢጻፍ እና ወንዶቹ ስሜታቸው በደረቀ እንዴት ጥሩ ነበር ግን ከይቅርታው ጋ እንዴት ነው ለፍቅረኛህ ድንግልናዬ እሰጥሃለው ብለሽ ምትባገሪው ማለቴ ሳትጋቡ እሰጥሃለው ማለት ተገቢ ኣልበበረም በተረፈ ፈጣሪ ላንቺ የሚሆነው ምርጥ ባል ይስጥሽ ንስሃም ግቢ ኣንቺ ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ንስሃ እንግባ 👈👈👈👈

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 роки тому +10

    አይዞሽ ሳታስቢው የተፈጸመ ነገር ስለሆነ አትሊስት ሕይወትሽ ከክፉ ነገር ተርፈሻል ቢገድሉሽስ ስለዚህ አንቺ ትምሕርትሽን ብቻ በርቺ እነሱንም እግዚአብሔር ብድሩን ይከፍላቸዋል አሁን እሱን አታስቢው ከተዋደዳችሁ አስቀድመሽ ታስረጂዋለሽ በርቺ ።

  • @user-sk6jx6rw3y
    @user-sk6jx6rw3y 2 роки тому +22

    ሶፍት አዘጋጁ

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d 2 роки тому +17

    የኔ እናት የኔን ህይወት ገለጥሽው 😢😢😢

    • @seidtubee
      @seidtubee Рік тому

      ኪኪ አችም ዋሽተሽ አፍቅረሻል።😉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +19

    ሂወት ... black @ white… ናት
    ሂወት... ዳገት ቁልቁለት... ነው
    ሂወት... መራራም ናት... ጣፋጭም ናት
    ይሄ ድምፅሽ... በጣም ሁለ ገብ ነው
    ቅላፄውም ያምራል... ከለሩም ያምራል
    ውበትም አለም.... ለ ሁለቱም.. ይሆናል
    ብትዘምሪበትም @ ብትዘፍኝበትም
    ምርጫው ያንቺ ነው እህት.... የተስበረውን.. ልብ እንደ ወጌሻ... የሚጠግነት... መድሀንያለም ነው እና
    መድሀንያለም የተስበረው ልብሽን
    ይጠግንልሽ 🙏🙏🙏✝️❤️
    ወንድም ያንተንም ልብ... መድሀንያለም
    ይጠግንልህ 🙏🙏🙏✝️

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 роки тому +8

    የኔ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ የዃላዉን ትተሽ የወደፊቱ ን አስቢ ገና ብዙ እድሜ አለሽ እራስሽን ጠብቂ ጎበዝና ጠንካራ ሁኝ እራስሽን አታስጨንቂ በጣም ታምሪያለሽ ለናትሽ ስትይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አንዳንድ ጎደኛ ቅናተኛና ምቀኛ አለ ተጠንቅቀሽ እንዳውም ጠንካራ ና ጎበዝ ሁኚ

  • @aynalemwoldeysadik3236
    @aynalemwoldeysadik3236 2 роки тому +10

    My deer you are so beautiful talented strong baby girl don’t think about love think about your future success everything will be okay !!

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi7556 2 роки тому +9

    የኔ ውድ ድምፅሽ woooow❤️❤️‍🔥❤️‍🔥ሁሉም ያልፋል በርቺ

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 2 роки тому +19

    የኔ ቆጆ ሁሉ ነገረሽ ያምራል ድምጽሽ1አደኛ ነው አይዞቹ የናተ ያልሆኑት ሄደዋል የናተ የሆኑት በጊዜው በቀኑ በሰአቱ እግዚአብሔር ያገናኛቹሀል በርቱልኝ ታማኝ አፍቃሪ ሁሌም እደተጎዳነው አፍቃሪና ተፈቃሪ አይገናኙም ሁለታቹ ብትገናኙ ደስ የለኛል😍😍

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 роки тому +24

    ሰላማይነገር ስጦተው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ademebrahim9642
    @ademebrahim9642 2 роки тому +4

    አይዞሽ እራሱ ታሪክሽን ባዴባባይ መናገርሽ ጄግናነሽ አንች ስንት የተዴበቀ ታሪክ ያለው አለ ::አይዞሽ ያጋጥማል

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +3

    እዉነት በፍቅር ያላለቀሰች ሴት የለችም እኮ እዉነት ከአስመሳይ ወንዶች ይሰዉረን ከማግባቴ በፊት ያስለቀሰኝ ልጅ እስካሁን መጥላት አልቻልኩም እኔ ይቅር ሌላ የሆነ ነገር ስሆን በሱ ስም እምላለሁ
    ግን እግዚአብሔር መልካም ነዉ ደግ ባል እና የልጆች እናት ሁኛለሁ

  • @genetymaryam166
    @genetymaryam166 2 роки тому +9

    አይዞሽ,ማማዬ,የሴት,ልጅ,ህይወት,ከባድነው,ግን,አሁንም,አልረፈደም,የተሻለ,ህይወት,ይስጥሽ,😍😍😍💔💔

  • @voiceofbetel4082
    @voiceofbetel4082 2 роки тому

    ድንቅ ሴት ነሽ
    ለአንቺ የሚሆነውን እግዚአብሔር ስላዘጋጀልሽ ነው። በጊዜ መለያየታቹህ እድለኛ ነሽ በጣም። አግብተሽውስ ቢሆን?

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 роки тому +14

    አይ የሴት ልጅ ሰቃይ እኔ ብቻ ይመሰላኝ ነበር የተጎደውት የምመሰለኝ አላህ ስልጣን ብሰጠኝ 🙆‍♀️ሴቶኛን የምበድሉ ወንዶችን ነበር እንደፈራሆን የፈላ ዘይቱስጥ አንድ በአንድ ምከታቼው አይናችው እያየህ አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ ወይ ልቦና ይሰጣችሁ።

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 роки тому +14

    ይሄ የኔ ሂወትነው እኔም እህህ ብሎ ጆሮ ሰጥቶ የሚሰማኝ ሰምቶኝም የሚረዳኝ ሰው እፈልጋለሁ ውስጤ ሰላም የለውም

    • @khelot
      @khelot  2 роки тому

      0980115685 dewylgn fekadegna kehonsh egna ga metesh metenfes techiyalesh...... tnx🙏

    • @user-xp9fu3rc1d
      @user-xp9fu3rc1d 2 роки тому

      @@khelot በድምፅ ይቻላል ወይስ

    • @user-mc8oj5vw5f
      @user-mc8oj5vw5f 2 роки тому +1

      @@user-xp9fu3rc1dጠንክሪ እህቴ ሴት ልጅ ሁሌ እደተጨቆነች ነው

    • @fantayetesfaw6297
      @fantayetesfaw6297 Рік тому

      @@khelot 🤭🙄🙄ምን መፍትሔ አለው

  • @Sebat24
    @Sebat24 2 роки тому +9

    ታምራላችሁ አቤት ድምፅ ስሪበት it's cool sound👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g 2 роки тому +8

    አድራሻዋን በውስጥ በታስቀምጡልኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር በእናታችሁ ለገኛት እፈልጋለሁ !!!

  • @user-we2di5ur6p
    @user-we2di5ur6p 2 роки тому +7

    ዘምሬ እህት ድምፅ አለሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ለአንች ያለውን እግዚአብሔር ይዞልሻል
    ግን እንዴት ነው ሴት ልጂ የጓደኛዋን ፍቅረኛ ይዛ የምተኛው እግዞኦ

  • @bereketalemayehu8230
    @bereketalemayehu8230 2 роки тому +4

    What a voice! You should definitely explore your options along this line. You’re a very brave girl to share your stories. Unfortunately, you went through two awful experiences one can imagine, but you survived both. There can only be an upward life ahead and you should stay positive. For the young man, I think you did what you had to do, kudos.

  • @user-jc2fs8gk1x
    @user-jc2fs8gk1x 2 роки тому +4

    አቤት ድምፅ 💯👌 ደሞ ስታምሪ Be strong💖🙏

  • @suzanshimelis5947
    @suzanshimelis5947 2 роки тому +19

    ዉሀና ሶፍት ማቅረብ አለባችሁ ታሪካቸዉን ስታቀርቡ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 роки тому

      እኮ😂

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 роки тому

      በትክክል ግን እኛ ሀገር ሶፍት የለም እንደ በጣም ነው የሚያናድዱኝ

    • @user-sw5iv1ls9v
      @user-sw5iv1ls9v 2 роки тому

      አወእውነትነው

    • @SSs-xs5pz
      @SSs-xs5pz 2 роки тому

      አረተይኝአቦክክክክክክክ

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 2 роки тому +4

    የወንዱ ልጂ ቆራጥነት ደስ ስሲል

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 2 роки тому +35

    ደስ የምል ድምፅ አለሽ ❤

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +17

    ድምፅሽ ደስ ሲል ቆንጆ

  • @user-tp8yz3el1m
    @user-tp8yz3el1m 2 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንዳንዴ የኛ ያልሆነን ነገር ነው እግዚአብሔር ከኛ የሚያርቅልን መላካም ሠው ይሠጥሻል አይ ወንዶች በነገራችን ላይ የኔም ከምወደው ልጅ ጋር የተለያየሁበት ምክንያት ነው😭😭😭እስከዛሬ ልቤ እንደተሠበረ ነው ያለሁት💔💔💔😭ብቻ ለበጎ ነው😭😭💔😭😭

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r 2 роки тому +12

    የኔ እናት ስታሳዝን ሁሉም ለበጉ ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እዩ💝💝

  • @betibini7288
    @betibini7288 2 роки тому +18

    የኔ ቆንጆ ድምፅሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት💙👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 роки тому

      ua-cam.com/video/2GQBcRrptv4/v-deo.html

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 роки тому +1

    እኔም ተደፍሬ ነው ክብረ ንፅህናየን ያጣሁት ግን ለማንም አውርችው አላውቅም አላፍር ብሎ የደፈረኝ ወታደር ነው አሁን እንጋባ አለኝ ብሞት አላገባው ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞችሁ ሁለታችሁ ተጋቡ

  • @mohammedadem449
    @mohammedadem449 2 роки тому +3

    የቻናሉ ባለቤት ቢያንስ ዉሃ እና ሶፍት ብታቀርብ አሪፍ ነበር

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 роки тому +1

    ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነበር የሁለቱም የፍቅር ታሪክ መጨረሻው ቢያሳዝንም ለሌሎች ትምህርት ይሰጣል ።

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ የሴቶች እናት ነኝና አይዞሽ አንቺ ጠንካራና አስተዋይ ሴት ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በዚህ ደረጃ ግልፅነትሽ የሚደነቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +10

    ወሸት ነው የምትሉ ጤነኛ ናችው አይዞን ሁለታችሁም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 роки тому +13

    ሰላም ለናንተ ዩሁኑ ገጠመኝ መምህር ተስፋየ የምል ዩቱቡ ኣዳሙጡ በማርያም 🙏🙏🙏

  • @kedejaa
    @kedejaa 2 роки тому +2

    ወይኔ ስታሳዝኔ አይዞሽ አሁን ያጣሽውን ፍቅረኛሽ አላህ የተሾለ ይተካልሽ የሚወድሽ የሚሳሳልሽ የሚያከብርሽን አላህ ይስጥሽ

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 2 роки тому +3

    የኔ እህት አይዞች በጣም ነው የተሰማይ ልቤ ነው የተነካው እና አይዞች አቅመይ በፈቀደው ልርዳች ትምህርት ቀጢይ እኔ ኤርትራዊ ነይ ካለይ ነው ጎበዝ ተማሀሪት ሁይ።ሁሉ ነገር ለበጉ ነው።

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 2 роки тому +1

    የኔ ውድ በጣም ነው ያዘንኩት ውጪ ቢሆን ህግ አሳዶ ነበር ከፍተኛ ቅጣት የሚያደርስባቸው አይዞሽ አንቺ በጣም አስተማሪ ጀግና ነሽ በርቺልኝ የድንግል ልጅ ለአንቺ ያለዎን የሚያምንሽን ሰው ይሰጥሻል🙏❤️

  • @selamawitchanie5830
    @selamawitchanie5830 2 роки тому +4

    she is so cute and diciplined wish best life to this beautiful women

  • @mesihabesha8535
    @mesihabesha8535 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ ቀርሽበት እንጂ በጣም ነው የምታምሪው የምር 🥰❤

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 роки тому +23

    አይዞቹ 😥ያልተሰበረ ልብ የለም ሴቶችን እምደፍር ሰው ነፍሱ አይማርም አፍር ይብሉ 😒

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +34

    የወንዱ ቆራጥነት በጣም ደስ ይላል ውሳኔ በጣም ጥሩ ነው ❤

  • @michoumichou7164
    @michoumichou7164 2 роки тому +4

    እንኳን ለፍቅረኛ ሚዲያላይ ወጥተሽ ተናገርሽ አይደል መደበቅ አያስፈልግም ግን

  • @werka9274
    @werka9274 2 роки тому +6

    አይዞሽ የኔ ውብ😭😭😭

  • @ephrembekele2852
    @ephrembekele2852 2 роки тому +2

    Omg,@grade 7?
    She was so young!! Ayzosh konjo
    You are beautiful and decent ❤️ girl

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 роки тому +1

    አስተዳደግሽም ትክክል አልነበረም። ሌሎች ወላጆች ከዚህ ይማራሉ ብየ አስባለሁ።
    ይሄንን ፕሮግራም በሰማሁ ቁጥር፣ ትላልቆች የራሳችንን ህይወት ብንገልፅ እነዚህ ወጣቶች ይማራሉ ብየ አስባለሁ።

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому +7

    እስኪ እንስማ ሰቆቃ ብቻ እየሰማን ለኛስ ምን ይገጥመን ይሁን

  • @alulamedia-3278
    @alulamedia-3278 2 роки тому

    መልክሽም ድምፅሽም በጣም ቆንጆ ነው። የደረሰብሽ ልብ ሰባሪ ክስተትም ረስተሽ ኣዲስ ህይወት ጀምሪ። ጠንከር በዪ።

  • @Powerof7
    @Powerof7 2 роки тому +2

    እኔን😥😢💔💔😥😢በጣም አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ።ፈጣሪ ቀን ያውጣልሽ

  • @smegnadem1419
    @smegnadem1419 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ደሞ አንች ሙሉ ሴት ነሽ ፈልገሽ ባላደርግሽው ነግር አትጠየቂም ክብር የሚገባሽ ትልቅ ሴት ነሽ ደሞ ቀረሽበት አንችን የመሰል ሴት እናት ጠያቄዎች ደሞ ምን ትደጋግሙታላቹሁ ብያን ሶፍት እንኮን አትሰጡም

  • @bereketbekele5216
    @bereketbekele5216 2 роки тому +5

    አትጨነቂ እህቴ ለሱ ይብላኝ እንጅ አንች ከሱ የተሻለ ሰው እግዚአብሔር ይሰጥሻል‼

  • @aynalemhaddis174
    @aynalemhaddis174 2 роки тому

    አየዞሽ አሀቴ አንቺ ያጠፋቸው ነገር የለም ሰለዚህ ጠንካራ ሁይኝ ደገሞ ሰልይ ወደገዛበሄር ሁሌም ለመንይ
    የሆነለሻል ደምሰሽ አራሱ አንዴት
    ያመራል, ቆንጆ, ጠንካራ, ሴት ነሽ
    አሁነም ቤተከርስቲያን በመሄድ
    አመአከሸን መለመን ጠንካራ ሁኝ

  • @rakrak2844
    @rakrak2844 2 роки тому +5

    ወንዶች ሴቶች ላይ እንዲህ በደል ምፈጽሙ የማይድን በሽታ ይስጣችሁ ለኛ የምሰጡን ጠባሳ ድጋዮች

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 2 роки тому +4

    የሴት ልጅ ሂወት ከባድ ነው 😭ጀግና ሴት

  • @bethelhemy
    @bethelhemy 2 роки тому +1

    You did nothing wrong! you are still ድንግል you have nothing to be ashamed about please seek help I can see you are still triggered from your bad experience I hope you can talk to some kind of psychologist to figure out what happened to you when you were 13. I can see you still act like a 13 year old when this subject is discussed you need help but you’re still pure and beautiful and talented and amazing. You can do so much good in this world don’t feel ashamed, you have nothing to be ashamed about I love you♥️

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 2 роки тому +1

    የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ስለ መደፈርሽ ስታወሪ በጣም አለቀስኩኝ ይከን ችግር የሚያውቀው የሚረዳው የደረሰበት ነው አይዞሽ እሽ ደግሞ ፍቅር ረኛ ስትይዢ ቅድሚያ ንገሪው ወደሽ ፈቅደሽ ያደረግሽው ነገር አይደለም የልብ ድንግልናም አለ የእውነት የሚወድሽ ወንድ ድንግል አይፈልግም ከምንም በላይ መደማመጥ ያስፈልጋል ሴትን ልጅ የሚደፍሩ ወንዶች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ግን ለምን እንደዚህ ያደርጋሉ ዝሙትም ነው ትልቅም ኃጢአት ነው እኮ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው ሴት ልጅ እናት ሴት ልጅ እህት ሁሉ ነገር ናት

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 роки тому +2

    ዋው ድምፅ በጣም ጎበዝ ነሸ
    ጠንካራ ነሸ በርቺይ እህቴ

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v 2 роки тому

    እዴ ሚገርም ድምፅ አለሽ ዋው እመኝኝ ተዋቂ ትሆኛለሽ👏👏👏🥰🥰🥰

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +7

    እናተ ተጠባበሱ በቃ

  • @nasdeuces2384
    @nasdeuces2384 2 роки тому +7

    ወይ ዘንድሮ እማይሰማ የለም🤦‍♂️😂😂

    • @nasdeuces2384
      @nasdeuces2384 2 роки тому

      @@ዮርዳኖስ23 ምን አባሽ አገባሽ አንቺ የሰው ምርቃት ኩንኩንቴ በዚህ አፍሽ የአህያ ፋንድያ ከትቼ በቂጥሽ በጠጥ ነበር ማውጣት🤦‍♂️🤣🤣

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 роки тому +8

    እናንተ ለቤቱ ብላቹ ዉሃና ሶፍት ጠረቤዛ ማስቀመጥ ልምድ የላቸውም እንዴ ኣይ ዉጭ ሃገር ያለመዉጣት

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 2 роки тому +11

    ድምፅሽ ሳምር 💘

  • @bemnetterefe4617
    @bemnetterefe4617 2 роки тому +1

    የኔ እህት አይዞሽ እግዛብሄር ይቅጣቸዉ ቆንጅየ ልጀ ነሽ ብዙ ይጠብቅሻል ላንች የተሻለ አለ የኔ እህት እግዛብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @adisadisadisadis5707
    @adisadisadisadis5707 2 роки тому +8

    ተጋቡ አትሉምሣ ዛሬ ኮሚንቶች ምነው ከዚህ በፌት ሤት እና ወንድ ሥታዩ ቨቃ ተጋቡ ከዛ ተፋቱ ነው እምትሉት😂😂😂

  • @tesfaneshwoldemariam4033
    @tesfaneshwoldemariam4033 2 роки тому +6

    የነቆንጆ ለ እግዚአብሔር ክብር በዚህ ቆንጆ ድምጽሽ ዘምርለት

  • @aimtodo336
    @aimtodo336 2 роки тому +10

    She is actually brave enough to tell her story..

  • @raswarrior3427
    @raswarrior3427 2 роки тому

    በጣም ምታሳዝን ልጅናት ፕሮግራም አዘጋጆች ምነው ሰነልቦና ባለሞያዎች አንዲረድዋት ሰውም በገንዘብ አንዲረዳት ስልክዋን አልተዋችሁም

  • @user-cm3tf9yu8b
    @user-cm3tf9yu8b 2 роки тому +3

    አይዞሽ ይለል ሶፊት ዬለም ውሀ ዬለም

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 2 роки тому +5

    ምናል ውሃና ሶፍት ብትሰጧት😒😥
    አይዞሽ ውዴ

    • @hdjhdh9481
      @hdjhdh9481 2 роки тому +1

      እኔም ልል ነበር 😢😢

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому +17

    የኔየ ፍልቅልቅ ድምጥሺ ሲምር😭😭❤❤❤

  • @mesfinyonas5939
    @mesfinyonas5939 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንቺ ብቻ አይደለሺም ብዙ ሴቶች እህቶቻቺን አሉ ዉድዬ ደሞ እንደዚ የሴቶቺን ሂዎት የሚያበላሹትን እግዚአብሔር አምልክ የስራቸዉን ይስጣቸው እናት እህት የላቸዉም አረ ግን... ላንቺ ያለውን እግዚአብሔር አለዉና አይዞሽ 👌👌👌

  • @teferaabeye9716
    @teferaabeye9716 2 роки тому

    አይዞሽ ቆንጆ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጎበዝ ሁኝ የተሻለ ህወት አለ !!!

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 2 роки тому

    ኡነት ለመናገር ውብ ሴት ነሽ።ልክ እንደኣበባ ማራኪ ሱጦታ ከቆዳሽ በታች ሞልቶዋል።
    በምትይው ነገር ግን ኣልተሸወድኩም።

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 роки тому +1

    በጣም ትቸኩላላችሁ እሱ ነው ቸግራችሁ እኛ ድሮ ባልና ሚስትን በእቃቃ ነው የምንለማመደው ውጤታማ ከሆነ እንገፋበታለን በተደጋጋሚ ሞክረን ማለት ነው እናንተ እቃቃ ሳትጀምሩ ወደ እውነቱ ሮጣችሁ ትገባላችሁ ችግሩ ይሄ ነው።

    • @istme4224
      @istme4224 2 роки тому

      በሣቅ😀😀😀😀😀

  • @kseifu4756
    @kseifu4756 2 роки тому

    Woww nice voice indeed! Ayzosh, lots of up and dawns in life

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому +1

    አይዞሽ አንድ ሰዉ ላይ ይህ አደጋ ሲደርስ አሰተማርዋች እረምጃ መዉድ ነበረባቸዉ

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 2 роки тому +1

    አይዞሽ ሂውት ከባድ ነው ጀግና ነሽ