የሁሴን ዶሮዎች በ 2 እንቁላል ጀመሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @user-rb7mu8ur7v
    @user-rb7mu8ur7v 4 місяці тому

    waAleykumeselam usen mashaAllah Allah yagizih bertalim

  • @ፎዚየአላህባርያ
    @ፎዚየአላህባርያ 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ እኔም ህልም አለኝ ኢትዮጵያ ስመጣ

  • @user-dn6bm2cj2r
    @user-dn6bm2cj2r 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 4 місяці тому +1

    ጥለዉ ሲያበቁ ምን ሊደረጉ ይችላሉ እኔን የሚያሳብኝ ይህ እና ደግሞ እንቁላሉን የት እሸጠዋለሁ ማን ይገዛኛል ከበዛ የሚለዉ ነዉ

  • @nesriya4708
    @nesriya4708 4 місяці тому

    አረ በአላህ ወንድሜን አስጀምርልኝ

  • @hiwotabreham8286
    @hiwotabreham8286 4 місяці тому

    አምስት ወር ሞላቸው እንዴ እኔም እያመቻቸሁ ነው

  • @Yonas-zv7wr
    @Yonas-zv7wr 4 місяці тому

    Yude alchew kadis abeba now ymnmtawe

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 4 місяці тому

    እረተው ቢያስ አድስ አበባ ማሰልጠኛ ክፈት

  • @Ewnet3832
    @Ewnet3832 4 місяці тому

    ጅማ ከተማ ስልጠና ትሰጣላቹ?

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 4 місяці тому

    ዱከምን እኮ አናቀውም በየት እንምጣ

    • @user-es7nj8cl6g
      @user-es7nj8cl6g 4 місяці тому

      ዱከም እኮ ከ አ-አ እሩቅ አይደለም ደሞም አብዛኛው ቪድዮላይ ስልክ አለ ይደውሉ

    • @Eyo...user-vt7em8io2e
      @Eyo...user-vt7em8io2e 4 місяці тому

      ​@@user-es7nj8cl6g የት አካባቢ ነው አቅጣጫው ከአዲስ ወዴት ነው

  • @utopian4all275
    @utopian4all275 4 місяці тому

    yet new adrashachu

  • @hiwotabreham8286
    @hiwotabreham8286 4 місяці тому

    አንተም ልትመሰገን ይገባሀል በደንብ ባትይዛቸው በደዚህ ሰአት አይሰጡም ነበር እኔም እመጣለሁ ።