My all sisters are got marriage at age of 13 and 14 ..this was age is still normal as i experience by me i marriage very late because my mum and dad passed away wen i was 12 and 15 baba at 12 mama at 15 so i suffered a lots after losing them may Allah grant my parent in jenatel ferdos and all umata mohmmed inshallah please pray for my parents 💔 my mom and my dad were very grateful for their life time they were very kindness and caring supportive people...may their soul rest in peace 🙏 ameeeennn
When we come to media we have to prepare for the word of our meeting and interviewing...women perfect age of marriage from 14 to 20 last 25 last or else we will be called qumaqar ..or leftout ...so my dear how your husband as he was mosque 🕌 server as pray leader...how does he allowed you to go away for earning?????... i never expected it....because its harm to send women very far part to earn money why not him he supposed to leave the country to earn money instead of you....shame and also haram for him
ምርጥ ተሞክሮ ነው።
አ ሏህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።
ማሸአላ አላህ ይጨምርላችሁአፊያ እድሜይስጣችሁ
ምርጥ ቸሞኩሮ ነው።ለካ ሠው ይህን ያህል ጽናት ኖረዋል አጃኢብ
ማሻአሏህ መሠረቱን ወላጅ አስተካክሎታል:: ውጤቱን ወደፊትም አሏህ ያስተካክልላችሁ::
እኔ በባሌ ደስተኛ ነበርኩ 14አመት ልጂ ሁኘ ነበር ቤተሰብ የዳረን ልጁ ፀባዩ በቃል አለገልፀዉም እደዛ ሳሰቃየዉ አድቀንኳ አስከፍቶኝ አያቅም እኔን የ16 አመት ሁኘ ሳሁድ መጣሁ እቢብየ አሁን እሱ ኢትዮጵያ ነዉ በኛ ሰፈር ያሉ ሰወች አቂዳቸዉ የተበላሸነዉ ቢድአ ይሰራሉ የቁራአን አረዳዳቸዉ የተጣመመነዉ 5 አመት ሙሉ እኔን እየጠበቀ እኔም እሱን እየጠበቅኩ አሁን በጪቀት ልፈነዳነዉ የቂዳችን ጉዳይ እያስጨነቀኝ ያ የነበረዉ ደስታየ ወደጪቀት ተቀየረብኝ አልለያይ እወደዋለሁ አልችልም ዝምብየ አልኖር ለዱኒያ ብየ ጌታየጋር መጣላት ሆነብኝ ምን ልሁን ዱአ አድርጉልኝ አቂዳዉን እድያስተካክልልኝ በማልቀስ ልሞትነዉ አሏህየ የኔ እሱጋ አብሮ መኖሬ አተን የሚያስቆጣ ከሆነ ከልቤ እሱን አዉጣልኝ ከሱም እኔን አዉጣለት አተነህና በኛላይ መወዳና እራህመትን ያደረከዉ አተ ነህና ኡፍፍፍ🤲🤲
ደግሞ በርግጠኝነት እሱም እንዳንቺ እሚወድሽ ከሆነ ይረዳሻል አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
አሚንንንን يرب
@@የወሎጠንበለልለፍቅርሟችነ አሚንን ያረብ
ማሸሰአላህ ግን አላህ አለኩሊ ሸኢን ቀድር ስለሆነ አላህ ባልሽን ቤተሰቦቻችንን አቂዳቸዉን ያስተካክልልን ያረብ አለሰህ አይለይሽ አቂዳዉን አላህ ይምራዉ ዉዴ ታገሽ ዱአሽን አስተካክለሽ አላህን ለምኒ አላህ ይምራዉ አችም ተማሪ ለማስረዳት እድመችሽ ሀቢበቲ አብሽሪ
ማሻአላህ ምርጥ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁእደት ደሥ እደምትሉ ማሻአላህ
በ16 አመት ማግባት ብር ነው እንዴ በ14 አመቴ አግብቸ በ16 አመቴ ስደት መጣሁ ብርቅ አይደለም በ16 አመት ልጅ የወለዱ አሉ አይደል የኡስታ ሚስት ተብለሺ ኒቃብ እንኳ ያለበሺ ኢኽዋኒዩች ስልጣን እንጂ ሚስቶቻቸውን እንኳ አይሰትሩም መገን ሰለፍዩች ሚስቶቻቸውን አይደለም በሚድያ ማውጣት እቤት የኢስላም ወንድሞቻቸው ሲመጡ ድምፇን እንኳ አያሰሙም።!!
ባሏ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው ሚስቱም መሸፈን ስላልቻለ ነው መሰል
@@zdnurutube7455 እራሱ ምሃይም ነው የስልጣን ጥም ወንበር ለመያዝ ሲል እስልምናን ያለ ቦታው ኢልም ሳይኖረው ያወራል
ኢኽዋኒዩች ኡስታዝም መስለው አይታዩኝም የዱንያ ጥቅም ነው የሚፈልጉት
በሰለፍዩች ሚዛን ሳያቸው አኡዙቢሏህ
ትክክል
ትክክል
ስታካብድ ነው እኛ ሠፈር14 አመቶ ነው 2 ኛ ልጂ ወልዳለች ሆ😅
ማሻአላህእህትሀዋ፡ትልቅትምትነዉ፡አላህይጨምርላችሙ፡ጀዛካላህ፡ኸይር
ማሻ አሏህ ደስ ይላል አሏህ ይጨምር ላችሁ
ያልተሼፈነቼዋ መሽአላህ ሁቢ ጂልባብ ብትለብሺ አቤት ዉበት
16 አመት ትልቅ ነሽ ማሻ አላህ በድሮው ለዛውም እኔ እናቴ 10 አመቱ ውስዶ እናቱ ቤት 2 አመት አሳድጎ ነው ከዛ አብረው የሆኑት
Masha Allah betam yamral
ማሻአላህ፣ለሁሉምነገረ፣ትግሥትያሥፍልጋል
ማሻ አላህ አላህ ትጨምርላችሁ
ማሻአላህ ወላሂ ጀግና ናት አላህ ይጨምርላት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ግን አብዘሀኛው እህቶቻችን 14 13አመታቸው ነው የሚያገቡት እኔም በ15አመቴ ስደት መጥቸ በ17አመቴ አገባሁ እና የብዙ ሴት እህቶቻችን እድህ ነው የሚያገቡት
እኔ 14 አመቴነዉ ስደት የወጣሁት እናቴ ያገባችዉ 12 አመቷነዉ እናም ትልቅነሽ 16 ባልሽን አላህ ይመልሰዉ ካለበት ጥመት
ማሻላህ አለህ የጨምርላችሁ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ በጣም ጀግናነሺ ምርጥ ሚስት ምርጥእናት ለመሆን በቂ ተምሳሌትነሺ አላላላህ
ማሻአላህ ሶብርሽ ያስደንቃል ማሻአላህ
ሱብሀነላህ
mashallah ye sefere sew agegnew allah ytebkachu
ማሻአላህአላኪምአላህይጨምርላቹህ
Mash Allah first time I am giving compliments we have to learn how life goes from sisters I hope the rest of your life you will be blessed
Ma Shaa Allah
Allh Yibariksh
ትልቁ ጀግንነቶ ድህነቱን አለመሸሾና ልጆቾን በስረአት ማሳደጎ ታማኝ ሚስት መልካም እናት
ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
masaallah she is strong women
Wl Wr Wb Masha Allah
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ
Masha Allah Tabarakallah
መሸላሂ የንቺ ትምህርት ለሁሉሙ
አላህ ይጨምርላችሁ
እኔም ያገባሁት 14 አመቴ ነው ግን እራስን ልጅ አርጊ አውቅም ደስ ነው የሚለኝ በዛ እድሚየ ።በማግባቴ
ልጂ አለሽ ሁቢ
ወላሂ ባልሺ እደታሰረ ያረግሺውን ሳላደቅ አላልፍም ጀግና ነሺ ትለያለሺ
مشالله تبارك الله
as.wr.wb Mashaalah Alewi Intala biyya sebontuu
Mashaallah Mashaallah
እኔ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ሥለባልሽ አሥተያየት
ትንሺነኝትሺነኝአተበይ
የኔእናትበሰባትአመቷየተዳረችውእኔደሞ
በስራሶስትአመቴነውየተዳርኩት
ሳህ
መሻላህ
መሻላህ
አላህይጨምርላቹህ
🌺🌺🌺
My all sisters are got marriage at age of 13 and 14 ..this was age is still normal as i experience by me i marriage very late because my mum and dad passed away wen i was 12 and 15 baba at 12 mama at 15 so i suffered a lots after losing them may Allah grant my parent in jenatel ferdos and all umata mohmmed inshallah please pray for my parents 💔 my mom and my dad were very grateful for their life time they were very kindness and caring supportive people...may their soul rest in peace 🙏 ameeeennn
Mashaallha allha yichamirilach
Mashallah Allah yichemirilachu...Hawi berchi
Masha allah umrii dheerraa waliin tura
ልጅ ልጅ እያልሽ ደጋገምሽው 16 እኮ ትልቅ እኔ ስደት የመጣሁበት እድሜ ነው
ወሏሂ እኔም ልክ እዳች በ16 አመቴነዉ ስደት የመጣሁት ስደት ወጣትነቴን በላዉ ኡፍ እኔ ያገባሁት 14አመት እያለሁ ነዉ አልሀምዱሊላ እንዋደዳለን የልጂነትባልን የሚመስል የለም
@@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ዉዴታችሁን አሏህ ይጨምርላችሁ እህቴ በ12አመቷነዉያገባችሁ በ16አመቷ 2ልጆችን አላህ ሠጣት አልሀምዱሊላህ ልጂነኝ ያለችዉ ይመሥለኛል ከቤት ሥንወጣ አዲሥሂወት ሥንጄምር ይዴናገረን የለ
ወላሂእኔም😢
Minew. Anadedesh. Issa
@@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍእረዝበያት በ9አመት ለግድ ነው እሚያገቡት እኔም ባስራ አምስት አመቴ አገባሁ በአስራ ሰባት አመቴ ወለድኩ ግን እድህ ልጅነኝ ብየአላካበድኩም ምክንያቱም በአስራ ሶስት ጓደኛየ ያገባችው ብዙ ምአሉ
Aswrwb Barnootaa Maashaa'Allah Bultiinis Gaaddisaa hawaasni waliif
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህህህ ስታምሩ
አለሐ እድሜና ጤና ይስጠቹ በጠም ታታር ነሽ እህቴ
ላህውለውላ ቁወተ ኢላህ ቢላ እንዴት ሴት ልጅ በሚዲያ ተራቁታ ሂወቷን የምትዘረዝር የነብያቶች የሶሀባዎች ፈለግ ነው የኛፈ ፈለግ ዝብሎ የሚድያ ክፍታፍ አፍ መክፈት
Bay the way I loved her loyalty...she is very good very honest and strong ever
I read about her dress how she dressed up...its nice perfect her wear is decent wear
Mashallah seenna ajibati dhuga
ማሻ አላህ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ
Maashaa allaha
Mashallhe
የኔ እህት የኔን ሂወት ነው ያሳለፍሽው
ماشاء الله تبرك الله
ኡሚሀለውያጠካራሴትነሽ❤❤
Mashallah ❤❤❤❤❤❤Allah
አረ የማነሽ እማማ ምነው በ16አመት ማግባት በኔ ነው የተጀመረው አልሽ ታካብጃለሽዴ በ13በ14አመታቸው ያገቡ ብዙ አሉ ከቤተሰቦቻችን እኛም አለን ደግሞ በ14በ15እዴሜያችን ስደት የተሰደድን
ሲቀጥል ለካ ባሉካሽ ኒቻቢስቶች ላይ ጦርነት ያወጀው ሚስቱን ተሸፋኝ ማድርግ ስላቃተው ነው ገባኝ አሁን ገና ለአ
13
ሰህ እኔም እያልኩኝ ነበር
ልክዉድ አካበደችየኔእናትበ15አመቷነዉ የዳሯት
ሀቢበቲ እኔ በ 14 አመት ከ10 ወር ሆኖኝ ነው ስደት የመጣሁት ብዙም አታካብጅ ያን ያህልጅ አይደለሽም
Masha Allah
በ19አመት ውጪሆኜ ልጅነኝ ወይጉድ 16አመትም በቂነውለትዳር ያውልጅነኝ የሚለውበዛ ብዬነው
😂😂
😂😂😂😂😂 እኔ ምን ልበል በ14 አመት አግብቸ ልጂ ነኝ ብየ አላቅም
ማሻአላህ
እኛ በሃገራችን ከ14 አመት በታች ነው ልጅ የሚባል የነበርው በአብዛሃኛው 16 አመት ትልቅ ሴት ነሺ ጎረምሳ ናት የስምት ና የ10 አስመስላ ልጅ ነኝ ልጅነኝ አበዛሺ
❤❤❤❤❤maslllah
ባሁን ሳአት 16ሳይሞላን ነው ይምናገባው
Mahsshallhe.gagena
እኔ በስደት. ለቢቸዬ. ቦቦሬሽ ነው. የዎለድኩት. በሌን ሾሪጠ. ዎስዶብኝ
16አመት ብዙም ልጅ አይባልም በተለይ ኢትዮጽያ ዉስጥ እናቴ በ13አመቷ ነበር ያገባችሁ
ጉድባ16አመትአግብታ ትንሸነኝትላለችዴ አኛጋኮበ13ነውእምንድረው
ደሞ ምንአስፈለገ ስትሜስትእዳለው መቸምአግባንአትሉትም
በ15አመት ትዳር አሪፍነው የምልጂ
ባለ ግዜ😅😅😅😅
❤❤
ኒቃቧእራሱአላህፍሪሜዳላይማንውጭአለሺ
ኧረተውወላሂአላህእንፍራሞትድገትነውእሚመጣው
12ያገባሉ 16ልጅነኝ
ጀሚላዩ መጥቻለሁ ውድ
እስኪ ኒቃም ለበስ መጀመሪያ
ጭራሽ የድን ቤተሰብ የተገኘሁ ነኝ ትላለችደ ለዛነው አህባሽ ባልሽ ኒቃብን እዳይለብሱ እህቶቻችን የሚከለክለው አህባሽ ፀረ ኢስላም ናችሁ 🤑🤑🤑🤑❌❌❌❌
አላህን እንፍራ
Wawrwb laftis riqicha Ramadaan Mubarak garaanis Eegumsaa Yaannis osoo beeknee gurriis Eegumsaa war Qalbin muslims wawrwbjkl
ለምን ቀርባ ነው ግን
👍
አሏሀ ይጨመርልሽ
እኔ 15 አመቴ አይደል ያገባሁት😊
ክክክ እኔስ 17 አመቴ አይል ያገባሁት
እኔም በ 14
Gotiti ko❤❤
❤
እነዚህ ሚስቶቻቸውም ናቸው አፈ ቀላጤ ናቸው ምን አዲስ ነገር አደለም ሰው በ14 ያገባል
አሁን ስት ሚስት አለው
አንድ ይችው ብቻ ናት
ክክክ
ምነው ጠጋ ማለት አስፈለገሽ ???
@@ZahraAdem😂😂
@@ZahraAdemክክክክክ
ነቢያችን ያስቀመጡት የኒካ ወይም የጋብቻ መስፈርት 4 ሆኖ ከአራቱም ኣንዱን ምረጡ ነው ያሉት ኡሱም ዲናን አይተህ ምረጥ ነው የተባለው ዲናን አይተህ ምረጥ ዲን አይታቹህ ተመራረጡ ካልሆነ እጃቹህ አመድ ይፈስ ነው ያሉት የአለህ መላክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ባልሽ ኡስታዝ ነው በኒቃብ ዙሪያ የሰጠው ሀሳብ ኒቃብ ግዴታ አይደለም ነው ሚለው ሚንሃጃቹ ሱና ከሆነ ኡሱስ አንቺን በሱና ለሚን አላዘዘሽም በናቃብና ጅልባብ ለሚን አላዘዘሽም አለህም መላክተኛውም በንቃብም በጅልባብም ዙሪያ የሰጡት መመሪያ ከቁርኣንም ከሀዲስም አኳያ ግልጽ የሚታወቅ ነገር ነው ግን አንቺና ባልሽ ከነቢያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የበለጠ እውቀት ስላላቹህ ነው ወይ ወይስ ኒቃብ ሚለብሱ ጠንካራ ሙስሊሞችን ስለምትጠሉ ነው ? ለማኒኛውም አቋማቹ የሱፊይ አቋም ነው ከሱፉይም የወረደ ነው የሱና ተቃራኒዎች ናቹህ አለህ ይምራቹህ
Mhialhi.....gobzi....arf..tmret..new
እኔበ14 አመቴ ነው የተሰዴድኩት አታካብዱ
16 አመት አካበድሽ 16አመት እኮ ትልቅ ሳዱላ ነሽ
Er 25 ametm ayemolam
May Allah forgive for your husband he did big mistakes astogfirillah she went to Saudi to earn 😢😢😢 what if he get raped if owner rape you very ugly
ንቃብ አስወልቀሺያት ነይ ተብለሽ ነው የተላክሺው የባልሽ ተላላኪ
ሠህሁቢ
አላህ የስቱር ኒቃብ ብለብስ ግን እደት ደስ እደምትል ዙሮ ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ
When we come to media we have to prepare for the word of our meeting and interviewing...women perfect age of marriage from 14 to 20 last 25 last or else we will be called qumaqar ..or leftout ...so my dear how your husband as he was mosque 🕌 server as pray leader...how does he allowed you to go away for earning?????... i never expected it....because its harm to send women very far part to earn money why not him he supposed to leave the country to earn money instead of you....shame and also haram for him
አረ አሥራ ሥዲሥት ትልቅ ናት የኔ እናት 16 አመቷ እርጉዝ ነበረች
አካበዴች የምር ❌❌❌❌
እባክሽ ዝም በይ አታካብጅ,,ተሸፈኒ
Masha Allah