የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን በክልል ደረጃ ለማቋቋም የሚደረገው እንቅስቃሴ ከቤተ ክርስቲያን ሕግ ጋር የሚጋጭ በመሆኑ ቋሚ ሲኖዶሱ እንደማይቀበለው ገለጸ::
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን በክልል ደረጃ ለማቋቋም የሚደረገውን እንቅስቃሴ መንግስትና ህዝበ ክርስቲያኑ እንዲያወግዙት ቋሚ ሲኖዶሱ ጥሪ አስተላለፈ፡፡
ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚከፋፍልና ለሀገርም የሰላም ጠንቅ ስለሆነ ቋሚ ሲኖዶሱ ነሐሴ 24 አስቸኳይ ስብሰባ አድርጎ ይህንን ወስኖል፡፡
አስቸጋሪ ጊዜ ላይ ነን ብቻ እመብርሀን ሀገራችነን ሰላም ታድርግልን።
You are right
Amen amen amen (3)
ቀሲስ በላይ ለምን አይነሱም ፖለቲከኛ ናቸው ይነሱልን የቄሳርን ለቄሳር የግዚሐቤርን ለእግዚሐቤር
በትክክል
Be Tkkl
እኔ እራሱ ቄስ በላይ የሚለው ካባ ሳይሆን ኣይቀርም የገዋር ወንድም ሳይሆን ኣይቀርም ሀጂ በላይ(መሃመድ) ሳይሆን አይቀርም።
መንግስት ምንም አይነት እርምጃ አይወስድም : የየኢትዮጵያ: ህዝብ ሆይ እራስህን ጠብቅ::
If at all the Government has to take step, it was to remove the tplf spokesperson patriarch.
እኛ የተዋህዶ ልጆች አንድ ነን እንጂ ሁለት አይደለንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
መንበር ፋሮ ምን አልክ😂😂😂
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ ነው መንግስት ይሕን መደገፍ አለበት ዘረኝነት ሀይማኖት ኦሮሞ አማራ የሜል የመከፈፈል መሆን የለበትም አንድ ኦርቶዶክስ ናት ቤተክርስትያናችን አትነካ ሌላውም የሃይማኖት መሬዋች ለሜከቶሎቻው ያስቁሙ የሜያደሬጉትን አረማዌነት ለምንድነው ጥቃት የሜደርስባት እንኮን በዝሕ በአረቡ አለም ቤተክርስትያናችን እንኮን ተከብራ ያለች ናት እኔ ባለሁበት ሀገር በኤመራት ሁሉም በየቆንቆው ያሜያመልክበት ቤተክርስትያን ምንም ነገር የለም በሀገራችን ለምንድ ነው እንዴ የሜሆንበት ምክንያት በገዛ ሀገራችን ስለዚሕ ከሴናዶስ እስከ ምእመናን በዚሕ ጉዳይ ላይ መጠንከር አለበት አምላካችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይርዳን
አሜን እህት
I am A Muslim. the people should be served by their own language whether it is a Muslim or christen. this is not to divide. God cannot hear any language other than Amharic? that is the fault has been committed by orthodox church. I think what this Guy is talking is politics.
ትክክለኛ ውሳኔ ነው እኛም ከቤተክርስቲያናችን እና ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነን😍😍😍😍😍💚💛❤
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አባቶች እንደዉም በጣም አረፈዳችሁ በቆንጨራ ክርስትያኑን እናጥፋብሎ ያለዉን ሰዉዬ እሸልማለሁ ያለ ባለጌ ሰዉየነዉ እኔኦሮሞ ነኝ ያዉም የአምቦ ልጅ ዛሬያለሁት አረብ ሃገር ነዉ አረብ ሃገር መተዉ ለኛም ይክፈቱልና የኦሮሞ ቸርችብለዉ እሱኮ ዋቄፈታነዉ ወንዙን ደምበደም አድርጎ ለባህ የሚገብር እናቅድስት ቤተክርስትያን የባህሩን አምላክ የባህሩን ፈጣሪ ታመልካለች እንጂ ባህር ላይ አትሰግድም እነሱ አሳባቸዉን እኮተረዳን ብር ተጭኖ እዲስአበባ ገባ ሰዎች ፎቅ ሰሩበት እኛ አሁንም ስለገንዘቡ አይመለከተን ማስተካከል የሚችሉት ያስተካክሉታል እኛግን የሀገሩ ተወላጅ ልጆች ቅድስት ቤተክርስትያንን እንፈልጋታለን አንገነጠልም አሁንም አባቶች በርቱልን እነሱአሁን አህዛብ መናፍቁ ተጋብተዋል ይህቺን ቤተክርስቲያን ለመቅበር ብዙኦርቶዶክሶች ደግሞ አልገባንም አንዳንዶቻችን ጆሮዳባልበስ ሌሎችም ከአጥር ዉጪ ሌሎችም ይሁን አይሁን ምንም የማያገባዉ ሲመት ይቀበራል ሲወለድ ክርስትና ይነሳል እናአሁን ይሄ መፍትሄዉ የአባቶች ጩኸት እንዲሰማ እንፈልጋለን በርግጥ ቤተክርስትያን ዉስጥ ጥፋት የለም ወንጀል እየተፈፀመባት አይደለም ማለት አይደለም ነገር ግን ስለወንጀሉ ከአባቶችጋር ሆኖ እንዲፈታ ማድረግ ይቻላል ግብር አልገበርክም ተብሎ እሬሳ ተሸክሞ ዉሎያደረሰዉ አዉቃለሁ በዚህ ምክንያት መናፍቅ የሆኑ ክርስትናም አትነሳም አልከፈልክም ሲሉት ይዞወደመናፍቅ ሲሄድ የማይቆጫቸዉ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ የሁኑ ቅድስት ቤተክርስቲያን ዉስጥ የተሰገሰጉ የሰዉልጅ መጥፋት የማይገዳቸዉ አሉ ነገር ግን ማስተካከል ከተፈለገ ሳትገነጠል ማስተካከል ይችላል ሲቀጥል እሱለክርስቲያኖች አስቦ አይደለም ቢያስብማ ኖሮ አባቶቻችን ከቄያቸዉ ወተዉ ሃገርን ባቀኑ ስራ ባስተማሩ ዛሬ እሱ እያቀያየረ የሚያሳየን ሸሚዝእና ኮቱ ካባዉእናቆቡ ን አባቶቻችን ግን ከሰሌን ሰርተዉ ቆብ በባዶእግራቸዉ አንጀታቸዉን አጥፈ ልብሳቸዉ በላያቸዉ ላይ አልቆ ተባይ እየበላቸዉ ያቆዩአትን እምነት እሱግን እንዳጨበጨብለት በቀቱፍ ከዸቱፍ ቄየ ገዺስተኒዴምቱ ሲል ሰምተነዋል ግንአይደለም በእዉነት እነሱ እንደሚሉት አይነት ይት አልነበረም እኔኦሮሞነኝ ያልኩት በዚህጉዳይ እንጂ ምንምአይደለሁም እኔህፃን ሆነን ያስተማሩን አላት ኤርትራዊነበሩ ያኔ ስለዘር አስተምረዉን አያዉቁም ሃገራችን በሰማይነዉ ብለዉ ስላስተማሩን ዛሬም ሃገራችን እዛዉ ነዉ ለመናር ለመኖርማ እሄዉ ሀረብ ሀገር እየኖርን ነዉ ግን ቅድስት ቤተክርስትያን አይንኩብን እናቃጥላለን ብለዋል ያቃጥሉና በቃ ይኑሩበት እኛንም እንዳሉን በቆንጨራቸዉ ይበሉን ካዛ ታሪክላይ ስማቸዉን ይፃፉት እንጂ በቅድስት ቤተክርስያናችን አትምጡብን አባቶች አደራ ዝምታዉን ስበሩ ።
በእዉነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን።
ትያለሽ ነገ ሁሉንም ከሱጋር ያሉትን መናፍቅ ነው የሚያደርጋቸው እሱ የብርሃን ልጅ ሆኖ እንዴት ከጨለማ ጋር ከጃዋር ጋር አንድ ይሆናል ይሆናል ወይ እባክሽ የምታቂያቸውን አንቂ
Tikikile 👍
ኡፍ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
ቃንቃሽን ኣፋን ኦሮሞ ከሆነ ቤተክርስትያን ዉስጥ በኦሮሚያ ክልል ባማርኛ ነው ስብከት ምትፈልጊው?
UNFUCK YOURSELF chigiru
Oromigna sibiket ayidellem, chigir yelewim gin oromia wust yalut abzagnochu lelaw bihare new orthodox especially Muslim oromia akababi Le misalle Harerge wist oromow muslim new leman new oromigna yemikedisut? Esum yehun gin chigeru ye oromia orthodox bilo lebicha mewtat mefelegachew new orthodox mekefafell new.
Degmo kidasse yemiyamirew be geez new be just like Arabic for Islam amharignam ayikesedessim/ayamirimim be oromignam endezaw. Definitely its politics. But stop deviding orthodox how come u didn’t try with other religions?
ፀበል እርጩት ሀገሪቶን ሰይጣን ተጠናዉቶታል ሀገሪቶን እኔ አቃለሁ የሚል
exactly specially oromia people need it.
Awo Egezeyabere yederselate
አንድ እምነት፣ አንድ ሀይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት፣ አንድ ህዝብ
ሰለም ለአጋርችን /2/
ሰለም ለኢትያዮፕ /2/
ይለክልን ቻሩ አምለከችን /2/
Abatachini Egiziabihar Yitebikilini.
አሜን
ኢትያዮፕ ምንድነው?
ጥሩና ወሳኝ መልእክት ነው። በእውነቱ ከሆነ ይሄ ለኦሮሞ ህዝብ የማሰብ ወይም በቋንቋ የመጠቀም ጉዳይ ብቻ አይደለም አባታችን እንዳሉት ከበስተጀርባው ሌላ ነገር አለ። በብዙ መንገድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተግተው ሰሩ አልሳካ አላቸው አሁን ደግሞ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጡ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ከውስጥም ከውጪም ያሉ ጥላቶችዋን ይገስፅልን 🙏💚💛❤
በታሪክ እንዳየነው ጥፉ ያላቸው አላውያን ከዚህች ቤተ ክርስቲያን ጋር ይላተማሉ።
እውነት ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ሴጣኑም እመብርሐን ታጥፋልን
Orthodox is the best religion in the world.❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌺🌺💚💛❤️
ከጀርባው አይደለም እሱ እርስ ፖለቲከኛና መናፍቅ ከሀዲ ነውሹመቱ ይሻር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዚሁ ቀጥሉ እንዳታቆሙ ከጀርባው ጀዋርና አብይአሉበት
👍👍👍
I am Catholic, but the idea to weaken the Ethiopian Orthodox church for political reasons is dangerous. May God keep Ethiopia in his mercy.
ቤተ ክርስቲያን አማራ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ኦሮሞ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ትግራይ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ጉምዝ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን አፋር አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ሱማሌ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ሲዳማ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ጉራጌ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ስልጤ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ወላይታ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ጋንቤላ አይለችም
ቤተ ክርስቲያን ሀድያ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ኮንሶ አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ሀመር አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ምድራዊት አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን ሰማያዊት ናት
ቤተክርስቲያን ክርስቶሳዊት ናት
ቤተ ክርስቲያን አምላካዊት ናት
ቤተ ክርስቲያን ህያዊት ናት
ቤተ ክርስቲያን በዘር የተመሰረተች አይደለችም
ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት እንጅ
ስለዚህ
ቤተ ክርስቲያን የብሔር አይደለችም የእግዚአብሔር ቤት
እንጂ
አምኖ ለመጣው ሁሉ ኦሮሞ አማራ ደቡብ ትግሬ ሳትል ለሁሉ
እኩል ታስተምራለች እኩል ሲሞት ትፈታለች እንግዲህ ሰው
በዘር ሲተራመስ ቤተ ክርስቲያንን ኢላማ ማድረግ ተገቢ
አይደለም ቤተ ክርስቲያን መንግስተ እግዚአብሔር መንግሥተ
ሰማያትን እንጅ መንግስተ ምድርን ዘርን አሰብክም ስለዚህ
ቤተ ክርስቲያንን እንደ ዓይን ብሌናችን እንጠብቃት መንግሥተ
ሰማያትን የምናይባት ናትና።
በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር
ልጆች ናችሁና፤
ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ
ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ
ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ
ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና። ገላትያ 3:26-28
እግዛአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃን:: ኦርቶዶክስ ሐይማኖት እውነተኛ ሐይማኖት ናት ለዚህም ነው የጠላት የአጋንንት ውጊያው በየጊዜው እና በየ ስዓቱ እንዲህ የሚበረታው:: ግን የሚያሳዝነው ለጠላት በር የከፈትንለት እና እንዲህ እንደፈለገ የፈለገውን እንዲያደርግ የፈቀድንለት እኛው እራሳችን ነን ስለምን ስለ እምነታችን ጎዶሎነት እንዲህ ስል አሁንም እውነተኝ እና ጠንካራ አባቷች አገልጋዮች አሎት:: ግን አብዛኛው የልምድ ኦርቶዶክስ ለሁለት ጌታ ያደረ በዓለም ፍቅር የተያዘ ስልጣን ንዋይ ዝናን የምንመኝ ለነዚህ ከአምላካችን ለሚያርቁን ጥለነው ለምንሔደው ነገር እራሳችንን አስገዝተን በመኖራችን ሐይማኖታችንን ቤተክርስያናችንን አገራችንን እራሳችንንም ቤተክርስትያናችንንም ለዚህ ለክፋ ችግር አጋለጥን አሳልፈን ለጠላት ሰጠን እንጂ ምንም አላመጣንም:: ቤተክህነት ምን ሲሰራ እንደኖር ይታወቃል ለምን እውነተኛ አባቷች የተማሩ ሊቃውንቶች የትም ተጥለው በአለማዊ ሲመራ መኖሩ ብዙ መዘርዘሩ አያስፈልግም ግን ይህ ሁሉ ሲሆን እግዛአብሔር አምላክ በቸርነቱ ዝም ቢለን እንደማያይ እንደማይስማነው የቆጠርነው:: አሁንም ይህን ሁሉ መከራ ያመ ጣነው በራሳችን ነው ለምን እራሳችንን አሳልፈን በሐጢያታችን ለጠላት ስለ ስጠን:: አምላካችን እግዚአብሔር እውነተኛ አባቷችን እንኳን እየላክ መልእክቱን ቢያስተለልፍልን እንኳን ለመመለስ ለመስማትም ፍቃደኞች አይደለንም አሁንም ድረስ:: አሁንም እነ ቄሲስ በላይየኛው ፍሬዋቻችን እኳ ናቸው እኛው ያፈራናቸው:: ከየትም አልመጡም እኛ ማለት እንዲህነን ብለን ወደራሳችን ተመልስን ጥፋታችንን አምነን ከአምላካችን ይቅርታና ምህረትን መለመን መማጸን አለብን በማስመስል ስይሆን በእውነት ለምን እግዛአብሔር አምልክ እውነትን ይፈልጋልና ይህን ልናደርግ ደግሞ ግድ ይለናል እኛ ኢትዮጵያኖች ከመቼውም የበለጠ የወደደንን ያፈቀረንን ያከበረንን የሞተልንን አምላካችንን አሳዝነነዋል እናመለስ እንመለስ እንመለስ.....!
እውነት ነው ቤተክሪስትያን አዲት ናት ሊመረመሩ ይገባል መናፍቅና ፖለቲከኞች ሊኖሩ ይችላሉ
አባታችን ትክክክል እደዉ እመቤቴ ትርዳን አድነቱን ፍቅር ሰላም ያምጣልን አሚን አሚን አሚን
ትልቁ ችግር ያለው ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው መጀመሪያም መለያየት የመጣው በዘር በስልጣን በወገን በዝምድና በጥቅም በመሳሰሉ ነገሮች ከእናንተ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ውስጣችሁንም ያጥራላቹ።
Bravo qes belay.
Stop hatred oromiffa
Srop hatred oromoo
Stop abusing Oromo people,land and culture of oromoo in the name of church.
መንግስት ስትሉ ነው የሚገርመኝ ይሄን የሚያደርግ መንግስ እኮ ነው።
ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን
ፓለቲከኞች ሆነው ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚያተራምሱ ሰዎች ይለዩ።
ሆይ የኦሮሞ
የአማራ ምናምን ሊሉን ነው እንዴ?
እግዚኦ
ኦርቶዶክስ: ተዋህዶ እምነታችን: ለመከፋፈል የሚያስቡት: እግዝአብሄር ይገስጻቸው: እኛ ኢትዮጵያዊያን: ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን መቸም ቢሆን አትከፋፈልም በደሙ ያወጃት እየሱስ ክርስቶስ የት ሄዶ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትከፋፈልም ኢትዮጵያ አትፈርስም፡፡ የሚስማማ ላይክ ያድርግ ቻናሌንም ቤተሰብ ያድርግ
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህንን የዘረኝነትን መንፈስ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ያስወግድልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ምህረትን ቸርነትን ያድለን ፍቅር እና ሰላምን ያደንለን እግዚኦ ክርስቶስ የሞ በአጠቃል ለሰው ልጅ ነው ይህንን እንሰብ
ሃገርን ካላስተዳደርኩ የሚለው ኦሮሞ ዘረኛዉ ኦሮሞ ቤት ክህነት የሚያቃጥል ኦሮሞ አሁን ደሞ በሃገራችን ቛንቛ ቤት ክርስቲያን ካላቋቁምን የሚል ኦሮሞ ምን አይነት የተረገመ ብሔር ነው በእግዚያብሄር ኦሮሞ አማራ ትግራይ በናንተ የሚመጣ ሁሉ ለሃገር ሰላም ነሳ መቼ ነው የሚያቆመው ይህ ነገር ቛንቛ መግባቢያ እንጂ መለያ አይደለም ኤጭ
ህዝቤ ሆይ እባካችሁ በያላችሁበት በጸሎት በንሰሀ ልባችን ወደ እግዚአብሔር ይመለስ ተዋሕዶ እምነት አንድ
ምነው የትግራይ መንበረ ሠላማ ስመሰረት አለመመችሁም❓😂😂😂😂
መግስት ሀሉት ነው ብለዋል ስለዝህ እኝ ሰላማዊ ሰልፋ ለናደርግ ነው የተዋሕዶ ልጆች ንቁ እባካችሁ ንቁ እነዚህ አህዛብ የጃዋር የሚባል እስላማዊ አራማጂ ነው እንደዚህ የሚደርገው
ስለዚህ እኝ መቃት አለብን ቤተከርስቲያን እየተቃጠለ ሰው እየሞተ ትግስትችን አልቃል
ስለዚህ ንቁ የተዋሕዶ ልጆች ሀይማኖት ዘሪ የለውም።
አንድ አርገን ጌታሆዮ።
ጀዋር ሜንጫዉ ኦርቶዶክስ ላይ በግብጽ ጀአድ አዉጇል
አባቶቻችን እርስት አትከፈልም የእውነት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
መፅሐፍ ቅዱስ በኦሮሚያ በእውነተኛዋ እምነት በተዋህዶ ነገርግን ስብከቱን በተለያየ ቆንቆ መስበክ ቀደም ሲልም እያስተማረች ነው
Wushatam
Odaa Roobaa min agebah odda zaffihin amlik. Lela haimanot yezeh be orthodox wist atagachu seitan hulu. Ye sew mebt akibiru mejemeriya betechristian eyakatelachehu kess eyaregachehu mebt mebt tilalachehu. Mejemeriya Christian be mencha enatdallen yallewin juwar tekawemu zeregnoch
Fortnite Noob Tikikile
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤️💒💒💒💒💝💝💝💝💝💝💓
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይማሰልን🤲🤲🤲
*_ሰለም ለአጋርችን /2/_*
*_ሰለም ለኢትያዮፕ /2/_*
*_ይለክልን ቻሩ አምለከችን /2/_*
*_ተዋህዶ አይማኖቴ ጻናት ለዘለለም ትኑር_*
እግዚአብሔር አምላክ ይችን የአስራት ሃገር ሊያፈርሳት የተዘጋጀውን ጠላት ይንቀልልን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አንድ አድርገን የድንግል ማርያም ልጅ
አባት ትክክል ብለዋል አላህ አንድ ያድርጋችሁ
መንግስት መንግስት ትላላችሁ እንጂ የመንግስት እራሱ እጅ አለበት
ተዋህዶ እንኳን በብሔር ይቅርና በእናት አባቴም አልቀይራት የምሞትላት እምነት እንጂ የምሞትለት ብሔር የለኝም ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ
መናፍቁ አቢይ አህመድ የተመረጡትንሁሉ አሳተ::
ከመንግስት ምንም አይጠበቅም
ቤተ ክርስቲያን መጠንከር አለባት; አንድ ሆነን እንነሳ
እግዚአብሔር ቅድስት እናት ቤተ ክርስቲያናችን እና ምእመናን ይጠብቅልን!!! አሜን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንን
አቤቱ የእስራኤል ቅዱስ የሠራዊት ጌታ ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ሆይ ለእስራኤልዊን በዛፍ ቅርንጫፍ መሰለህ ቅርንጫፎችን ሰብስበህ የአንድነትን ጥንካሬ በልባቸው እንደተከልክ ኢትዮጵያውንንም አሳስባቸው!!!
Good job Orormo Orthodx..
Tigray orthodox is coming soon!!!
No more ESAT..Asrat..Tv..
Pupet!!
እሄ ሁሉ የአባቶች ድክማት ነው በኦሮሚያ ክልል ህዝቡ ትምህርት በመጠት እየጠፋ ነው መቼ ነው ቅድስት ቤ/ክን ክፍለ ሀጋርን ምተስተምራው
Abreham Feleke tikikile neh Betam esimamalehu gin hulum killel lay new. Oromo lay bicha ayidellem. Lemisalle gamo wist. Oromia wist gin ye zer tillacha siallebachew sebeb new
Egziabher yirdan abatachin. Ewunet new emnet endezih ayadergim ke seytan yehone new meleyayetin ena metlatin yemiameta.
Amen3 kalehywot yasemaln Egziabher And yadregen
Waaqayoo nagenyaa nuf haa busuu abba kenyaa adda bahun nuhin barabachisu
Wake up oythodox🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ነገ ቁርአንን በኦሮምኛ ይቀራ ሊሉ ነው። እግዚአብሔር ይገስፀው።
Alilah Yeyazecewu Endehone Cibti Aymolum Zeregunetn AtQirebat Eso Tib Net Blewal S.a.w Alilah Zeregocin Kemdire Geti Yatfaln Eht
የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቅርቡ እንሰማለን
የጠንቁዋይ የመተተኛ እና የድግምተኞች ዘመን አበቃ ይሉሀል ይህ ነዉ
ምን ማለት ነው?
ትክክለኛ ቤተከርስቲያን እንጠብቃለን ሁላችን
ገና ከዚህ በላይ እንበረታለን እጅ ለጅ ተያይዘን እንቆማለን ማህበረቅዱሳን እንበረታለን
እውነትም ትልቅ የተኩበሩ ኣባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ ፍጣሪ
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
እንደ በደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ አንተ ይቅር በለን ።
እባክሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ጠብቂልን ።
እኔስ አሁንስ አመመኝ ሀገሬ ከፋት
ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ነን ሁላችንም..........
የኦሮሞ ቤተ ክርስቲያን የሚሉት ውሸታቸውን ነወ አውቀው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው የሌላ እምነትን ለማስረፅ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ እኛም በፀሎት እንበርታ
ቤተክርስቲያንንለመከፋፈል የታሰበነው ይሄ ኦሮሞንም አይወክልምመታግድ ልብሱንምቆቡንም አስወልቁትምንም እንዳይሰራ መደረግ አለበት
በትክክል ይሄ ሌባ ካድሬ ነው ቀሲስ አይደለም...የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ ናት....ይሄ ካድሬ በላይ ከሚባለው ስውዬ ከጀርባው ጠቅላይ ሚኒስተሩ እና ያ ቆሻሻ ስሙን መጥራት አልፈልግም (ክርስቲያኑን በሜንጣ እንቆርጣለን) ያለው ቆሻሻ ቆሻሻ የሱ ሀሳብ ነው....
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡን
አባታችን እዉታችሁን ነዉ ይህ አብይ የማባል ሰዉ እጅ አለበት
እረ እናትና ልጅድረረሱልንብለው ብለው ቤተክርስቴያንን ሊገነጥሉ ምንዓይነት ክፋትት በልባቸው የሞላ እግዞዮመዳንያለም ከላይ ያውርድባችሁ ።
አይዞችሁ፥ ከጎናችሁ ነን!!! ለምን ለተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ አንወጣም?
ኢትዮጵያ ከሆንክ ጀምሩ
እሰይ አባቶቻችን እንደዚህ ለእውነት ቁሙ ዘረኝነትን ተፅየፉ። እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው
አባታችን እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥዋት ልክ ነው የነገራቸው
አባታችን ትክክል ነው የሰይጣን መልእክተኞች ናቸው በግዜ ስር ሳይሰዱ መንቀል ያስፈልጋል
kale hiwot yasemaln abatachin
የይሄን የሚቀወም አንድ ቋንቋ ብቻ ትገልገል የሚሉ ነቸዉ ሌላ ቋንቋ ሴጠናዊ አድርጎ መሰል የሚናዉቀዉ ታሪክ ነዉ . የቤተክነት ይቀቀመል ይሄን ሁሉም ኦሮሞ ህዝብ ነዉ የሚደግፈ
Ante matereba ena Oromo negn gen yiheenen ye zeregnoch ena yetebaboch hasab new becherash aleqebelem. Demo be Ethiopia Orthodox yemimetabegn hiwoteen sexalew. Zeregnoch ezaw ezaw tefu
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሚሰሩት አንዱ አንተ መሆንህ ከንግግርህ ማወቅ ይቻላል።
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
በትክክል አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን።
እኛ አልገባንም እንጂ የእስከ ዛሬ ብጥብጥና ሁካታ ቅድስት ተዋህዶን ለማፍረስ ይመስለኛል።
አምላካችን ሆይ ምህረትህ በኛ ላይ ይብዛ
እግዚአብሔር ይቅር ይላቸው እውነት ይህ እርኩስ መንፍስ ሀገሯን ወሯታል ጸበል መረጨት አለበት ይህ ስው እማ ተሀድሶ መናፈቅ እዳይሆን።
Kese belaye kemebalut bestegerba bergtegent jewar endale yasayale 💚💛❤👍👍👍bemegeba enkawemalen
Aba kale hiwot yasemalen, ANDE GETA, Ande TEMEKET, Ande HAIMANOT. TEWAHDO LEZELEALEM TENURE AMEN amen amen!
በእውነት በጣም ያሳዝናል አምላከ እስራኤል አተ ጠብቀን አበርታን መቅደስህን ጠብቅ
አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ ብዛት እራራልን ኢትዮጵያ አስባት
ጠላታችን እግዚአብሔር ይጣልልን
Mengst Yelem Ahun Abatachan
And Mehon Alebn
መጀመሪያ እርስ በራሳችሁ ተነጋገሩ ከዛም ወደ ህዝብ አውጡት።
AMEN AMEN AMEN Kale howiton yasemaln
አሜን አሜን አሜን, እግዚአብሔር ይመስገን አባ ተባረኩልን !
የኦሮምያ ኦሮቶዶክሥ ትባላላች ወደድክም ጠላህም በግድህ ትቀበላለህ ዶማ
በኦሮሞ ስም አትነግድ አንተ ትግሬ ነሕ
ቃል ህይወት ያሰማለን ከጎናች ነን
ay gezy 😭😭😭😭😭😭menewen getemen😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለሒወያ ያሰማን አባቶቻችን
እጌዚአብሄር መመናን በሙሉ ማስታዋልን ይሰ፯ጥልን
አባታችን እግዜር ይስጦት እድሜና ጤና ይስጣችሁ የእናንተ ፀሎት እኮ ነው አገራችንን ሁላችንን የሚጠብቅ
መጨረሻችንን ያሳምርልን ጌታ ሆይ
ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው ሰዉ ምን ነካው የት እየሄድን ነው አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ኦርቶዶክስ አንድ ናት አባቶች የመቱላት
ሰዓቱ ደርሷል እና ተግታችሁ ጸልዩ!
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እመብርሀን ከናንተጋ ትሁን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
የሚያሰጋው በኦሮምኛ ቋንቋ ቅዳሴውና ትምህርቱ በሚሆንበት ጊዜ ቋንቋውን የማይችሉት አባቶች ምንድነው የሚሆኑት ብሎ ማሰብ ጥሩ ሲሆን ሌሎች ክልሎችም ተመሳሳይ ጥያቄ ጊዜና ወቅቱን ጠብቆ ማንሳታቸው አይቀርምና ቸሩ መድሓኒአለም በዘረኝነትና በቋንቋ ኦርቶዶክስን ለማዳከም ተነስተው ያሉትን ያስታግስልን እኛ በጸሎት እንበርታ
እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ምክንያት ፈጥሮ ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን
I don't understand how is serving people with the language they understand is dividing the country? It is not a question anyone should ask to spread the message and faith in their language. nonsense.
አቤቱ የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ልቦና ስጠን አድ አርገን
ኣብቱ ኣምላኬ ሆይ ማስተዋልን ሰጠን ኦርቶዶክስ ኣንድናት እግዚብሔር በምህረቱ ይጠብቀን
እግዚአብሔር ሀገራችንን ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን እኛ እንጸልያለን ግን ማህበረ ቅዱሳን የምትባሉት እራሳችሁ መጠናት አለባችሁ
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁላችንም አንድ መሆን አለብን በዘር ሊከፋፍሉን የተነሱ ሳይጣኖችን መቃወም /መዋጋት አለብን፡፡ እምነታችን ከሁሉም በላይ ናት እና ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ስለ ሐይማኖታችን እንጋደላለን፡፡
666 ቤተክርስቲያናችንን ለማፈራረስ ተነስቷል፡፡ እራሳቸውን እንደ አንድ አገር ነው የቆጠሩት፡፡ እግዚያብሄር ተዋህዶን ይጠብቃት፡፡ ሀጢያታችንንም ይቅር ይበለን፡፡ ይንፀልይ፡፡